ያልተቀበሉትን ስጦታ ሰቶ መሮጥ አስቂኝ የበዓል ፕራንክ

  Рет қаралды 121,068

Rich Man Miko

Rich Man Miko

Күн бұрын

#subscribe #like_share #miko_mikee
for more prank video check the link
👇👇 👇👇
• ፈረንጇን ያስደነገጠበት የ miko ...

Пікірлер: 750
@MikoMikee
@MikoMikee 3 жыл бұрын
for more prank video check the link 👇👇 👇👇 kzbin.info/www/bejne/lWLNn6VjnNWBipI
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሳን ሚኮ ምርጥ ሰው
@Qanuka
@Qanuka 3 жыл бұрын
Miko dagifagn
@linkslinks6199
@linkslinks6199 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምወድክ ሁልጌዜ እንዳሳከኝ ነው
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Bless you😊
@abdelazizsd2062
@abdelazizsd2062 3 жыл бұрын
subscribe
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ🙏🙏
@azizatube8146
@azizatube8146 3 жыл бұрын
አንችንም እኛንም አላህ ሂድያይስጠን
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 3 жыл бұрын
@@azizatube8146 አሚንንንን
@Yesuffamily
@Yesuffamily 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ሀዩቲ በአላህ ይሁንብሽ
@temeexo4518
@temeexo4518 3 жыл бұрын
ምንሼ ነዉ ሀዩቲ!?
@aster.youtube2859
@aster.youtube2859 3 жыл бұрын
Amen
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
በእውነት የኛ አገር ህዝብ እኮ በጣም ሚስኪን ነው ለመተባበር ብቻ ብለው ሰጥቶኛል ማለታቸው😂😂😂😂እግዚአብሔር ይስጥህ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 3 жыл бұрын
😂😂😂ቀላል
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
በእውነት ጥፋት ነው ለዛውም ትልቅ ጥፋት እንዴ ።እንደ ፈን ኖርማል ግን ሰማያዊ ቲሸርት ሳላደንቀው አላልፍም ሚኮን እያወቀው እንኳን እዩት እንግዲህ ይህንን ምስኪን ህዝብ ነው ማንም እየተነሳ ሚያሰቃየው የዋህነታችን እንዳለ ሆኖ ደሐው ህብረተሰብ ትንሽ ንቃት እና ማስተዋል ያንሰናል እንዴ አስተውሉ በዶሮ እንዲህ ሚዋሽ ህዝብ በረብጣ ረብጣ ብር እንዴት ደማችንን እያፈሰሱ ያሉት በእውነት ይህ የዋህነት ጉዳይ አይደለም የግዴዴለሽነት እንጂ😢😢😢😢😢
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 3 жыл бұрын
@@tegistbale9574 እኮ ይህ ቅንነት ሳይሆን ውሸተው ውሸትን ውሸት ስለማንለው ነው ረመጥ ውስጥ እየገባን ያለነው ለላም ቢሆን እንዲህ እኮ ነው
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
@@senaityohannes1957 ተመልከችሁ ቪድዬውን ካዩ ሰዎች መሐል 95%ይስቃል ጉዳዩ ግን ሲርየስ ነው ፈን አይደለም።
@susuromana722
@susuromana722 3 жыл бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ዒድ አልፈጥር ረመዳን በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
@user-ur6jk1bo2v
@user-ur6jk1bo2v 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@umaumer8888
@umaumer8888 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@MalleTube
@MalleTube 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 жыл бұрын
ሚኮ ከዚ የተማርኩት ነገር ቢኖር ለካሜራ ይህ ምስኪኑ ህዝብ ፊት ሰተው ከካሜራ ጀርባ ብዙ ጉድ እንዳለ ነው የሚያሳየው ሁሉም በጎ እሰራለው የሚል ለህሊናው ካልሰራ ይህ መሬት ያለ ሀቅ ነው ሚኮ በዛሬው ቪዲዮ ብዙ ተምሬበታለሁ በርታ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
በጣም
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
ትክክል
@DailyMareja
@DailyMareja 3 жыл бұрын
ለመንድነው ይሄ ልጅ የሚመቸኝ ❤
@ekramab3016
@ekramab3016 3 жыл бұрын
Alakem enarasu
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማማ
@tsisami9841
@tsisami9841 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ውይ ሚኮ ያራዳ ልጅ እረ ይመቸው ፈታ ነው የሚያደርገኝ
@tsisami9841
@tsisami9841 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ውይ ሚኮ ያራዳ ልጅ እረ ይመቸው ፈታ ነው የሚያደርገኝ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
ሚኪ ዛሬ ማህተብ ከነመስቀሉ አድርጓል ውበትህ ምልክትህ ነው አታውልቅ ወንድሜ። በተረፈ ሁሌም ትመቼኛለህ።
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
እኔ መናፈቅ ነበር የሚመስለኝ ለካ ኦርቶዶክስ ነው
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 3 жыл бұрын
ትክክል ማተባችን ሲወልቅኮ አብሮ ማንነታ ብቻ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ስለሚለየን ክፋን የተመታች ወፍ ነው የምንሆነው
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
@@user-cj4pn6gp6u enase btey mariyamne
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Miko wubetehi defetobhal Zara matebhine say lba dinegiti new yalew mariyamne miko wosagn sew
@user-yz9fh7qk8b
@user-yz9fh7qk8b 3 жыл бұрын
የሚኮ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍👍
@mlovetube1622
@mlovetube1622 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@user-yz9fh7qk8b
@user-yz9fh7qk8b 3 жыл бұрын
@@mlovetube1622 እሽ ውዴ
@samueldegsew2656
@samueldegsew2656 3 жыл бұрын
👍
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለትንሳኤ በአዓል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።
@rahelyegeta1371
@rahelyegeta1371 3 жыл бұрын
Wowwwwwwj mikuoy
@maramarya2235
@maramarya2235 3 жыл бұрын
ወይ የሀገሬ ህዝብ የህዋ ነዉ እዚ ነዉ እጅ የሚያፋጁን ጌታ ሆን ሀገራችንን አስባት
@togetherwecan21311
@togetherwecan21311 3 жыл бұрын
Miko ከተመልካች የሚሰጡትን የፕራንክ ጥቆማዎች ስራልን እስኪ! 1. ምግብ ቤት ትገባና ዝምብለህ የሆነ የሚጠጣ ነገር አዝዘህ ከዚያ አስተናጋጆችን ስቲክኒ ስጡኝ ፣ ሶፍት አምጡልኝ ምናምን እያልክ አዝጋቸው 2. በየመንገዱ እየዞሩ ብስኩትና ሻሂ የሚሸጡትን፣ ጉሊት የሚሰሩ ምስኪን እናቶችን፣ የኔ ቢጤዎችን ፣ ብቻ ዝቅ ያለ ስራ የሚሰሩትን እየፈለክ ፤ ቁሽሽ ያለ ልብስ ለብሰህ ፣ እርቦኝ ነው የሆነ ነገር ስጡኝ እያልክ ጠይቃቸው። ከዚያ ለሚሰጡህ 100 ብር ስጦታ ይሰጣቸው።
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
የምኪ አድናቆች እስት በ like የት አላቹ አቦ እንደ አንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Mes endte nes
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ዉድ የኢስላም እህት ወንድሞቸ ረመዳናችን አለቀብን ሶማቸዉን ከተቀበላቸዉ ወንጀላቸዉ ከተማሩት ባሮች ያርገን
@user-ur6jk1bo2v
@user-ur6jk1bo2v 3 жыл бұрын
ሚኮ ይመችህ ግን የኛ ሀገር ሰዉ ይገርማል ሳይደርሠዉ ደርሶኛል😄😃😃😃😁
@zedoshewasalale5426
@zedoshewasalale5426 3 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ሰው እንደዚህ ለውሸት ይተባበራሉ ??? 🙆‍♀️🙆‍♀️ ውይ ምናለ ለእውነት እንዲህ ብሆንና ለምን ብለው ብጠይቅ ? 🤔ወይ ሀገራችን በውሸት ተውጣለችኮ🤦‍♀️ ። ሚኮ ይመችህአቦ ተመቸህኝ በርታ 💪❤
@meditube2710
@meditube2710 3 жыл бұрын
ማይኮ እኳን ደህና መጣህ ውድ የኢስላም ልጆች እኳን ለኢደል ፊጥር በአል አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ 🥰🥰🥰🥰
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 3 жыл бұрын
መድ ደምሪኝ አድሥ ጀማሪ ነኝ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
እህት በቅነንት ደምሪኝ
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 3 жыл бұрын
@@fasigayewollolejitube እሽ እህት አንችም ነይ
@meditube2710
@meditube2710 3 жыл бұрын
@@EWKETMEDIA123 እሺ
@Malone1219
@Malone1219 3 жыл бұрын
ሚኮን በመልካም ስራው እንደኔ የሚወደው ማነው
@ekramtube9427
@ekramtube9427 3 жыл бұрын
ወላሂ መሳቅ አምሮኝ ነበር በጣም ነው ያሳቀኝ አላህ በወጣ ይተካህ የኢትዬፕያ ህዝብ እኮ በጣም የሆህ ህዝብ ነው ለምድነው ግን የሚዋሹት ግን በጣም ፈታ የሚደርግ ነው ደሰ ይላል ሚኮ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ እደአንተ አይነትን ሰው ያብዛልን ♥♥
@JokerHarleycon
@JokerHarleycon 3 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለዳግማ ትንሳኤው አደረሳቹ miko ግን ለኢድ ለኔ ዶሮ ካልሰጠከኝ እኔ ለ እንቁጣጣሽ እሰጥሀለው😋😋any way appreciate u my bro
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@amonaa2358
@amonaa2358 3 жыл бұрын
በድነችን አይፍቃድም በእስልምነ
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ
@zeyneb484
@zeyneb484 3 жыл бұрын
በምታቀርበው ነገር ሁሌም ልዩ ነህ በርታ ያገሬ ልጅ 🌹
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ብዬሀለሁ ተባረክ 🙏🏽
@derejegelashie5260
@derejegelashie5260 3 жыл бұрын
ማይኮ የስራህን ይስጥ እራቴን እየበላሁ ሳይ ትን አስባልከኝ በነገራችን ላይ ኢትዮጵያዊ መሆን ምንኛ መታደል ነው ምስኪን ህዝብ እኮ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ማን ነዉ ግን እንደኔ አመት ባል እና ኢዲ ሲመጣ በስደት ክፍት የሚለዉ የምር ስንቱስ ይናፍቀናል ቤተሰብ ሀገር እረ ስንቱ
@Yesuffamily
@Yesuffamily 3 жыл бұрын
እኔንም እስኪ ደምሪኝ ውዴ
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 3 жыл бұрын
ተይ እንጋባ ብየሽ የለሁ እዴ አገራችን ጠብተን እናከብራለን ጠቢባየ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
አይዞሽ እውነት ነው ይከፋል ግን እራስን ማሳመን ነው
@kedijaessa773
@kedijaessa773 3 жыл бұрын
Ayzoshi mamaye hulum yalfal
@binibanjaw8385
@binibanjaw8385 3 жыл бұрын
Ayzosh ehte ayikfash fetari baleshibet beselam ena betena yitebksh melkam beal yihunlsh
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 3 жыл бұрын
ይሄንን የዋህነት ማን ወሰደብን ታድያ ፍቅራችን እኮ ልዩ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያውድልን ሚኮ በሰጠህ ይሰጥህ
@GalaxySssjhg
@GalaxySssjhg 3 жыл бұрын
ግን ሚኮ ዶሮዉን ለምስኪኑ እየዞርህ ብስጥ ይበልጥ በጣም ደስ ይል ነበር
@mawayesasrese2119
@mawayesasrese2119 3 жыл бұрын
😃😃👍👍👍
@sarasara586
@sarasara586 3 жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ የምታዮት ትልቅ ትምህርት ነው አዳሜ ትንሽ ስታችው ሌላ የምትሉ ሚኪዬ የእኔ ቆንጆ አንደኛ👌💕😘
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 3 жыл бұрын
ወይኔ ሚኪሻ በሳቅ እደው ስራወችህ ሁሉ የሙያስቅ ይመችህ አባቴ
@90smusic52
@90smusic52 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችነን የፍቅር የሰላም ያድርግልን
@elsababi7300
@elsababi7300 3 жыл бұрын
ማኮዬ እስት ዛሬ እንኳን ላይክ አድርገኝ አድናቂህ ነኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@kibromhagos7606
@kibromhagos7606 3 жыл бұрын
ማይኮ ስራዎችክ ባጣም ነው ነው ሚመቹኝ አዝናኝና ቁምነገር መልክት አለው አንደኛ ዩቱበር ነህ አባቴ ይመችህ አንደኔ ሚመቺቹ👍ለይኩ
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኳን ለዳግም ተንሳኤ አደረሳችሁ
@Makds-nf9cu
@Makds-nf9cu 3 жыл бұрын
Amen Enkuwan Abero Adersn
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
እህትዋ ደምሪኝ
@kelifaali400
@kelifaali400 3 жыл бұрын
እንግዴ በነካ እጀህ ለኢዳችንም ፕራንክ ስሪልን ማይኳችን እስቲ ሀሳባቹሁን በላይክ አሳውቁኝ
@yared3133
@yared3133 3 жыл бұрын
ሚኪ በዐል ላይ መሆኑ ደስ ብሎኛል የሙስሊዎች በዓል ስለደረሰ በበዓሉ ላጡ ወገኖቻችን የሆነ ደስ የሚል ነገር እንደምታደርግ እጠብቃለሁ ኢትዮጵያ የእምነት ሀገር ነች
@Wagwan123.
@Wagwan123. 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ከሪም በአል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ሀገራችንን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን
@rozaassefa8894
@rozaassefa8894 3 жыл бұрын
ወደድኩት ሀበሻዊነቴን በጣም የሚሳዝን ደግ ህዝብ ነው እኮ ለዚህ ህዝብ ሰላም እንጂ እንዴት ሰላሙን ያሳጡታል ከምር በጣም ደጎች ነን እኮ ።ሚኮ አንተን የወለደች እናት እውነት እለሀለሁ እውነት ፈጣሪ ይጠብቃት መልካም ሰው ነህ የልጅ አዋቂ እረጅም እድሜ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ❤❤
@AynetTube
@AynetTube 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ሚኮዬ ስለ አፕሊኬሽን ነው ማስተምር ተው አስተዋውቅልኝ🥺🥺🥺
@tube8546
@tube8546 3 жыл бұрын
ወይኔ የኛህዝብ እኮ የዋህነው 😭😭😭ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ ይሄን የዋህ ህዝብ ጠብቅልን ያረብ
@user-ml5vx7vm6w
@user-ml5vx7vm6w 3 жыл бұрын
ለሙስሊሞች መስሎኝ ነበር ክክክክክ በርታ ወግኔ
@user-co8dj9xf4q
@user-co8dj9xf4q 3 жыл бұрын
ኢትዮጸያን እኮ የማያት በሚኮ ውስጥ ነው ሚኮዬ ክበርልኝ የኔ መልካም😘😘😘
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፍ ነገር እና ካስደጋጭ አደጋ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይጠብቃችሁ ይሰዉራችሁ ቤታችሁ ዉስጥም ያልታለበ ደስታ እና በረከት ይግባ
@AlamAlam-um5sr
@AlamAlam-um5sr 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Makds-nf9cu
@Makds-nf9cu 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 жыл бұрын
በርታ ምኮዬ መልካም ነገር ከህወትህ አይጉደል ውድድድድ❤❤
@fadelanour4236
@fadelanour4236 2 жыл бұрын
ሚኮዬ ይመችህ አንተ እኮ ሁሌም ትመቻለህ አላህ ይጠብቅህ ያሠብከው ያሳካልህ
@munarumana3553
@munarumana3553 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሚኮዬ ምርጥ ሰው 👍
@hope2633cu
@hope2633cu 3 жыл бұрын
Kkkkk.....really doro setsetegn...miko....yemren...ba sekkkk motkutt......
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ለዳግም ትንሳኤ🙏🙏🙏🙏🙏 የዶሮ ስጦታ ለሴቶችም ቢሆን ጥሩ ነው ለወንዶች ብቻ ሰጠህ እኮ 😔😔😔😔😔
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ማይኮ እንኳን በስላምመጣእኔኮአሳቡንከየትእንደምታመጣው ነው ትችላለህ ብቅ
@saronajihad1252
@saronajihad1252 3 жыл бұрын
Bless bro bexma desa yelal enkon adersechu
@afar44
@afar44 3 жыл бұрын
ማይኮ አንደኛ ነህ የምትሰራቸው ፕራንኮች ከኛ ሀገር ባህል ያላፈነገጡ ናቸው የዛሬው ደግሞ ሰውን ለመተባበር ሰው ሲበጠረቅ ትታዘባለህ አባቴ ይመችህ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 3 жыл бұрын
የኔ የዋህ የምር አስሳቁኝ አሳዘኑኝም
@rabiajemal9951
@rabiajemal9951 3 жыл бұрын
ስጦታህ ፣መልካምነትህ፣ ትትህናህ ፣የልጂ አወቂ ፣ቀልድህ፣ቁምነገረህ፣ሁሉ የተወደደልህ ሚኮ ያንተ ስራወች እስኪለቀቅ እንደኔ የሚቸኩል መነው ?💚💛❤️
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
ማይኮ ምርጥ የዘመኑ ወጣት ዘመንህ ይባረክ 😍
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ ውድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 жыл бұрын
እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ ለእመቤታችን ለጉንበተ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ /አደረሰን ያመቱ ሰው ይበለን አሜን (፫)🕯
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ ህዝብ ነው ሚኮ እናመሰግናለን ተባረክ
@ayalkefelew5810
@ayalkefelew5810 3 жыл бұрын
ሚኮ ድንቅ ልጅ ነህ በርታ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለዳግም ትንሳኤ መልካም በአል ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 3 жыл бұрын
ሀበሻ ዝም ብሎ ይዋሻል😂😂😂😂😂😂 የዋህ ህዝብ እኔ መቸም እስከዶሮህ ገደል ግባ እልክ ነበር
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
ሚኮ ማይክ ተበረክ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@babimitiku9864
@babimitiku9864 3 жыл бұрын
ምራቁን የዋጠው ተመችቶኛል😂😂
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 3 жыл бұрын
ወይኔ ዶሮው ፍትህ ለኔ ሲል ማይኩን ያቀርብከው ነገረ የሌለ አስቆኛል
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
እኔራሡ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
@@genitube1438 ደምሪኝ
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h 3 жыл бұрын
ወይኔ ህዝቤ የዋህ 😁😁😁🙄
@Luna-gc8py
@Luna-gc8py 3 жыл бұрын
ለኢድ የሆነ ነገር አታዘጋጅም እንዴ ሚኮ 🙏❤❤
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 3 жыл бұрын
_ውይ ሚኮ ደግሞ ምን ይዘህ መጣህ አንተኮ አያልቅብህም😂👍 ፕራንክ ይብቃ ይከተት በሚኮ ከምር_
@samsamsung1911
@samsamsung1911 3 жыл бұрын
ወይኔ ሚሥኪኑ ህዝባችንክክክክክ አረሚኮ በሣቅ ገደልከኝ 😁😁😁😁 ሚኮየ ነፍ አመት ኑርልን😘♥
@philemonhailu2141
@philemonhailu2141 3 жыл бұрын
ማይኮ: አሁን እኛ ሀገር ያለው እጅግ በጣም ከባድ ችግር በሉ እና አድርጉ የምንባለውን ለገንዘብ ብለን ማድረጋችን ነው። ግድያውም ሁሉም ነገር።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ሚኮ ሰወድህ እግዚአብሔር ይሠጥህ
@seni194
@seni194 3 жыл бұрын
እግአብሔር ይስጥህ ሚኮ የአመቱ ምርጥ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😂😂😂😂የዋሹት ለማይኮ ሲሉ ነዉ ያዉ ቪዲዮ እየሰራዉ ስትላነዉ እንድትጠቀም ብለዉ ይመስለኛል እኔም እንደነሱ እምል ይመስለኛል
@nasradinnasru2634
@nasradinnasru2634 3 жыл бұрын
0527030955
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ሚኮዬ በርታን የኔ አሳቡ አስተዋይ ልጅ
@selamlealem2696
@selamlealem2696 3 жыл бұрын
ሚኮዬዬ ባወጣ ይተካ አይ ያገሬ ህዝብ የዋህ እንዳረጉት የሚሆን ህዝብ ፍጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባርክ
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 3 жыл бұрын
ሚኮ ይሂማ ፕራንክ ብቻ አይደለም የሆነ መልክት አለዉ ታዉቃለህ😜
@zelalemniguse6019
@zelalemniguse6019 3 жыл бұрын
miko mikee ያራዳ ልጅ አንድ ቀን ባካል ባገኝክ ደስ ይለኛል ይመችክ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚኮዬ ዋውው በጣም አሪፍ ነው ከገባችሁ ትልቅ መልክት ነው እያሰተላለፈ ያለው
@aymenseid8566
@aymenseid8566 3 жыл бұрын
Ere miko betam nw feta yederkeg brother
@user-jy4tn4zy5n
@user-jy4tn4zy5n 3 жыл бұрын
ሚኮ ምርጥ ሰው ዛሬ አንደኛ ነኝ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ ኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ምስክን ናቸው ያልደረሳቸውን ደርሶኛል አላሉም ክክክክክክ
@tigisttigabu4748
@tigisttigabu4748 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ ልቤ በፍቅር ተሰበር በምታምኑት ፀሎት አርጉልኝ🥺🥺🥺 ምከሩኝ ግራ ገባኝ😭😭
@lilazed6829
@lilazed6829 3 жыл бұрын
Egzabher kanchi ga yhun wde gn and neger yemnegrsh metenker alebsh bzu ye sne lbona amakari alu enesun btsemi 100% tkeyeriyalesh kezih hiwot twechalesh Seblena bezabh you tube yemilewun bedenb admchiw esh
@user-os1ih8es3y
@user-os1ih8es3y 3 жыл бұрын
ዋውውውው ሚኩ ለኔ መች ነዉ ሚደረሰኝ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይሄን ያመጣው የበለጠ ሊሠጥሽ ነው
@user-mf2or2hi2w
@user-mf2or2hi2w 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴዋ አንች ብቻ አይደለሽም ሁላችን ነው አይዞን ፈጣሪ ያውቃል
@Laila-vs6rg
@Laila-vs6rg 3 жыл бұрын
አደኛ ነኝ በርታ ጀግና ነህ ወላሂ👍👍👍👍
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሕ 🥰🥰
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ሚኮ እንኳን ደህና መጣህ ኢድም ደርሷል አንዳንድ ሚስኪኖች አስደስትልን እኖድሃለን 😍😍😍
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ወይ ማይኮ ስወድህ ሁሌም አዲስ ገጽ አለህ ሰው በግ ነው የዋህ ህዝብ ዋሹ ትላለህ ማይኮ
@asneeasnee2981
@asneeasnee2981 3 жыл бұрын
Mik waw desa yelala egzabera yebareka
@wajiragosu4540
@wajiragosu4540 3 жыл бұрын
Fetari yebarik mikoye
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ሚኮዬ ምርጡ በሳቅ ገደልከኝ በርታልኝ የኔ ጀግና
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
The man who were blue teshirt is hero... Miko you are so funny🤗 policum 😂🤣😂 weyni 🤣🤣🤣🤣😂😁😂😂😂 🙄 Ye egna sew yewah Eko new tebaberugn seletbalu Eko new miskin hezb🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 3 жыл бұрын
በሣቅ ገደልከኝ ሚኩ ምስኪን የአገሬ ሰው ክፉ አይንካችሁ
@simeyibarekigetahoyeghadda633
@simeyibarekigetahoyeghadda633 3 жыл бұрын
Tebarekilegnnnn miko
@melatgetaneh5909
@melatgetaneh5909 3 жыл бұрын
እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@rahelwalathanrahelwalathan2047
@rahelwalathanrahelwalathan2047 3 жыл бұрын
Wayi miko marax saw Akun dahan maxah Amen Amen Amen Akun Abaro adarasan mikko malakam saw barat 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia lazilam tanura
@alwansalah9615
@alwansalah9615 3 жыл бұрын
miko ye zemenu mirti sew inwedahalen😘😘
@bisrattube1420
@bisrattube1420 3 жыл бұрын
አረ ማይኮ ነብስህ አትማርም አቦ ተመቸኸኝ መልካም በአል
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 3 жыл бұрын
ሚኮ የመዳም ቅመሞች መዝናኛ እንኳን ደህና መጣህ
@getahunasmeche9905
@getahunasmeche9905 3 жыл бұрын
ሚኮ እጅግ በጣም እንወድሃለን መልካም ጊዜ ይሁንልህ
@aynayegetaliji2734
@aynayegetaliji2734 3 жыл бұрын
Mikiye indante 20 sew Ethiopia wust binor hagerachin melkam tihonalechi wuyi inamesegnalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@oromofioromiyaaintaasalaal2453
@oromofioromiyaaintaasalaal2453 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk garuu ilmi nama waan argaatee caalaa kan sobee fakkeessuutu caalaa jechuudha. miko gochaan kee warraa hubaateef barnoota gariidha
@haileasfaha1135
@haileasfaha1135 3 жыл бұрын
ተመቸኝ ምርጥ የበአል ዝግጅት
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 3 жыл бұрын
ሚኮየ እግዛብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮይሥጥህ🙏🙏
@AnidBirr
@AnidBirr 3 жыл бұрын
Heavenly Father I pray that you keep the person reading this alive, safe, healthy and financially blessed Amen⛓
@saadaab9355
@saadaab9355 3 жыл бұрын
Yimeche miko klebea naw yesakut tebarek
@sifanibadhadha389
@sifanibadhadha389 3 жыл бұрын
Amen inkwan abro adrsan miko
@tinasaron2728
@tinasaron2728 3 жыл бұрын
ሚኮ እኳን አደረሰክ እኔኮ የሚገርመኝ ሃሳቦችን እንዴት እደምታፈልቃቸው ነው ይመችህ ሚኮ አንደኛ ነክ 👍👍👍🥰🥰🥰🤣🤣🤣
@minyoti1412
@minyoti1412 3 жыл бұрын
😂😂😃😄😄😄😆ወይኔ ያሬ ህዝብ😂😂
#ህግ ወይስ ጸጋ  በወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:50:06
Grace Life Community Church
Рет қаралды 25 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 65 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН