ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት ታግቼ አይደለም።

  Рет қаралды 181,499

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

3 ай бұрын

ያልታሰበው ሆነ በ ገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት ታግቼ አይደለም።

Пікірлер: 2 700
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 3 ай бұрын
አረ የልጆቹ አባት አልሞተ ከሆነ እሄን ሰይጣም ሰውዬ በደንብ ምርምራ አድርጉበት ጀግናው
@MmN-sl1uz
@MmN-sl1uz 3 ай бұрын
እኮ ሰውየው የሆነ ነገር አድርጎት ነው
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 3 ай бұрын
እኔም ጥርጣሬ አለኝ አባታቸዉ በሂወት ሊኖር ይችላል አስፈራርተዉ አርቀዉት ይሆናል ጀግናችን በደንብ ክትትል ያስፈልጋቸዋል ይሄ አረመኔ እና አረመኔ ሴትዮ
@lilymola2015
@lilymola2015 3 ай бұрын
ሰዉዬው መተተኛ ነው የሆነ ነገር አርጎባቸው ነው😢😢😢
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 3 ай бұрын
ደህና አድርጎነው ያስተበተበባት​@@MmN-sl1uz
@janosaidi4358
@janosaidi4358 3 ай бұрын
ልጂቱን ጠብቃት
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 3 ай бұрын
የዚ ልጅ ጀግነት ይላያል እሱ የገባበት ሁሉ ይሳካል ሠላምክ ይብዛልን
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 3 ай бұрын
በጣም አላህ ይጠብቅህ ስቱን ከሀድና ሆዳም አጋለጥካቸው
@ghvuf1228
@ghvuf1228 Ай бұрын
ጀግና ጀግና ነው የምትሉ ላይክ ሸር ኮሜንት አድርጉት በማርያም እውት ቃላት የለኝም ለሱ የተለየ ክብር ያለው👍
@layla-pt9vs
@layla-pt9vs 3 ай бұрын
ባልዮው አልሞተም ምትሉ ላይክለዚጀግናግን❤❤❤
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 3 ай бұрын
ዉድሜ የኔጀግና ይችሴት የዱሮ ባሏ የሞተ አመስለኝም እና ብትከታተል እና ብታጣራ ደስይለኛን የኔአሳብ ያላችሁ ስወች ላይክ።
@haythayat6345
@haythayat6345 3 ай бұрын
እኔም ይመስለኛል
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 3 ай бұрын
Ymeslal
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 3 ай бұрын
የልጅቱ መፍትሄ ፈልግላት ወድማችን ከዛ ቤት አውጣት እባክህ መድሀኒት አቅምሶዋቸው ይሆናል😢😢😢😢😢😢
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 3 ай бұрын
የልጅቱ እናትም ያለችበት ቢታወቅ ደስ ይላል እናቱዋን እንኳን ለመፈለግ ያልታደለች ልጅ 😢😢😢😢
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የመጀመሪያ ባልዬዋ አልሞተም እባክህን ልጅቷን ግን መረጃው እዳወጣችበት ካውቀ የሆነ ነገር ያደርጋታል በህግ ጥበቃ ይደረግላት
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 3 ай бұрын
እንዴት ነው ሁለት ልጅ ዉልዶ " ብቸኛ ነኝ " የሚባለው? የእግዚአብሔርን መንፈስ ስንርቅ ያለንን ውድ ነገር እንዳናይ ያረገናል.❤
@alemalem2380
@alemalem2380 3 ай бұрын
ጀግና ነህ ክፍል 2 ይሰራልን የምትሉ 👍👍👍ግጩ የልጆቹ አባት አልሞትም ጀግናው ተከታተላቸው ሰዉየው አልሞተም
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 3 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይሰርልን ልጅቷን ጥለሃት አትሂድ
@simegntilahun-ql1yg
@simegntilahun-ql1yg 3 ай бұрын
ልጅቷን ትተህ አትውጣ የገላታል እባኽህን
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 3 ай бұрын
የዚህ ልጂ ጀግንነት እሚደንቅ ብቻ ላይክ❤
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 3 ай бұрын
እኔ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 3 ай бұрын
ሁሉም ጋዜጠኞች ጀግና ናቸዉ አጀቴ ናቸዉ አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 3 ай бұрын
አወ ግን የዚህና ያነፍናፊው ፕሮግራም ይለያሉ በጣም ጅግናናቸው በርታልን
@tawakan9600
@tawakan9600 3 ай бұрын
ኢኔ ወለሂ አቅም ቢኖረኝ ሽልመት ይገበው ነበር ዬትም ገዘበቸውን ያምበትኑ ለደዚ አይነቱ ጀግነ ለኡነት የቆመን ገዜጠኘ ቢየበረተቱ ጡሩ ነበር ❤
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 3 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥱🥱
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 3 ай бұрын
ይሄ ልጅ የሚገጥሙት ሁሉ በጣም የሚገራርም ታሪክ ነው የአላህ ጀግናችን አላህ ያበርታህ
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma 2 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ የሠራዊት ጌታ ይጠብቅህ
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 3 ай бұрын
ባልየው አልሞተም የሆነ፣ሤራ እንዳለ ያሥታውቃል ሤትየዋ ትክክል አይደለችም so አሁን ባል ነኝ የሚለው ከሡ ጀርባ የሆነ ሤራ እንዳለ ይሠማኛል ላይክ አድርጉ ቅመሞችየ
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው የምሪ😢😢😢
@genet_tube
@genet_tube 3 ай бұрын
ደሙርኝ ፕልስ
@Tmesgne
@Tmesgne 3 ай бұрын
ትክክል ሴትየዋ ፀበል መግባት አለባት ከራሷ ጋር አይደለችም
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 ай бұрын
በትክክል
@user-bq4pp5sj8h
@user-bq4pp5sj8h 3 ай бұрын
በትክክክክክ ይወጣል ጀግናችን ያወጣዋል በሱ እጅ የገባ ነገር አይቀርም
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 3 ай бұрын
ይቅርታ የኔ ጀግና ባልየው አልሞተም የሆነ ሤራ አለ በነካ እጅህ ድረሥበት ከልጆቾ ባል የበለጠባት የትኛዋ እናት ነች እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠሥም ጀግናችን ይህን ነገር ወጥረህ ያዝ እባክህን
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 3 ай бұрын
የቀድሞ ባልዋ አልሞተም ገለሙ የሖነ መተት ሰርቶባት ነው የምትሉ ላይክ አጉ
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 ай бұрын
እንዴት የሚያሳዝን ነገር ነው እየሱስ ክርስቶስ ነፃ ያውጣቸው ይህ ሁሉ የአጋንንት ስራ ነው የዲያብሎስ ስራ ያፈርስ ዘንድ የእግዚያብሄር ልጅ ኢየሱስ ተገለጠ ይላል የእግዚያብሄር ቃል ነፃ ይዉጡ
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 3 ай бұрын
አንተ ጀግና ላንተ በመግስት ደረጃ እውቅና ሽልማት ይገባሐል የኛ ሸልማት ላይክ ሼር ማረግ እናመደገፍ ግዴታችን ነው እንደሱ አይነት ጀግና የአንድ ሺ ነህ አንተ ለሐገራች ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-bp4ed5nq5f
@user-bp4ed5nq5f 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የልጆች አባት አልሞተም ደብዳቤውን ያለችው እሱ ይሆናል 😢 በላይክ አሳዩኝ ❤
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 3 ай бұрын
እኔ እሚመስለኝ ባልዮዉን በመተት አስረስተዉተት ይሆና 😭😭አድሱ ባል ይመስለኛል ደብዳቤዉን እሚፅፈዉ እሚያስፈራራት😭😭😭
@user-yy8js3zh1f
@user-yy8js3zh1f 3 ай бұрын
Wondiimachin yee liijoochoo abata almotama badab marmiratii Allah yiirdaak
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 3 ай бұрын
ጀግናው፡ንሥር፡ጋዜጠኛ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ነሕዘሰብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡እናጀንቅሃለን።እንዳንተ፡የመሰሊትን፡ያብዛልን።በርታ።
@mekdesmehretu267
@mekdesmehretu267 3 ай бұрын
እግ/ ር እንተን አይነት ስለስጠን እናመስግናለን ዋው ትገርማለህ ተባረክ የእግ/ር ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን❤ Thank you 🙏 our Hero 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 3 ай бұрын
ልጅቷን ይዘህ ብትወጣ ደስ ይለኝ ነበር ፈራሁላት እንዳይገላት !! ቸሩ መድኃኔዓለም ከፊትህ ይቅደም በርታ ።
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 3 ай бұрын
በጣም አደገኛ መንፈስ ነው የተለከፈችው ሴትየዋ አትረዳም ልጅቷ ግን ላይክ 100 ጀግና ልጅቷን ግን ቦታ ፈልጉላት
@ZeruFkr
@ZeruFkr 3 ай бұрын
በርግጥ እጅግ ብርቱ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሲቀጥል ይህ ጉዳይ ዋጋ ሚያስከፍል ቢሆንም እኮን ከመስራት ወደ ዋላ እንዳትል እግዚአብሔር ይርዳክ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 3 ай бұрын
ልጅታ ጀግናናት. አካውንት ትክፈትና እንርዳት❤ እራሳን ታውጣ.❤
@user-po8py2yu5t
@user-po8py2yu5t 3 ай бұрын
የቀድሞ ባለቤቷንም አቶ ገረመው አግቶት እንጅ ሞቶ አይደለም ። እግዜአብሄር መልካሙን ያሰማን አንተንም ፈጣሬ ይጠብቅህ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የልጅች አባት በህይወት አለ በአንድ ባታ ታገዱለ እውነት አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እውነት ታወጣለ አምናለሁ እውነት እግዚአብሔር እውነት ያወጣ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 3 ай бұрын
እኔም እደዛ ባይ ነኘ
@user-se8zu2cb1m
@user-se8zu2cb1m 3 ай бұрын
አየህልኝ ጀግናዬ የዚህን ጨካኝ አውሬ ሠውዬ አሁን ጉዱ እየወጣ ነው የልጁንም እናት ገድሏታል ወይም አግቷታል ልጁን ከትምህርት አስቁሟት የሚያግታቸውን ሴቶች ተንከባካቢ አድርጓታል ይሄ ሠውዬ ከባድ በጣም ከባድ ወንጀል አለበት በቃ የንፁሀን እንባ ከፈጣሪ ጋር ደርሶ ነው ይሄን ጉዳይ ወደ አንተ ያመጣው ደስ ይላል ብዙ ነገር ይጎለጎላል በርታልኝ
@erehanatube1667
@erehanatube1667 3 ай бұрын
ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አንተ የገባህበት መፍተሄ አለው። እራስህን እየጠበክ የሀገራችን ሰው ሰይጣን ሁኗል እሚገጥምህ ሙስብስብ ያለ ነው አላህ ይገዝህ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 3 ай бұрын
ወይ እንኳን ሰላም መጣክ ማነው እንደኔ 3 ቀን መጥፋቱ ያሳሰበው
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 3 ай бұрын
አቤት ይሔ መተት የስንቱን ቤት አፈረሰ😢 እመብርሀን ከምድር ታጥፋልን
@Birtukan21
@Birtukan21 3 ай бұрын
😢😢
@haythayat6345
@haythayat6345 3 ай бұрын
አሜን ታጥፋልን
@user-pj5uh6hf7t
@user-pj5uh6hf7t 3 ай бұрын
አሜን
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 3 ай бұрын
ሴት yoeko አሳብዳታል
@emmazero3023
@emmazero3023 3 ай бұрын
😢😢አሜን
@user-ju5kq6zd7y
@user-ju5kq6zd7y 3 ай бұрын
ሰውየው እራሱ ነው ይሄን ሁሉ ስራ የሚሰራው ባልየውም የሞተ አይመስለኝም በርታ ጋዜጠኛው እውነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም
@fitztek8119
@fitztek8119 3 ай бұрын
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጣም የተበላሸ እና ክፉ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልኝ ለኢትዮጰያ።
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 3 ай бұрын
አተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን ጀግና
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
አይ ጀግናዉ እንደምታገኛቸዉ እርግጠኛ ነበርኩ አንተን የወለደች እናት ሺ መንታ ትዉለድ ወላሂ እንዳንተ አላየሁም ክፊ አይንካብን አንተን በምን መግለፅ ይከብዳል❤❤❤❤❤
@zewditumamecha2246
@zewditumamecha2246 3 ай бұрын
በማርያም ልጅቶን ብታወጣት ከዛ ቦታ ጥሩ ነበር ምናልባት ሴትየዋ ከነገረችው ይገላታል በጣም ነው ያሳዘነችኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አባት በልጅ ይህንን ጭካኔ የሚያሳየው ❤❤❤❤❤
@Netse_YouTube_channel
@Netse_YouTube_channel 3 ай бұрын
ወንድማችን ጀግና ይህቺን ልጅ መፍትሄ መጠየቅ አለባት ልጅቷ ላይ ምንም እንዳይደርስ በጣም አሳዘነችኝ እንዳይገላት በናት ክትትል ላረጋት ይሄ አራማኒያ ሰውየው ብዙ ሚስጥር አለ ጀግና ክበርታ አዲስ ነገር እንጠብቃለን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 ай бұрын
እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሰክ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤# ደምሪኝ እህቴ
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 3 ай бұрын
Amen amen amen amen
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 ай бұрын
ለጋዜጠኛው ነው እኮ እንኳን አደረሰህ የተባለው።
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 3 ай бұрын
@@user-vg4ij4jb2o አይቼ ዋለው ግን እኛም የተዋህዶ ልጆች ነን አሜን ማለታችን ሚቀንስብን የለም እህቴ አሜንንንንንንንን
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 ай бұрын
@@user-zh5lj4ex3k አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች !!!
@tigistabebe7139
@tigistabebe7139 3 ай бұрын
አንደኛ የቀድሞ የሴትየዋ ባል አልሞተም ።እሷም ሞተ ተባለች እንጂ አስክሬኑን እንኳን አላየችም።ሁለተኛ የሰው ልጅ ቢቀማም ቢዘርፍም ከራስ አልፎ ለልጆቹና ቤተሰቡን ለማኖር ነው።ይህ ሰውየ ግን ለራሱ ልጅ እንኳን አልራራም።ሰውየው የቀድሞ ሚስቱን እንድሁም የሴትየዋን የቀድሞ ባል እንድሁም የብዙዎች ደም በጁ ተጨማልቋል።እጅግ አደገኛ አደንዝዝ ሰው ነው። በጣም ጥልቅ ምርመራ ያስፈልገዋል።የልጅቷ ቃል በጣም ትልቅ መረጃ ነው።
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 3 ай бұрын
ይገርማል ያንተ ጥንካሬ!!!በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@redaegoitom4488
@redaegoitom4488 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ጅግና ወድማችን ውነቱን ፍርጥርጥ አድርጎ የማወጣ እግዛብሄር ይጠብቅህ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ❤❤❤❤
@ummiumi3911
@ummiumi3911 3 ай бұрын
ባልየው አልሞተም ልጅትዋን ደብቃት እባክህ ይገላታል ብዙ ሚስጥር ታወጣለች በጣም በጉጉት የምጠብቅህ ወንድሜ ስልኬን በየደቂቃው የምፈትሸው ሱስ ሆንብክኝ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 3 ай бұрын
የእኛ ጀግና እንኳን በሰላም በጣህልን እንደ ዕቁ የምናይህ ጋዜጠኛ ወንድማችን እንወድሃለን እናከብርሀለን ❤❤❤
@SofiyaSaleh-zn4uw
@SofiyaSaleh-zn4uw 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ በጣም እጅግ በጣም እሚያሳዝን አላህ ሀቁን ያውጣላቸው
@mamimami1739
@mamimami1739 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳ ወንድማችን በርታ
@user-cq5rn7xg8q
@user-cq5rn7xg8q 3 ай бұрын
ሴትየዋን የሆነ ነገር አድረጎባታል ጤነኛ አትመስለኝም
@kiduslove2390
@kiduslove2390 3 ай бұрын
የሆነ ነገር አርጎባታል ሴትዮዋን
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 3 ай бұрын
ጀግናዉ ይህችን ሴት አስደግሞባት ክፉ መንፈስ አስገብቶባታል ሲቀጥል ባሏ አልሞተም በተጨማሪ ይህቺን ልጅ ይገላታል ስለዚህ ልጅቷን ከዚያ ቤት የምታወጣበትን መንገድ ብታመቻች በተቻለህ መጠን ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@user-dt1ff8ob1n
@user-dt1ff8ob1n 3 ай бұрын
ወድሜ እራስህን ጠብቅ ይህነገር ብዙሚስጥር አለው የልጅቱን እናትና የሴትዮዋን ባል የሱእጅአለበት ❤❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ወድም ኪዳነምህረት ትርዳክ ❤❤።ሰውየው ለህግ መቅረብ አለበት ሴትየዋ ተይዛለች
@SofiyaSaleh-zn4uw
@SofiyaSaleh-zn4uw 3 ай бұрын
የዚህ ቤተሰብ መጨረሻው እየጠበቅን ነው ልጄ ከክፉ ይጠብቅህ ቤተሰብንም ተሰባስበው ለቤታቸው ያብቃቸው በጉጉት እየጠበቅን ነው
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግና ወንድማችን እንኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለሆሳእና በአል
@GggRtt-zn7fj
@GggRtt-zn7fj 3 ай бұрын
እአሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 3 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@asmara1295
@asmara1295 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🇪🇷
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 3 ай бұрын
ውድሜ ይህ ሰውየ አሳፍኖትእዳይሆን ባሏን በደብ መጠየቅ አለበት በህግ በደብ ጠይቁት የልጆችን አባት እሱ ነው ያሳፈነው እሚመስለኝ አግቶት እዳይሆን እዴት የሞተ ሰው እዴት እሬሳው ሳይመጣ ቀረ እረ በህግ መጠየቅ አለበት እዳትለቁት ሰውየው በህይዎት ይኖራል ውድሜ በርታ😢😢😢😢
@mohammedabdu5821
@mohammedabdu5821 3 ай бұрын
ጠክር በርታ አላህይገዝህ
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 3 ай бұрын
ልጅቱ የኔ ውድ እውነት አላት❤❤❤❤❤ሲቀጥል ጋዜጠኛው አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።።።እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤
@ghvuf1228
@ghvuf1228 Ай бұрын
አበረታቱት የእውነት እግዚአብሔር ይርዳህ እራስክን እየጠበቅህ እሺ አዎ ሰውዬው አልሞተም በሒወት አለ ከገጠመው ወጥመድ ነፃ አውጣው ጀግናው👍💓💖
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 ай бұрын
በቃ ባልየው ታግቷል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው ጀግናው በርታ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም❤❤❤ወይኔ ልጅቷ አሳዘነችኝ 😢😢😢ሴትየዋ።ግን በሰላሟ አይደለም
@user-vj9kd8dk2l
@user-vj9kd8dk2l 3 ай бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን ደርሰህበታል በጉዳዮ አስደግሞባቸዋል ይህን ማስተዋል ለማንም አይከብድም ድግምት ነዉ ባሏን አለመቅበሯ አንድ በል ሁለተኛ ሰለምትናገረዉ አስተዉለሀል ወንድሜ ከባለቤቷ ጋር ፀብ ነበር ይሄ ሰዉ ነፍሰ ገዳይ ነዉ ሚስቱ ገድሎ እቺ ደሟ የሙት መንፈስ ትላለች ይሄ ድግምት ነዉ እባክህን መፍትሄ ስጣቸዉ እባክህን ድረስላቸዉ ሳይገላቸዉ
@hbeesan7426
@hbeesan7426 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማለም ❤❤
@user-zy3nx7ti9s
@user-zy3nx7ti9s Ай бұрын
ወንድሜ ራሰህን ጠብቅ ለናትህ እና ለፈቅረኛህን መኖር ኦለብህ እንደ ሰራ እንጂ እንደ ጪንቀት ኦታሰገባው ውሰጥህ እዳትታመም ለተገፉ ታሰፈልገን ኦለህ በጣም ነው ምፀልይልህ ወንድሜ እግዝኦቢሂር ካንተጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w 3 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን ወድጀህ ልሞት ነው 💪💪💪💪 የኔ ኣንበሳ ♥️
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 3 ай бұрын
ልጅቷ ግን በጣም ብዙ ምታወጣው እውነት ነበር ሴትየዋ ከለከለች እንጂ ውይይይ ስት ነገር አለ ይሆን በሆዷ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅሽ እዳታስገድላት ❤❤❤
@selambougale9614
@selambougale9614 3 ай бұрын
ጀግና የሆነ ነገር አድርግጎባታል እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ምን አልባት ሰዉ የዉአልሞት ማለት ነዉ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ 😢😢
@user-sp4vh2wy9u
@user-sp4vh2wy9u 3 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ የተጎዱ ሰዎች መድሀኒት በርታ አላህ ሄ ጨምሮ ጨምሮ ሃይል ይስጥህ🎉
@aselefkassa2661
@aselefkassa2661 3 ай бұрын
የልጆችም ኣባት የሞተ አይመስለኝም እናቲቱንም መተት አድርጎባት ይሆናል ጋዚጠኛውም እግዜብሄር ይጠብቅህ❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
የንስር አይን ጀግናችንን እኔ ምልህ የሙሽራዋ ነገር መጨረሻዉስ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 3 ай бұрын
የዛችን ማፍያ መጨረሻ በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@user-fz8vc2lg8h
@user-fz8vc2lg8h 3 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን እኚህን እናት ታደጋቸው ወደው አይደለም
@selamawityehualashet1652
@selamawityehualashet1652 3 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@Ygg-fu9kr
@Ygg-fu9kr 3 ай бұрын
አንተ ጅግና ወንድማችን ራስህን ጠብቅ እመብርሃን ከኣንተ ጋ ትሁን ❤ ሰትየዋ በመተተ ታስራለች ከተቻለ ፀበል ብትፀበል ወደ ራስዋ ትመለሳለች
@Umnayf
@Umnayf 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጠህ ግን ይህ ነገር ግራ የጋባል ሰውዮ በህዋት ልኖር ይቻላል ልበቃላው ፋልጎ ነዉ ምሆነው በዳንብ ተካታተለውሴትዮ በጤነዋ አይደለም
@muajehbbshs
@muajehbbshs 3 ай бұрын
በርታ ይሕንን እሥከጥግ ተከታትለህ እንድታሳዉቀን ሰዉየዉን ግን ተጠንቀቀዉ ሰዉየዉ የሲኦል መጋዣ ነገረ ሳይሆን አይቀርም ሴትየዋ ሀይምሮዋን የሚሰርቃት ነገር እንዳለ ያሥታዉቃል ግን ደርሰህላታል ❤❤❤❤
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ነው
@SeBintBaba
@SeBintBaba 3 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ሺ አመት ኑርልን በርታ ሴትዬዋ ልክ አይዴሉም የሆነ ያዞረባቸው ነገር አለ ወደ ሃይማኖት ቦታ ውሰዷቸው።
@lulluhebeshawit308
@lulluhebeshawit308 3 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም የጀግና ልጅ ነህ
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 3 ай бұрын
የሆነ ነገር አርጎታል ሴትየዋን😢😢😢 እግዚኦ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
ማርያምን ❤ እዳለቁው ቤቱንም ይልቀቅ ልጆቹ ይግቡ❤
@EmebetAshine
@EmebetAshine 3 ай бұрын
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል እና ሰሙን ሕማማት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ:: 💒💒💒 💚💛💕
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 3 ай бұрын
የኔ ጀግና እራስህን እየጠበቅክ ምክንያቱም እውነትን የያዙን ሰዎች ለማጥፋት ሰይጣንና በምድር ያሉ ግብረአበሮቹ ተኝተው አያድሩምና በምታደርገውን ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ አሜን ♥️🙏
@user-zm8rx5tx8u
@user-zm8rx5tx8u 3 ай бұрын
ጀግናው በርታ
@user-nl5im9uj9i
@user-nl5im9uj9i 3 ай бұрын
የምር ግን ሴትየዋ ጤነኛ አትመስለኝም ጀግናው ይህን መጨረሻው ናፈቀኝ ግን ሁሌም ራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች ሁሌም እመቤቴ ትጠብቅህ ባልዮው አለ በእርግጥ
@abrhamgebreslassie
@abrhamgebreslassie 3 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ በርታ። እኔ እንደ ገባኝ ኮሆነ ቅድሚያ ልጅቷ እንዳይ ገድላት አደራ 1 ሰውየውን የገደለው እራሱ ነው 2 ሚስቱንም የገደላት እራሱ ነው 3 እነዛ 2 ሴቶችንም የገደላቸው እራሱ ነው እቺ ሴትዮንም በደምብ በመተት አእምሮዋ 100% በሱ ቁጥጥር አውሎታል ደብዳቤውም የፃፈው እራሱ ነው። በርግጠኝነት እቺ ሴትም የነሱ እጣፈንታ እንዳይ ደርስባት አደራ ወዳ አይደለም ተሎ ፀበል መግባት አለባት ።
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣህ ስጠፋ የት ጠፋብዬ ነበር ጀግናው
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 3 ай бұрын
God bless you brother Keep up the good work
@fatima-ie1uz
@fatima-ie1uz 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔጀግና ባይህ ባይህ የማልጠገባህ አላህ ይጠብቅህ እረ የኔዉድ ወንድም ሰዉድህ እኮ ባገኛህ በአካልታድየ❤❤❤❤❤
@lulluhebeshawit308
@lulluhebeshawit308 3 ай бұрын
ለብቻው ቃለመጠይቅ አድርግላት ልጅቷን በጣም ተጨቆናለች
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 3 ай бұрын
ቤቱን ለልጆቹ በህግ አሰጣቸውና እነሱይውጡ
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 12 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችንን❤❤❤ሰራዉ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 3 ай бұрын
ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ አባቷ የሆነ ነገር ይደርስባታል
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 3 ай бұрын
ሰዉየዉ አደገኛ ነዉ የባልዋ ገዳይ ሊሆን ይችላል ሴትየዋንም አፍዝዞታል😢😢😢
@shemima5580
@shemima5580 3 ай бұрын
በትክክል 100%
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
100kአስገቡት እናንተ ይጋጎች የማዳም ቅመሞች ብቻ ሳይሆን የአለም ቅመሞች ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 3 ай бұрын
ግርድና መቼም ቅመም አይሆንም አትጃጃይ ሴትዮ
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 3 ай бұрын
ዝባም፣የናትን፣ትሪ፣ከማድረቅ፣የማዳም፣ቅመም፣ሆኖ፣እራስን፣መቻል፣አይሻልም፣እንዴቅንቅናም
@user-mq7wt1fj2w
@user-mq7wt1fj2w 3 ай бұрын
አንተ ጀግና አንተ የገባህበት ይሳካል ሰውዬው መቱኛ ነው ሴትዩታ ተመቶባታል ታገኘዋለህ አንታ ጀግና እግዛቤር ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@senaitasmare
@senaitasmare 3 ай бұрын
እዛ ሴትዮዋ ጋር ያለችውን የሰውዬውን ልጅ ሴትዮዋ እንደነገረችው ሲያውቅ እንዳያጠፋት ውሰዳት ወይም ክትትል አድርግላት ወንድማችን የኛ ጀግና 👍ይመችህ
@user-mo3xz6fg3h
@user-mo3xz6fg3h 3 ай бұрын
በመተት አደንዝዛታል በስመአብ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አንተ ግን ጀግና ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ እግዝአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በርታልን
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ውድም እኳን ደና መጣህ የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ግን እፈልግህ ነበር እዴት ላግኝህ ውድሜ መላ በለኝ ላይክ አድርጉት
@accacc5974
@accacc5974 3 ай бұрын
ስልኩን እኮ ብታገኘ ጥሩ ኑበር
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x 3 ай бұрын
ያግርሽ ሬሳሽ ይግረር ፈጣሪ
@Sirayelkall
@Sirayelkall 2 ай бұрын
በጣምጀግናነህ❤
@hirut8456
@hirut8456 3 ай бұрын
ወንድምነት ጀግናችን በርታልን አንተ የያዝከው ጉዳይ እልባት ሳያገኝ ቀርቶ አያቅም ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ይህ ሰውዬ እንደ አቶ ኤርሚያስ ልጆች ነው እውነቱ ይወጣል ❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
ሰውየው እራሱ ነው እያስቀመጠ እየተሰወረ ሊያሳብዳት ነው የሚጫወትባት ሴትዮዋን በደንብ አድርጎ ተብትቧታል
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 3 ай бұрын
ጀግና ጋዚጠኛ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 ай бұрын
Egziabher Amlak yitebikihe! Kebad new!
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
ዋውውውው❤ jpas ጥሩ ቴክኖሎጀ ነው በርታ❤
@user-zz4lj8wp2c
@user-zz4lj8wp2c 3 ай бұрын
ወድምየ ከክግዝያብሄር ጋር እራስህን ጠብቅ ነገሩ ከባድ ይመስልል ካሁን በፊት እግዚአብሔር ነው ያተረፈህ ሺጉጥ ተደቅኖብህ ነበር ስለዝ የህግ አካል ብታስከትል የተመረጠነው የኛ ጂግና ኑርልን❤❤❤❤❤❤
@user-oi2wj9kp6l
@user-oi2wj9kp6l 3 ай бұрын
መጀመርያ እንኮን አደረሳቹ በመቀጠል ደሞ ሰዉየዉ ጢነኛ አደለም የሆነ ነገር አርገባት ነዉ እና ወደ ፀበል ነዉ መፍቴሄዉ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠበቅህ 🙏🙏🙏🌿🌿ወንድሜ ጅግና ነህ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 3 ай бұрын
አቤት ፈጠር ምን ጉድ ነው በየ ቀኑ የሆና ትልቅ ሴረ አለ ሰውየውን ድጋም ከሜራ ደብቀህ አወጠጠው ጀግነችን❤
@user-by3yy1yg8f
@user-by3yy1yg8f 3 ай бұрын
የኔ ጀግና በርታ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 28 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ቤተሠቦቻችንን ፕራንክ አደረግናቸው
14:42
Netsi and Abrish-ነፂ እና አብርሽ
Рет қаралды 9 М.
ስለ ኢትዮጵያ // About ETHIOPIA
10:00
ኢዮአብ Tube
Рет қаралды 24 М.