ያፈቀርኩት ልጅ ያበራብኝ ነበር |ተወዳጇ ቲክቶከር ሜርኩሪ|

  Рет қаралды 67,831

Wow Tube

Wow Tube

Күн бұрын

ሜርኩሪ ስለ ጓደኞቿ እና ስለ ህይወቷ አጫውታናለች
#ethiopia #thetiktokers #ebs #ebscinema #habeshatiktok #fana_tv #habesha #hilina #eyobsebsibe #eldana #wowtube #thetiktokersonebs #mercury #janiye #evan #dagmaros

Пікірлер: 118
@wowtube
@wowtube Жыл бұрын
ላገባ ነው እና ሌሎች በተወዳጅ ቲክቶከሮች የተሰሩ አጫጭር ድራማዎች kzbin.info/www/bejne/i3a0Y5iAp8uqhtE
@ውሎየዋይቴብ
@ውሎየዋይቴብ Жыл бұрын
ሚረኩሬማለት በራሦየምትተማመንልጂናት የምትሉ ላይክ አረጉ ❤❤❤❤ሥነሥረአት አላት😍😍😍😍😍😍
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ስወዳት ሜርኩሪ ምርጥ በተለይ እናቷጋ ስትሰራ በሳቅ ነው ምሞተው😂😂😂 ሜርኩሪ በርቺ ወደ ፊት በትህቅ ስራ እንጠብቅሻለን ጀግና ❤❤❤❤
@Yfdbkg
@Yfdbkg Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አይንሽ ደስ ይለኛል ግን ስራትሽ እርጋታሽ ዋው ነው ሜርኩሪ 😍
@raheelmag1628
@raheelmag1628 Жыл бұрын
ሚገርም ነው ባለፎ ጋደኛዋ ስለሷ ያወራችው አይገናኝም ሚርኩሪ ጎበዝ እርጋታሽ አስተዳደግሽን ያሳያል ቀጥይበት ጨዋ ነሽ ❤
@rimrima6135
@rimrima6135 Жыл бұрын
ክብር ይገባሻል ሜርኩሪ ያች እባብ ኢቯን ቀዝና ነበር የሄደችው
@SolinaHassan
@SolinaHassan Жыл бұрын
Ewnet new
@betelhemmulu2007
@betelhemmulu2007 Жыл бұрын
አራችብን እንጂ
@sifanhsifan3171
@sifanhsifan3171 Жыл бұрын
Qallal qazzanachinin
@hikramhikram9880
@hikramhikram9880 Жыл бұрын
Fames neg alch enjy echy ebabe
@Bontu350
@Bontu350 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@wowtube
@wowtube Жыл бұрын
የዳጊን ኢንተርቪው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/Y2GUhnZngrOgmtk
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ወይ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል ደግሞ በጣም መልካም ሴት ነሽ ሰለጓደኞችሽ መልካም ነገር ነው የተነገርሽው ❤
@HayimanotWesene
@HayimanotWesene 11 ай бұрын
Yene enat
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 Жыл бұрын
ጥፍራችኹ ግን ምን ስሜት ሰቷችኹ ነው😢 ሳታውቁት እኮ ወደ አጋንት አለም ተስባችኋል ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው አለ የሀገሬ ሰው😢
@lebanonbeirut3273
@lebanonbeirut3273 Жыл бұрын
ሜሪኩሪ ኩል ነች ይመችሽ ❤
@ekramseid3825
@ekramseid3825 Жыл бұрын
በውጩ አለም የአይኗ ከለር በጣም ተወዳጅ ነው በጣም❤
@redietsolomon9643
@redietsolomon9643 Жыл бұрын
የኔ ውድ❤❤ በርቺ like ግን ጓደኛሸ ነዋ ስንት ላይክ ቆጠርኩ ከአፍሽ 😂😂😂 ይመችሽ
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ሜርኩሪዬ የኔ የድመት አይን በጣም ነው ምወድሽ ለብሰሽ የቀረብሽውም ልብስ ያስወድድሻል ።
@simretamaree1957
@simretamaree1957 Жыл бұрын
ሜርኩሪ በጣም ደስ የምትል ቲክቶከር ነች እርጋታዋ እና ስነስርአቷ❤❤❤❤❤❤
@teddy777
@teddy777 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ቲክቶከሮች በጣም የምወዳት የምታዝናናይ ልጅ ናት
@bhhf2777
@bhhf2777 Жыл бұрын
ወይኔ እንዲ እረጋ ያለች ልጅ ናት እንዴ አላምንኩም 😂😂😂❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ሜርኩሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ምንድነው ጸጉርሽን ቀለም አትቀቢ ዊግም ከቅም በላይ አታብዥ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዴስ ትያለሺ ከዛች ከጨት ፈክራ ፈክራ ሂዳ ግን እዳስተያየት ፀጉሩ ና ጥፍሩ ይቅርብሺ እሺ ቆጂየ 🌹🌹🌹🌹
@seniyilma2365
@seniyilma2365 Жыл бұрын
እርጎ እራሱ እንዳንቺ አይረጋም ምርጥ ሴት ነሽ በተለይ ያቺ ጭባ አትመጥነሽም በጥበብ ግልጸሻታል❤
@የአላህባሪያየረሡልወዳጅ
@የአላህባሪያየረሡልወዳጅ Жыл бұрын
ኧረ ሜርኩሪ በጣም ነዉ እምወድሽ ሥርሽ ሁሉ ይመቸኛል❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
ደስ ምትል ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
እንደቪደዋ አይዴለችም እረጋ ያለችናት 😊😊😊
@henokwendemu3726
@henokwendemu3726 Жыл бұрын
ደስ ትላለች እረጋ ያለች ናት
@abelteshome1395
@abelteshome1395 Жыл бұрын
ሚርኩሪ የምርም እንደ ሜርኩሪ ውድ እና ፀዴ ነሽ ያቺ እባብ ኢቫን የሚሏት እከከ ለአንቺ ያለኝን ፍቅር ጨመረችው
@abelteshome1395
@abelteshome1395 Жыл бұрын
@Ethiomereja21_news ዝጊ ኢቫን ዋ አታልቅሺ ጭገራም አሮጊት
@abelteshome1395
@abelteshome1395 Жыл бұрын
@Ethiomereja21_news ዝጊ ኢቫን ዋ አታልቅሺ ጭገራም አሮጊት
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
ሜርኩሪ ፍልምኮ ሰርተሻል አስባለሁ አልሽሳ ተመሳሳይ ሜርኩሪ አለች እንዴ ?እንደዉም አስታዉሳለሁ አንችን ሳይ ነዉ ፊልሙን ያየሁት ደስም ይል ነበር
@የሚችል
@የሚችል Жыл бұрын
የስ ንግስት ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ሜርኩሪ ስርአቷ በጣምደስይላል ጥፍርሺ ግን ምንድነዉ ለምንአስፈለገ?
@sarasara14192
@sarasara14192 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 Жыл бұрын
ኢቫን ክፍት አፍ ናት ሜርኩሪ ስርአትሽ ደስ ሲል
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
የኛ ሀገር እንግዶች ለኢንተርቪው ስትመጡ እንግሊዝኛ በደንብ አጥናችሁ ኑ ካልሆነ ይቺ like እና የመሳሰሉትን ቅንጥብጣቢ ቃላት እቤታችሁ አስቀሯቸው።
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ Жыл бұрын
በጣም ቢቀርባቸዉ።
@emizena2543
@emizena2543 Жыл бұрын
እምወድሽ በምክንያት እኮ❤
@AaA-fk2yy
@AaA-fk2yy Жыл бұрын
ስወዳትኝ እፍፍፍፍፍ ❤❤
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
your eye beautiful honestly
@አሜንአሜን-የ5አ
@አሜንአሜን-የ5አ 9 ай бұрын
ሜሪኩሪ በጣም ነው ምወድሽ
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 11 ай бұрын
ደርባባ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል እወድልሻለሁም ❤❤❤
@MohdMohd-t4b
@MohdMohd-t4b Жыл бұрын
Betam new yemewedesh wedefit yeteshale bota edemayesh eregetegna negn wedddddd❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርችልን❤❤
@KsaKk-hz9yh
@KsaKk-hz9yh 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@alpalp8780
@alpalp8780 Жыл бұрын
ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ Жыл бұрын
ስወድሽኮ❤
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
ጎበዝ የልጅ አዋቂ ❤ያቺ ደረቅ ቅዋቅዋቴ እንዴት እንዳስጠላቺኝ
@bethabt
@bethabt Жыл бұрын
ያቺ already እቺ like 😂 ግን ሠው የሠማው already ብቻ ነው 😢
@yenemartube1
@yenemartube1 Жыл бұрын
ሜርኩሪ የኔ ልዩ ከልቤ ነው የምወድሽ የኔ ፈገግታዬ😅🎉❤
@salihahassen9297
@salihahassen9297 Жыл бұрын
ምደነው ጥፈሩ
@ቆንጂትጉራጊዋ
@ቆንጂትጉራጊዋ Жыл бұрын
ስውድሽ❤❤❤❤ ሚርኩሪ
@mesihome5939
@mesihome5939 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሜርኩሪዬ❤❤❤❤
@RnagVsgbs-wo3dd
@RnagVsgbs-wo3dd Жыл бұрын
Markuri wda sratsh dase sil kbare saw ba afu naw mgmtaw ba angagrsh sratshn asytshal❤❤❤❤
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt Жыл бұрын
አቤት ይህ አርቲፍሻል ፀጉርና ጥፈር አኡዙቢላ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 11 ай бұрын
ስወዳት ሜርኩሪyeeeeeeeeeeeeeeeee
@MamedMamed-xb6kn
@MamedMamed-xb6kn 9 ай бұрын
ጠያቂዋን ወድድኳት አፋቀር ኩሽ መሠል ልቤ እየመታነው
@selamhagos4637
@selamhagos4637 Жыл бұрын
እንወድሻለን ማሬ
@SaraWorku-jq1qk
@SaraWorku-jq1qk Жыл бұрын
ሜርኩሪዬ በጣም ነዉ ምወዳት ጉበዝ ልጅ ናት
@heyabamanual5845
@heyabamanual5845 Жыл бұрын
ኣድናቅትኽ እየ 🥰
@ferozaawol2946
@ferozaawol2946 Жыл бұрын
Mercury very nice I
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Жыл бұрын
ፍቅር እኮነሽ 💕💕💕
@rutagebreslase1862
@rutagebreslase1862 Жыл бұрын
Yeni wed swedsh eko 😘
@selamselam2754
@selamselam2754 Жыл бұрын
ያችኛዋን ልጅ (ጓደኛዋ)የምትሳደቡ ሰዎች በጣም ሲበዛ ፋራዎች ናችሁ። የሰዉ ሞራል የሚባል ነገር ኣታዉቁም❓❓❓
@trhas2826
@trhas2826 Жыл бұрын
ሜርኩሪ የኔ ቆንጆ ርጋትሽ ስወድልሽ❤
@jimmaschild
@jimmaschild Жыл бұрын
Mutual👉🏾ሙቹዋል not ማቹዋል! እባካችሁ ጠያቂዎች ስታመጡ ሀበሻ እና የሌላ ሀገር ሰው እየለያችሁ uhhh😖
@Hannah-e5o
@Hannah-e5o Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@martayeee
@martayeee Жыл бұрын
Meryyyey❤
@biruktadess7852
@biruktadess7852 Жыл бұрын
My love
@SolinaHassan
@SolinaHassan Жыл бұрын
Paaaa sreat yene konjo lerasishm lbetesebshm yalesh kber des ylal yanchin techerchra hedech yachi betraka
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 Жыл бұрын
ሜሪዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@biffteme4296
@biffteme4296 Жыл бұрын
wow betam denke lej nesh temareki
@meseoroyoutube287
@meseoroyoutube287 Жыл бұрын
❤M
@YosephFekadu-bt7xw
@YosephFekadu-bt7xw Жыл бұрын
ሜሪ ❤❤💔❤💔💔💔
@محمدعبد-د7ف1ز
@محمدعبد-د7ف1ز Жыл бұрын
ሜሪ❤❤❤❤
@EdenBirhanuKiya
@EdenBirhanuKiya 9 ай бұрын
Mercuri eko mrt sew nat yachi saksam evan atgebashm
@makibirhanu2000
@makibirhanu2000 Жыл бұрын
Merkuri i love you eyes and behavior
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ስወዲሺ ማሬ
@rastedy7209
@rastedy7209 Жыл бұрын
ሜርኩሪ ሳቋን ስወድላት😂😂😂😅
@popwow8770
@popwow8770 Жыл бұрын
Eregatash ena asetwayentsh yameral
@LuluSha-vo7nq
@LuluSha-vo7nq Жыл бұрын
ሜርኩሪ💙
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 6 ай бұрын
ምፈልገው ነገር❤ጠንካራ ሴት ወብ እናት ነች እናቴ ❤ወኔ ፍላጐት ኮኒፊደንስ❤ኣኡሙሮ በጣም የምወዳት እናቴ😢❤ሮል ሞዴሌ እናቴ ናት😢❤ክብር ለ እናቶች
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 6 ай бұрын
ፍላጐት😢❤ኣስባለሁ ❤ጥቅሙ ❤ጉዳቱ ❤ስራ ብር ❤ተሳክቶዋል ❤ሁሉ የየራሱ መንነት ኣለው😢❤
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 6 ай бұрын
ፊልም
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se Жыл бұрын
አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ❤👈
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
💙💙💙💙💙👍👍👍👍
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 Жыл бұрын
Bezhe tfer Megeb tbeyebt Yhone gen aezubellah
@wudase.yutubi.974
@wudase.yutubi.974 Жыл бұрын
የኔአመለሸጋ❤❤❤❤
@Janet-u1b
@Janet-u1b Жыл бұрын
Negegeresh kulli new yene konjo
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme Жыл бұрын
Evan gin kefafi nesh betaaaam merkuri wdeee jegna nesh abo
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
ኢቫን ምን ኣድርጋ ነው ምትሰድባት
@Zafran308
@Zafran308 Жыл бұрын
Cool nesh gn like yrmilew kal dekemeg kenshiw
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 Жыл бұрын
Tegurus edt new stegey lerasu aned ferashi yasflgewale
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Жыл бұрын
ኢሻን ኣውቃታለው ስሟ የቲክቶክ ነው መሰለኝ ባህሪዋ ቅዥቅዥ ያለች ናት
@rimrima6135
@rimrima6135 Жыл бұрын
ሜርኩሪየ i love u so much
@liyutigabie6685
@liyutigabie6685 Жыл бұрын
ከዛች እንቁራሪት ጋ ለምን እንደምትሰር አልገባኝም ተያት እቺ ወስፋት
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ዳግም ይቅረብ የምትሉ
@wowtube
@wowtube Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2GUhnZngrOgmtk
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
Okስላላየሁትነዉtankyou
@ፈታበቲክ
@ፈታበቲክ Жыл бұрын
Yab Michael ena yabus flge atahuwachew eko
@wowtube
@wowtube Жыл бұрын
Bekribu yikekekal
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ Жыл бұрын
ኤጭጭጭጭጭጭ አርቴፊሻል ፀጉር እና ጥፍር የማላይበት ወደየት ልሂዲ ያንችስ በዛ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ Жыл бұрын
ፀደ ልጅ😍
@AnsarNuradin-ky6xr
@AnsarNuradin-ky6xr Жыл бұрын
Minaw Hulu nigigirish like like like like
@solomonamlaku-go4np
@solomonamlaku-go4np Жыл бұрын
Like like like
@tsaga343
@tsaga343 Жыл бұрын
Enem ayenshi betam naw yamodaw yane wide
@ቆንጂትጉራጊዋ
@ቆንጂትጉራጊዋ Жыл бұрын
ያቺ እባብ ኢቫን
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
ምን ኣድርጋ ነው ኢቫን እባብ ምትላት
@user-ml8kh3bh4n
@user-ml8kh3bh4n Жыл бұрын
like like like
@NigistBirhanu-zm8mu
@NigistBirhanu-zm8mu Жыл бұрын
ዉይ ጥፍር
@fufu2583
@fufu2583 Жыл бұрын
🤣🤣
@efatame9453
@efatame9453 Жыл бұрын
Estff44
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz Жыл бұрын
❤❤❤❤
Yoe እንትኑ 😳 ተጨፈለቀ   #yoeemy #habesha #yoeemy
30:16
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 25 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 36 МЛН
አስገራሚዎቹ እናት እና ልጅ
31:59
Wow Tube
Рет қаралды 740
November 21, 2023🔴 fiyona and a istifanos Toma's zafan albam awaxu
3:48
😂አቤላ vs ቢኪ (Abela vs Beki)ማን ይበልጣል
13:24
ዋሾ ዜና Washo zena
Рет қаралды 48 М.
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 25 МЛН