የእናቱ ልጅ! የቀድሞ መፅሄት አዟሪ የአሁኑ ባለሃብት! አባቴ ሲሞት እናቴ የ28 ዓመት ወጣት ነበረች Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 140,336

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 559
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
ስንት ከወንድ በላይ የሆኑ እናቶች አሉ ልጆቻቸዉን ያሳደጉ ክብር ያለ አባት ልጅ ለሚያሳድጉ እናቶች 💞🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
ለእናቶቻችን ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤
@gomegu3557
@gomegu3557 Жыл бұрын
you're right
@foziya-z4e
@foziya-z4e Жыл бұрын
ከዚህ ውስጥ አንድ የኔ እናት ናት የኔ ውዴ እናት የኔ የዱኒያ ጀነቴ
@destinyrg9133
@destinyrg9133 Жыл бұрын
My mom too she raised me without dad big respect for mothers who raise kids by themselves my dad passed away when I was 3 years in the war of ethio Somali war he was a soldier I didn’t know him
@keya3927
@keya3927 Жыл бұрын
❤❤
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 Жыл бұрын
ላንቃቸው እስኪላቀቅ እየጮሁ አንቂ ነን ከሚሉት ያንተ ነግግር በጣም ያነቃቃል ልብ ይደርሳል።
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kebebushgemachu6280
@kebebushgemachu6280 Жыл бұрын
ጀግና ነህ የጌታ መሆን ደግሞ ደስ ይለል እናትህን ጌታጋ ታግኛለህ
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588 Жыл бұрын
እንደዚህም አይነት የትዳር አመለካከት ያለውም ሰው አለ አሁንም አብዝቶ ትዳራችሁን ይባርከው ስራችሁም የተቃና ይሁንላችሁ ልጆቻችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላቹ።
@jerryalemu3517
@jerryalemu3517 Жыл бұрын
ዘሪሁንን በልጅነታችን አንድ ቤት ሁሉ ኖረናል ፈረንሳይ እናቱና እናቴ ጒደኛሞች ነበሩ እናቱ አየለች የእውነትም ጀግና ነበረች ብቻዋን ልጆችን በስረአት ያሳደገች እናት ነበረች ነብሷን በገነት ያሳርፍልን
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Жыл бұрын
የት ቀበሌ ?
@jerryalemu3517
@jerryalemu3517 Жыл бұрын
​@@kirstanmore1709 ቀበሌ 12 አቦ ሰፈር ወንዙ ዳር
@userphone9487
@userphone9487 8 күн бұрын
እኔም የማውቀው መሰላኝ ስንት ቀበሌ ነው ?
@duhh-sm2pv
@duhh-sm2pv Жыл бұрын
እንኩዋን ለ እናታችን ለ ጺወን ማርያም አደረሳቺሁ እህቶቼ ለደጇ ያብቃን🙏🙏
@መሬው
@መሬው Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abeban.8366
@abeban.8366 Жыл бұрын
አሜን ፫
@alammuna8825
@alammuna8825 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Amen amen amen
@metasbiyanega6959
@metasbiyanega6959 Жыл бұрын
Ethiopia yalen adersachu yeten magenta yemechalew
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ይገርማል ድህነት በሽታ አይደለም ፈጣሪ እድሜ ጤና ከሰጠን ሰርተን መለወጥ እንደምንችል ከባለታሪኩ ተረድቻለሁ እውነት ደሀን ማንም አይወደውም 😢😢😢ፈጣሪ እና ወላጅ እናታችን ግን ምንም ብንሆን ይወዱናል ባለን ነገር እግዚአብሔርን እናመስግን ❤❤❤❤
@Adulisss
@Adulisss Жыл бұрын
youtube.com/@abeldan?si=ru38NDEYVFIlsk0e
@tgests6740
@tgests6740 Жыл бұрын
እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ባለቤቴ በሂወት የለም ባተ ውስጥ እራሴን አየሁት ልጆቼ ደርሰውልኝ ፍራቻውን ለማየት ናፈኩን አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ሁሉ ሰው ደግ ልብ ፈጣሪ ያድለን ተባርክ
@fengebi9715
@fengebi9715 Жыл бұрын
Yelijochishin fire yasayish nege belijochish fire tikashalesh ayizosh
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Жыл бұрын
አብሺሪ በምታምኒው እየለመሺ ቀጥይ ፈራቸውን ካሰብሺው በላይ ይሆኑልሻል
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ ይረዳሻል
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይበሮክልሽ
@birhanuketema5235
@birhanuketema5235 Жыл бұрын
አቶ ዘሪሁን ጠንካራ፣ታታሪና ብርቱ ሰው ነህ፡፡ በጣም በብዙ ምሳሌ የምትሆን ነህ፡፡ ምሳሌ፡፡
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እናት እውነትም ወልዳለች ዋው ቃላት የለኝም እንዲህ አይነትም ትልቅ ሰው አለ ይገርማል "ለደሀ የረዳ ለፈጣሪው አበደረ" የተባለው ለእንዳንተ አይነቱ ጀግና ነው ተባረክ ዘርህ ይባረክ ለነብስ መዳኛ ያድርግልህ አሜን!!!
@ledeteasfaw
@ledeteasfaw Жыл бұрын
Amen
@meseretmamuye8703
@meseretmamuye8703 Жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እውነት ነው ድህነት የተረገመ ይሁን
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
እንደ ድህነት የሚያስጠላነገር የለም 😢
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 19 күн бұрын
በጣም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እና እናት ደሀን ይወዳሉ እዉነት ነዉ ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ጌታ ነዉ እሱ የደሀ አደግ አባት ነዉ
@abdurehimhaile2721
@abdurehimhaile2721 Жыл бұрын
የወንድማችን አድራሻ የት ነ ው አላህ የባረከው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
​@@abdurehimhaile2721አላህ አይደለም የባረከዉ እግዚአብሔር ነዉ
@merytedy8075
@merytedy8075 Жыл бұрын
​@@abebaseyiume8949😅😅😅እሰይ ደግ አረግሽ አላህና እግዚአብሔር አንድ ነው ሊሉ እኮ ነው አላህ ከመቼ ወዲህ ነው አብ የሆነው???🤔🤔🤔 የቁርአኑ አላህ አናቅም።
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
​@@abebaseyiume8949ደነዝዝዝ።
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
​@@merytedy8075ርካሽነሽ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ የልባችኩን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi Жыл бұрын
አሜን 😍😍
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
ጎበዝ ብመስራት መለወጥ ይቻላል . ጅግና ነህ . ደሀን በመርዳትህ ትመሰገናለህ
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ።ድህነትን የገለፅክበት መንገድ እጅግ በጣም አስገርሞኛል። እኔም ሀሳብህን እጋራለሁ ። ሁሉም ያልፋል የሚለው ቃል ተተግብሯል ።
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze Жыл бұрын
I am crying when I hear this kind of man brave intelegent I am so happy for him n I am proud of you God bless you brave man
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ Жыл бұрын
አቦ አላህዋ የመዳም ቅመሞችን የእርፈት እንጀራ ስጠን ያአላህ ደክሞናል ወይ ለውጥ የለ😢😢
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc Жыл бұрын
አሜን❤❤❤አይዞን እግዛቤሄር መልካም ዬኛ ጉዳይ ቅርብ❤❤❤
@doniaA-nc9gw
@doniaA-nc9gw Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@Adulisss
@Adulisss Жыл бұрын
youtube.com/@abeldan?si=ru38NDEYVFIlsk0e
@Adulisss
@Adulisss Жыл бұрын
​@@AlmazWorku-ns8wc youtube.com/@abeldan?si=ru38NDEYVFIlsk0e
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
የደጉ ሳምራዊ ምሳሌ የመሰለዉን የደጎቹን ደግ ጌታዬን አሳየኝ ይህ ሰው የቀረዉ ዘመንህ በፅድቅ ይጠቅለል
@ZeynebEbrahim-j2t
@ZeynebEbrahim-j2t Жыл бұрын
ትክክል ማንም አይወድህም ደሀ ሰትሆን አላህና እናቴ አባቴ ባቻ ያልከው ቃል እኔም የምጠቀማት ቃል ነበረች 😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kidistasfaw1472
@kidistasfaw1472 Жыл бұрын
ውይ ዘርይሁን የትዬ አየለች ልጅ እንዳትነህ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ድ በጣም ደስ ብሎኛል እነለምለምስ ደህናናቸው ጎበዝ ልጅ በርታ አምላከ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መልካም ቀን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ሌሎቹንም ደውለሽ ጠይቂ የምታቃቸው ከሆነ ጀግና ቤተሰብ,ናቸው ከሱ ብዙ ትምህር እንወስዳለን
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
ትልቅ ጉልበት ነህ ለአሁኑ ወጣቶች ርጋ ብለህ አነቃቀተሃቸዋለ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ኑሮህን ይባርክልህ ጨምሮ ጨምሮ እውነተኛውን ኢትዮጵያ ነው ያሳየህን በተለይየኢትዮጵያውያንን እናቶችች🙏🏻🛐
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
እናቱ ልጅ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን ፊልም የሚመስል ታሪክ እናመሰግናለን ገሸ ዘሪሁን እና ልጅ አለምሰገድ❤
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Жыл бұрын
ቲኩቶክ ላይ አይቶ ሙሉውን ሊሰማ እደኔ የመጣ
@FikruSolomon-f6b
@FikruSolomon-f6b 4 ай бұрын
እኔ ወንድሜ
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 19 күн бұрын
እኔ
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 Жыл бұрын
ኦ አምላኬ በወንድማችን በአንተ ሀገራችን ተባርካለች።።።።። ልቡ የሚነካ ቃለመጠይቅ መፀሀፉ ውጭ ቢመጣ እና ቢሸጥ ደሰ ይለናል 🥰🥰ወጣቱ ከዝህ ብዙ ይማራል 👍👍👍🙏
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Жыл бұрын
እዮሃ መዲያ ተባረክ እንዲ መልካም ነገር ማየት እንዴት ደስ ይላል ለአቶዘሪሁን የታመንከው እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይባረክህ ረጅም እድሜ ያጥግብህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
@DanielTesfaye-uv2wm
@DanielTesfaye-uv2wm 7 ай бұрын
በጣም የተረጋጋ በሳል ፈጣሪውን የሚፈራ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 Жыл бұрын
አሁን እኛም ዜጋ ነን ስደተኞች ብዙ መስራት እየቻልን እደዚሁ ብክን ብለን ቀርን ለኛ መፍትሄ ይዘህ እድትመለስ በናትህ ቢያስ ለናቴ ቤት ልግዛላት ከዛ እኔም እቅልፍ ልተኛ አለምየ እር ጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Жыл бұрын
Exactly my brother when you are poor No one like you. If you have money everybody is your friend.
@misrakemekonen7176
@misrakemekonen7176 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጥልን ተባረክ እንዲአይነት ሰው ይብዛልን እውነት ምርጥ ሰው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 Жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ ይባርክህ ወንድሜ እደ ጌታ ቃል የሚመራ ሰው ጌታ ይባርክዋል ልጇችህ ይባረኩልህ ጥሩ አርያ ስለሆንክ ለክርስትና እንደዚህ መሆኑን በግልፅ በማሳየትህ በድጋሚ አድንቅሀለው 🙏🙏🙏
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
የእውነት ጀግና ነህ ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ነው እግዚአብሔርን የያዘ ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው ❤
@smms6004
@smms6004 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ልኡል እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Amen amen amen
@aidawaldamlak1988
@aidawaldamlak1988 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@NajatNajat-z3n
@NajatNajat-z3n Жыл бұрын
አሜን
@degnetbekele
@degnetbekele 8 ай бұрын
❤❤❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ታታሪ ስራተኛ ጨዋ ውብ ኢትዮጵያውያዊ ጀግና ስው እስከወዙ ኢትዮጵያውያየ መልካም ልጆች አሏት ተመስገን
@tsedeytsedey5722
@tsedeytsedey5722 Жыл бұрын
እውነት ህንነው እስታዋይ ተባረክ ሚሱቱን የሚያከብር እግዛብሂር ይባር ከዋል ቃላት የለኝም እነጋገርህ ብቻ ይበቃል እብዝቱ ይባርክህ ከነቢተስብህ
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
ዋው ልብ የሚነካ እውነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ Happy wife Happy life አለምሰገድም እንዲህ አይነት ሰላማዊ ንግግር ያስፈልግሃል
@yonimani7096
@yonimani7096 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተ መልካም ሰው አውነትም የእናቱልጅ ጀግና ነህ ገና ገና ታሪክ ትሰራለህ አኛ ምስክር ነን ብዙ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ቀና ታደርጋለህ
@uaeuae5639
@uaeuae5639 Жыл бұрын
የሚገርም ሰዉ ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🙏🙏
@abdulazizyimam3825
@abdulazizyimam3825 Жыл бұрын
መልካም ባል ስለ ሚስትህ የገለፅከው ደስ በሚል አማርኛ ነው ቃለ ምልልሱ በጣም አስተማሪ ነው በጣም አመሠግናለሁ አለምየ አድናቂህ ነኝ
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 Жыл бұрын
ደሀን ማን የወደዋል እግዚአብሄር ሌላ ከፍ ዝቅ ብሎ የማያይ እሱ ብቻ ነው
@የመክሊትእናት
@የመክሊትእናት Жыл бұрын
የእናቱ ልጅ በጣም ጀግና ነህ እዳተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን
@BeezaB
@BeezaB Жыл бұрын
😢እናቴ ማርያምን 4 ልጆች ብቻዋን ነዉ ያሳደገቺኝ ❤️😢እማ ወድሻለው ❤😢እድሜ ይስጥሽ ብቻ
@nebilabdu2855
@nebilabdu2855 3 ай бұрын
Teraw yanchi newa ena mn aderegshlat?
@BeezaB
@BeezaB 3 ай бұрын
@@nebilabdu2855 ahun ima alf iko አረብ ሀገር ስርቼ ወርቅ አርጌ ያኖርኩውት ነው ❤️❤️
@alemtiklu7373
@alemtiklu7373 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አቶ ዘሪሁን ስለድህነት የሰጠኸዉ መልስና አገላለጽ ከቃላት በላይ ነዉ!
@nayigachris5689
@nayigachris5689 Жыл бұрын
እወነት ነው የኔ ሰቱን አየሁ አሁን ገን አለህምዱሊላ ያሁሉ ሰቃኝ አለፈኩት 💪💪💪🤲🤲🤲🤲🤲 የሰው ፊት ክባድ ነው አዳዴ ያለፈኩትን ሳስብው የገረምኛል ወላሂ የድረሰብት ያቀዋል ❤❤❤❤❤❤
@assegedech3380
@assegedech3380 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እግዚአብሐርን እያስቀደምክ መናገርህ
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 Жыл бұрын
🥰🥰🥰👍👍👍
2 ай бұрын
Thanks!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 ай бұрын
አይዞህ ጌታዬ ፈርቼ ነበር እናትህ የሉም በገነት ናቸው ያዩሃል ያንተ እዚህ ላይ መድረስ አገርህን የስው እናት መርዳትህንም ያያሉ የምታደርገውን ሁል ይርዳህ ክርስቶስ. ❤❤❤ እናከብርሃለ በዚህ ላይ ክርስቲያን ንህ ይደግፍሃል
@genettesema8908
@genettesema8908 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ሰው ነህ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እንደውም ብዙ ሀብታሞች ምቀኞች ናቸው የራሳቸውን ሀብት እንጂ የሌላውን እድገት ማየት አይፈልጉም አንተ ግሩም ሀሳብ ያለህ ሀብትም ጥሩ አእምሮም ስላለህ ልትመሰገን ይገባሀል። ።
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 Жыл бұрын
ከአርብ ሀገር ተመላሻች ብታደራጀን እባክህን አለምዬ በጣም እናመሰግናለን እባክህን እርዳን እሰከነ ጉደኞቼ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ለራሱ ኖሮ ወገኑንም የማይረሳ በርታ እምዬን ነፍሳቸውን በአፀገነት ያኑራቸው በርታ 🙏🏼👍
@እያነብእስክስታእያነብእስ
@እያነብእስክስታእያነብእስ Жыл бұрын
ትክክል ድህነት አዋራጅ ነው ብዙ እንድትል ያረግሀል ያሳንስሀል ያዋርድሀል😢😢😢 ይሄን ለማሽነፍ በርትተን መስራት ነው ስዋችዮ❤❤
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Жыл бұрын
Omg his story broke my heart about his mom have no words when I see those kind of people my heart will be so proud thank you for what u did all Ethiopia poor people god bless you
@zebenayabai8567
@zebenayabai8567 Жыл бұрын
ታሪክሕ እጆግ ጠቃሜ እና አስተማሪ ነው ለሌሎች አስተማሪ ነው ጌታ አምላክ ይርዳሕ
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 15 күн бұрын
አዋጪ ማለት ምንድነው ለመዳም ቅመም የሚጠቅም ከሆነ አስረዱን ደስ የሚል የሚያበረታታ ታሪክ ነው ጌታ ሊባረክ ከወደደ ማን ይዘዋ❤
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 Жыл бұрын
ዓለምዬ መቼም ዓለም ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@tewodrosamsalu2582
@tewodrosamsalu2582 Жыл бұрын
የሚገርም ሰው ስእብናው ስነስራቱ ለእናቱ ያለው ፍቅር ብቻ ሁሉም ነገሩ የሚያስደስት ሰው ነው ከአንታጋርመስራት መታደልነው እረጂም እድሜ ከጤናጋር እመኝልህ አለው
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ኢንተረቪ ነው ቡዙ ትምህርት ነው የቀሰምኩትዘሪሁን አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ የባርክህ አለምሰገድ ተባረክ👏🏽👏🏽👏🏽
@tigistalemayehu8061
@tigistalemayehu8061 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በእውነት በርታ ድህነት እከክ ነው እውነት ነው በርታልን ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 Жыл бұрын
ተመሰጌን ዛሬ የሰማነው አሰተማሪ ነው ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው ዛሬ ከተከዱት ሰዎች ድነናል አለምዬ እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች
@marthayohannes7309
@marthayohannes7309 2 ай бұрын
በመጀመርያ ደረጃ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በቃላቶችህ እጅግ ድንቅ የሆነ ምስጋና አቀርብልሃለሁ ( ደሃ) እና ደህንነት የሚለው ቃል እጅግ ገላጭ ቃል ነው በሕይወት ስትኖር በብዙ ቃልን ግለጽ መቻል መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይህ መልካምነትህ ለልጆችህ 😢አተረፍህ ስ ሰማህ እጅግ በዕንባ ነው 😢😢 ብዙ ያሳለፍኳቸው ታሪኮች ተመሳሳይ ነገር ስለሆነ በውኑ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህወንድሜ!!! ድንቅ ምስክርነት
@HandM1906
@HandM1906 Жыл бұрын
በጣም ነው ያለቀሰኩት እናትህን እግዚአብሔር መንግሥት ሰማያትን ያወረሳቸው
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው:: I think being real is what makes a person humble.
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
ስንት አጥፊ እንዳለ ይህን የመሰለ ድንቅ አስተማሪ ይገርማል ለእናት ለሴቶች ለወጣቶች ያለህ ከፍታ ቤተሰብህን ስራህን ራእይህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክልህ ወንድሜ ተባረክ❤
@almazdedinochukalo8424
@almazdedinochukalo8424 Жыл бұрын
አሌክስዬ የኔ ምርጥዬ ዋው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 Жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው በእንባ ነው የሰማሁት ደግሞም የተማርኩበት ጌታ አሁንም ዳርቻክን ያስፋው ተባረክ
@SelamawitAbebe-c3m
@SelamawitAbebe-c3m Жыл бұрын
አለምዬ ሁሌም የምታቀርበው ፕሮግራም አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን። ወንድማችንም የስራን ክብር ያሳየን ነው ብዙዎቻችን ልንማር ይገባል።ሰዎች እባካችሁ የስራን ክብር እወቁ ስራ አይናቅም።
@Adulisss
@Adulisss Жыл бұрын
youtube.com/@abeldan?si=ru38NDEYVFIlsk0e
@alemtolcha506
@alemtolcha506 Жыл бұрын
ውይ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው, ተባረክ ወንድሜ,
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ተመስጬ ባላለቀ እያልኩ ሳዳምጥ ነበር በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ነበር የምትጠቀማቸው ቃላቶች ሁሉነገር አነቃቂም አስተማሪም ነበር ስለድህነትም አገላለጽህ በጣም ይለያል ድህነት በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ሥደት ከወጣሁ ቆይቻለሁ ግን ትርፍ የለም ግን ጤነኛ ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮች እንደጠበኩት አላገኝሁትም እግዚአብሔር መጨረሻዬን ያሳምረም ባለታሪኩንም ጋዜጠኛ አለምዬንም በጣም አመሰግናለሁ ዘርዬ ጅግና እናትህንም ነብሷን በአጽደ ገነት ያኑርልን ጅግና ቢሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤እግዚአብሔር እንካን አደርስክ የእጅክን ስራ የባረክ እግዚአብሔር ይመስገን
@kibrom2319
@kibrom2319 Ай бұрын
አለምሰግድ አግዚአብሔር ያክብርህ አቶ ዘሪሁን መልካም ግልፅ ስበና ያለው ሰው ነው ከ 20 ዓመት የ canada ስደት ወደ አገር ቤት ለምመልሰ አንዳስብ ሰላደርከኘ ከ ልብ አምሰግናለሁ 🙏🙏🙏 አርጅም አደሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
ተመልከት ሰዎች አጠገባቸው ያለውን ሰው አብረው እንዲያድጉ ማድረግ አለባቸው አለ ምርጥ ሰው ነህ አንተ በቃ ምርጥ ሰው ። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከፍ ከፍ ያድርግህ 😭😘 በእውነት ። ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች ሁሉ ጊዜ የእነርሱ ቅጥረኛ ብቻ ሆነን እንድንቀር ይፈልጋሉ ። ምክንያቱም እኛ ካደግን እነርሱን ጥለናቸው እንዳንሄድ በመስጋት ወይም ከእነርሱ እንዳንበልጥ ስለሚፈልጉ ሰራተኞቻቸውን መስመር ማስያዝ አይፈልጉም ። ኧረ ስራውን በአግባቡ እንድሰሩላቸው በተቻላቸው ችግራቸውን አዳምጠው ሊቀርፉላቸው አይፈልጉም ። እንዲያውም ከስራው ያባርሯቸዋል እንጂ ! አንተ ግን ምርጥ ሰው ነህ ። ዝቅ ብሎ መስራትን ቀስ ብሎ ማደግን ብዙ ውጣ ውረዶችን ስላየህ ነው ለሌሎች እንደዚህ ብርሃን የሆንከው ። እናም እግዚአብሔር አምላክ እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች በብዙ ይባርክልን ። ኢዮሃ ሚዲያ ዛሬ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን ። በእውነት በደስታ አለቀስኩኝ ። ንግግሩ ብሰማው ብሰማው አይጠገብም ። አዎን እኛም እንደ እርሱ ነገ ተስፋ አለን ።
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 Жыл бұрын
"ድህነት እኔ በጣም ነው የምጠላው"...thank you zerish!
@TsionGosaye-e9i
@TsionGosaye-e9i Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር በሰማያዊ በረከት ይባርክህ
@MeazaNegash-x3v
@MeazaNegash-x3v Жыл бұрын
እንዴት አይነት ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው አቅራቢውም እንግዳውም ተባረኩ
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር የክብርህ ለእናት እነ ለሚስትህ የለህ አስተየየት ድንቅ ነው ደሞም እርስ ወደድ አለመሆንህ ሁሉም ሰው አብሮ ማደግ አለባት የልከው በእውነት በጣም ምርጥ ሰው ሺ ዓመት ኑርልን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ሞትቬት ያረጋል ታሪክህ አለምሰገድ ክበርልን
@MimiTube442
@MimiTube442 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን ❤❤ጋዜጠኛ አለም ሰገድን የምቶዱ በላይክ አሳዩኝ የማያልፍ ቀን የለም እኳንም ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ እኔም ድህነትን እፀየፋለው በመስራት እደምለወጥ አምናለው❤❤❤
@tariktube8142
@tariktube8142 Жыл бұрын
አረ ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ እዮሀ አመሰግናለው
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው የራስሕ እድገትና ጥረት ለማንም ኢትዮጵያውያን ከምንም አንስቶ የሚያሳድግ ነው እግዚአብሔር ጥረትህንም ሆነ የምታደርገውደግነት ሁሉንም ይባርክህ ልጆችህንም ይባርክልህ የአንተን መንገድ የሚከተሉ ይሁንላችሁ ከነባለቤትህ በጣም አመስግናችሁአለሁ ።
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
የልፋ ሰው ያልፍለታል አይዞሆት እግዚአብሔር ይባርካላችሁ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሥም ኘው የሠጠው የመፃፍህ ርእሰ ይደነቃል ይህ ትልቅ ማሰታወሻ ነው እውነት እልሃለሁ እናትህ አልሞተችም አሁንም አድሜና ጤ ና ይሦጥህ
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 Жыл бұрын
ወይ ትህትና እጅግ በጣም ጥሩስው ነው ስነምግባሩ አነጋገሩ መልካምነቱን ይገልፅል ያለህን ይባርክልህ ወድሜ ተባረክ እውነተኝ ንግግር ነው
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
እውነት ነው ድእነት ክፉ ነው የእኔም የስደቴ መንሻ ድእነት ነው 😢😢😢😢
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
እኔ ከ 1 ወር በኋላ ሀገር እመጣለሁ የ አዋጭ አባል መሆን እፈልጋለሁ 😊
@selamkebede7909
@selamkebede7909 Жыл бұрын
That was a great interview Alex 👏 Men ! you did it! even though you lost your mother, you helped so many moms and touch so many lives in your surroundings. may God continue to bless you more 🙏 🙏 Please send us the link for or post it here so we can join from USA .
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
Wow he is an amazing guy, May God protect wherever you go
@tiruneshliddell6510
@tiruneshliddell6510 13 күн бұрын
በተሰጣቸዉ ፀጋ የማይመፃደቁ ፈጣሪያቸዉን የማይዘነጉ እጅግ ፀጋቸዉ ይበዛል ከሱ ተማሩ እራሳችን ዝቅ አድረጉ አትመፃደቁ tank you so much ❤️ 💓 💖🎉🎉
@onelove1703
@onelove1703 Жыл бұрын
እውነት ነው ከሌለክ የለክም
@abubekerabdu5934
@abubekerabdu5934 Жыл бұрын
Masha allah እንደዛሬ ውስጤ የነካው ታሪክና አስተማሪ የሆነ ነገር የለም ።አረ ወንድሜ ፈጣሪ ይጨምርልሕ ።❤❤❤❤❤ አንደኛ
@Nebiat-q1k
@Nebiat-q1k Жыл бұрын
May God bless you, you are an amazing human. Your words touched me to my core.
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምከታተለው የምወደው
@romanyilma6043
@romanyilma6043 Жыл бұрын
ልክ ነህ ኩሩ የእናትህ ልጅ እናትህን እንዳከበርካት መድህኒአለም ደግሞ በልጆችህ ይባርክህ አስለቅሰህኛል ግን ተምሬብሃለሁ ❤❤❤
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ እና ሚደንቅ ታሪክ ነው ዘመንህ ይባረክ
@asegedechasefa5386
@asegedechasefa5386 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አንተ ለብዘዎቹ መሳሌ ያደረገሐ አግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ
@freyfaris7227
@freyfaris7227 Жыл бұрын
What a wonderful interview. One person can change a generation and I look forward to working with you in the kids program.
@woineshetbeyene6317
@woineshetbeyene6317 Жыл бұрын
እግዝሀብሄር ጨምሮ ይባርክህ የደሀ ደራሸ አለምዬ ምርጥ ገዜጠኛ
@gunatube12
@gunatube12 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ እና አስተማሪ ጀግና ሰው የሚገርም ታሪክ ነው ❤
@gunatube12
@gunatube12 Жыл бұрын
ክብር ብቻቸውን ላሰደጉ እናቶች 😢እኔም በልጅነት ነው አባታችን ያጣነው አባየ ሲሞት የ32አመት ነበረች አራት ልጆችን በስነስርዓት እንዳይከፋንም እንዳይርበን መስራት የማይገባትን የወንድ ስራ ሁሉ እየሰራች ነው ያሳደገችን 😢❤እማየ እረድሜ እንድትኖሪልኝ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚያብሄር አሁንም ጨምሮ ይባርካቹ ጠንካራ ሰዉ ነህ በእዉነት ጀግና ነኽ። እዉነት ነዉ አንድ ሰዉ ከልቡ ሳይሰንፍ እራሱን ለመለወጥ ከተነሳ የሚያጋጥሙት ፈተናዎች ወደዋላ እንዲያስብ አያደርጉትም ይልቁንም የተሻለ መንገዶችን እየፈለገ ይተጋል። የአንተም የህይወት መስመር ስላጋራኸን በጣም እናመሰግናለን። እግዚያብሄር አሁንም ጨምሮ በሁሉነገር ይባርካቹ
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.