No video

#ያ_ቀን

  Рет қаралды 80,378

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 402
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 жыл бұрын
አላህ ያልቆረጠባትን ነፍስ ማንም አያወጣትም አሁንም አላህ ጨርሶ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ 😥አይዞሽ ይድናል ኢንሻ አላህ ከዛ ጉድ ያወጣው ጌታ ምን ይሳነዋል
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
Ape a!p
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
0P
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
0P
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
@Abbu KZbin 00
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
0
@weynitube4121
@weynitube4121 2 жыл бұрын
እህህህህ ጌታ ሆይ. ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን. አረ እንኳን አተረፈህ. እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማረው እመቤቴ ትድብሰው
@abebech2218
@abebech2218 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 2 жыл бұрын
እመብዙሃን ትዳብስክ ወንድሜ በነፍስ ያተረፈክ እግዚአብሔር ቆመክ እንድትሄድ ምንም የሚሳነው ነገር የለም ምህረቱን እግዚአብሔር ይማርክ ወንድማችን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲 የኔ ወንድም የድንግል ልጅ ይማርክ አይዞአችሁ ፈጣሪ እንባችሁን ያብስልን ሁላችንም እንፀልይለት ለወንድማችን
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 2 жыл бұрын
እናትዪ ልጅሽ እጅግ እጅግ ጠንካራ እና አስተዋይ ልጅ ነው!!! እግዚአብሔር የልጅሽንም የአንቺንም ምኞት ቶሎ ይሙላላችሁ!!!
@jonasx9962
@jonasx9962 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትዳብስክ ትጎብኝክ ድነክ እንደምትነሳ ተስፋ አለኝ አይዞሽ እናትዬ ቸሩ መድሀኒያለም እምባሽን ይዳብሰው
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ የኢትዮጵያ እዝብ ደግ ነው ሁላችን እንርደው እናት ስታለቅስ ልብይሰብራል ወድም አይዞክ ልዑልእግዚአብሔር ጨርሶይማርክ ቅባቅዱስ እምነት ፀበል ተቀባ ማዝር ያምጡህ እና 🌺🌼🌸🌸🌺🌼🌸🌸
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጤናዉን ይመልሦለት
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትዳብስህ አይዞህ ድንግል ማርያምን ከነልጅዋ የያዘ ምንም አይሆንም በእምነትህ ፅና ቤተሰቦችህም የሚደሰቱበት ቀን ቅርብ ነው
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ የአለም ሁሉ መድሐኒት የሆኔዉ እሱ ብቻ ነዉ ምፈዉስክ ስሙ ሀይል አለዉ ፀልይ እኔም እፀልህልሀለዉ ጌታ በረዳኝ መጠን ለሰዉ የማይቻለዉ ለጌታ ይቻላል
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን አጋጣሚ ነው:: እግዚአብሔር እንክዋንም ህይወትህን አተረፈህ:: አንትም እናትህም በጣም ጠንካራ መንፈስ ነው ያላችሁ::
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ለዚችው እድሜያችን በዘረኝነት በጦርነት እንባላለን ያሳዝናል 😢😭ወንድማለም ግን ጀግና ነህ ብርቱ ነው ሙሉ አካል ይዞ ጎዶሎ አይምሮ ካለው ይልቅ እጥፍ የጀግና ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ካሰብከው ያድርስህ 🙏🏿🙏🏿
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_በቃ ማሰብ አቃታቸው የኢትዮ ህዝቦች_
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ፡ፈጣሪ፡ይማርህ፡እንኳን፡ነፊስህን፡አተረፈልህ፡ከድንገተኛ፡አደጋ፡ፈጣሪ፡ይጠብቀን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
@ethiomelos ኢትዮሜሎስ አሜን
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
የሀሉጫሉ ሞት ለብዞወች ስቃይ መከራ እስኪነፍስ ማጣት ድረስ ግን እውነት እግዚአብሔር ንፁሃን ይረሳል አይረሳም አንድቀን ይፈርዳል
@wirohode506
@wirohode506 2 жыл бұрын
Seyetan newu yemotewu eko
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
እግዛብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብስህ ወድም አይዞህ ትድናለህ ከድገተኛ አደጋ ጠብቀን የድግል ማርያምልጅ አትለየን
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ እንዴት ያሳዝናሉ እናትና ልጅ 😭😭😭😭
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ልጄ በርታ አሳብህ ሁሉ የጥንካሬ ነው አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፀለይ ፀበልም ውሰጅው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ 😣
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣መማር፣ አደዛሸ፣አህቴ፣
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏😢😢😢
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
ምሥኪን እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሆይ ከመኪና አደጋ ስውርን የአጋጠማቸውን ማርልን
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ወንድማችን አላህ እንካን አተረፈህ ሁሉ በፈጣሪ ይሆናል 🙏🇪🇹
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
የመኪና አደጋ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነዉ
@matub4261
@matub4261 2 жыл бұрын
.ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር በጎ ያደርጋል
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሰውን አይጥልም ሁሉ ያለምክንያት አይሆንም እነዚህ ተስጦች አይገለጡልህም ነበር ለበጎ ነው
@meserttaddesa5067
@meserttaddesa5067 2 жыл бұрын
ልጄ አጥንቶችን የሚገጣጥ ምላክ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ እረጅም ዕደሜ ያድልህ ፈጣሪ።
@weynitube4121
@weynitube4121 2 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ጌታ ሆይ. ቸር አሰማን. ፍትህ በሳኡዱ ለሚሰቃዩ ወገኖች ሰላም ለሀገራችን. እህህህህ 😭😭😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
በእመቤቴ ደምሪኝ😢
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግህ ወንድሜ እናትም አይዞሽ ይድናል ። እስኪ #ኢቢኤስ ይህንን ልጅ አጉዙት
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 2 жыл бұрын
እፍፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሂር ይማርህ ወንድሜ ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈኽ አሁንም በሙሉጤንነት ሆነህ ረጅም ይስጥህ ለቤተሰቦችህንም እንኩው ዋንእግዛአብሔር ልጃችሁን አተረፈላችሁ ።
@asnakechabeeje5793
@asnakechabeeje5793 2 жыл бұрын
አንተ ጐበዝ ጠንካራ ነህ። ቸሩ እግዚያብሄር ይረዳሀል እግዚያብሄር ምክኒያት ስላለው ነው። ጨርሶ ይማርህ ከጐንህ ያሉትን ቤተሰቦችህን ያበርታልህ ።
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
ለዚ ላበቃህ ፈጣሪ ጨረሶ እንደሚምረህ ምንም ጥረጥረ የለዉም እኛም ድአ እናደረግልሀለን ወድሜ አይዞህ እናት ስታለቅስ እንዴት ያማል ፈጣሪ ይማረህ
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ስማይና ምድርን የፈጠር እግዚአብሔር ልጅሽን ከተኛበት አንስቶ ያቁምልሽ!
@belaymengesha1735
@belaymengesha1735 2 жыл бұрын
እውነት ወንድሜ አንተን ሳይ እኔ ምንም ጉዳት እንዳልደረሰብኝ ነው የተገንዘብኩት ሽንት ቤት እንኳን ለመጠቀም የሰው ፊት ማየቱ ቤተሰቦች ቢሆኑም ይሰለቻሉ 4 ወር ውስጥ እያየሁት ያለው መከራ አይነገርም እመቤታችን ምህረቱን ትላክልን እንጂ
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 2 жыл бұрын
ፅሎት ቤት ይህድና ይፀለይለት ይድናል እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
አቤት ጥንካሬ ያሰብካቸው ሃሳቦች ሁሉ አምላክ ያሳካልህ ጤናህን ይስጥህ ተስፋ ያለህ ልጅ ነህ በርታ አጋጣሚው ያሳዝናል ግን ጎበዝ ነህ ተመስጌን ሞራልህ ብቻ ይበቃል በቻልከው እየታገልክ ነው ፈጣሪ ሃሳብህ ተሳክቶ ለማየት ያብቃን
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ጌታ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ እንኳን አተረፈህ አይዞህ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 жыл бұрын
የምህረት አምላክ ይማር ይዳብስ ወንድማችን ድንገተኛ አደጋ ሁፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቀን
@selamtube2461
@selamtube2461 2 жыл бұрын
ለሰዉ የማይቻለዉ ለእግዚአብሔር ይቻላል እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አምላክ እለፉ ባለን ውስጥ ማለፍ ስላለብን ነው። እግዚአብሔር ያበርታህ።
@user-ho1kn8gm4p
@user-ho1kn8gm4p 2 жыл бұрын
የኔ ወንድሜ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልክ አይዞሽ እማ አታልቅሺ በጣም ልብ ይነካል ሙሉ ሆነን ተፈጥረን ከደዚ አይነት አደጋ ይሰውረን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናት አታልቅሽ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈልሽ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሀሳብህን ሁሉ ያሳክልህ ተስፋህ እውን ይሆናል ጥንካሬህን አደንቅልሀለሁ ከጎንህ ነን በርታ ወንድማችን በቅርቡ በእግዚአብሔር እርዳታ ወደ ቀድሞ ጤነትህ ተመልሰህ እንደምናይህ ተስፋ አለን አንተ ለኢትዬጵያ ታስፈልጋታለህ እግዚአብሔር ይረዳሀል ጨርሶ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እምባሽን ያብስልሽ እናታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ 🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እንባ አባሹ የድንግል ማርያም ልጅ የዓለም መድሃኒት ይረዳሻል እንባዬ ይፍሰስ አይዞሽ።
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 2 жыл бұрын
አዟችሁ እግዛብሔር ሃያል ነው እሁንም ምንም የማይሳነው ጌታ በናንተ ቤት ይደር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
እህቴ አታልቅሺ የምትመኪባት የአለም መድሀኒት እናት ድንግል ማርያም ሁሉን ታደርጋለች ፀሎት አታቋርጪ በፀበል በእምነት አሻሺው ህመም የሚሰማው ቦታ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ሁኚ
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ ወንድም እናት በጣም የዋህ ናት ፈጣሪ ይማርልህ
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይዳብስህ አይዞህ ሰጣንና ኩፉ ብቅድም ሁሌም እግዚአብሔር ነዉ አሸናፊ ነዉና እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይማርህ ወንድምየ እግዚአብሄር አምላክ ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን
@ghadahajjar6446
@ghadahajjar6446 2 жыл бұрын
Amen(3)yen Wudi
@kedestterefe697
@kedestterefe697 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እናቴ አይዞሽ ለእግዚአብሔር የማይቻለው የለምና ፀልዬ ለመቤቴ ንገርያት ትዳብስልሽ ልጅሽን የልጅን ነገር ታውቀዋለችና በርች እንፀልይልሻለን
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አድኖህ ለምስክርነት ከደጁ ለመቆም ያብቃህ
@ababaegypt9125
@ababaegypt9125 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነህ ጎበዝ አይዞህ በርታ ቤተሰቦችህም ትግስታቸው የኔጌታ ከባድ ነው ግን እግዚአብሄር ላንችል አይሰጠንም ወደፊት ደሞ ቁመህ እንድትሄድ እግዚአብሄር ይርዳህ ደሞም ትችላለህ ተስፋ እንዳትቆርጥ በርታ ወንድሜ እግዚአብሄር አንተ ጠብቀን
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 2 жыл бұрын
ክብር ለእመቤታችን ጨርሳ ትማርልሽ
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን 🥺🥺🥺🥺🥺
@amelealex7109
@amelealex7109 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እመብርሃን ፈፅማ ትማርህ የኔ ወንድም የኔ እናት እመብርሃን እንባሽን ታብስ አይዟችሁ በርቱ ፅኑ ጠንክሩ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለእርሱ ሁሉ ይቻላል ሁሉም ለበጎ ነው
@user-bi2fz1sg2z
@user-bi2fz1sg2z 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንባሽን እምብርሀን ታብስልሽ😭😭 🙏
@hiwettafet708
@hiwettafet708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ ብዙዎች ሰዎችበህክምና እንዲቆርጡ ተብለዉ በሀኪም የታዘዙ ከወገምሻ ሂደዊ የዳኑ አሉ እና አንተም ብትሄድ ትድናለህ ብነት የተሰፍ አደርጋለሁ ከድንግል ማርያም ጋር ቦታዉን ከፈለጋችሁ እጠቁማችኀለሁ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 жыл бұрын
አንተ እግዚአብሔር ረድቶሀል እሁንም በርትተህ ፀልይ አሁንም አብዝተህ አምላክህን ተማፀን በእርሱ ተስፋ አይቆጠርም የሞተ ያስነሳል እመብርሀን ትርዳህ
@user-os4bx6ib1d
@user-os4bx6ib1d 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ የኔ ጌታ እዩሀ ሜዲያ ወንድሜም የዚህ እጣ ፈንታ ከደረሰበት 2አመቱ ቤተሰቦችም እሡም በስቃይ ላይ ነው ያለነው መፍትሄ ካላችሁ ተባበሩን ሰርጉን ስንመኝ ይህ አጋጣሚ ደረሰ😢😢😢ምን እናድርግ ሀሳብና ለቅሶ ሆነብን
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 2 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ፈተና 😭😭😭አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ድንግል ትርዳችሁ
@ericudochukwu5175
@ericudochukwu5175 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስል ስልክ ኩጥር ተለከከ ለምን እንደሆነ ታውቃለህ እዚህ እየፃፍኩነውና ደስ ብሎኛል ያተ ህመም ህመማችን ነውና እግዚአብሔር ይርዳክክክክወንድማችን
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ የምህረት እጁን ይላክልህ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያላክልህ ወንድማች መቼም የዘንድሮ ሃኪም አውቃለ ባዬችማ የስው በቁ ሊገሉት ተስፋውንም ሊያቀጩት ቢያስብም እግዚአብሔር ባንተህይወት አላማ ድንቅ ስራውን ሊገልጥ ተፈጥርሃልና እግዚአብሔር አመስግን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የእናት ለቅሶ ከምንም በላይ ይከብዳል በጣም ነው ውስጤ የተረበሸው ፈጣሪ አትጥፊ ያላት ነብስ በሰው ዘንድ አልቆለታል የተባለው በሱ ዘንድ አያልቅም ወንድሜ ከዛ አደጋ ያተረፈ አምላክ አሁንም ጨርሶ ይማርህ አይዞሽ እናትአለሜ አታልቅሽ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ሕይወትህ ይመልስ እኛንም ከእንደዚህ አደጋ ይጠብቀን
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይማረህ
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
አቤት እንደ እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም ስው ተስፋ ያስቆርጣል እግዚኣብሔር ተስፉን ይቀጥላለ በኢየሱሰም መዳን ለዚህ ቤተስብ ይሁን አሜንንንንንንን.አሜንንንንንን📖🇪🇹😍💯💯😭😭😭🙏🙏🙏👈
@meserethailu9588
@meserethailu9588 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይህን ቤተሰብ በቸርነትህ ጎብኝ::🙏🏽
@ericudochukwu5175
@ericudochukwu5175 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር እያዳመጥኩኝ የመፈስ ስራ ማለት በሱላይ የተመተተበት እንዲህው እስታወቀ ነው ለምን አትልም እድሜ ለመምህር ግርማ እንዴት እንዲህ እንደሆነ ብዙ ነገር ያስተምሩናልና እባክህን ወንድማችን ወደ ፀበል ሂድ እውነ ትድናለክ
@user-vu6fs5ci4g
@user-vu6fs5ci4g 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሹፊር ነው እናቴ ናት መኪና የገዛችለት ሲገዛ ቤተሰብ እናቴም ጭምር ፍቃደኛ አልነበርንም ከተገዛ ጀምሮ የቤተሰቡ ሰላም ማጣት ከልክ ያለፈ ነው ጠዋት ለስራ ከወጣ ማታ የሚመለስ አይመስለንም ስልክ በተደወለ ቁጥር ሁላችንም ነን የምንቀጠቀጠው በተለይ እናቴ ዱአ አድርጉልን። ወንድሜ አላህ ያሽርህ።
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጠንካራ ወጣት ነው ባለሙያዎች በሰራው ላይ ተባበሩት
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 жыл бұрын
እፍ አይዞህ አድቀን እደጋደኞችህ ትሆናለህ ተስፋ አትቁረጥ አላህ ጨርሶ ጤናህን ይመልስልህ
@tigebrhanu1999
@tigebrhanu1999 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው እንኳንስ አንተን ሙታንን የሚያስነሳ ፈጣሪ ይዘሀልና አይዞኝ ትድናለህ
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 2 жыл бұрын
አይዞህ ትድናለህ ቆመህም ትሄዳለህ ፈጣሪ ካለ የእውነት
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ደግሞ ያበርታህ ፈጣሪ ይድረስልህ ሀገር ሰላም ካልሆነ ስቱን ምስኪኑ ህዝብ እደሚጎዳብቻ ተመልከቱልኝ እባክህ አምላኪ ለህዝብህን ስትል ሀገራችን ሰላምዋ መልስልን የኔናት የናቱ ፈገግታ ሲያምር የልጅሽን ጤና መልሶልሽ ይህ ፈገግታሽ የምታይበት ያምጣዉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ በድጋሚ
@alem1228
@alem1228 2 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይዳብስህ እመቤቴ ብርታቱን ትስጥህ🙏
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም በፈጣሪ ሥራ መግባት አይቻልም ጨርሶ ይማርህ ከድንገተኛ ሞት ይሰውረን ወቶ ከመቅረት ያድነን
@user-hy3qh4nt5v
@user-hy3qh4nt5v 2 жыл бұрын
ላመናት ቅርብ ናት እመቤቴ ከነ ልጃ አሁንም የምታምኑት ጨርሶ ምረት ያምጣልህ ደግሞም ትድናለህ ያመነ አይፈራም ወድቆ አይቀርም
@mershanigussie6229
@mershanigussie6229 2 жыл бұрын
ብዙ ሐኪም ቤቶችና ሐኪሞች ቅድሚያ የሚያሰሉት ከበሽተኛው የሚያገኙትን ብር ነው፡፡ ስለዚህ አስቀድመው የበሽታውን ጥልቀት ይደሰኩራሉ፡፡ ቅድሚያ ለማዳን ጥረት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ሀብት ውበት የሚኖው ደስታን የሚሰጠው ከሰው ጋር፣ ለሰው በጎ ነገር ሲሠሩበት ነው፡፡
@yelfwagayelfwaga718
@yelfwagayelfwaga718 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ፍጣሪይ ይማርህ ወድማችን እናታችን አይዞን🙏🙏🙏☝️😭😭😭
@awerubegom7346
@awerubegom7346 2 жыл бұрын
አምላከ ተክለ ሃይማኖት የምህረት እጆቹ ይዘርጋልህ ኡፍፍፍ የኔ ወንድምህ እመ አምላክ ትማርህ
@edendawit1799
@edendawit1799 2 жыл бұрын
አምላክ ያሰብሽውን ፡ ያርግልሽ የኔ እናት አታልቅሺ የምታምኚው አምላክ አይጥልሽም ♥️♥️♥️♥️
@saradesign9507
@saradesign9507 2 жыл бұрын
አይ አጋጣሚ አይዞሕ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሕ ፈጣሪ ይማርሕ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
እናቱ ጠንካራ ሳቅታ ናት እንድህ መጠንከር ጥሩ ነዉ
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያበጅልሕ
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 2 жыл бұрын
አዎ ወንድሜ ያተረፈህ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይመልሥላቸው ያርብብብ ሀገራችን ላይ በሁሉም ሥቄቃ በዝቴል እሡ በእዝነቱ ለሀገራችንን ሠላምን እንድነትን ያሥፋንልን
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
አላህ መሉ አፍያህ ይመልስልህ የኔ ወድም አይዞህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ይሄ ጦስ አጫሉ የሚባል ሰው ሞት ምክንያት የስንቱን ህይወት በላው አመሳቀለው መቼም ቢሆን ጀዋር እና ግብር አባሮቹ ብልፅግና የምትባሉ ሰወች ፍርዱን ጠብቁ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 жыл бұрын
አረ ልጅ ከዛ በፊት ነው የተገለበጠው የቆየ ነው
@zufanalemu6613
@zufanalemu6613 2 жыл бұрын
Asegedech በደንብ አዳምጠሽ ኮምቺ ወረኛ የሀጫሉን ጦስ ይዘሽ ገደል ግቢ ነብሱ በሰላም ትረፍበት
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
አይዘቹ እግዚሐብሔር መልከም ነው እዚየደረሰው እሱ ጨርሶ ይማረው💔💔💔😭😭
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔናት ልጅሽም ይድናል እንችም ትደስቻለሽ በርች ንግግርህ እርጋታ የተሞላበት ነው ደስ ይላል
@user-bi2fz1sg2z
@user-bi2fz1sg2z 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ በሰላም እየኖረ እግዚአብሔርን ያማርራል ተመስገን ማለት ነው ምን እንደሚገጥምህ አታውቅም🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይርዳህ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አሜን።
@ericudochukwu5175
@ericudochukwu5175 2 жыл бұрын
አልጨረስኩም በውነት ይህ ብላቴና ፀበል ያስፈልገዋል
@redeactef
@redeactef 2 жыл бұрын
በትክክል የሚስጥር መተት ነው ፀበል ቢጠመቅ ወይም ቢጠጣ መንፈሱ ይጋለጥ ነበር። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሕ።
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
እመአምላክ እንባሽን ታብስልሽ የኔእናት እመአምላክ የጭቅ አማላጃችን በእጆችሽ ዳብሽው
@user-qk4eg2wm2b
@user-qk4eg2wm2b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረህ
@sbbacraft
@sbbacraft 2 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ይማርህ ለሱ ምን ይሳነዋል😭😭
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 2 жыл бұрын
Ayzoshe Embrahan Enbashene Tabseleshe lelgesheme Edmena Tena Yesteshe Atalkishe huleme Lemdhanialeme tenawne Yestowe
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ደግሞም ነገ መልካም ይሆናል ጌታ የልብህን መሻት ይሙላልህ ወድሜ
@Htube-eq4ee
@Htube-eq4ee 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማረህ
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙም ሁሉ ያውርድልም መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም መበልካምነት ስሜት ቤተሰብ አድርጉኝ እወዳቹሃለሁ 🙏
@tigstemengesh7116
@tigstemengesh7116 2 жыл бұрын
Egziabeher ymark wendema
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ወንድም
@etaneshtesfaye424
@etaneshtesfaye424 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ምህረትን ይላክልህ
ጷጉሜ 1ን ከመክሊት ጋር! የፈጣሪ ቪአይፒ የሆንኩ ይመስለኛል!
35:11
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 2,7 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 68 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 5 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 2,7 МЛН