#የአቋቋም

  Рет қаралды 9,206

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Күн бұрын

#የአቋቋም እጀ ሥራ #ማብራሪያ #ክፍል ፪ #ክፍል 2 #ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ

Пікірлер: 25
@estifanosengidawork5867
@estifanosengidawork5867 Жыл бұрын
የኔታ...እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ...በጣም ደስ ይላል የበፊቱ የስምዓኒ አቋቋም..እንደዚህ በምልክት የታገዘ ስላልነበር ትንሽ..ከበድ ይል ነበር..በሌላ ነበር..ለመጠቀም የምንሞክረው..የአሁኑ ግን እጅግ ደስ የሚል ነው....ልክ እንደውዳሴ ማርያም ዜማዎች..የሥርዮቹን ዜማ..በትንሹ እንደመግቢያ ቢሉልን..ይበልጥ ደስ ይለናል...የአሁኑም...እግዚአብሔር ያክብርልን.... ባሎት ጊዜ..የአርባዕት ዜማ.፣ የሌሎቹን ቅዳሴያት....በቻሉት መጠን ቢለቁልን....እንዲሁም ...ኹሉም ቀስ በቀስ ቢኾንም የቅኔ ምሪት...ሥርዓቱ የዜማውን ነገር ከቅኔው ጋር እንዴት መከተል እንዳለብን ለወደፊት...እንደሐሳብ..ቢያግዙን እጅግ እጅግ ደስ ይለናል.....የእስካሁኑ የኔታ ...ልዑል እግዚአብሔር ያክብርልን ብዙዙ ተጠቅመናል....በቪድዮ እንደዚህ ካገለገሉን...በአካል በጉባኤ ቢያስተምሩን...ምንኛ ደስ ባለን...ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@sultanayele1333
@sultanayele1333 4 ай бұрын
የኔታ በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@ortodox-n4o
@ortodox-n4o Ай бұрын
🎉
@tomasn5343
@tomasn5343 5 ай бұрын
amen
@funTube-t7q
@funTube-t7q 3 ай бұрын
እምለው የለኝም እሱ ይጠብቆት😭✝️
@MengistuTesfa-j6f
@MengistuTesfa-j6f 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@yohanneskassa5146
@yohanneskassa5146 Жыл бұрын
የኔታ በረክቶ ይድረሰን በጣም ቆንጆ ነው እንደ አሁኑ በፀናፅል አድርገው አሳዩን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Habrom1988
@Habrom1988 Жыл бұрын
የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡እውነት ለትውልደ ትውልድ የሚሆን ስራ ኖት የሰሩልን ያሉ ና አስቦትም ጌታ ይስጦት።
@negesesh
@negesesh Жыл бұрын
የኔታ ጸጋውን ያብዛለወት።
@AkliluGirma-bn9fo
@AkliluGirma-bn9fo 6 ай бұрын
መጽሐፉን በምልክት ቢኖረን እኛ የኔታዬ በተረፈ ቃለሕይወትን ያሰማልን
@AmanualeDemise
@AmanualeDemise Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HaftuBerhe-bu5pr
@HaftuBerhe-bu5pr Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@HaftuBerhe-bu5pr
@HaftuBerhe-bu5pr Жыл бұрын
ወኢትሚጥ ላይ
@antenehkassa3143
@antenehkassa3143 Жыл бұрын
የኔታ በጣም ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@tadessekifle321
@tadessekifle321 Жыл бұрын
ቃለ ሒይወት ያሰማል፡
@Kaletsidktube
@Kaletsidktube Жыл бұрын
የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tesfitluel922
@tesfitluel922 Жыл бұрын
@berhaneabadi6609
@berhaneabadi6609 Жыл бұрын
Many thanks 😊 🙏
@tesfayegugsa
@tesfayegugsa Жыл бұрын
le kale Egziabher endezih ke lib medkem min aynet metadel nw....sintu ye betekirstiyanin ewket shemto siyabeka le habt le girma moges eyale miemenanin ke emnet siyark erasum wede tifat sihed, erso mulu gizewon bizuwoch ke betekirstiyan maed endimegebu eyaregu silehone medhane alem edme tena tsegawn yabzalot!!!
@Jacob38587
@Jacob38587 Жыл бұрын
እንዴት ላመሰግንህ እንደምችል አላውቅም 🙏🙏🙏 እነዚህን ቪዲዮዎች በጣም አደንቃቸዋለሁ 🙏 በጣም
@abbyaklilu1883
@abbyaklilu1883 Жыл бұрын
🙏🎪✝️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲
@MussieTesfalem-d4n
@MussieTesfalem-d4n Жыл бұрын
የኔታ የአሁኑ ዓመት ልደት የልደቱ ነው የሚለው ወይስ የአማኑኤል ?
@BeteAkuakuam
@BeteAkuakuam Жыл бұрын
ሁሉም የልደቱ ነው የሚባለው
@berhaneabadi6609
@berhaneabadi6609 Жыл бұрын
Do you have telegram Teacher??
@abeldaniel2245
@abeldaniel2245 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ጥቅምት ሦስት የጽጌ ዚቅ
21:31
elam aba tube-ኤላም አባ ቲዩብ
Рет қаралды 203
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН