የፆም ምግብ ልዬና ፍጣን ሽሮ ፍርፍር አስራር how to make shiro firfi ethiopian food @zed kitchen

  Рет қаралды 288,074

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

የፆም ምግብ ልዬና ፍጣን ሽሮ ፍርፍር አስራር how to make shiro firfi ethiopian food @zed kitchen
#የፆምምግብሽሮፍርፍርአስራር#howtomakeshirofirifr#zedkitchen#ethiopianfood#
ingredient
onion, oil, tomato, Ethiopia Chilli powder, garlic vegetarian butter, kororima, and Ethiopian check paste powder

Пікірлер: 114
@SIHINE-n9o
@SIHINE-n9o Күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ላይክ ይገባዋል ተባረኪ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ነብያዬ የኔ ውድ🥰🥰🥰
@saraamiche834
@saraamiche834 3 жыл бұрын
@@zedkitchen ስላም በጣም ነው ደስ የሚለው እስጎመጀኝ እኔ ከማቀው ያንች ለየት ይላል ካላስቸገርኩሽ የተጠቀምሽው ሽሮ ምጥን ነው ወይስ ነጭ ሽሮነው ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለው
@azebkasshune9913
@azebkasshune9913 3 жыл бұрын
ቆንጆ የሚያስጎመጅ ሽሮ ነዉቆንጆ የሚያስጎመጅ ሽሮ ነዉ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 3 жыл бұрын
ቆንጆ የሚያስጎመጅ ሽሮ ነዉ ስለአዘገጃጀቱ እናመሰግናለን 👍👍👍
@mulutizazu2984
@mulutizazu2984 3 жыл бұрын
ዋው ያንቺ አሰራር ከሁሉም ይለያል በርቺ
@MitaMita-hh3bg
@MitaMita-hh3bg 9 ай бұрын
በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ 🎉🎉🎉❤❤❤
@berhaneantonios7377
@berhaneantonios7377 10 ай бұрын
በጣም ያምራል
@ejigayehutadewos5523
@ejigayehutadewos5523 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የምገርም ነው
@yonasmelaku3384
@yonasmelaku3384 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በእውነት
@رحمةرحمة-ع4غ
@رحمةرحمة-ع4غ Жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን
@የምስራችነኝአልተዘጋምምራ
@የምስራችነኝአልተዘጋምምራ 10 ай бұрын
ዎው ዎው የምር ትለያለሽ
@Hነኚስደተኛዋ
@Hነኚስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ማሻአላህእህትበጣምያምራልበርች
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 10 ай бұрын
ዋውውውው እናመሰግናለን😘❤👏
@DanayitTesfay
@DanayitTesfay 3 ай бұрын
ቆነጆ ነው❤❤
@YohannedGezu
@YohannedGezu 10 ай бұрын
Wow❤❤
@biraneshtesfaye2476
@biraneshtesfaye2476 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@MeskeleMeskelewolde
@MeskeleMeskelewolde 10 ай бұрын
Wow betam konjo nw
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 жыл бұрын
Wow 👌 good 👍 gop 👏
@abenezershiferaw7709
@abenezershiferaw7709 2 жыл бұрын
Wooooow berchlign tebareki
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
This is going to be my dinner looks good
@haregamare8371
@haregamare8371 2 жыл бұрын
Wow betam new yewudedikut shiron bezih melku alitebim
@EtsehiwotTadele
@EtsehiwotTadele 7 ай бұрын
I love this
@solomoneskider7140
@solomoneskider7140 2 жыл бұрын
Yetafital teu New gobez berci🙏🙏
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Wow nice sis
@kalkidandessalegni4346
@kalkidandessalegni4346 3 жыл бұрын
betam konjo new zebib tebareki
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@MulukenAlemayehu-s6j
@MulukenAlemayehu-s6j Жыл бұрын
Ejesh yebarek mokerewalew betam nw yetemechegn
@biruktaye4082
@biruktaye4082 Жыл бұрын
አንደኛ ነሽ
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 Жыл бұрын
Wow 👌
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
አንደኛ❤
@betyatk5570
@betyatk5570 3 жыл бұрын
ዋው በርች
@hyabdaniel1398
@hyabdaniel1398 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ኣመሰግናለህ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ነው 💜🙏
@eyoueltesfaye4728
@eyoueltesfaye4728 3 жыл бұрын
Big Up
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thanks a lots 🙏🙏
@NeonArachnida
@NeonArachnida 9 ай бұрын
ቆንጅዬ አሁን እሞክረዋለሁ የሚጣፍጥ ይመስላል ስለ አጋራሽን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 3 жыл бұрын
ልዩ ነው
@MekedesGobezey
@MekedesGobezey 10 ай бұрын
ዋአው
@samueljr.5861
@samueljr.5861 2 жыл бұрын
ሞክሬው በጣም ነው የጣፈጠኝ! አመሰግናለሁ:: በርቺ 😊
@DorothyNorris
@DorothyNorris 3 жыл бұрын
Thanks Zed. I've never done all that with shiro. Can't wait to try it.
@Yetsenat
@Yetsenat 11 ай бұрын
Waw❤❤
@ማርታዩቱዩብ
@ማርታዩቱዩብ 2 жыл бұрын
Wowwwwww
@HabtemichaelDaniel
@HabtemichaelDaniel Жыл бұрын
Betam qonjo new
@destafeyisa2696
@destafeyisa2696 2 жыл бұрын
ዋውው የኔ ዉድ ጎባዝ 💞
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 10 ай бұрын
❤❤❤❤ዋወወወ🎉🎉🎉
@halimetassen5882
@halimetassen5882 2 жыл бұрын
Shiro is my favorite food. So thanks
@salima44-z8w
@salima44-z8w 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዋው
@newchapter5281
@newchapter5281 3 жыл бұрын
Masa Allah btame newe ymymerwe stye eset enkawalu edte
@MihretAbebe-s4p
@MihretAbebe-s4p 7 ай бұрын
woww melku erasu migerm nw
@bireti7553
@bireti7553 2 жыл бұрын
Be alecha mokurute betame naw metxemawu🥰
@laaliyoutube3522
@laaliyoutube3522 3 жыл бұрын
Wow
@hikemaalemu1859
@hikemaalemu1859 2 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ ሙያሽን ይጨምርልኝ ለኛም ተምሳሌትነሽ
@SimegnTeklemariam
@SimegnTeklemariam Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@mitaendaabeio2755
@mitaendaabeio2755 2 жыл бұрын
ይገርማል !!
@asterytub7091
@asterytub7091 2 жыл бұрын
Selam selam selam selam wd ehtahin wwwwwa endet ymiral waw waw waw betam new emyamrew metam balemoya nehe egihe ybarek betam gobez
@zulagasuli7825
@zulagasuli7825 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@mekdesbekele5762
@mekdesbekele5762 3 жыл бұрын
ቆንጆ!!!!
@RuqyaMohamed-f1w
@RuqyaMohamed-f1w Жыл бұрын
❤❤
@የአባተልጅየእናቴመልክ
@የአባተልጅየእናቴመልክ 2 жыл бұрын
በጣም፡ጎበዝ፡ነሽ፡መጥበሻሽ፡ይገርማል፡ከየት፡ነዉ፡የገሽው፡ንገሪኝ፡የምን፡ሃገር፡ምርት፡ነው።
@hannaassefamelakebirhan8668
@hannaassefamelakebirhan8668 2 жыл бұрын
bemitin shiro mesirat ayichalim?
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
የሚ 😋 👍
@mobizone4295
@mobizone4295 2 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ቆንጅ ሽሮየ እናቴን አስታወሽኝ አመሰግናለው
@nunadebebe983
@nunadebebe983 2 жыл бұрын
ስሰሪ እይየሆ ጀግና ሞይ ጥግ ደረስ 🙏🙏🙏🙏🙏
@GigiHaider
@GigiHaider 10 ай бұрын
@ArsemaKidanemariam
@ArsemaKidanemariam 8 ай бұрын
Ere yabede new
@tsedalwondale6652
@tsedalwondale6652 3 жыл бұрын
ተጋቢኖ
@KokabeShankot
@KokabeShankot 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowo❤❤❤❤❤
@AbemOumer
@AbemOumer 9 ай бұрын
ቲማቲሙ ጥሬ ይመስላል
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 3 жыл бұрын
የሽሮ ጥብስ ሳይሆን ተጋቢኖ ነው እስከዛሬ ከተሰሩት ተጋቢኖ ይሄኛው ልክ ነው ውፍረቱም ሁሉም አንደኛ ነው ።
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም ነው የማመስግነው 🥰🌺🥰
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
በጣም ንው የሚያስጎመጀው ሹሮውን ጥብስ በፊት ስርቼዋለሁ ማቆም ንበር ያቃተኝ ዝም ብሎ ንው የሚገባው ግን ደሞያንቺ በአናቱ ላይቃሪያቲማቲም ሽንኩርት ያርሽውን ስርቼ እሞክርዋለሁ እጅግ የሚጣፍጥ እንደሚሆን አልጠራጠርም ተባርኪ 👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ሁሌም ብትበይው አይስለችም እንደምትወጅም ተስፍ አደርጋለው🥰🥰
@hcfgd6206
@hcfgd6206 3 жыл бұрын
Btam gobez nesh geta ybarekishe
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን🥰🥰🥰
@habibaislam8060
@habibaislam8060 3 жыл бұрын
👌👌👌👍👍👍👍👍
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@blengizaw6603
@blengizaw6603 2 жыл бұрын
መጥበሻውን ከየት ላግኝ እባክሽ?
@አራጌደጉ123ቻናል
@አራጌደጉ123ቻናል 2 жыл бұрын
10Q
@saragmichael6428
@saragmichael6428 2 жыл бұрын
ሽሮው በርበሬ ያለው ከሆነስ
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 2 жыл бұрын
Metbeshash endet yamral
@yasmiin2022
@yasmiin2022 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@ነፊሳምግብዝግጅት
@ነፊሳምግብዝግጅት 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ዜድዬ ለጥያቄዎቼ ሁሉ መልስ ስለምትሰጪኝ አመሠግናለሁ## ዜድዬ በድስት መስራት አይቻልም ??
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Yechalale Bereketya
@faridatamam9296
@faridatamam9296 3 жыл бұрын
Masha Allha Subscribe arigeshalo ahuni owwwwww sayuti Rasu yixafixali
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@shs7089
@shs7089 3 жыл бұрын
What is the recipe?
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ውሀ ጠብ ጠብ አናረግበትም?? እንዳይዝብን
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ቁሌቱን ስትሰራ ብቻ ነው ውሃ የምጥጨምሪው ሽሮ ከጨመርሽ በዋላ ግን በባዶ ነው የምታሽው❤
@paleto3640
@paleto3640 2 жыл бұрын
ዋዉ ሲያዩት ራሱ ምራቅ ያስዉጣል
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 3 жыл бұрын
👍👍👍👍❤💚❤
@FfTt-xz6hc
@FfTt-xz6hc Жыл бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
@zinashaklilu9597
@zinashaklilu9597 3 жыл бұрын
Thank you gn tensh yemrbsh Dems alw setawri becha yanchi becha besma teru nber demsu yerbshal sorry tgn
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
You don't have to say sorry my darling 🥰 ኮመንቱን ካየው በዋላ ቪዲዮው ገብቼ ሳየው እውነት ነው ድምፀ አለው አስተካክላለሁ በጣም ነወ የማመስግነው🥰🥰
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@fekadutadesse0655
@fekadutadesse0655 2 жыл бұрын
መጥበሻው ጣሊያን ሀገር አለ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ይኖራል ብዬ አስባለው
@አሙሰይድ
@አሙሰይድ 3 жыл бұрын
ደምሩኚየኔቆንጀ
@fetlework5322
@fetlework5322 2 ай бұрын
ቆንጅ ነዉ
@FikaduTefera-h4y
@FikaduTefera-h4y Жыл бұрын
ዋው
@teklekeleme2377
@teklekeleme2377 2 жыл бұрын
Wow
@GigiHaider
@GigiHaider 10 ай бұрын
❤❤
@adyamgeberhiwot6254
@adyamgeberhiwot6254 10 ай бұрын
👍👍👍
@tamm7022
@tamm7022 9 ай бұрын
@tigistkassa1558
@tigistkassa1558 9 ай бұрын
Wow
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@JamilaJameteussen
@JamilaJameteussen 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FereweyniNejimu
@FereweyniNejimu 9 ай бұрын
❤❤❤
@TirngoGetnet-s9y
@TirngoGetnet-s9y 5 ай бұрын
❤❤❤❤
how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት
15:34
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 405 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
የፆም ምግብ አስራር ቡጥጫ vegan recipe ethiopian food @zedkitchen
8:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 535 М.
የምስር ወጥ አሰራር how to make misir wot ethiopian food @zedkitchen​
7:44
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН