ያፈቀሩ ዓይኖች - New Ethiopian Amharic Movie yafikiru ayenoch 2023 Full Length Ethiopian Film : 2023

  Рет қаралды 926,929

Liyu cinema

Liyu cinema

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@መማር_ቲዩብ
@መማር_ቲዩብ Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ከቲክ ቶክ ሰፈር አይቶ የመጣ😂😂ግን በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ❤❤❤
@Zabibah-z7n
@Zabibah-z7n Жыл бұрын
እኔ😊😅😅😅
@GenetNegusea
@GenetNegusea Жыл бұрын
እኔም 😂😂😂😂
@Pietmmotlana
@Pietmmotlana Жыл бұрын
😂🙋
@薛彩云-r7o
@薛彩云-r7o Жыл бұрын
Ene 🥰🥰🥰
@abdelahussen8785
@abdelahussen8785 Жыл бұрын
እኔ😂
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ Жыл бұрын
ኬናየ የኔ ምርጥ አንተ ያለህበት ፊልም በደስታ ነው እማየው ማነው ኬናን እደኔ እሚወደው ላይክ አድርጉ❤
@GGgff-nw1gm
@GGgff-nw1gm Жыл бұрын
@ወለተማርያም-ኘ1አ
@ወለተማርያም-ኘ1አ Жыл бұрын
እኔ ይሱ ያለበትን እየፈለግሁ ነው እማየው❤❤
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
​@@ወለተማርያም-ኘ1አእኔም😢❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
ስወደው ይሔን ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉
@zahrahussein588
@zahrahussein588 Жыл бұрын
እኔ
@Amihabsawit
@Amihabsawit Жыл бұрын
ግብረሰዶማዊያንን ፈጣሪ ያጥፋልን የሚል ላይክ😥😥
@mehariart
@mehariart Жыл бұрын
እነሱን መግደል ብቻነው ያለው አማራጭ
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ ያጥፋቸውውውው❤❤❤
@amurshemsu
@amurshemsu Жыл бұрын
​@@mehariart እውነት ነው እህቴ
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቆንጆ ፊልም ነው አስተማሪ ፍቅር በሀብት ብዛት አይደለም ዋናው ንጽሕ ልብ ነው አቤቱ ንጽሕ ልቡናን ፍጠርልኝ ይላል ነብዩ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ 🥰🌹💐
@binyamtefera1219
@binyamtefera1219 Жыл бұрын
በዚኸ ፊልም ደስታን ፍቅርን ..... ብቻ ብዙ ነገርን አይቻለው ዋው ደራሲውና ተዋናዮቹ ምርጥ የምርጥ ምርጥ ናቸው የተጨበጨበለት ፊልም ነው ዋውውውውውውው
@super12star
@super12star Жыл бұрын
በክፉ ሰዎች ስትገፋ መጨረሻው እንዲህ ያምራል። ይሄ የኔ የፍቅር ታራክ ነው 😡 አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር አለፈ 👍
@hawaseid3477
@hawaseid3477 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ብር ለሚየፈቅሩ ወንዶችና ሴቶች እቃን እንጂ ፍቅ ርን በብር መግዛት አይቸልም❤❤❤❤
@ወሎገነቴሚዲያ
@ወሎገነቴሚዲያ Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ደስስስ የሚል ፍቅር ይስጠን ምርጥ አስተማሪ ነው በርቱ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Жыл бұрын
አሜን ያረብ🥰🥰🙏
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs Жыл бұрын
Aminnn yarbi
@msratmm365
@msratmm365 Жыл бұрын
አሜን😊
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
አሚን ያረብብብብ🤲🤲🤲🤲
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@ma_molla
@ma_molla Жыл бұрын
በትምህርት በፍቅር በስኬት በሳቅ የጨረስኩት የአመቱ ምርጥ ፊልም ይመቻቹህ ኬና ጎራድት ማዘር ፋዘር ውድድድድድድ❤
@uieyie9444
@uieyie9444 Жыл бұрын
ያማረኛ ፊልም ካየሁ ቆየሁ ግን ይሄ ደስ የሚል ይመስላል እስኪ አይቸ ተመልሸ አስተያየት እሰጣለሁ ❤❤የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤♥
@thomasspot1999
@thomasspot1999 Жыл бұрын
ፊልም ላይ ያለው ምድር ላይ ቢሆን እኛ የድሀ ልጆች ምንኛ በታደልን ከምናፈቅረው ጋር ለመኖር ፍቅር ባገኘን ነበር ግን እውነታው የትዬ ሌሌ ነው ሰላም ለገራችን ድሉን ለህዝባችን ያርግልን 💚💛❤💚💛❤
@BiniamBekel-x6g
@BiniamBekel-x6g 3 ай бұрын
My Hi Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen My to
@Bikeyegetalij
@Bikeyegetalij Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ደሞም አስተማሪ ነው በርቱ ያገሬ ልጆች ወዳችዋለው❤❤❤
@romantube6498
@romantube6498 Жыл бұрын
ማነው አክተሯን እንደኔ ሚወዳት❤❤🙋‍♂️☝️☝️
@ydhoney1956
@ydhoney1956 Жыл бұрын
እኔ ደሞ ወንዱ አፈቀርኩት ልቀማት እንዴ😂😂
@speedcall9281rich
@speedcall9281rich Жыл бұрын
ላይክ አምሮኛል ለይኩኝ🤒🙄
@hawamohammed3966
@hawamohammed3966 Жыл бұрын
ገና ፊልም ተሰራ ኢትዮጲያ ዉስጥ በጣም ስርአት ያለዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ በጣም ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryammaryama3362
@maryammaryama3362 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amandacherenet8215
@amandacherenet8215 Жыл бұрын
እእእእእእእእእእእ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg Жыл бұрын
ፍቅርን በፍቅር እንጂ በገንዘብ መግዛት አይቻልም በሬቱልን አሪፍ ፊልም ነው😊😍
@እማሀኪሜነሽ
@እማሀኪሜነሽ Жыл бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@azizaaziaziza
@azizaaziaziza Жыл бұрын
🤔🤔
@AlhamduLillah-j7i
@AlhamduLillah-j7i 11 ай бұрын
😊😢​@@azizaaziaziza
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ኢሄ ፊልም ይበልጥ ቆንጆ ያረገው አፍላ ፍቅር ላይ የሚተውኑት ልጆች ስላሉበት ነው
@ዚዙወሎየዋ
@ዚዙወሎየዋ Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ፊልምነው❤❤❤ኤሊያናን የሚወዳት ላይክ
@ayenewgetie3878
@ayenewgetie3878 Жыл бұрын
Konijo
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ገበያነሽ እና ስንትሽ የፊልሙ ድምቀት ዋውውውው 👍😍😍😍😍 ኬናዬ ስወድህኮ 😍ሁላቹም ምርጦች
@فيفيسعود
@فيفيسعود 9 ай бұрын
አዝናኝና አስተማሪ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
በስመአብ አለማዊ ፈልም የመጀመርያ ነው እዴት እደወደድኩት ማርያምን በጣም አስተማሪ ነው በረቱልን ❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ጋሽ በቄ የዚህን ወላቃ ሰውዬ ጭውውት ስወደው በጣም ነው የሚያስቁኝ። ዮኒ ደሞ ሁሌ በሀሳብ ተውጦ ሳየው ያሳዝነኛል። በነገራችን ላይ ገብያነሽና ዮኒ እናትና ልጅ ሁነው ሲሰሩ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱ❤❤❤
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
ዋው🎉በጣም አሥተማሪ ነው ❤❤❤እናተ ሁለት ልጆች. ስወዳችሁ
@fshdfsvx2071
@fshdfsvx2071 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልምነው ሲቀጥል ናፍቆቶና ኬና ያሉበት ፊልም ሁሉም ደስ ይላል 🥰🥰🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የእምዬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ይኸልጅ እንደት እንደምወደው ፊልሙን አሳድጄ ነው የማየው 😂😂😂የልጅቷ ቅብጠት ስወድላት
@KubiraKedir
@KubiraKedir Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
የምር ደስ የሚል ፊልም ነዉ በዚህ ወቅትምንም ማይረቡ ፊልሞች ይለቀቁና ካየሁት በኃላ ይቆጨኛል ይሄ እያዝናና ያስተምራል አንዳንዴ ብር ብር እያልን የሚወደንን የሚያፈቅረንንሰዉ እገፋለን
@SamriMels
@SamriMels 10 ай бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነው ተመቸኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ቤተ_ልደታ_ሚዲያ
@ቤተ_ልደታ_ሚዲያ Жыл бұрын
በጣም የሚገርምና አስተማሪ ነው ከዚህ የበለጠ አቅሙ አላችሁ ተጠቀሙበት እወዳችኋለሁ
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
ዋዉ አለማድነቅ ንፍግነት ነው ደስሲል❤
@werwer9219
@werwer9219 Жыл бұрын
ወይኔ😂ደስ የሚል ፊልምነው የምር እደዛሬ ፈታብዬ አላውቅም❤❤❤❤❤❤❤🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋💋💋💋
@mussietewelde3546
@mussietewelde3546 Жыл бұрын
ከቡዙ ግዜ በውሃላ ኣስተማሪና ቆንጆ ስራ በተለይ ደግሞ ሹፌሩ ሁሉም ተዋናዮች ክብር አና ምስጋና ይገባቸዋል
@ዜዲወለዬዋ
@ዜዲወለዬዋ Жыл бұрын
ያረብ፡የልጆቼን፡ልብ፡አዴራ፡ለወዱም፡መልካም፡ሚስት፡ለሴቷም፡መልካም፡ባል፡የሚያዝንላት፡የሚያፈቅራት፡ስጥለኝ፡ያረብብብ፡ስት፡ሆኘ፡በስዴት፡ያሳዴኳቼዉ፡ልጆቼን፡በምንም፡ሲያዝኑ፡እዳያሳዬኝ፡ያረብብብ፡አዴራህን፡❤❤❤❤
@jennyjenny6323
@jennyjenny6323 Жыл бұрын
😂😂😂አየዞሸ ውዴ❤❤❤❤
@ዜዲወለዬዋ
@ዜዲወለዬዋ Жыл бұрын
@@jennyjenny6323እሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@zdያንተውናፋቂ
@zdያንተውናፋቂ Жыл бұрын
በጣም አስቂኝና አስተማሪ ጠቃሚ ፊልም 👌👌👌👍 የፍቅሩ ነገር አይወራ 😢😭
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ዋው አሜዝንግ ገንዘቡ ቢያስፍልግም ፍቅርን ገፍቱ መሂድ ግን ፊር አደለም ፍቅር ያሸንፉል 👌😘😘❤❤️
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
እንዲህ ነዉ መልካም ሰዉ ወደሂወታቹ ሲመጣ ሁወታቹ በሙሉ ይተካከላል❤❤🎉
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው አዴሳቅ አዴ ቁም ነገር ያለው ፊልም ነው ሌላው ነገር ከፍቅር በላይ ገዘብ ምታስበልጡ ሰዎች ከዚ ፊልም ተማሩ❤❤❤❤
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 Жыл бұрын
ዋዉ ስወዳችሁ ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ ኬናየ ስወድህ እኮ አተ ያለህበት ያምራል ቦላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r Жыл бұрын
እቺ ቀበጥ ልጅ ያለችበት ፊልም ይመቸኛል በጣም ደስ የሚል አስቂኝና ቁምነገረኛ ነው❤
@fatum164
@fatum164 Жыл бұрын
እደት ደስ እደሚል ዋው❤ በሳቅና በደስታ ጨረስኩት❤ በርቱልን በጣም ደስ ይላል ደሞ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ስወዳችሁ❤😍😍😍😍👍👍👍
@ኣክሱማዊት
@ኣክሱማዊት Жыл бұрын
ሽመልስ እንዳሻው ተባረክ ህይወትህ የፍቅር ፣የሰላም ያርግልህ ቸሩ መድሃኒኣለም ቡዙ ትምህርት ተምርያለው የኔስጋ ብር ትፈልግ ነበር ተማርኩ😢❤❤❤❤
@DaniDev-h9n
@DaniDev-h9n Жыл бұрын
Wow👏👏👏degagime bayew Ayiselech lemejemeria geze Amaregna film be erkata Ayeche Yecheraskugn bravo❤❤❤❤
@abdulfate586
@abdulfate586 Жыл бұрын
ዋው ነዉ አዝነኝ አስታማሪ ኡነትን ያያዝ ማኒነት ያሰያ ሚርጥ ፍልም በርቱ
@TemuBasazn-qq6nn
@TemuBasazn-qq6nn 8 ай бұрын
የምር ደስ የሚል ከዘመኑጋር የሚሄድ ፊልም
@gelannegash7327
@gelannegash7327 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው። በርቱልኝ
@BatyBaty-hh8xe
@BatyBaty-hh8xe 11 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም❤❤❤
@SamerahMohamed-gg7wt
@SamerahMohamed-gg7wt Жыл бұрын
ቃል የለኝም እያዝናና የሚያስተምር ፣ ፊሊም ነው ለማለት ይከበዳል በጣም ደስ የሚል የተዋጣለት ፊልም ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ
@እማሀኪሜነሽ
@እማሀኪሜነሽ Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤❤
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 Жыл бұрын
ፍቅርን ለማይገባው ፍቅርን ከዚ ተማሩ የሰዉን ልብ አታድሙ!!!
@ydhoney1956
@ydhoney1956 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል የምን ገንዘብ ነው ዋናው እውነተኛ ፍቅር ነው እንጂ❤❤❤
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
_ኬና🥰 አራት አቁስል😂 ደስ የሚል ሙቭ እናመሰግናለን🙏 እህስተማሪም አዝናኝም ነው ይልመድባችሁ_
@erahmetyassin8008
@erahmetyassin8008 Жыл бұрын
አስተማሪ እና ቅኔ ያለው ነው ልብ በሉ የኔ ቅመሞች ገንዘብ ፍላጊ ሳይሆን ፍቅር ፍላጊ ስዉ ይግጠመን አሚን በሉ ❤❤
@WartyWarty-vb1ll
@WartyWarty-vb1ll Жыл бұрын
አቤት ደስሲል እዲህ ነው እውነት አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🙏💕💕💕
@ለይለቢንትሙስጠፋ
@ለይለቢንትሙስጠፋ Жыл бұрын
ዋው የበደ ነው ዩሃንስዬ የኔ ዉድ😁 አፍላ ፍቅሮችም አሉ ይመቻችሁ ሁለቻውንም ስወደቹ❤❤❤❤
@tigistzeleke1921
@tigistzeleke1921 Жыл бұрын
አስተላለቁን ወደድኩት😂😂😂አቦ ይመቻቹ❤❤❤❤❤ሁሌም ፍቅር አሸናፊ ነው🏃‍♀️እኔም ወደ ፉንቃዬ🤗
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 Жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ እደት ዘና እዳደርጋችሁኝ ያላያችሁ እዩት በጣም ደስይላል በርቱ እያስተማርም እያዝናናም በጣምነው የተመቸኝ
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 4 ай бұрын
ዋው ገራሚ ነው❤😊
@ferossalem4081
@ferossalem4081 Жыл бұрын
ላባታችንና ለናታችን እድሜ ይስጥልን
@እማሀኪሜነሽ
@እማሀኪሜነሽ Жыл бұрын
አሚንንን❤❤❤❤
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Жыл бұрын
የመጀመርያም የመጨርሻም ተወዳዳሪ የሌለው ምርጡ ፈልም ነው ፍቅርን ጥለው ለሚሄዱ ሰወች ይማሩበት ደስ ሲልልልልልልልልልል 😘😘😘
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው እውነት ደስ ብሎኝ እየሳኩ ያየውት ፊልም ስንቴ በሳቅ ነው ንግግሮችህ ሁሉ 😅😅ኬናዬ ሄሉዬ ዋው በጣም ደስ ይላል የአፍላ ፍቅር ክሩዎች ብቅ ብላችሁዋል ያምራል በርቱልን 🙏🥰
@habibsaeed1936
@habibsaeed1936 Жыл бұрын
Yewunet feta emireg film new yimchachuh
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
እኔ እምልሽ የገባሁበት ሁሉ ነው የማገኝሽ መቼ መቼ ነው ስራ የምትሰሪው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
@@BinyammekoneneBinyam ክክክክክ 🤣🤣አንተ ቆይ እየተከታተልከኝ ነው እንዴ አፈቀርከኝ እንዴ 🤣🤣
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
@@sifenshume7726 እንደዛ ሳይሆን አይቀርም😂😂😂
@atalay1437
@atalay1437 10 ай бұрын
አቦ ምርጥ ስራ ነው ያውም ከሳቅ ጋር እና ካፋቃሪ ጋ ዋው እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤
@hanaguj9707
@hanaguj9707 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ቁም ነገር ከቀልድ ጋር በፍቅር ያየሁት ከእረኛዬ ቀጥሉ ይህን ነው ይመቻችሁ አባ ለገንዝብ ተብላችሁ ፍቅርን የምትረግጡ ሴቶች ተማሩበት እኔ ያለሁበት 😂😂😂
@birhanemengistu
@birhanemengistu Жыл бұрын
Abet kenaye sitichilibet eko twena jegna ❤❤
@ወለተማርያም-ኘ1አ
@ወለተማርያም-ኘ1አ Жыл бұрын
ፊልሙ ተሰራ አባቴ በሳቅ ነው የጨረስኩት እየተዝናኑ ትምህርት መውሰድ በርቱ❤❤❤❤
@Mየኔውድ
@Mየኔውድ Жыл бұрын
እኔ ራሱ ሆደን አመመኝ በሳቅ😅😅😅😂😂😂😂😂😊
@ሰናይትተስፋዬ
@ሰናይትተስፋዬ Жыл бұрын
በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር በቁስ አይለካም ዋው
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ጀገና ተዋናዮች በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እማሀኪሜነሽ
@እማሀኪሜነሽ Жыл бұрын
ለማለት የፍለኩት እኛከምናፍቅርው ይልቅ የሚያፍቅርንን ብንመርጥ ይበልጥ እኛነን ደስተኛ የምንሆነው 😢😢😢በነገራችን ላይ በኔምእዳትፍርዱብኝ ምክንያቱም ልብ ነው ካሀዲግን ሁኜአልነበርም 😢ለፊተኛው ከሱውደታእጂ ፍቅርእዳላዘኝ እየነገርኩትነበር 😢😢😢ሁሉንምያቃል ይሄፍልም ለኔ የኔንህይወት ነው የገለፀው በተርፍደስይላል ቀጥሉበት❤❤❤
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይሚል ፍልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababaababa6043
@ababaababa6043 10 ай бұрын
የሚገርም ፊልም ነው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
@kelem_tube-
@kelem_tube- Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም እሚያስተምር እሚያዝናና ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Oneday-d3x
@Oneday-d3x Жыл бұрын
ኬናዬ ያለበትን ፊልም አለማድነቅ ዘበት ነው ❤
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው😮😮😮😮በዛላይ የትልልቆቹ ጨዋታ ልክ እደ ቤተሰቦቻችነው😅😅😅😅
@betsaabera3673
@betsaabera3673 Жыл бұрын
ሰላም
@endalkmuluneh92
@endalkmuluneh92 Жыл бұрын
ምርጥ ና አስተማሪ ፊልም ነው ተመችቶኛል:
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ያበደ ነው እውነት በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤
@GGy-ez6mc
@GGy-ez6mc Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ድራማ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🔐🔐🔐
@aster-du3xz
@aster-du3xz Жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚልነዉ የምር እናመሠግናለን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ለገንዘብ አምላኪወች ትልቅ ትምህርት ነዉ
@beitdese8659
@beitdese8659 Жыл бұрын
ደስ እሚል ፊልም ነዉ ትልቅ ትምህርት ሰጭ የሆነ ፊልም ክበሩልን ❤❤❤❤❤❤❤
@haymanoet3850
@haymanoet3850 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@mamahikma5600
@mamahikma5600 Жыл бұрын
ፍቅር ሃያል ነው!!!ፍቅር ሁሌም አሽናፊ ነው!!!ነገር ግን ፍቅር ይቅር ባይ ነው በደለኛን ይቅር የማይል ፍቅር የለም ሠው ስህተትን ይሠራል ከስህተቱ ተመልሶ ይቅርታ ሲጠይቅ ይቅር ማለትን ማስተማር ነበረበት!!!!ማህበረስቡም ሆነ ተበዳዮቹ በዳይን ከማንቋሽሽና ከማግለል ይቅር ቢሉ ፊልሙን የበለጠ ከፍ ያደርገው ነበር!!!!
@Kallumedia23
@Kallumedia23 Жыл бұрын
ይመቻችሁ ገና ዛሬ በውስጡ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን የያዘ እጅግ በጣም በጣም ምርጥ ፊልም አየሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sewihebite
@sewihebite Жыл бұрын
ሰሞኑን የሚለቀቀ ፈልም አሪፍ ነው
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 Жыл бұрын
በጣምየወደድኩትፊልምወላሂ ምረጥ ትምህረትያለው❤❤❤❤❤
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
እደኔ ከfbአይቶ የመጣ ለመጨረስ 👍😂😂😂😂😂
@ፋጡማጀማልሥደተኛዎነኝፋጡ
@ፋጡማጀማልሥደተኛዎነኝፋጡ Жыл бұрын
እኔ😂😂😂
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Жыл бұрын
እኔ
@Selu2112
@Selu2112 Жыл бұрын
😢እኔ😢
@alamalam9788
@alamalam9788 Жыл бұрын
እኔም ❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
እኔ 🌹🌹
@זריטומסרשה
@זריטומסרשה Жыл бұрын
ዋናው እውነተኝ ፍቀር ነው ደስ ይላል በርቱ❤❤
@metmet6571
@metmet6571 3 ай бұрын
❤❤❤❤wawou tamachachun abo dasii sili
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
በኡነት በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነው ደግሞኮ እነዚህን 2 ልጆች በጣም ነው የምወዳቸው
@ABDITUBEh2w
@ABDITUBEh2w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤wooow Wooow
@fatimahahmad8946
@fatimahahmad8946 Жыл бұрын
ደግአረካት፡የከዳችዋን
@Emanmohammed-c3h
@Emanmohammed-c3h Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ያለው ፊልም ፍቅርን በጥቅም ለምለውጡ ሰወች !!
@ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ
@ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ Жыл бұрын
በፈጠራችሁ ክፍል ሁለት ስሩልን😊❤❤❤
@እሙማሊክኢንሻአላህ
@እሙማሊክኢንሻአላህ Жыл бұрын
እየሳኩም 😂😂😂እያለቀስኩም ያየሁት ፊልም 😢😢😢ኬና የብዙወች ልብ ትርታ ትችላለህ በርታል
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Жыл бұрын
ስወደዉ❤😂
@nakatobetty4053
@nakatobetty4053 Жыл бұрын
ይህን ፊልም እንቅልፌን ገብሬ ነው ያየሁት እናማ አልቆጨኝም ዋውው አስተማሪ ፊልም
@AbeneEfrem-wz1wg
@AbeneEfrem-wz1wg Жыл бұрын
እንደት የምያምር ድራማ ነው በጣም ደስ ይላል ጆን ጣይቱ መንገ በጣም ታምራላችሁ💋💋
@FatumaAdem-s2w
@FatumaAdem-s2w Жыл бұрын
ዊይ ኬናዬ በርታ በጣም እንወዳሀለን
@yedonoko6306
@yedonoko6306 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ ❤❤
@melatlove6694
@melatlove6694 Жыл бұрын
አለን አንዳንድ ሰወች ተለሳልሰን ገብተን ሰባብርን የምንሂድ ግን ምን ይሆናል ፍቅር ፊልም ብቻ ሆነ ፍቅርን እስቀድም ነበር ግን እንዳሰብኩት አላገኝሁትም ለሁሉም ግዜ አለው
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 Жыл бұрын
ኢሊያና ለማ እጅግ በጣም ድንቅ ፊልም አርቲስት እጅግ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ Жыл бұрын
ቡጣምደሰ የሚል አሰትማሪ ፊልምነው በርቱ
@saras3348
@saras3348 Жыл бұрын
Wooww betam desi yemil move new❤❤tabareku fiqir ena bir yemiyawadadir bedenbi eyewu😢😢
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ፊልም ነው የፍቅር ጉዳይ እናንተ ጋ ተማርኩት እና ቀጡሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ዋው አንደኛ ድሮም ኬና ያለበት ጥያቄ የለውም❤
@selam518
@selam518 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤
ገና ዛሬ ሙሉ ፊልም - Gena Zare  Full Amharic Movie, 2021
1:30:50
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 9 МЛН
አቦሰም ሙሉ ፊልም :  abosem- New Amharic movie - addis film
1:28:56
#ጓደኝነት (ምርጥ ድራማ)ክፍል ሁለት #❷
20:51
ቀኑብሽ 𝑘𝑒𝑛𝑢𝑏𝑠ℎ 𝑡𝑢𝑏𝑒
Рет қаралды 92 М.
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,9 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 731 М.
የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022
1:32:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН