የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 139,727

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

Пікірлер: 170
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 6 ай бұрын
ዳዊት አበሳ አንተ ሁሌም ጀግና ነህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ፈጣሪ እንኳን ቤተሰብህ እኛም ነን የምንኮራብህ❤❤🎉
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 6 ай бұрын
ዳዊት የተባረክ ልጅ እኔ እራሴ ተንቀጠቀጥኩ ኡፍ ገንይ ይባረኩልሽ ዳዊቴ አንበሳ ለተማሪ 100 አይሰጥም ቅዱሴ በሰላም እንኳን ደህና መጣህ ዳዊትእጅግ በጣም ጥሩ❤❤❤❤❤
@EudyeydudydDdud7eurhru-ey2td
@EudyeydudydDdud7eurhru-ey2td 6 ай бұрын
እኔ ግን ዳውት ስወደዉ ወላድት ኣምላክ🥺🥰💝💝
@arditube7340
@arditube7340 6 ай бұрын
ዳዊትየ የኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለህ ሁሌም ውስጤ ይንሰፈሰፍል ሳይህ ለምን እንደሆነ ባላውቅም🙏
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 6 ай бұрын
ዳዊት የልጄ ያህል የምወደውና የሚያሳዝነኝ ልጅ ነው ተባረክ በጸጋው በሞገሱ ጠብቆ ያሳድግህ
@sameraheb4449
@sameraheb4449 6 ай бұрын
ገኒ እኮ ምርጥ እናይ ነች. እማ ኮሜታት እረፉ አራት ልጂ. ማዳደግ. ማስተማር ለቁም ነገር ማብቃት ቀላል አይደለም በጣም ጎበዝ ነች። ልጆቿም የተባረኩ ናቸው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Azeb-ff4kf
@Azeb-ff4kf 6 ай бұрын
97 እረረ ጀግና በጣም ጎበዝ ነህ።ዳኛዋ እንደገለፁት ነው እንኳን ደስ አላችሁ
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 6 ай бұрын
ዳዊት የኔ አንበሳ❤💪እግዚአብሔር ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ የልጅ አዋቂ ነህ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ያመጣኸው ዴቭ በርታ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ገንዬ
@سميهعلي-ج1ي
@سميهعلي-ج1ي 6 ай бұрын
እኔ ሚኒስትሪ በአንድ ዉጤት ነበር ያለፍኩት እናቴ ታማብኝ ከተማርኩት ያልተማርኩት ቀናቶች ይበዙ ነበር እክላስ ሁኘ እራሱ እማስበዉ እናቴን ነበር እናቴ አንች ከወደቅሽ እኔ ነኝ የማለቅሰዉ ትል ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አለፍኩ ትቸዉ ስደት መጣሁ ዱኒያ ይች ነች
@mariyammohammad5004
@mariyammohammad5004 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ዉይይይ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 6 ай бұрын
ገንዬ የድካምሽ ውጤት ነው እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብ1ቃልሽ❤
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 ай бұрын
ጎበዝ ዳዊት በጣም ጠንካራ አስተዋይ ልጆች ነው ያሉሽ ገኒዬ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
ዳዊት ጎበዝ ነህ ለምንከፋህ ሀሪፍ ውጤት ነው በእርግጥየጠበከው100ከሆነ ቅርይልህይሆናልእንጅ አንተጎበዝነህ በርታ
@Betelhem-h3y
@Betelhem-h3y 6 ай бұрын
ቅዱስን እንዴት ነበር እዛ ምናጋጠመክ ማትሪክ አሪፍ ነበር ወይ ብለሽ ጠይቂልንን እንኳን በደና መጣክ 🎉
@binalefart2799
@binalefart2799 6 ай бұрын
በእውነቱ ከሁሎችም ልጆጇ ዳዊት ዝምተኛ ነው በዛ ላይ ጎበዝ ነው ሌላዋችም ጎበዝ አይደሉም እያልኩ አይደለም ግን ዳዊት ሲያዩት የሚያሳዝን ልጅ ነው ለምን እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ
@አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጎበዝ መቶ ጠብቆ ስለነበረጂ ከበቂ በላይ ነዉ በርታ
@israelmesfin486
@israelmesfin486 6 ай бұрын
ዳዊትዬ በጣም ጎበዝ ነው❤🎉🎉
@BitikoMelaku
@BitikoMelaku 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ገኒዬ በልጆችሽ ዘላለም ኩሪ
@Zumrajemal-v9q
@Zumrajemal-v9q 6 ай бұрын
እንደዚ ጎበዝ ልጅ ይስጠኝ❤
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 6 ай бұрын
ደቭ በጣም ጥሩ ውጤት ነው እኮ ቅር አይበልህ በርታ
@bezab
@bezab 6 ай бұрын
ተመስገን ተባረክ
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 6 ай бұрын
ዋው ዳዊት ይለያል እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ ልጅ❤❤❤❤🎉
@temimaseman4193
@temimaseman4193 6 ай бұрын
ደስ የምትሉ አርአያ የሆናችሁ ቤተሰቦች ደስታችሁን አላህ ያብዛላችሁ
@altubeti7567
@altubeti7567 6 ай бұрын
ዳዊትዬ ጎበዝ🥰👏መልካም ዕድል ለቅዱስም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
Dave bravo 👏🏽 🙌🏽 you got this.
@YonasGmichael-be7mw
@YonasGmichael-be7mw 6 ай бұрын
የኔ አንበሳ በጣም ጎበዝ ዳዊትዬ እግዚአብሔር ያሳድግ❤❤❤❤❤❤❤
@HayetHayet-y7e
@HayetHayet-y7e 6 ай бұрын
ዳይቱ ጓበዝ ነህ በጣም የወንድምህም ውጤት ጥሩ እንዲሆን እንመኛለን❤❤❤❤
@mothermother2001
@mothermother2001 6 ай бұрын
ደስ ይላል ጎበዝ
@ayehualembekele9796
@ayehualembekele9796 6 ай бұрын
Yene leji dawitiye endet endemwdih atakim enkwan geta redah ❤❤❤
@Alemf2k
@Alemf2k 6 ай бұрын
ጎበዝ ዳዉቴ💪💪ገኒ እኳን ደስአለሽ
@meseretabeje3904
@meseretabeje3904 6 ай бұрын
ቅዱስንም ለዚህ ያብቃው ገኔኛ እናቴ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 6 ай бұрын
Bravo 👏👏👏 you worked hard 💪💪💪
@TnbiteMam
@TnbiteMam 6 ай бұрын
ዳዊት ከሌሎች ልጆችሽ እሱ ዝም ያለ ነው ስወደው ለም እንደሆነ ባላቅም ሳየው በጣም ነው ሚሳዝነኝ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ሁሉ
@hawwii21
@hawwii21 6 ай бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ አይዞህ ጥሩ ነው እሺ ተባረክ ❤
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 4 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ የአሮጊት መጫወቻ ሆንን እኮ ለምን ዜሮ አያመጣም
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 6 ай бұрын
ዳዊትየ በጣም ጎበዝ ቆንጆ ዉጤት ነዉ ያመጣሀዉ
@GelilaTsegaye-m8k
@GelilaTsegaye-m8k 6 ай бұрын
ታየኝ እኮ የኔ entrance ዉጤት ሲለቀቅ ጌታዬ 🥺
@Wusisu
@Wusisu 6 ай бұрын
Well done Dawit🎉👏🏽🙏🏽
@almazashebir5529
@almazashebir5529 6 ай бұрын
ዳዊትዬ ትለያለህ እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ ሁላቹንም እወዳቹሀለው ዳዊትፐይለያል
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 6 ай бұрын
Wow Dave Jegna Nek Yemer Akoraken❤❤❤
@emu-yenata-lig-negn
@emu-yenata-lig-negn 6 ай бұрын
ጎበዝ🎉❤
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 6 ай бұрын
ገነት ካንቺ ልጆችሽ የበሰሉ ናቸው
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 6 ай бұрын
አቤት ፍቅር በተለይ የአባታቸው
@selomekifle9418
@selomekifle9418 6 ай бұрын
የባቢን እየጠበቅን ነው
@Fatemanurhussin
@Fatemanurhussin 6 ай бұрын
Geni besat yetefetenech werk nat yelgochon alem yasayat ❤❤
@Meseret2023-zf8fg
@Meseret2023-zf8fg 6 ай бұрын
Yetebareke batesebe abo egzyabehar selamacheune yabezau ❤
@AbayinehHailemariyam-xv7go
@AbayinehHailemariyam-xv7go 6 ай бұрын
ማሪያምን ገኒ እየቀነው ነው ስነስራት አዴት ደስ እደምትሉ እስኪ እኛንም ጋብዙን
@ሚሚየናቴናፋቂ
@ሚሚየናቴናፋቂ 6 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳቸው ግን ሳላስበው እልቅ ነው ሚለው አጭር ነው
@zinashTsegaye-y3k
@zinashTsegaye-y3k 6 ай бұрын
ገኒ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@Toyiba76
@Toyiba76 6 ай бұрын
ሰላም በርቺ ውዴ
@nawawihabib5923
@nawawihabib5923 6 ай бұрын
Aman ነኝ
@AnielRedu
@AnielRedu 6 ай бұрын
አመቤቴን ዳዊት መከታ የሚሆን ልጅ ነው ❤
@Enbabafiori
@Enbabafiori 6 ай бұрын
Ezgabher ybarkacho eskene lujuchacho🙏🏾🙏🏾🙏🏾⛪️❤️❤️🌹le Dawit💐🥰👍
@RodasAnchinalu
@RodasAnchinalu 6 ай бұрын
Percentile mean dat የሁሉም ተማሪዎች statistics ተሰርቶ በመቶኛ የሚመጣው ነው average ግን የተፈተናቸው የትምህርት አይነቶች አማካይ ውጤት ነው። So ትክክለኛ የማለፊያ ውጤቱ አማካዩ 84.86 ነው።🙏
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 6 ай бұрын
ዳዊት ጀግና ነህ❤❤❤❤❤😘
@yaredgetachew-gx4sx
@yaredgetachew-gx4sx 6 ай бұрын
ስንት አምጥቼ እንዳለፍኩ ብታቅ ምንም አትልም ነበር ማለፊያው 40 ያመጣሁት 48
@tihtinayejualgaw1788
@tihtinayejualgaw1788 6 ай бұрын
gene tenanekachehale enda enate tinishi biyakbrushi teru neber lovely geni
@MakiTaye-io1uw
@MakiTaye-io1uw 6 ай бұрын
ewnetun nw egarawalw betam gobez slehone nw 99 mnamn bihon desylw nbr bertaln💪
@mewdedlife7487
@mewdedlife7487 6 ай бұрын
Egnam witet teknisobin tenadenal, awo socialm amarignam, bihonm gin 97.9 silametahu ✌🏼✌🏼✌🏼
@bsratokube3617
@bsratokube3617 6 ай бұрын
Dawit qonjo gobez lje neke ❤❤❤❤❤❤
@BruhalemAbayneh
@BruhalemAbayneh 6 ай бұрын
Wow betam arif wetet new ene edate neber mametat yemifeligew gn alihonem tadelehal enateh tedesetalech
@tsinattsinat-nn9mj
@tsinattsinat-nn9mj 6 ай бұрын
Sewedachu❤❤❤❤ enkuan dese alen alachu
@tiit9037
@tiit9037 6 ай бұрын
Dawit is the best ❤❤❤❤
@BetselotTemesgen-k5t
@BetselotTemesgen-k5t 6 ай бұрын
Lk neh social yehone sitet alehu ene erasure yaltebekut wete new yametahut
@TasyRama
@TasyRama 5 ай бұрын
እኔደዚህ እጎረሱ ነው ስራ የጣነው
@begeta8313
@begeta8313 6 ай бұрын
ውይይ እዚህ ቤት ስነስርዓት የሚባል ነገር የላቸውም ከአባታቸው ጀምሮ አምጣው እያለች ያስጮሀታል ውይይ ወንድ ልጅ እናቲቱም የድሮዋ ደርባባ አሁን በጣም ቀለለች
@serkalmargaws6300
@serkalmargaws6300 6 ай бұрын
geniye, hulgize saki mechereshachewen yasamerelesh
@buonavita4175
@buonavita4175 6 ай бұрын
congratulation about your son result ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamKoke-b5q
@SamKoke-b5q 6 ай бұрын
ዳዊት ቁጭ አባቱን ይመስላል ! ትምህርቱም እንዳባቱ ቀለሜ !
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 6 ай бұрын
woww gobaze aref wexate new bareta Daweti❤❤❤
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 6 ай бұрын
Davye betam arif new gobez genye pls davon Atechagniw babin endiyastena hasabun sebsebo endiyatena
@arditube7340
@arditube7340 6 ай бұрын
እንዴት ዴባቢ ማኒስቲር ተፈታኝ የሆነው???
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya 6 ай бұрын
100 ነው ቅር ያለህ አይዞህ አባቴ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 6 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 6 ай бұрын
Eyesus yadenal ❤
@hilenataddese9598
@hilenataddese9598 6 ай бұрын
Yemitay esu aydelem yametawu eko 84 new percentil 97.2 gn tru wutet new 84
@genetgggg9258
@genetgggg9258 6 ай бұрын
💚💛❤
@yaredgetachew-gx4sx
@yaredgetachew-gx4sx 6 ай бұрын
ቆይ ግን ለምንድን ነው የሁላችሁም የአባት ስም ሙሉጌታ የሆነው
@MohammedejiguMame
@MohammedejiguMame 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MoG1983
@MoG1983 6 ай бұрын
This days kids r not satisfy much but teach n train zm to accept what zy got n work then be thankful u did z best u r z guy who study n take z exam by ur self not coping be happy I proud of u u did a wonderful job my son also take z same respond (99.6) zn he enjoys after he gets famils n friends call n meet ur friend celebrate. This is z beginning not z ending. Now u open z apportunaetes of success. Congratulations 🎉
@RodasYitbarek
@RodasYitbarek 6 ай бұрын
Daweti is smaret❤
@Yorda697
@Yorda697 6 ай бұрын
Mulareeee❤❤❤❤❤
@ChristinaSolomon-y9r
@ChristinaSolomon-y9r 6 ай бұрын
LUEL'S IS OUT TOO
@relaxing1237
@relaxing1237 6 ай бұрын
Bro got 97 and he mad I got 87 I was the happiest person in the world
@HaniTerefe
@HaniTerefe 6 ай бұрын
Mendwnew???...
@Abay-p7i
@Abay-p7i 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@mulu216
@mulu216 6 ай бұрын
ገኒግንለሀይማኖትሽያለሽክብርደስይላል
@munasirajeat7858
@munasirajeat7858 6 ай бұрын
❤❤❤
@HawiWiha
@HawiWiha 6 ай бұрын
Ere geni ye ethio IQ silkachew lmndnew mayseraw eh?
@Tedd_great
@Tedd_great 6 ай бұрын
Gani bamariyam kabatachaw gar taraku
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 6 ай бұрын
Midiya lay edezih megures bizum dess aylim
@nawawihabib5923
@nawawihabib5923 6 ай бұрын
😂😂😂😂 hahahaha😅😊👍
@zionMoges
@zionMoges 6 ай бұрын
dawit enkuan des aleh🙂
@TigistYo-oe6ng
@TigistYo-oe6ng 6 ай бұрын
Gobez❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@workinehshuramo272
@workinehshuramo272 6 ай бұрын
Kedusen sele koyitaw teyikut
@fenan-x7e
@fenan-x7e 6 ай бұрын
Yekdusin yasalefewn likekuln
@Janette-b4j
@Janette-b4j 6 ай бұрын
Hii❤
@umuselwa6020
@umuselwa6020 6 ай бұрын
97
@yeabtsegatsehay-c8g
@yeabtsegatsehay-c8g 6 ай бұрын
enkuan des alek alachu dawit bexam xru wuxet newu berta lelelochum melkam edl bertu
@asefnak4764
@asefnak4764 5 ай бұрын
So yanche lejoch nachew Gym eko lerejem geze akachewalehu, lemanegnawum le kidus yezenebew le dawit yakafalet belenal yawu sewunet malete newu lol
የእኛ ቀናት #229 ልጆቼን እኑደወላጆቼ መረቅኴቸዉ::
10:37
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 15 М.
የእኛ ቀናት #190 የባቢ ውጤት ይፋ ሆነ::ተለቀቀ!
10:05
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 82 М.
የእኛ ቀናት #162  የልጄን ስልክ ማየት ፈራሁ!
10:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 76 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
የእኛ ቀናት # 82 ቅዱስና ዳዊት በምግብ ምክንያት  ተደባደቡ!
17:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 126 М.
የ፯፮(76)  አመቷ እናት ፤ ትግራይ ውስጥ ድርድር
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 834
የእኛ ቀናት #141 ዳዊት የገጠመው አስደንጋጭ ነገር!
9:50
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 71 М.