ያልተጠበቀው የዶላር ቅናሽ ! ለሱዙኪ መኪኖች አስቸኳይ ጥሪ | ግዙፉ አውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ -ጥቅምት 05/2017 | dollar exchange |Gebeya

  Рет қаралды 8,452

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

ያልተጠበቀው የዶላር ቅናሽ ! ለሱዙኪ መኪኖች አስቸኳይ ጥሪ | ግዙፉ አውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ - ጥቅምት 05/2017 | dollar exchange | business news
በቻናላችን ላይ ምርትና አግልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ወይም እንድናቀርብሎት የሚፈልጉት ጉዳይ ካለ በ0948622222 ወይም በEmail አድራሻችን gebeyamedia@gmail.com ያናግሩን !
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 15
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 сағат бұрын
ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ እድሜ ያልገደበው ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 300 ሊትር ወተት አገኛለሁ! kzbin.info/www/bejne/hYiQXqKnjNGBZ80
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 48 минут бұрын
አዲስ አበባ ውስጥ የኢትዮጵያን ፓስፖርት ከኢትዮጵያኖች በላይ ኤርትራውያኖች ይዘውታል የዶላር ምንዛሪውንም እንደዛው የአገር ውስጥ ደህንነት ተብዬው ምናባቱ ሲሰራ እንደሚውል አላቅም ጠባቂ የሌላት አገር ማንም ከውጪ ተንደርድሮ መጥቶ እንደፈለገ የሚፈነጭባትና የሚዘርፋት ባለቤት አልባ አገር አበስኩገበርኩ መጥኔ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 21 минут бұрын
አለም እየጠፋች ቤት የሚሸጡና ቤት እንገዛለን እያሉ የሚሮጡትና የሚስገበገቡት ገንዘባቸውን ተበልተው የሚቀሩ ሰፍሣፋዎች ናቸው በጣም የሚገርሙኝ
@Komche-n2l
@Komche-n2l Сағат бұрын
የባንክ ምንዛሬው ምን ይሰራልናል እኛም በባንክ አንልክም ባንኩም ዶላር ቢኖረውም ለህዝቡ አይሸጥም ስለዚህ ሁሌ እባክህ የብላኩን ዋጋ ንገረን❤❤❤
@KalyeKalye-bs5xp
@KalyeKalye-bs5xp 3 сағат бұрын
አሁን የኔ መኪናም ገንዘብ ተብላ ሊወስዱዋት ነዉ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Сағат бұрын
awo
@Hkim185
@Hkim185 Сағат бұрын
ወንድሜ አንተን ድሀ ያረግኸዉ በወር ሰንት ብር ለቤንዚን ታወጣለህ ይሄንን ገንዘብ የኤሌትሪክ መኪና በብድር ብትገዛ ተገላገልክ ማለት ነዉ
@beyeneseid9249
@beyeneseid9249 8 минут бұрын
ዘቀጣቹሁ😘😂 ጆንዳንኤል 😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Сағат бұрын
Ene Jon Daniel mefetat yelebachewem.. kewetu lela cheger lifeteru new.. ezaw metaser alebachew.. mengest endayeshewed.. ezaw yetaseru ahun ketelekeku telek cheger yefeteralu
@meymunamehammed4677
@meymunamehammed4677 3 сағат бұрын
sile demoz awrulin zim tebale
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Сағат бұрын
Aye Suzuki tenesh koyetom hulum new cheger yeminorachew.. keletu yegezut
@yednekachewfikadu450
@yednekachewfikadu450 2 сағат бұрын
Yetale dollar kenesa
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 сағат бұрын
ከ127 ወደ 115 ይሄ አልቀነሰም ነው የሚሉን ?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 54 минут бұрын
በአሁኑ ሠኣት የኢትዮጵያን ፓስፖርት አጭበርብረው ለመውሰድ ሲሯሯጡ የሚታዩት የኤርትራውያን ተወላጆች ናቸው አንዷ ኤርትራዊ ከቦርሣዋ ውስጥ አውጥታ ያሣየችኝ 3ት የተለያየ መታወቂያ በሦስት የተለያዩ ዘሮች ስም ያስወጣችው እንደሆነ አይቻለሁ 1ኛ) በኦሮሞ ብሔር ስም የዛ ተወላጅ እንደሆነች 2ኛ) የአማራ ብሄር ተወላጅ እንደሆነች 3ኛ) ደግሞ የትግራይ ተወላጅ እንደሆነችና 3ቱንም መታወቂያ በገንዘብ ሃይል እንዳስወጣችው ነግራኛለች አሁን ደግሞ የኢትዮጵያን ፓስፖርት አውጥታ በፕሮሰስ ላይ እንዳለች ነግራኛለች ስለዚህ ኢሚግሬሽን በአሁኑ ሠኣት ከባድ ፈተና ላይ እንዳለ መረዳት አያዳግትም
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 2 сағат бұрын
በእየሱስ ስም የመጀመሪያ ማስታወቂያክ ሲያስፈራ ፒራሚድ ውጥ አንድ አይን ዋን አይ የምታረጉትን ብታውቁ ጥሩ ነው
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 50 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,7 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 21 МЛН
Why Elon Musk’s Robotaxi Is Such a Risky Bet for Tesla
9:24
Bloomberg Originals
Рет қаралды 350 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН