የኦቭዩሌሽን (እንቁላል ሲለቀቅ የሚታዩ) ምልክቶች | Symptoms of ovulation

  Рет қаралды 17,933

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
ሼር እያደረግን ሌሎችንም እናስተምር 🙏 መልካም ጤና
@LuLu-c7j
@LuLu-c7j 5 ай бұрын
ዶ/ር እባክህን እንዳታልፈኝ መርፌ ተጠቅሜ ለ5ቀን አይሠራም ሡሉኝ ከኒን ተጠቅሜ ነበር ስለዚህ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል እንዳታልፈኝ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ በዛላይ ስደት ላይነኝ ተባበረኝ
@MelkamBuzye
@MelkamBuzye 5 ай бұрын
ሰላምዶክተርቁጥርህፈልጌነበርበውስጥፈልጌህነበር
@HanaHana-e7p
@HanaHana-e7p 5 ай бұрын
👌❤️ እናመሰግናለን 6:14 6:14
@TEGENTATARKO
@TEGENTATARKO 11 күн бұрын
ዶ/ር ትክክል መረጃ ነገር ከኝ እኔ ድግሞ ምን ሁኘነው እያልኩ ነበር
@seadiseadi-rl7ob
@seadiseadi-rl7ob 4 ай бұрын
Selam docter ebakeh melselgn ye 1wer ke sament ergzena berasu gize werdobgn nber 3ken becha kelel yale dem fesogn kome hospital hije be degami maregz edmchel tengerogn nber ahun 1 wer alfognal gn eskahun period almetam ye ergezna filingoch yesmagnal chake sareg mnm nger yelem mn yehon
@Eliora-aviela
@Eliora-aviela 3 ай бұрын
Dr ene yewer abeba yetezaba new ye ovulation melkek chgr ale alegn mn tlegaleh ebakh
@TirsitUmureyan
@TirsitUmureyan 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@HelenHelu-w6y
@HelenHelu-w6y 5 ай бұрын
Selam doctor heart case alebgn gn dereten betam eyamemegn nw yet litayew hospital
@HanunaHanuna-vu7gw
@HanunaHanuna-vu7gw 5 ай бұрын
Dr ergezena tefro ke 6sament buhala techenagefebegn ahun 3wer alfognal ena lemargez flge nbr yne period ymemtaw bey 25 ken new ena besetgnaw ken yehon ergezena lefter ymchelew
@EeEe-iw6po
@EeEe-iw6po 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን በጣም ቅልፅ ነዉ ትምህረትህ ሁሉ አዘዉትሮ የሚመጣ የወር አበባስ እረግዝናን ይከለክላል ወይስ ችግር የለዉም መልስልኝ እዳታልፍኝ መጠኑ በጣም ትንሽ የሆነ
@EeEe-iw6po
@EeEe-iw6po 5 ай бұрын
ማለቴ የረጋ የወር አበባ ለማለት ፈልጌ ነዉ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
የረጋ የወር አበባ ሁል ጊዜ የሚከሰት ወይም የሚመጣብሽ ከሆነ መደበኛ አይደለም። ነገር ግን አልፎ አልፎ ከሆነ የሚያሳስብ አይደለም።
@mekdi21tube
@mekdi21tube 4 ай бұрын
@@dr.amanuel- selam doctor period yayehut puagume 5 eske meskerem 4 new yayehut 28 day udet new yalegn keza be 11 ginignuet arekugn ye ovulation day be 14 mn yahil new yemefeter edil yinoral gira gebtogn new
@MerimAli-k9l
@MerimAli-k9l 5 ай бұрын
ዶክተር የሽንት ትቦ እንፌክሽን ማርገዝን ይከለክላል እንዴ እንዳታልፈኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
አይከለክልም።
@MerimAli-k9l
@MerimAli-k9l 5 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሽ ሽኩራን
@BuBu-p1o
@BuBu-p1o 5 ай бұрын
Ye 3wore merife neber mixeqemo ka qomikogn Gena Andi wori new perede gin Andi keni bicha tayito xefa mini yihuni???
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
የወር አበባ መዛባት ነው። ይስተካካል በቀጣዮቹ ወራቶች
@BuBu-p1o
@BuBu-p1o 5 ай бұрын
@@dr.amanuel- ameseginalewu doctor
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 5 ай бұрын
ሰላም ዶ/ ር ስለታሸገ ዉሀ ነበር አንዳድ ዉሀ ሉዝ ሶድየም ሌላዉ ሎዉ ሶድየም ልዩነቱ ምንድነዉ?
@HappyBoardGame-uy9wk
@HappyBoardGame-uy9wk 5 ай бұрын
ቦታ ሲቀይር ዝም ይላል እኔም ጨንቆይ ነበርና ኣሁን መንቀሳቀስ ይንቀሳቀሳል እንደዛ ያደርጋል ኣትጨነቂ❤❤
@rehimaebrahim4125
@rehimaebrahim4125 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ስፈልገው የነበር ጥያቄዬ ተመልሦልኛ እድሜና ጤና ይስጥህ Dr ጥያቄ አለኝ ካየኸው ብትመልስልኝ ጥያቄዬ የወር አበባዬ የመጣ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ቀን ሙቀቴ 38or39 ይደርሳል እንደዛውም ሁኖ ብርድ ብርድ ነው እሚለኝ ብዙ አያመኝም ከተኛሁም በቃ አልሰማም በዚህ ሰዓት እንቁላል ይለቀቅ ይሆን ? ሌላው በወር አበባ ጌዜ ግንኙነት በእምነት የተከለከለ ነው ለሴት ልጅ ጤናም ጥሩ አይደለም ይላሉ ምን ትላለህ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
እሺ የወር አበባ በየ ስንት ቀን ነው የምታይው ? በየ 21 እና በየ 20 ቀን ወይም ከዛ ባነሰ ዑደት የምታይ ከሆነ ኦቭዩሌት የምታደርጊው የወር አበባሽ እንዳለቀ ነው። የወር አበበባ ላይ ተሆኖ ግይኙነት ማድረግም የሚመከር አይደለም። አውቃለሁ በእመነትም አይደገፍም። ከሀክምናም አንፃር ሲታይ አይመከርም።
@rehimaebrahim4125
@rehimaebrahim4125 5 ай бұрын
@@dr.amanuel- በጣም አመሰግናለሁ Dr የወር አበባዬ በየ 23 or 24 ቀኑ ነው እሚመጣው
@sad3434-x1e
@sad3434-x1e 2 ай бұрын
D/r እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ዶክተር በሚሰጠው ትህምርት ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር በተደጋጋሚ comment ላይ እየጠየኩ ነበር 20 አመቴ ነዉ ለብዙ ግዜ የወር አባባ የማየው በ 26 ቀን ነበር የሚታየው ገፋ ከለ 27 ቀን አያልፍም ነበር አሁን መጨረሻ አንድ ወር ላይ በ15 ቀኑ አየው የወር አበባ 1,2,3,ጨረስኩ 4,5,6, ቀን አንድላይ ነበር ከግኑኝነት በኋላ ድንገታዊ የእርግዝና መከላከያ (postpile) ወስጄ ነበር ዛሬ 45 ቀን ሆነኝ እስካሁን የወር አበባ አላየሁም በጣም ተጨንቂያለው ኢሱ ይሆን ያስቀረብኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
አንድ ጥያቄ ደጋግማችሁ አጠይቁ የሌላ ሰው እድል እየዘጋችሁ ነው።
@sad3434-x1e
@sad3434-x1e 2 ай бұрын
ኢሺ የኔ ጥያቄ አልተመሰልኝም ለዛ ነው ዶክተር እባክህ በጣም ጨንቆኝ ነው Please
@ኡሙእንድሪስ-sk8iq
@ኡሙእንድሪስ-sk8iq 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ 4ወሬንጨርሼአምስተኛ ጀምሪያለሁ እናመጀመሪያባድ በኩልእቅስቃሴ ይሰማኝነበር አሁን ግን ምንም እቅስቃሴአይሰማኝም ምን ትመክረኛለህ ያለሁት ስደትነዉ
@ተወከልአላህ-ጸ4ፐ
@ተወከልአላህ-ጸ4ፐ 4 ай бұрын
ዶክተር እኔደሞ የወርአበባየን ባየሁ 4ባራትቀኔ ግንኝነት አረኩ ግንባረኩ በ3ን የደምፈሳሸ አየሁ ግንአሁን ወርሞልቶኛል በወሪ ደግሞ እደዛዉየደምፈሳሸ አየሁ ግንትክክለኛ ፈሳሸአይደለም የርግዝናሊሄን ይቻላልወይሥ መልሥእፈልጋለሁ እዳታልፈኝ😢😢😢😢
@مريمبرضو
@مريمبرضو 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ እኔ የወር አበባ በጨረስኩ በ2ኛ ቀኔ ግንኙነት አደረኩ የማርገዝ እድሌ ምን ያህል ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
ዑደትሽ በየ 20ቀን እና ከዛ በታች ከሆነ የማርገዝ እድልሽ ከፍተኛ ነው። በየ 28 ቀን የምታይ ከሆነ ግን በጣም አናሳ ነው።
@مريمبرضو
@مريمبرضو 5 ай бұрын
@@dr.amanuel- በየ 28ቀኑ ነው የማየው ግን በመጣበት ቀን ጀምሬ ቆጥሬ በ10ቀኔ ነው ግንኙነት ያደረኩት እስከ 13 ቀን ድረስ እና እርጎዝና አይፈጠርም ማለትነው ??
@fatmah1744
@fatmah1744 Ай бұрын
ውዴ አርገሽ እደ ኤኔም በጨሬስኩ በ2 ቀን ከባሌጋ ነበርኩ አላህዋ ይወፍቀኝ ልጄ 7 አመት ሆነው😢
@مريمبرضو
@مريمبرضو Ай бұрын
@@fatmah1744 አወ አልሀምዱሊላህ 5ኛ ወሬን ይዣለሁ ዱአ አድርጉልኝ ላንችም አላህ ይወፍቅሽ
@HeHe-o9y
@HeHe-o9y 4 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ ካገባሁ ኣምስት ኣሜቴ ነው ግን በፍቱ የ3ኣሜት መርፍእ ተወግቼ ነበር ከዛ 3ት ኣሜት ከሞላ ባሃላ ኣወጣሁ ማርገዝ ግን ኣልቻልኩም ምን ላድርግ 😢 እንዳታልፍኝ
@melakubekele7316
@melakubekele7316 3 ай бұрын
ሰለዚህ 72ሰአት ወስጀም በዚህ ሰአት አረግዛለሁ ማለት ነው
@helenman5276
@helenman5276 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ 7ወር ሊሆነኝ ነው እና የሚያቃጥል ምግብ ነው የሚበላልኝ ችግር ይኖረው ይሆን??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
የለውም ግን አታብዢ ቃር ሊፈጥርብሽ ይችላል።
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ 5 ай бұрын
ዶክተር እኔ ትዳር ከያዝኩ 3 አመቴ ነው የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሐኒት ካቆምኩ አመት ከ8 ወር ሆነኝ የወራበባዬ በዬ 27 ቀኑ ይመጣል የኦቪሌሽን ቀኔም በ14 ነው ግን መውለድ እፈልጋለሑ ማርገዝ አልቻልኩም ሀኪም ቤት ሔጄ የመሐጸን ሙሉ ምርመራ ተደርጌ ንጹሕ ነሽ ምንም የለብሽ አሉኝ 😢ምላድርግ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
የኦቭዩሌሽን ቀንሽን በትትክለኛው እንዳልሺው ካወቅሽው በሱ ቀን እና ከሱ ቀን ቀድመሽ ግንኙነት አድርገሻል ?
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 5 ай бұрын
ኦቪሌሺን የሚፈጠረው የወር አበባ ከሄደ በስንተኸው ቀንነው እርጉዝ አይደለሁም ምግብ ስበላ ያቅለሸልሻኛል ምን ይሆን??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
ኦቭዩሌሽን የሚከሰተው የወር አበባ በመጣ በ 14 ተኛው ቀን ነው። መደበኛ የወር አበባ ዑደት ላላቸው ሴቶች። ማቅለሽለሹ ሁሌ ነው የሚከሰተው ? ማለቴ ቆይቷል? ማቅለሽለሽ ሁል ጊዜ የእርግዝና ምልክት አይደለም።
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 5 ай бұрын
@@dr.amanuel- አዎ እርግዝና አይደለም ምግብ ተመግብ ስጨርስ የማቅለሽለሽ ስሜት ሁሌ ማለት ይቻላል ምግብ በልቸ ምንም ምቾት አይሰጠኝም
@Raheleyasu-i9d
@Raheleyasu-i9d 4 ай бұрын
eshi dr beya 30 ken lmiyaywm new Lemsaliya enya 10 new pird houliya yemiymtaw 23 sxe baderge ergzna yeftrale. Please dr melselgne 🙏
@RomaZem
@RomaZem Ай бұрын
❤❤❤
@HanaHana-e7p
@HanaHana-e7p 5 ай бұрын
👌
@haybaendris5328
@haybaendris5328 3 ай бұрын
ዶክተር የኔሀይድ በ28ነውየሚመጣውእርግዝና እዳይፈጠር ሀይደን በጨረስኩበስተኛውቀንነውግንኙነትየሚፈቀደውመከላከያመጠቀምሳልፈለኩነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 ай бұрын
የወር አበባሽ በመጣ ከ 12-14 ባሉት ቀናቶች ውስጥ
@haybaendris5328
@haybaendris5328 3 ай бұрын
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ
@HanaHana-e7p
@HanaHana-e7p 5 ай бұрын
👌🥰
@ssusu-uf6rn
@ssusu-uf6rn 5 ай бұрын
ኧረ እኔ ፔሬዲ ካየሁ 3ወሬ ነው የምታቁ ንገሩኝ እርግዛናነው እዳልል ምርመራ አረኩ 😢😢
@sad3434-x1e
@sad3434-x1e 2 ай бұрын
Mrmera bsentegnw kn nw yaragshw
@abebechtube4392
@abebechtube4392 5 ай бұрын
Please Dr mobile number 🙏🏼 😢 😢
@aad2762
@aad2762 5 ай бұрын
ዶክትርዬ እባክህ መልስልኝ😢😢 እንዳታልፈኝ ያልታሰቡ እርግዝና አጋጥሞኝ የ3ወረ በቤት የሚወሰድ መዳሀኒት ወስጄ አስወገድኩት እናም ከዛ ብዋላ ሁሌም ያመኛል ጆሮዬን በጣም ይጮሀል ያዞረኛል የወራበባየም 6ወር ሁነኝ ወር ብቻ በትክክል የመጣዉ ሁሌም ይፈሰኛል ምና ላድርግ ከመጠን በላይም ከሳሁ በቃ ሰላም የለኝም እባክህ መልስልጅ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 5 ай бұрын
እህት ምን ተጠቅመሽ ወረደልሽ እኔ ፔረዴ ከቀረ ሁለት ወር ሆነው 😢መውጣትና ህክምና መሄድ አልችልም በቤት ውስጥ መድሀኒት አላውቅም
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 5 ай бұрын
ምድነዉ እደዝህ የሚረጋቹህ ተባላቹህ ተሁን
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 5 ай бұрын
@@MoMo-es3vm አልሃምዱሊላህ ከባሌ ነው ነገር ግን ለእረፍት ሀገር ገብቼ ከተመለስኩ ገና ወሬ
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 5 ай бұрын
የኔ እህት ዉለጂዉ እኔ ይህዉ 6 ወረ ሆነኝ ያለመዳኒት እርግዝና አልተፈጠረም ማርገዝ ፈለገ ነበር
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 5 ай бұрын
@@MoMo-es3vm አላህ ይወፍቅሽ እህት
@HanaHana-e7p
@HanaHana-e7p 5 ай бұрын
👌🥰
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
🔴 እርግዝና እንዲፈጠር የሚረዱ የግንኙነት ዘዴዎች
8:07
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 17 М.
ከወር አበባ መቅረት በፊት የእርግዝና ምልክቶች ይታያሉ ?
7:11
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 10 М.