Рет қаралды 2,521
እንኳን በሰላም መጣችሁ
ፍርፍሩን ለመስራት የሚያስፈልጉን ግብአቶች
ድርቆሽ- Injera dirkosh
ማሽሩም - mushroom
ሽንኩርት - onion
ቲማቲም - tomatoes
ነጭ ሽንኩርት - garlic
ዝንጅብል - ginger
በርበሬ- berbere
ዘይት - oil
ኮረሪማ - Ethiopian cardamom
እርድ - turmeric
ጥቁር ቅመም - black cumin
ቁንዶ በርበሬ - black pepper
የመጥበሻ ቅጠል - rosemary
ጨው - salt