No video

“ያልታሰበ እንጀራ” ማለት ይሄ ነው

  Рет қаралды 133,786

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

2 жыл бұрын

Пікірлер: 281
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 Жыл бұрын
ምርጥ እናትና ልጆች ባለሙያዋች ደስ ስትሉ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደግ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እማዬ እንወድሽ አለሁ ማማዬ ❤️❤️🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ቃልዬ እና ሜሉ ይጎመጃሉ:: አቤት እንጀራው ሲያምር::
@meronkassa3542
@meronkassa3542 2 жыл бұрын
የናት እጅ ሁሌም ይናፈቃል
@gedamk1570
@gedamk1570 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ እናታችን
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 жыл бұрын
ማሚ የታደልሽ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን በልጆች መወደድ ትልቅ ነገር ነው የነካሽው ሁሉ ያምራል እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ኑሪ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@meseretderso5161
@meseretderso5161 2 жыл бұрын
ማሚ ሁሉም ነገር ያምራል እጂሽ ይባረክ ሀረጎቹን በጣም ነዉ የወደድኳቸው ችግኝ ካለ መግዛት እፈልጋለው እና ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ ወ/ሮ እጂግ
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ምራቄን ስውጥ ቨዲዮውን አየሁ እጅሺ ይባረክ እናቴ!!!!!
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 2 жыл бұрын
እናት ሀሌም ጥላ ና ደስታ ናት ❤
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 Жыл бұрын
​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ,
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 жыл бұрын
እማዬ የወጥ ቅቤ ና ለጋ የክትፎ ቅቤ አነጠጣር አሰይኝ ታበራኪ
@fatumatube4772
@fatumatube4772 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት የምትሰሪውን የምግብአሳሰራር እሳይን ሙያ ከአንች እንድንማር በርችልን ሙያ ከእናቶች ሲማሩ የናቷ ልጅ ትባላለች ሴት ልጅ እናትና ሀገር የሁሉም ናትና
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እውነት ነው እሺ አሳያለሁ
@rahelnigusse7356
@rahelnigusse7356 2 жыл бұрын
ወይ ድምፅ ዘመናዊትን እየሰማው ነው የመሰለኝ 😘 አሪፍ ሙያ 🙏
@Tayetu19
@Tayetu19 Жыл бұрын
እናትና ልጆች ደስ ትላላችሁ ጨዋታችሁ ሁሉ እያዝናናችሁን ሳይሰለችን እየተከታተልኩ ነው እናመሰግናለን አትክልቱ ደግሞ ሲያምር እኔ ያለሁት ውጭ ነኝ ስመጣ እጎበኛችኆለሁ የማዘውንም አያለሁ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tadutadu627
@tadutadu627 2 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤🙏🙏
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
ዋው ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል አቀራረቡ እራሱ
@tigih.7181
@tigih.7181 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምዬ እናት እንኩዋን የሰራችው የነካችውም ይጣፍጣል ግን እነሜሉ አሳዘኑኝ ምህረት ደህና አድርጋ ብድርዋን እየመለሰች ይመስላል ደስ ይላል እድሜ ከጤና ይስጦት
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ወ/ሮ እጂጋየሁ ልዩ እናት እውነት ዳሞ አበባው ደስ ሲል ዳሞ ልጆችሽ ሁሉ ድምፃቸው አንድ አይነት እኔዞ ዘመናዊት አብራ የመጣች መሠለኝ ግን ሌላ ናት የመልካችሁን ዳሞ ብቅ በይ እና እንይሽ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ውይ እጅግዬ ምራቃችንን ዋጥን እጅሽ ይባረክ
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 2 жыл бұрын
እናቴ የሰራው እጅ ይባረክ 🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Very natural የሁለታችሁ ጨዋታ ጋር በእውነት እንኳን አገኘሁሽ
@eyosseshetu97eyossyeshetul97
@eyosseshetu97eyossyeshetul97 2 жыл бұрын
የልጆች እናት ብትሆኚም ሙድሽ የወጣት ሽነሆነ አንቺ ነው የምልሽ እንኳን ወደ ሀገርሽ በሰላም ገባሽ ጥብሰ ዋው ነው እድሜና ጤና እመኛለው ማሚዬ በርችልኝ ውድድድ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@fevenashenafi5919
@fevenashenafi5919 2 жыл бұрын
I am in love with this beautiful family !!! Zemenawit Melat and Ejig love you guys!!!
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 9 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ እናት ሙያ❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
የተባረከ.. ምግብ ይሁንላችሁ... ምርጥ ፋሚሊ 🙏🙏🙏❤️
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 жыл бұрын
ስጋ ባይወደድ ኖሮ ፡እጅሽ ይባረክ፡፡
@user-nn2yn5si8x
@user-nn2yn5si8x 2 жыл бұрын
ልዩ ይመስላል ሲያምር እጆት ይባረክ! ሰአቱን ከ5-10 ደቂቃ ብታደርጉት አሪፍ ነው
@allhkriyme4782
@allhkriyme4782 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ እስኪ ደግሞ ለረጅም ጊዜ የሚቀመጥ የሰናፍጭ አዘገጃጀት ያሳዩን ማምየ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እሺ
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 2 жыл бұрын
ዋው ማሚ እጅሽ ይባረክ የምታወራው ልጅ ከሜሊ ጋር ድምፅሽ ይመሳሰላል
@yebabowa
@yebabowa 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ቦታ ሲያምር እኔም በጣምነው የምወደው አትክልት እና አበባ መትከል ኢንሻአላህ ሀገሬ ስገባ በቻ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ
@fanaethiopia6465
@fanaethiopia6465 2 жыл бұрын
ደስ ምትሉ ቤተሰብ💕ማዘርዬ እሷን ማር ወደ ቨርጂኒያ ሲመጡ ይዘዉልን ኑ 😍
@genetbekele4426
@genetbekele4426 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል💕አይ እናት💕👌
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 жыл бұрын
ወይኔ ድንዴት እንደሚያምር ማዘርዬ እጆዎት ይባረክ የኔ እናት ክፍለ ሀገር ናት ሁሌም የእርስዎን ቪድዮ ሳይ ድሮ እቤት ያለሁበትን ጊዜ ያስታውሰኛል በተለይ ቁርስ ላይ ተነሱ ብሉ የምትለን ነገር እናት ለዘላለም ትኑር ክብር ለእናቶች።
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እሚገርም ያብዛኛው እናቶቻችን ተመሳሳይ ናቸው እኔ እናቴ አሁንም ትልቅ ሆኝ በጠዋት ተነስታ ተነሱ አራባችሁም ቁርስ ብሉ ብላ ትቀሰቅሰናለች እናቶች እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥችሁ
@user-fw9vs5mn2n
@user-fw9vs5mn2n 2 жыл бұрын
Selam mama betam yasgomegal egeshe ybarek 😘👌🏽❤️🇪🇷🇪🇹🙏🏻
@titirezene9592
@titirezene9592 2 жыл бұрын
Ane 👍🏾❤
@ammylife9831
@ammylife9831 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር እናት ቢኖረኝ ደስባለኝ ግንእኔ አሁን እናትነኝ የአራትልጆች እናት ይመስገን እናትእስካላቹድረስ ተንከባከቧት
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ልጅ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@peace2all51
@peace2all51 2 жыл бұрын
The background is so beautiful and the food looks amazing
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ዋዉ በጣም ቆኝጆ ጥብሰሰ ነዉ
@melay222
@melay222 2 жыл бұрын
እይ እናት እናት ለዘላለም ትነር እናታችሁ በጣም ትሁት ናቸው።
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 4 ай бұрын
ዋውውውው
@user-vy4mg8jg3p
@user-vy4mg8jg3p 2 жыл бұрын
ያምራል
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ወይኔ ማዘርዬ ሆቴል መሔድ አያስፈልግም እኔም ሙያ ተምሬያለሁ ያስጎመዥዣል😋 እጆት ይባረክ ገና ድምጿን ስማ ቃለዬ የመጣች መስሎኝ ነበር ወይ የዘር ነገር መልካም ቤተሰብ ተባረኩ።
@tsegiedessie3517
@tsegiedessie3517 Жыл бұрын
የእህትየዋ ድምፅ እራሱ የቃልየን ነው ሲገርም 🥰🥰🥰
@tewabechtewabech9510
@tewabechtewabech9510 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ምራቄን እየዋጥሁ እሥከመጨርሻዉ አየሁት ጥራቱናቦታዉ እራሡ ኡፍፍፍ ሢያምር
@bezuayhuyetagesu8624
@bezuayhuyetagesu8624 2 жыл бұрын
ሰላም በጣም ነው የሚያምረው ነው እናቴ አመሰግናለሁ
@yodittsegay3632
@yodittsegay3632 2 жыл бұрын
ውይይይይ ማምየ ኣበባዎችሽ ሲያምሩ የራሱ መድሃኒት ነው ጥዋት ተነስተሽ ኣበባሽ ሲታይው ቀንሽ ኣምሮ ደስ የሚል ቀን ትዊያለሽ የተባረከ ይሁን በጣም ይጣፍጣል ቀምሰናል
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ማማዬ ኢችቦታሽ ናፍቆኝ ነበረ ደሞም አሠራርሽ ጤናውን ያብዛልሽ።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@stepha8391
@stepha8391 2 жыл бұрын
ዋው አቀራረብ 👍👌ምርጥ ሞያ አየሁ 👍
@habebamifta7862
@habebamifta7862 Жыл бұрын
Wow 👌👌👌
@rahmayhdego3841
@rahmayhdego3841 11 ай бұрын
masha allah des yemitl inat
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
እትዬ እንኩዋን በስላም መጣሽ የ እናት እጅ.. አይደለም አጣፍጣ ስርታ... የነካችው... ይጣፍጣል ለ እናቶቻችሁ... @ ለ አባቶቻችሁ እድሜ ከ ጤና ጋር... ይስጥላችሁ ይሄን የስሩት... እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑
@genetgenet8862
@genetgenet8862 2 жыл бұрын
ቁርስ ስጋ ጥብስ አይከብድም።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
@@genetgenet8862 …ገሂ... እሄ ያለሁበት ሀገር ሊከብድ ይችላል... ኢትዮጵያ ግን አይከብድም... ኦርጋሂክ ስለሆነ... ስጋችን !!!
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ወይዘሮ እጅጌ
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
ማምዬ አበባዎቹ እንዴት እንደሚያምሩ , አያቴን አስታወሽኝ, ብዙዎቹ አበባዎች እሱም ጋር ነበሩ , ጥብሱ ሲያምር , እናንተም ደስስ ስትሉ በጣም ነው ምወዳችሁ ❤️ እናመሰግናለን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል የግቢው ውበት የኪችን ሀረጉ ዋው ዋው ነው. ምግቡም እጅ ይባርክ ማራኪ ነው ማማዬ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም እመሰግናለሁ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
Wow! Beautiful kitchen and yummy food!
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Thank you so much 🙂
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 2 жыл бұрын
እጅ ይባረክ ማሚ።
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 Жыл бұрын
arif new mamiye gobez eko nesh tebareku hulachiwum melu lik endanchi balemuya nech.
@tsehayhailmicheal3216
@tsehayhailmicheal3216 Жыл бұрын
Good job 👍👍👍
@bensa3017
@bensa3017 Жыл бұрын
Very much enjoyed watching this video, actually all your work is fantastic. Thank you for sharing, Derek tibsun serten inmokrewalen. Tebareku
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Betam enamesgnalen ewnet konjo new mokerut
@user-my5zs9gg8p
@user-my5zs9gg8p 2 жыл бұрын
ዋውው የተባረከ ይሁን
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከው ዋናው
@demekechtadege9438
@demekechtadege9438 2 жыл бұрын
ውይ ሲያምር ማሚዬ የተባረከ ይሁን
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 2 жыл бұрын
Woooow batem aref now gobez thank you so much 💯❣👏👍👍
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 9 ай бұрын
እናትና ልጂ❤❤❤
@tiruaynetkelem9753
@tiruaynetkelem9753 2 жыл бұрын
የቅመም ማስቀመጫዋን በጣም ወደድኋት እጅጌ ዋው ያምራል
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ጐራ በይ ሱቃችን
@senayitbelste4869
@senayitbelste4869 2 жыл бұрын
@@ejigemoya የትነው
@Fano775
@Fano775 Жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@elenisermolo867
@elenisermolo867 2 жыл бұрын
እጅግ እድሜ ጤና ይሰጥሽ በርቺ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@aichaaicha6608
@aichaaicha6608 2 жыл бұрын
ሰለም እጅጌ፡ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ እህት።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 жыл бұрын
ወይይይ ቦታው ደሰሰሰ ስል😍😍😍
@user-hj1qd1wz4p
@user-hj1qd1wz4p 2 жыл бұрын
ሲያምር እጆት ይባርክ
@birtukanethiopia9150
@birtukanethiopia9150 28 күн бұрын
Wow
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 2 жыл бұрын
Akerarbu Yqgagal wawww
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 2 жыл бұрын
Betam wedshalw yene enat enat benoregn elalew anchin say ♥ rejim edime yinurish
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
እናት እኮ ማርናት እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ተመኘሁ የኔ እናት
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 жыл бұрын
Looks 😋 yum thank you for sharing God blessed you all family 💝♥️🙏🙏🙏
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 2 жыл бұрын
ማማየ ሰላም ብያለሁ ለሁለታችሁም ዋው እጅሽ ይባረክ
@user-dc1yp1vp8p
@user-dc1yp1vp8p 9 ай бұрын
በጣም ነው እምወዱችሁ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
እንዴ ይሄማ የዘመናዊት ጠጅ ነው እጅግዬ ጥብሱ ግን ዋዉ ነው 👍👍👍
@Qedist-kg1cu
@Qedist-kg1cu 3 ай бұрын
Wawww
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 2 жыл бұрын
እውነትም እጅግአየው እጆትን ይባርከው እማ የተባረከ ይሁን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 жыл бұрын
ዋው ያስጎመጃል
@astutube6183
@astutube6183 2 жыл бұрын
Ken habesha betesb enhune
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 2 жыл бұрын
ዋዎ በጣም ይጣፍጣል❤️❤️❤️❤️❤️
@Marthi723
@Marthi723 2 жыл бұрын
ዋው እጅጌ አንደኛ😀😀😀😀
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 2 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@mimi-fl8no
@mimi-fl8no 2 жыл бұрын
Wow betamakonjo konjo tibbs ...... this real Ethiopian garden
@user-gd5gs4yy8j
@user-gd5gs4yy8j 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው መጠጥ ውስጥ የገባው ቅጠል ምንድ ነው
@user-sp5jk8bb3h
@user-sp5jk8bb3h 2 жыл бұрын
በርቺ እናታችን ለእናቶች እና ለአባቶች ረጅም እድሜ ተመኘሁ ግን ውሻውን ያዙልን እዳታስበሉን ::😁😁
@edenberhanu906
@edenberhanu906 2 жыл бұрын
Betam yamral!! Ejigye sukish gin saris minu gar new memtat felge neber.
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Saris ketar hotel fitlefit
@edenberhanu906
@edenberhanu906 2 жыл бұрын
Amesegnalehu!
@mominaahmed1784
@mominaahmed1784 2 жыл бұрын
Mashaallah enkon 💚💛❤ beselam temelesu menegesete betenagerew meserete yalote betam asaqechign
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 жыл бұрын
Endet nesh? Well come!! Sukeshe emetalehu and ken
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Des yelegnal
@user-vy4mg8jg3p
@user-vy4mg8jg3p 2 жыл бұрын
ሁሌም የናቴ እንጀራ ይናፍቀኛል ለዚህ ያብቃን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Thanks looks yummy 😋
@zalaka2669
@zalaka2669 2 жыл бұрын
የብዙዎች ምሳሌ እናት ነሽ ሺ አመት ኑሪ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረካችሁ ቤተስብ ናችሁ ፈጣሬ ይባርካችሁ!!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@sss2505
@sss2505 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 2 жыл бұрын
እጆሽ ይባረኩ ማዘርዬ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@betiadnew5660
@betiadnew5660 2 жыл бұрын
ዋው ስያምር ምግቡ
@edlefbe6756
@edlefbe6756 2 жыл бұрын
ማዘርየ ስወድወት❤ መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤቲ ይባል የለ እኔ የርሶን ሙያ ሁሉንም ተምሪያለሁ ተባረኩልኝ እድሜ ይስጥወት🙏።
@sdetegnawar8292
@sdetegnawar8292 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tammy6155
@tammy6155 2 жыл бұрын
የሜሉ ድምፅ ይመስላል ?! ያስጎመጃል በተለይ ከ ቅመሙ ጋር ሲዋሃድ ጥሪ እያለ
@workudary2651
@workudary2651 2 жыл бұрын
Ejeyebarek
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
ምራቄን ውጪ ጨረስኩ የተባረከ ይሁን😘😘😘😘🙏
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 жыл бұрын
Well come oh Amazing.
ልጆቼ እንዲህ ተንከባከቡኝ
24:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 51 М.
እጅጌን እንዲህ ያስደሰተ ልዩ ቀን
16:50
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 19 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 32 МЛН
Copyright እንጠየቅ ይሆን ???
21:56
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 106 М.
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 99 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 117 М.
ቅንጦት 4አይነት ልዩ ምሳ እና እራት ትወዱታላችሁ
9:21
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 181 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН