ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ || አህሙን አስፈራራው😱 unexpected happened

  Рет қаралды 19,352

AHMU-አህሙ

AHMU-አህሙ

Күн бұрын

Пікірлер: 539
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 күн бұрын
ድሀ ብሉ ማለት ኢማን የለለዉ ነዉ የአላህ መልእክተኛ❤❤❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j 2 күн бұрын
S.A.w
@dfdfg9066
@dfdfg9066 2 күн бұрын
ሡላላህ አለይሂ ወሰለም
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 күн бұрын
sAW
@omabdellah5651
@omabdellah5651 2 күн бұрын
አህሙ አንተ ፍቅር ከሌለብህ ልጅቷን እንዳመጣህ ለናቷ ወስደህ አስረክብ እዳ ውስጥ አትግባ።
@AmiraAmuti-e9n
@AmiraAmuti-e9n 3 күн бұрын
አህሙ ግን ወላሂ በጣም ገራሚ ሰው ነው አላፊነቱን በደንብ አርጎ እየተወጣ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt 3 күн бұрын
አዴራ እኮ ከባድነው አሞ ❤ ዴምሪኝ እህቴ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
በጣም
@AmiraAmuti-e9n
@AmiraAmuti-e9n 2 күн бұрын
@EkramMohamd-t6c ደምሬሻለው ውዴ በቺ
@AmiraAmuti-e9n
@AmiraAmuti-e9n 2 күн бұрын
ሰብስራይብም አርጌሻለው👍
@MuliNursedas
@MuliNursedas 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@R-sr6co
@R-sr6co 2 күн бұрын
አህሙ እንደዚህ ያለ ሰው ጋራ አትገናኝ ሰረአት ይዛ የማሰራ ከሆን ወደ እናቶ መልሰ ከማንም ወጠጤ ጋራ አትጋጭ አህሙየ ለአላህ ብየ እውድህ አለሁ አላህ ይጠብቅህ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 2 күн бұрын
ትክክል ምናል ቢያነበዉ
@dfdfg9066
@dfdfg9066 2 күн бұрын
ልክብሻል ዉዴ
@MowerHabash
@MowerHabash 3 күн бұрын
አረ አህሙ ነባን አሣልፈህ አትስጥ የምትሉ ❤❤❤❤❤ ደሞም ትወዳታለክኮ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 3 күн бұрын
ይስጣት 👎
@sadakadir6024
@sadakadir6024 2 күн бұрын
​@meremayimamahmeአረጠትሽን ይመምሽ ሹሀደ😂😂
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ነባ የአሚሮ ነት ይውሰደት
@HayatEndris-qe2cn
@HayatEndris-qe2cn 2 күн бұрын
😊😊ሎ😊😊ሎ😊ሦ😅😅ሮ
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 2 күн бұрын
ድራማ እየሰሩ ይሆናል
@AbduSeid-o5s
@AbduSeid-o5s 3 күн бұрын
ያኡመተ መሀመዲ ሱለለአሀለይወሰለም
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 2 күн бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሠለም
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@AnwarUmat
@AnwarUmat 2 күн бұрын
S A W
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 2 күн бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 күн бұрын
What is Weselem
@JameelaMuhammad-p6c
@JameelaMuhammad-p6c 2 күн бұрын
አህሙ ጀግና ነው እምትሉ በላይክ
@AmenatAdem-y2r
@AmenatAdem-y2r 2 күн бұрын
ነቡ ቆጆ እሄ ሀሪፉ ፕራክ መሆን አለበት አህሙ ባለፈዉ ሶፊን እደዛ ስለቀጣት ያንንእየተበቀልሽላት መሆን አለበት ❤❤❤
@RahamaQtr
@RahamaQtr 2 күн бұрын
አህሙ ልጅቷን ወዳ እናታ መልሳትና እንደፈለገች ትሁን እሷ ፊት ስለሰጠችው ነው 😢
@nejatahmed4030
@nejatahmed4030 2 күн бұрын
@@RahamaQtr በጣም ፊት ሰጥታዋለች ለምን ትናገረዋለክ እያለች ነው ስለዚህ አህሙ በጊዜ ለናቷ አስረክብና ከዛ በዃላ እንደፈለጉ ይሁኑ
@ZarraZarra-zq4xt
@ZarraZarra-zq4xt 3 күн бұрын
ሀቢተም ቢሎ መለት አለሀ በሰጠነገሪ ዬተቢቀቀነው ቢሎሁሉ ረሰል ሠለለሁ አለይ ወሰለም ❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@ShamilaGeletuShifa
@ShamilaGeletuShifa 2 күн бұрын
S. A. W. ❤❤❤
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 2 күн бұрын
ኧህ አህሙዬ ከዚህ ደመ ከልብ አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው የሚያስጠላው ሲጀመር ነባተብየዋ ናት መጠየቅ ያለባት አህሙ ምርጥ ነህ ትግስትህን ሳላደንቅህ አላልፍም ግን ከበፊት ለነባ ያለውን ስሜት አልነገራትም አጋጣሚውን ተጠቅሞ ራሱን አነገሠጅ ምርጥ ከብት ነው ብቻ አንተ ራስህን ጠብቅ አህሙ
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث 2 күн бұрын
አህሙ ልክ ነህ አማናህን ነው የተወጣሄው እኔ አማና/አደራ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ስለገባህ ነው አብሽር ሌላ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ዝም በላቸው
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 3 күн бұрын
እኔ ትላትም ተው ብያለሁ ይሄልጆዮ ምኑም አላመረኝ የሆነ ደነዝ ነገር አወራሩ እራሱ ሲያስጠላ ነባዩ የኔ የሴቶቹ በላይ አህሙነት እራሳችሁ ተመካከሩና እራሳችሁ ፍቱ😢
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ለኔ ደሞ አሚሮ ተመችቶኛል 😂
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 2 күн бұрын
@@IsekMohammed ውሰጅልነ😄 ከነሱ እድርቅነው የምፈልገው
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 2 күн бұрын
@EkramMohamd-t6c ደመርኩሽ መልሽ
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
@@حبشي-ف2ي??? ወዴት ሊውሰደው???
@Awolአሶሳ-s6j
@Awolአሶሳ-s6j 3 күн бұрын
አህሙ እናቷጋ አድርሳት
@mohammedayalew-v7y
@mohammedayalew-v7y 3 күн бұрын
😂
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 3 күн бұрын
😊ትክክል 👍
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt 3 күн бұрын
ትክክል 🎉 ዴምርኝ በቅንነት አወሌ
@KhdishaKk
@KhdishaKk 2 күн бұрын
ይሻላል
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ይሻላል
@Hikma-zy9qq6id4r
@Hikma-zy9qq6id4r 2 күн бұрын
አረ አህሙ ተው ነባን አሳልፈህ አትስጥ😢እሷ ታፈቅርሀለች
@Mdenh-w9e
@Mdenh-w9e 3 күн бұрын
አህሙ ከባድ ፕረንክ ነው ተጠንቀቅ ነበ ዘንድሮ አልተቸለችም
@JdjdFf-m5n
@JdjdFf-m5n 2 күн бұрын
ማሻ አላህ አህሙ አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tia-c2u
@Tia-c2u 3 күн бұрын
አይዞህ አህሙ❤❤❤
@saadasaada-eu7bm
@saadasaada-eu7bm 2 күн бұрын
አህሙ አነተነክ ጥፋተኛው አንተ አላፈቅርሽም እህቴነሽ መልክ የፈለገችውን ማፍቀር ትችላለች ሀላፍትነትክ ለናቷ አስረክብ አነተ ከማንም አትጣላ የመስለኛል ነባ ትፈልገዋለች አንተ ወንድም ነኝ ብለሀል🎉🎉🎉🎉😊😊
@HilaleMifta
@HilaleMifta 2 күн бұрын
የሄ ነገር 100% ፕራንክ ነው በሶፊ ላይ ያደረገወን እሷ ደሞ ከአሚር ጋራ እየተበቀለችው ነው ግን ልጁ ለፕራንክም ቢሆን ግትር ነገር ነው አህሙ ነባን አግባት❤😂😂😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 2 күн бұрын
እህቴ ናት ለሰራጂ ለሚስት አልፈልጋትም እያለ አግባት😁ትዳር ፍላጎትጂ በልመና አይሆንም
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
እኔም ብዬ ነበር ግን ናበ ወለህ ብለሌች ለዘነዉ የመንኩት😅ጥሎብኝ ወለህ የለ ሁሉ እዉነተኘ ይመስለኘል😅
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
​@@hilamoo928እሰ ፈተ አልሰጥ አለች እንጂ በህርግጠኝነት ይወደተል😅😅😅
@hilamoo928
@hilamoo928 2 күн бұрын
@@Zedo_Ke-6 ክክክክክክክ ወይ ዜዶ ፊትማ የነሳት እደዉም እሱ ነዉ እሷ ቤተሰቧን ትታ ተከትላዉ ከመምጣት ወዲህ መፆዋት የለምኮ ዉዴ ግን እግዲህ እኛ ባልነዉ ሳይሆን አላህ ያለዉ ነዉ ሚሆነዉ ከተጣመሩም ደስ ይላል ካልሆነም ይሰሩ ስራቸዉን ይደጉ
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
@@hilamoo928 ፊት ሰይሆን ፈተ ነዉ የልኩት ዉዴ
@Hibetullah23
@Hibetullah23 3 күн бұрын
አይዞክ እዳፈራ አህሙ ነባ ትገባሀለች አንተ ከወደድካት😂 እኛም እናጋባለን 😎
@sadakadir6024
@sadakadir6024 3 күн бұрын
ሂቡሻ አንችም አልሽ 😂😂
@Hibetullah23
@Hibetullah23 2 күн бұрын
@sadakadir6024 አወ ሰለቼኝ ያህሙኑገር😂
@jibriljb906
@jibriljb906 2 күн бұрын
Ene
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 күн бұрын
ማፋታትም ማጋባትም ስራችን አይደል😂😂😂
@Susususu..2
@Susususu..2 2 күн бұрын
አህሙዬ አንተ ትክክለኛ ምርጥ ወንድም ነህ ወላሂ ነባዬ ጥሩ ልጅ ነሽ !ተይ እና መጥፎ ነገር ናቸዉ የሚልሽን ተቀበይ ወንዲምኮ ለህቱ መጥፎ አያስብም
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
በሰ ቤት አስፈረርተ ፈለግ ሞልቶኘል አመለጥኩህ ብለ አህሙ ለሰ የለዉን ፊቅር እንድገልፂ መድረጉወነዉ😅
@Vifugjf
@Vifugjf 3 күн бұрын
ላይክ እያደረጋችሁ ቪዲዮውን እዩ ውዶቼ። አህሙ መልካም ልጂ ነው እናበረታታው።
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ትክክል ላይክ ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ
@ألحمدلله-د3ز6ذ
@ألحمدلله-د3ز6ذ 3 күн бұрын
አህሙ ከመጣላት ወደመጣችበት መልሳት ወይ ጉድ
@drr8432
@drr8432 2 күн бұрын
ትክክል ሀሳብ ምክንያቱ እሳም ስጠይቃት መልስ ካልሰጠችዉ አህሙ ነባን ወደመጣችበት መመለስ አለበት
@GfgTfc
@GfgTfc 3 күн бұрын
አህሙ ለሥዋ ሥሜት የለኝም እያክ ፣ገባያዋን አትዝጋባት እሥዋ ታቀኛለች እያለህ አይደል
@GTime-t5i
@GTime-t5i 2 күн бұрын
አሚሮ ምርጥ ታወነይ ነበ ፕራክ እያደራገችህነዉ አህሙ እንደምታፈቅራት ለመያትነዉ የምትፈትንህ ስለዝ እህቴእህቴ አትበል 😂
@meremahassen5604
@meremahassen5604 2 күн бұрын
እመኑኝ ይሄነገር ፕራንክነው አህሙ ልትበቀልህነው ንቃ😂😂😂😂😂😂😂
@zadzad8257
@zadzad8257 3 күн бұрын
ልጁ ከነባ ጋር ተመካክሮ ፕራንክ እያደረገህ ይመስላል (ከልሆነ ነባ ወደ ቤተሰቦቻ መልሳት)
@ኑሬይቱብ
@ኑሬይቱብ 2 күн бұрын
ትክክል❤
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 3 күн бұрын
ኧረ አህሙዬ ነባዬ ቆንጆ ያንተ ብቻ ናት ❤❤❤
@MsAjah-e6j
@MsAjah-e6j 2 күн бұрын
የግድነዉሀሀሀሀ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 2 күн бұрын
ዝም አትያትም እሱ አልፈለጋትም አሚሮን ታግባው አለቀ አህሙ ለስራ ብቻ ነው የሚፈልጋት እኮ​@@MsAjah-e6j
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 2 күн бұрын
ሠው ስላለህ የማትፈልገው ሂወት ውስጥ መግባት የለብህም ምክንየያቱም ሂወትህን የምትኖረው ራስህ ነህ ስለዚህ አብሽር
@سبحاناللهياالله-ق4ن
@سبحاناللهياالله-ق4ن Күн бұрын
ማሻአለህ አህሙዬ አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤😢😊😊
@abdulhakimyassin471
@abdulhakimyassin471 2 күн бұрын
ይህ ልጅ አልተመቸኝም በሠላም ሲቀርቡት አንጃ ግራንጃ ፈጣሪ ነው። ከአሁኑ እንዲህ ከሆነ ነገ ብታገባውም አይሆናትም አንጃ ግራንጃ የሆነ ሰው ነው
@እሙሰላምይቱብ
@እሙሰላምይቱብ 2 күн бұрын
አህሙ የኔ ጀ ግና❤❤❤❤👍👍👍
@Zemzem-si8jz
@Zemzem-si8jz 2 күн бұрын
አህሙ ከዚህ ሰገጤ ሰው ረቅ እሱ በረሱ የተመከ ሰዉ ነዉ አለህን ረስቶወል በለዉ ሀብት የተመመነ ሰዉ ነዉ ከሱ ረቅ
@djdjdnzjjsdjd5906
@djdjdnzjjsdjd5906 3 күн бұрын
አህሙ ለናቶ አደርስ አትጣላ❤❤❤❤
@Sofia-iq9gl
@Sofia-iq9gl 3 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ነው 😢😢😢😢
@MunisaMuyadu
@MunisaMuyadu 2 күн бұрын
አህሙ ወድሜ አለህ ይጠብቅ ጀግነ ነክ አምሮ ምበልሰውዬ ወጠጤነው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 күн бұрын
አህሙነት❤ ልዩ ሠዉ እሥኪ 100 K እናሥገባቸዉ የኔ ምርጦች A❤N
@زمزمأمخالدأمدحوم
@زمزمأمخالدأمدحوم 2 күн бұрын
አህሙየ ይህ እንደ ንስር አይን እንዳያሳግትህ ስራው ጡሩ ስራ አይመስለኝም የሚሰራው እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳቀስ ወይም ወስደህ ለናቶ በአማናህ አስረክብ አማና አማና እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳቀስ
@MistaYasin
@MistaYasin 3 күн бұрын
ኧረ በአላህ ስንት አይነት ሰዉ አለ😮😮😮😮😮የዚ ደግሞ ይባስ😮😮😮
@AzezaYassin
@AzezaYassin 2 күн бұрын
ነባዬ ደግሞ አህሙን ተረጂው እስከ ዛሬ አንቺ ከሱ ይምጣ እያልሽ ስትጠብቂ እንደነበር ይታወቃል አህሙን አግዢው ተረጂዉ
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و 2 күн бұрын
አህሙተጠቀቅለሂወትህዋጋሥጥ
@مكيهمحمد-و8ن
@مكيهمحمد-و8ن 2 күн бұрын
ኧረ አሚር ተብየው ሀብት ማለት አላህን የሚፈራ ልቡ በኢማን የተሞላ ነውጅ በመኪና ሀብት አለኝ ብለህ አትኩራ
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 2 күн бұрын
ልጅቱ ሙህናለች መልስ አሰጥምደ ምን አይነት አስተሳሰብ ነዉ ያላት ሀፈቀረችዉ በቃ ያተ ፍቅር ሀለቀቃት ወደ እናቷ ትሄድ እሱም ሲፈልግ ተከትለት ይሄድ ከዚህ አይግማማ😏😏😏አህሙዬ ወድሜ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
አምሮ ተብዬዉ አነገገርህን አስተከክል 😢😢😢አትችልም ይከብድሀል አለለም ስድ ነህ😢😢😢😢😢
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
በቃ በረሱ የምተመማን ወንድ እንደዚህ ነው
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
@IsekMohammed አይ የፈለገ በረሱ ብተመመን እንደ ሰዉ ተረገግቶ መዉረትነዉ አትችልም ቀለል አይደለሁም ከጀርበዬ ሰዉ አሌ ምን የምሉት መጎረር ነዉ ችግሩ የነበ ነዉ አለህ ልብ ይስጠን ይስጠቸዉ በስ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
@@Zedo_Ke-6 ተደ ዝም ብሎ እሺ እሺ ይባል እንዴ ወንድ ልጅ እኮ ነው ወንድ ልጅ ደሞ ቆፍጠን ስል ነው የምያሚርበት
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
እንደመጠጡ ነዉ መመለስ የለበት አህሙ በፀበይ እየወረ እሱ ግትር መሆን አለበት ብዬ አለምንም ​@@IsekMohammed
@WarkanishNull
@WarkanishNull 2 күн бұрын
አሠላሙአለይኩም እህሙ ይህ ሰገጤ የሆነሰውጋር አትጣላ ልጅቱን ለናቷ አስረክብ
@Zemzem-si8jz
@Zemzem-si8jz 2 күн бұрын
እረሱም ጨት ቀሚ ይመስለል😂😂😂😂😂
@ክዳኔምህርትእናቴ
@ክዳኔምህርትእናቴ 2 күн бұрын
አህሙ.አደራውንከእናቷን.እንደተቀበልክ.መልሣት.ከሰውጋር.አትጣላ😳😳
@MEDITUBE-p8z
@MEDITUBE-p8z 2 күн бұрын
አህሙ ልክ ነህ ኮሜንቶቺን ተዋቸው እድሁ እያየሀአት ፎቶ ከተነሳህ ፎቃ ይዞትነው እሚሉት ዝምብለህ ስራህን ስራ ያተፍቅር እፈኪጋ ነበር ባይሰበር ኩንፈየኩን ሁን ያለው ይሆናል በአላህውሳኔ ማመን ግድነው አላህ ላተ ካላት አትቀርም አድላይ ትሆናላቺሁ አብሺር
@KhdishaKk
@KhdishaKk 2 күн бұрын
አሙ የሠፈሯ ልጂ ነው አለች አተ ምድነው የዚህን ያህል ምን አገባህ ትናት የተናገርካት ቃል በጣም ነው ሚደብር ነባየ የሚወድሺን ተከተይ አሙ ለሺቀላ ብቻ ነው የሚፈልግሺ
@Halima-s8m
@Halima-s8m 2 күн бұрын
እክ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 2 күн бұрын
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው ለስሜቷ እንኳን አይጠነቀቅም አህሙ አስር ጊዜ ፍቅር የለኝም ለነባ ነው የሚላት እፊቷ እኮ ምን ያንሳታልለመፈቀር ወሬ ነው አህሙ አናዶኛል በዛች በጋጠወጥ ግን ሲሽለጠለጥ ነበር በፍቅር ተጎዳሁ እያለ መልካም ሴት አይወዱም ወንዶች አጅብ ነው ነባ ምርጥ ልጅ ናት ወላ
@user-ts8xj7ws7c
@user-ts8xj7ws7c 2 күн бұрын
ሳህ አህሙ ጎበዝ ነህ
@fafiAkesta
@fafiAkesta 2 күн бұрын
አረ አህሙ ነባዬን አሣልፈህ አትሰጥየምትሉደም ምትወዳታለክኮ❤❤❤❤
@UmuBilal-jz9pl
@UmuBilal-jz9pl 2 күн бұрын
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ፡፡
@فتياابراهيم
@فتياابراهيم 2 күн бұрын
አህሙ ተወ ለነቱዋ አሢረኪበቲ ሊጁ አይረደም።
@SaedSaed-n3b
@SaedSaed-n3b 2 күн бұрын
አህሙ ነባ አታምልጥክ ተው ይቆጫሀል ወላሂ ነባ ቸኮሌት 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤💌💌💞💞🌺🌺
@AAa-s3m7y
@AAa-s3m7y 2 күн бұрын
አህሙ ነባን ወዳ ኢነቶዋ ማልስ🎉ያራሩ ማሳቅ አላ ያጋሬ ሰው😊 ዳስታሃን እጅ ጭቃትህን ማያት አፋልጊም
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j 2 күн бұрын
አሚሮ አህሙምኮ ወንድምህ ነው እንደሙስሊም ወንድም ስነስረአት ይዘህ አውራ ንብረት ለቃሩንም አልጠቀመው አታካብድ ወሏሂ የሰጠህ ጌታ መውሰድም ይችላል እንኳን ገንዘብህን አንተንም ከፈለገ ጤናህን አሏህ በደቂቃ ሊወስድብህ ይችላል አሂ እንተቢህ አለ ከላምክ
@Munisa-g3u
@Munisa-g3u 2 күн бұрын
አህሙዬ ኤንን ጉራኛን ባአድ ቃል አርቃዉ ላማያት እራሱ ያስጣልል
@NajadDubai
@NajadDubai 2 күн бұрын
ልክ እንደ ነዶት ሊሖን ይችላል ዝምድና ሊሖን ይችላል እናት ከወደድካት እወድሻለሑ ብልት እኛም ሑልታችሑንም እንወዳችሗለን ለአንች ስሜት የለኝም እያልግ አትጉዳ እኔ ሶፊይና አሕሙን ብቻ ነው የማየው ለማንኛውም አላሕ ይርዳሕ
@HayatJemal-l1z
@HayatJemal-l1z 2 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም አህሙ ወንድሜ አላህ የጠብቅክ ነባዪ እየሄድሺበት ያለው አኪሂያድ ጡሩ አይደለም ወደራስሽ ተመለሺ ኢነሏሀ መአሶቢሪን ሶብር አርገሽ ስራሺን ስሪ አሚሮ ተብየው ደግሞ ሚስት ተመፈለግክ በፊት አኽላቅክን አስተካክል እንደሙስሊም ሁን አህሙ ነባ በዚሁ ተቀጠለች ወደቤቷ መልሳት አብሺሩ
@AzezaYassin
@AzezaYassin 2 күн бұрын
ሐብት ያልቃል ባሕሪ ግን የማያልቅ ውበት ነው አህሙዬ የኛ ጨዋ
@KhairiyaKhatun
@KhairiyaKhatun 3 күн бұрын
አረ እሄ ሰዉዬ በመለሀቹ አስዎጡት ስየስጠለ ነበዬ❤አህሙዬ❤ዎደፊት
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 күн бұрын
Ahmu my bro Afenchawoun Seberewou ehen koshasha balege tigist feracha meselotal👈
@Sofia-iq9gl
@Sofia-iq9gl 2 күн бұрын
በሀብቱ እተማመናለሁ አላለም ጭራሽ የቃሩን ጓደኛ 😂😂😂😂😂😂😂
@Sofia-iq9gl
@Sofia-iq9gl 2 күн бұрын
አህሙ ምን ቸገረህ ካልፈለካት አትጣላ
@عبدالملكاسماعيل-و9ع
@عبدالملكاسماعيل-و9ع 2 күн бұрын
😂😂😂😂🎉😂
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
😂😂😂 ትክክል ወንድሙ ነው 😅
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ትክክል 😂😂😂 ወንድሙ ነው 😅
@እሙአህሉ
@እሙአህሉ 2 күн бұрын
እረተውኮሜታተሮችአረጋጉት፡ክፉለመናገርአትሩጡ፡ወላሂታሳዝናላችሁ፡ፕራክሊሆንይችላል፡ኢቶበርናቸው፡እይታያለውእደዚህሲሆኑነው፡አህሙም፡አሚሮም፡ጡሩልጆችናቸውአታሽቃብጡ
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 2 күн бұрын
አህሙዬ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ተይው ባክሽ እሱም ወንድ ልጅ ነው
@MadeenaMadi-s6o
@MadeenaMadi-s6o 2 күн бұрын
የማይታወቅ ሰው ለምንም አያስፈልግም ወደዛ ሂድ ከማንም በላይ ትለቅ አላህ ብቻ ነው ዱርየ
@RAHIMAHMigdar
@RAHIMAHMigdar 2 күн бұрын
ሚን በሉጁ አያ አህሙ ሚቀኘነ😢አህሙ አንተ ጢኘ አደለሀም ወዲም ኢደዘ አያወረም ሚንአደረገ አፈቅረሸለዉ አለኢጂ መን አለ ነበ ሊጁ ዩሁነሽል አህሙ አቹንም የቀሸሻነዉ ነቡ ሸሸማኔ ተመለሺ አህሙ ኢደ ወዲሞ ሰሆን ኢደ ጠለት ሁኖ የወረ አለሀን አፈረም
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ከዛስ?
@bintMuhammed-w6o
@bintMuhammed-w6o 2 күн бұрын
ነገር ከማዋሰድሽ በፊት አማረኛሽን አስተካክለሽ ፃፊ 😏😏
@Zeenat-nf2id
@Zeenat-nf2id 2 күн бұрын
ወይ አማረኛ😂😂😂
@RahamaQtr
@RahamaQtr 2 күн бұрын
አማርኛ በእግር ሄዳ 😂😂
@zemueismmed7865
@zemueismmed7865 Күн бұрын
😂😂😂😅😮
@ErawudaOmer
@ErawudaOmer 2 күн бұрын
እረ ባአላህ ምን አይነት ሰዉ ነዉ አህሙ ልክ ነህ ሲታይ ራሱ አህላቅ ያለዉ አይመስልም በጣም ጉረኛ ነዉ
@animalaction-k2e
@animalaction-k2e 2 күн бұрын
Kurat yemigebaw lealah bcha new የምትሉ በላይክ አሳዩን
@Zainab-y2g9l
@Zainab-y2g9l 3 күн бұрын
አህሙ አብሽርአይዞን❤❤❤
@FathimaJ-j4z
@FathimaJ-j4z 2 күн бұрын
መልከኛስው እኮ ርካሽነው ሄን ምኑን ወደደይው ጤቸልየመሰ😂😂😂😂😂
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 2 күн бұрын
በርታልኝ የኔ ወንድም
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 күн бұрын
አህሙ ችግሩ ነበ ገር ነዉ አንተ ተረገገ አምር በረሱ ልክ ነዉ እሰ በሰዬችዉ ነገር ነዉ ፊጥ ፊጥ የምለዉ ናበ አለሀን ፊር ወንድመመቾችን አተጠይ አምሮሽን እዘሽ ገደል ግብ የዱርዬ ስብስብ ሁለ አኡዙብለህ ምነሸይጠንረጂም
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
ካካካካ ለኔ ደሞ አሚሮ ተመችቶኛል
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 2 күн бұрын
ለኔም ሲለወደደችው አህሙ ተሽኮረመመ ፍቅር ምን ላንች የለኝም አላት እኮ ትናትናም ባለፈውም ለብዙ ጊዜ ነው ደጋግሞ የሚያወራው ለስሜቷ እንኳን አይጨነቅም ወላሂ አህሙ እየወደዳት ማመን አልፈለገም ስለዚህ የፈለገችውን ማግባት ትችላለች በይልኝ ክክክ​@@IsekMohammed
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 2 күн бұрын
አህሙ የአደራ ሰው❤️🌷🌹
@User123-z2b
@User123-z2b 2 күн бұрын
አህሙ እባክህ በስላም ለመኖር ከፈለግህ ይቺን ልጅ ወደእናትዋ ውስዳትና አስረክባት ትቅርብህ እስዋ አንተን ለማስቀናት ብላ ነው አንተ ድግሞ እንደ ወንድም ለመሆን ነው ግን ይቅርብህ ምኑም ደስ አላለኝም እስዋ ትቅርብህ መልሳት ምን ቦጣክ በማንም ጎረምሳ የምትደፈረው ...አረ ትቅርብህ
@user-cw4bl7un8v
@user-cw4bl7un8v 2 күн бұрын
ደረጃው ከፍ ያለ አላህ ጋ ያለው መልካም ስራው ነው እሽ ሲጀመር ንግግርህ መጥፎ ነው ከመስመር ውጣ አሚሮ ስምህምም መራራነው ይበቃሀል እዚህ ጋ
@HilaleMifta
@HilaleMifta 2 күн бұрын
😂😂አሚር የሚባል ስም እንደውም የተከበረ ነው ንጉስ መሪ ማለት ነውኮ
@አብዲልፈተስሎ
@አብዲልፈተስሎ 2 күн бұрын
አህሙ አንታ ሰው አክባርነህና ከሱ ምየገጭህ ነጋር ምን አማጣህ ሀላፍትናህን ዎስዳህ ለእናት አባትቱ ማሥጣት ከዛ መንጋድህን ቃጥል
@lomishifa2262
@lomishifa2262 2 күн бұрын
አሕሙ አንተ ከሡጋር ሠጣገባ አትበል ልጅቷን ወደ እናቷ መልሣት ለአላሕ ብለሕ 🎉🎉🎉🎉
@lejebaify
@lejebaify 2 күн бұрын
አንተም አሁን የምትፈልጋት ከሆነ ነግረሀት ተወዳደር እንጂ ሌላ መንገድማ አይመለከትህምም
@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 2 күн бұрын
ነባየየአህሙብቻናትየምትሉ
@EkramAli-kr5og
@EkramAli-kr5og 2 күн бұрын
ይሄ ነገር ፕራክነዉ እርግጠኛነኝ😂🎉ድምፁ ደሞ እኔብፈቅድ ከኃላየ ያሉት አይፈቅዱም አላለም ፕራክነዉ የሚል ላይክ
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev 2 күн бұрын
እርአህሙ፡ከዚነገ፡እጅህአውጣእዳወቀችው፡እራሣትወጣው፡፡በመጥፎ፡መንገድ፡የሚ ሄዱከሆነ፡ለቤተሠቦቻ፡አሣልፈህ፡ሥጣት፡ነገርጥሩአደለም
@WerWer-k7d
@WerWer-k7d 2 күн бұрын
አህሙ አላህ ይጠብቅህ የሴት መዘዝ አይለቅም
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 күн бұрын
እኔ ግን አድ ጥየቄ አላኝ ሶፉ ከናባ ጋ በውንድምናት ሰይሆን በፍቅር አይዳል የስታራቃቸቻው ወይስ 😂😂😂😂😂ሙድ ምን እያተካሄዳ ነው 😌😔😡😂🎉🎉🎉
@kayriasaed7239
@kayriasaed7239 3 күн бұрын
እኔም አልገባኝም
@mekiyaomera
@mekiyaomera 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂እኮ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 3 күн бұрын
እኮ ስታለቅስ እንዳልነበር ዛሬ ተለጠፈች
@ZeburaEndris-y3c
@ZeburaEndris-y3c 2 күн бұрын
Eko
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 күн бұрын
Esu alefelgema ahunm
@ZainabZainab-x2o
@ZainabZainab-x2o 2 күн бұрын
አህሙ ነባን ኣሳልፈህ አትስጥ ወላሂ አግባት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Gghj-ls6kf
@Gghj-ls6kf Күн бұрын
አህሙ የወደደችውን ማፍቀር መብቷ ነው አንተ አደራህን ለነቷ መልስ ስለልጁ የት ነህ ወደ የት ነህ ወዘተ ማለት አይጠበቅብህም
@rehima8013
@rehima8013 3 күн бұрын
ቅመሞች እስኪ እንገዳደፍ እስበራሳችን አበረታቱኝ
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 2 күн бұрын
ደመርኩሽ መልሽ
@AmenatAdem-y2r
@AmenatAdem-y2r 2 күн бұрын
አይዞን
@ZeynebaHuseen
@ZeynebaHuseen 2 күн бұрын
መልሽ ደምሬሻለሁ ውዴ
@AmenatAdem-y2r
@AmenatAdem-y2r 2 күн бұрын
@ZeynebaHuseen እሽአመሰግናለሁ ዉዴ
@FathimaJ-j4z
@FathimaJ-j4z 2 күн бұрын
የሙስሊም ጎረኛ የመጀመሪያ አየሁ ቱቱቱ
@KedraDjku
@KedraDjku 3 күн бұрын
ውይ አህሙ. እንደሀላፊነት አላህ ይጨምርልህ ግን ተመልካች ፕራክ እያደረጋችሁ ነው መሰል
@sharjahshj2209
@sharjahshj2209 2 күн бұрын
አህሙ ነባን ወዳ አድስአበበ ህዛ ህድ ካልጁ አርቀት 🎉🎉🎉🎉
@እምአፈናአንእምመሀመድ
@እምአፈናአንእምመሀመድ 2 күн бұрын
አህሙ ከዚያደረሰችህ ነባናት ወደናት መልሳት ከአተ ሀቅይወረዳል እሷምኮ እደአሚሮናት ንግግሯ ነባን ስታከብራት እራሷንየማታስከበረ ከሆነ አተምንም ማረግአይጠበቅበተህም
@AzezaYassin
@AzezaYassin 2 күн бұрын
አህሙ ከነባ ጋር በግልፅ አውሩና አንተም ፍቅርህን ግልፅ ሆነህ አውራትና ነባ ምርጫዋ አንተ ነህ ኢንሻአላ
@HA11tubee
@HA11tubee 2 күн бұрын
Mucaati yoo ofii hin jalaanne dhiisi Ahmu dubarti tama yeroo herumte wayya😢❤ Nuti simaf hawwine amma erga ati feene kaalas Amiir jabeefadhuu Neba😊😊❤
@Oromiyaajituubadhatuu
@Oromiyaajituubadhatuu 2 күн бұрын
inii.fayidafii maalee jalatee mitii dura❤😢
@Wanofii_ዋኖፊ
@Wanofii_ዋኖፊ 2 күн бұрын
Ani haraakatuman isaatu naa galuu dide Ahmu kana😂 Kama tokko akka nama Naba jalatu of godha Gama tokko Obboleti jedha Sobe faydaaf fedha inni
@AyshaMuhammed-u3d
@AyshaMuhammed-u3d 2 күн бұрын
አህሙዬ ፕራክ እያድረገህ ነዉ እራሥህን አረጋጋ ወድሜዋ
@Alika-l2g
@Alika-l2g 2 күн бұрын
ከምትጣሉ በቃ ነባን ወደ እናቷ ትሂድ የምትሉ😢😢 አትጣሉ አህሙዬ
@Alika-l2g
@Alika-l2g 2 күн бұрын
@EkramMohamd-t6c 🥰🥰💝እሺ ውዷ
@FatmaYimar
@FatmaYimar 2 күн бұрын
አህሙ ስልኩ እዳይበርደውነውዴ ደበቅ ደበቅ የምታረገው ሸጎጠውኮ😂😂😂😂😂😂
@mmabdullah507
@mmabdullah507 2 күн бұрын
ለንፈሱ ነዉ ዝም ብቹ አትፈሱ
@mmabdullah507
@mmabdullah507 2 күн бұрын
ለንፈሱነዉ ዝም ብለቹ አትዉሩ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
😂😂😂 እውነትሽን ነው 😅
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 күн бұрын
😂😂😂 ትክክል
@fahedali632
@fahedali632 2 күн бұрын
አይደለም የሆነሰአት 150ሺብር አይፎን ገዝቶ ተሰርቆአሁንይፈራል
@HalMet-v9g
@HalMet-v9g 2 күн бұрын
ልጁ አነጋገሩ እራሡ ሲዘጋ አኡዙቢላህ ባለሀብትነኝ አላለም በገዘቡ የሚኮፈስ ገዘብ ጠፊመሆኑን አላወቀም መሰል።አህሙ ወደቤተሰቦቿመልሳት እና ወደአላማህ አተኩር።
@مريمسعيد-ط2غ
@مريمسعيد-ط2غ 3 күн бұрын
አህሙየአብሽርአታስብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 3 күн бұрын
አሚሮ የኔ ጢባራም😂 ኮመንቴን አይተኸዋል መሰለኝ የባለፈውን😂 ሂድበት ከጎንህ ነኝ💪😂 የኮመንት ትችት እንዳያስከፋህ በርታ 😂 አህሙ ወንድም አለሜ የእህቱ ልብ ምት❤😂 ያምትለይብኝ በርታልኝ ።
@AaishaAaisha-zz5xf
@AaishaAaisha-zz5xf 2 күн бұрын
አነጋገሩ ይዘጋል.የሆነሾካካ አህሙየ. ነባን አሳልፈህ. አትስጠዉ
💫ማሂን እወዳታለሁ ካጠገቡዋ እራቁ አስጠነቀቃቸዉ😡
24:31
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
የሰው ወሬ ሊያፋታን ነው🥺
24:19
Esam & Ekram
Рет қаралды 2,4 М.
🌺እንዳገናኘኸኝ አለያየኝ ብሩክ ደነገጠ
20:24
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН