ያልጠበቀችው ነገር ተፈጠረ🙄በልደቷ ቀን ይቅርታዋን ተቀበላት

  Рет қаралды 52,458

Kum Neger ቁም ነገር

Kum Neger ቁም ነገር

Күн бұрын

Пікірлер: 536
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 3 ай бұрын
ሶፊ ትለያለክ አተጀግና ለሴት ልጂ ያለክ ክብር 🙏🙏ለተመልካቺ ያለክ ክብር 🙏🙏❤️❤️❤️
@hawaedris4833
@hawaedris4833 3 ай бұрын
አሁንስ በዛ ይቅርታ ትልቅ ነት ነው በጣም ደስ ይላል ❤የምትሉ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 3 ай бұрын
ሶፊዬን አስር ጊዜ ሰብስክራይብ ቢደርግ አደርግ ነበር ግን አልችልም እግዚአብሔርን ትለያለህ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር እዉነት ትግስትህ ሁሉ ነገርህ እኔ እንጃ እመብርሀን ትጠብቅህ እህቴ ደግሞ እንኮን ደስ አለሽ ንፁ ልብ ካለ እምነት ካለበት ሁሉም በጊዜዉ ይሁናል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 3 ай бұрын
ሶፊ 12.30 በኋላ ልቀቅልን ለኛ ለመዳም ቅመሞች😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💍💍💍💍💍💍
@meryumiii23
@meryumiii23 3 ай бұрын
ነገረኛ ጎረቤት ይመስል ቡና መጠጫ ሰአት ሱክ ሱክ ወደ ዩቱብ😅
@asadulbsss4813
@asadulbsss4813 3 ай бұрын
ወይኔ ቅዳሤው ልቤን ቀጠጥ አረገው መድሀኒያለም አባቴ በሠላም ከሥደት መልሰኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢❤❤
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 3 ай бұрын
በሰምአብ ሶፊ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እና አብረህ የምትጨነቀዉ ነገር በጣም ልዩ ሰዉ ነህ❤❤❤❤
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 3 ай бұрын
ሶፊየይ ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለህ :ቅን ልብህ ፈጣሪ አይቀይረው :በዛም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል :በርታ :በህይወትህ ደስታ ያድልህ :የልብህ መሻት ይፈጽምልህ ።ለሁሉም ጀምረህ ስለምትፈጽመው :ስለምትስማማው እንወድሃለን።የዚህ ቻነል የምትከታተሉ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ።በህይወታቹ የምትፈልጉት ሁሉ ያሳካላቹ : በርቱ እወድቸዋለው ❤
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 3 ай бұрын
ሶፊን ያገባች ሴት ታድላ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ይለያል ፈጣሪ ያክብርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ፋፉነኝስደትያደከማት
@ፋፉነኝስደትያደከማት 3 ай бұрын
በጣም የልጅ አዋቂ ይልሻል
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 3 ай бұрын
ልክ ለፀብራሱየማይመችሰው😂
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ 3 ай бұрын
እኔነኛ
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
እኔ😂😂😂ላግባው😮😮😮😂😂
@sitty8517
@sitty8517 3 ай бұрын
💟💟💟👍👍👍
@tsedallove
@tsedallove 3 ай бұрын
ውይ ሶፉ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ መልካም ሰው እግዚያብሔር ከፍ ያድርግህ ህይወትክን በበርከት ይሙላልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ninjaice744
@ninjaice744 3 ай бұрын
ሶፊ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ቅን ሰው ነህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤❤from sweden ❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 ай бұрын
❤❤ሚስኪን ስታሳዝን 😢😢ስንት ስቃይ አሳልፋለች ❤😢😢😢አይዞሽ እህቴ በርች የኔ እናት እንኳን ታረቃችሁ አብራችሁ ብትቀጥሉ እራሱ ደስ ይለናል
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 ай бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍💋💋💋💋👌👌👌👌💛❤️💚🙏🙏
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 3 ай бұрын
ሶፍዬ የፍቅር ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ለአንተም ጨዋ፣ ትዳሯን የምታከብር፣ ባሏን የምታከብር ሴት ይስጥህ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 3 ай бұрын
ዉይ ሦፊ ምርጥ ወድም ወላሂ መወለድ ቋቋ ነዉ ዘረኞች ከዚህ ተማሩ በሀይማኖት እዳገቡ ባይሆን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ 5:08 5:08 5:09 5:09
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
ሶፊዬ ለሰው የምትጨነቀው ነገር ለየት ያለ ነው ተባረክ እህቴ መልካም ልደት እንኳን ደስ አላቹ ሶፊዬ ኦርቶዶክስዋን ያፈቀረው ሙስሊም መጨረሻቸው ምን ደረሰ?
@זלקהטמנו-ש4ר
@זלקהטמנו-ש4ר 3 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ አምላክ አለ ለአንች ያለውን ፈጣሪ አይነሳሽም እንደሶፊ የለወንድም ሰቶሻል አምላክያክብርልኝ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 ай бұрын
ሶፊዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳን ታረቁ ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች😢😢😢
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 3 ай бұрын
ሴት ስንባል መግደርደር ስራችንነው ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሺ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
🙄😂😂😂እኔ ግን አደለሁም
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 3 ай бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ ያክብርህ ሁሌ በደስታ ያኑርህ
@HiwetHiwet-cv5ng
@HiwetHiwet-cv5ng 3 ай бұрын
ሶፊ ወንድሜ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ማርያምን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔርን ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 3 ай бұрын
ሶፊየ የኔ መልካም ለአንተ ይል ገባች ሴት ታድላ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል እግዚአብሔር ያክብርክ የኔ መልካም ሶፊያን ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 3 ай бұрын
ማርያምን ሶፊ ወድሜ ተባርክ የኔ ቅን
@Werert-g1t
@Werert-g1t 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሶፌ የሰው ደስታ ሲያስደስተው ሺ አመት ኑርልኝ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 3 ай бұрын
ኢሄ ሁርባጥ እችን ትመሥል ቆጆ አሠቃያት የተሻለዉን ይሥጥሽ እናቴ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 3 ай бұрын
ልጅቱ የተሸለ ነገር ልሰጠት በመጀመሪያ በዚህ ልጅ ፈታናት ግን ከእሱ ጋ በትቀጥል ለእሷ የተሻለ ነው ቤተሳብ የልተስማማበት መጫረሻው ድከም ብቸ ነው
@marebelu
@marebelu 3 ай бұрын
😁😁😁
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋዉ ከማንም ከምንም በላይ ይቅርታን መቀበል ብቻ ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉
@MahirEbrahim-cc4gb
@MahirEbrahim-cc4gb 3 ай бұрын
ዋው ሶፊ በጣም ደስ ይላል ይቅርታ መባባል በአላህ ተወዳጅ ነው ፈቅራቹህ የዘላቂ ይሁንላቹህ
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 2 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል በጣም እንኳን ታረቁ ደሞ ልጂቷ አልቅሳ አስለቀሰቺኝ ስታምር ደሞኮ ስታለቅስ ያምርባታን የኔ ምርጥ አታልቅሺ እሽ እኔንም አስለቅሰሽኛን ብቸኛነኝ ስትል ልብ ይነካል እውነትም ብቸኛ ናት ግን ሶፊ ምርጥ ልጅ ነው ክበርልን ወንድማችን
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ታረቃችው ሶፊ አንደኛ ነክ
@JohnJemese
@JohnJemese 3 ай бұрын
ባነጋርችን ላይ ልጅቱን ባጣምኖ የውዳድኮት❤
@እናቴዋ
@እናቴዋ 3 ай бұрын
_አይደል እናተስ ባሰ_
@ንግሰቲጓልተዋህዶ
@ንግሰቲጓልተዋህዶ 3 ай бұрын
እኔም በስመአብ 😢
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 ай бұрын
ሶፊ መልካም ሰው በርታልኝ ስመጣ ትቀበለኛለህ እኔንም ግን የነ ሁሱን አና የነ ሮዚን መለስ ብለህ አምን እደደረሱ አሳውቀን
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 ай бұрын
ቃላት የለኝም ላተ ሶፊ ሁሉንም ነገር አስተካክለህ ለዝህ አበቃሀቸው በዝህ ሥእት ባትለቅ ደስ ይለኛል ((12:00👈))
@LbebeZewgu
@LbebeZewgu 3 ай бұрын
አች ምላይነሽ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 ай бұрын
@@LbebeZewgu ማለት
@meccam2106
@meccam2106 3 ай бұрын
ሶፈ እዳተ አይነት ቱን ያብዛልን አተ ጀግና ምሁር ለሴትም ለወዲም ክብር ያለህ ሰዉነህ አላህ ይጠብቅህ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 3 ай бұрын
ሴቶች እንዴ ነው የወረድነው ማንም ወርጋጣ ሲያስለቅሰን ይኖራል አይዞሽ አታልቅሺ ምን የስለቅስሻል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ብዙ ነው ያዘንኩት ሶፊ እግዚአብሔር ይስጥህ ነገሩን ሰላም አረከው❤
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o 3 ай бұрын
ሶፊ የዝህ ዘመን ምርጥ ወጣት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk 3 ай бұрын
ሶፊ ወንድማችን ቃላት የለኝም ተባረክ ሴት አክባሪ
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 3 ай бұрын
ሶፊ የኔ ወድም ከነጋደኞችህ አላህ ይጠብቅህ ሴትን ልጂ ያከበረ የተከበረ ቢሆንጂ ብለዋል የእኝአ ውዱ ነብይ s a w
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
ሶፍ ግን የሚገልፅህ አማረኛ የለም ከምር አላህ ያክብርህ🎉🎉🎉🎉
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 3 ай бұрын
የኔ መልካም ሶፍዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ፈጣሪ ከክፈ ነገር ይጠብቅህ
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 3 ай бұрын
ብራዘር ሶፊ በጣም ትልቅ ስብእና ያለህ የመልካም ሰው መገለጫ ነህ ዘመንህን አምላክ ይባርክ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 3 ай бұрын
ሶፊ ነባ ምረጥ ሠዉ ማርያምን ትለይ አለህ ግን ቢዲወወ እየ አጠረኘ ነዉ ❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 3 ай бұрын
ዬቲብ ክፈቱላቸው ደስ ይላል ሶፊና ሙሉ ክሩ ጀግናዎች በርቱ
@nadaQatar-u1j
@nadaQatar-u1j 3 ай бұрын
ወይ ፍቅር ደስ ይላል የብዙ ግዜ ስቃይ በደቂቃ መርሳት ይገርማል ዋው ፍቅር አሸናፊ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 3 ай бұрын
ሶፊ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ አላህ ይባርክህ
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ነው ያለኝ መልካም ልደት እኔ ምርጥ ጋደኛ ሆንሻለው እኔም በስግደት ነው ያለውት ጋደኛ ያስፈልገኛል
@Belayneshi123
@Belayneshi123 3 ай бұрын
ሶፊ ደርቦ ደራርቦ ሰላም ጤና ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን ለሰው ያለህ ክብር ይለያል ♥️♥️♥️♥️
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ሰፊ እግዚአብሔር ይባርክህ በጌታ ስም ታባረክ❤❤❤
@bellatedros4839
@bellatedros4839 3 ай бұрын
ሶፊ ተባረክ አቦ አሁንስ አሳዘንከኝ ምን አይነት ደግ ልብ ነው ይለክ ተባረክ ወንድሜ🙏
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 ай бұрын
ልቤ ዳገት ላይ ተጠልጥላ ነበር መጨረሻው አስደስቶኛል ግን አዳደ ቤተሰብ ጣልቃ ሲገባ ቤተሰብን ላለማሳጣት ሲባል እሚወዱትን ፍቅር ያሳጣል ብቻ ከባድ ነው በዝምታ በመራቅ የውስጥ ህመም ንያብሳል❤❤❤
@Jemal-z2h
@Jemal-z2h 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል የወደፊቱንም አላህ ያሳምርላችሁ
@Hoigig
@Hoigig 3 ай бұрын
ሶፊ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 3 ай бұрын
ሶፊ ምርጥ ሠዉ ትለያለክ እኮ የምር ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 3 ай бұрын
ሶፊ ጅግነ ወንድሜችን እግዚአብሔር ካክፉ ይጣብክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእውኑት ደስ ይለል❤❤❤❤❤
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 3 ай бұрын
ወላህይ ሰለ አለፈ እደገጠመኝ አወራቹት እንጂ እሄ ነገር በጣም ከበድና ቀፈፊ ነገር ነው አላህ ይጠብቀን ህዝበችን በህዝበችን ላይ የሚያደርጉት ነገር ይቀፈል።
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
ዘንድሮ. ብዙ. እናያለን. ያኑረን. አንጂ. ሌላ. ምን. እላለዉ.
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
ያረቢ. መጨረሻየን. አሳምረዉ. የወንድ. መጫወቻ. አታድርገን. 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@AaA-r3r3k
@AaA-r3r3k 3 ай бұрын
Amin
@AaA-r3r3k
@AaA-r3r3k 3 ай бұрын
Talfeqedinlet aychawetbim insha Allah
@سميرة-ب4ي
@سميرة-ب4ي 3 ай бұрын
አሚንንንንንንንን
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
አሚንያረብ❤❤❤❤❤😮😮❤
@meseret4521
@meseret4521 3 ай бұрын
ሶፊ አተን የወለደች እናት ትባረክ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 3 ай бұрын
አይ ሶፊ የሰው ደስታ የምትወድ ነክ ሂወትክ ያማረ የሰመረ ይሁን መልካም ሰው ነክ ይሄ ስራ የእውነት ትክክል የሚገባክ ሰው ነክ ተባረክ
@taibah5903
@taibah5903 3 ай бұрын
ዋዉ ይቅርማለትትልቅነትነዉ አሱምይቅርማለቱ አነቺምአይዞሽ ሶፊዬ ልዩሰዉ አላህይጠብቅህ
@aishanuri2750
@aishanuri2750 3 ай бұрын
ነባና ሶፊ ትለያላቹ አላህ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰባቹ ይስጣቹ
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 ай бұрын
ሶፊ የአላህ በታች የድካምህተሳክቶልሃል ሳምሪ እንኳን ደስ ያለሽ 🎉
@Qemarahmad
@Qemarahmad 3 ай бұрын
ወይኔ ሶፊይ መልካምሰው የምር ላተ ቃል የለኘም አላህ ይጠብቅህ
@hananetaye7027
@hananetaye7027 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደስ ይላል ሶፊ እንኳን ደስ አለክ ልፍትክ ከቱ አልቀረም
@argetoall6484
@argetoall6484 3 ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምረው እግዚአብሔር ሶፊየ አንተም ባልደረቦችህም እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ሰው ናችሁ ❤❤❤❤❤
@NasriyaTilibo
@NasriyaTilibo 3 ай бұрын
ሶፊ አቦ ደግሞ ደገግሞ ይመችህ አቦ ተመቸሀኝ👍👍👍👍👍👍👍👍
@etalem3581
@etalem3581 3 ай бұрын
በሰመአም ደሰ የሚል የቤተክርሰቲያን ደምፅ ኢትዬጲያዊነት ነው የሚታየው እነ ሶፊ ተባረኩ
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ስለሰዉ አንድህ መጨነቅ ሶፊ ተባረክ
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 3 ай бұрын
ሶፊይሰው ደስታ ይሜይስደስተው መልካም ሰው ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥክ
@SabaKifle-c4s
@SabaKifle-c4s 3 ай бұрын
ሶፊ እንኳን ደስ አለክ የሙስሊሙ እና የኦርቶዶክስ ልጅ እዴት ሆኑ??????
@Khadijah-oe9of
@Khadijah-oe9of 3 ай бұрын
ሶፊን አለማድነቅ አይቻልም እውነት ትለያለህ ለሴት ያለህ ክብር❤❤❤❤❤❤❤
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላ እንኮንም ተገናችው
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 3 ай бұрын
ሶፊ አንተ ትለያለህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም ደሰ ይላል ፈጣሪ ያክብርልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍
@agerebelay2409
@agerebelay2409 3 ай бұрын
ሶፊ ያንተ ይለያል መልካም ሰው ነህ እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@tesfamender8516
@tesfamender8516 3 ай бұрын
Sofiye turu wendm tebarek 1000 aemet nur ❤❤❤ Rebi yelbh yasakalh 🤲🤲🤲
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 3 ай бұрын
አንድኛነኝ ቤተሰብ አድረጉኝ ሶፊ ዋወ እንኳ ደስአላችሁ🎉❤
@bebebebe9328
@bebebebe9328 3 ай бұрын
የኔወድም ሶፊ ስወድህ ለሴት ያለህ ክብር የተባረክ ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 ай бұрын
ሶፍዬ እግዛቤር ይስጣችሁ በእውነቱ ሳምሪ እንኳን ደስ ያለሽ እንካንም ተግባባችሁ ለወደፊቱም በመነጋገር ሶስተኛ ሰው ሳታስገብ ችግራችሁን ፍቱ አደራ ❤❤❤❤❤
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 3 ай бұрын
❤💐❤💐❤💐❤ሶፊ ማርያምን እውነት እግዚአብሔር ያክብርህ !! እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ ጀግናችን ነህ!!! ❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭ሶፍዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ትለያሌ 🙏🙏🙏🙏
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 3 ай бұрын
ሶፍዬ እንኳን ደህና መጣህልን!!😮😮😮 ግን ሶፊዬ ሲንግ ትዩብ አቅራቢ ሀብታሙን እባክህ አጠያይቅልን ምን እንደሆነ ባናውቅም ጠፍቶብናልና እባክኅኅኅኅኅኅኅ ሶፊ አንተም ብትጠፋብን እንዲህ ነው ሚጨንቀን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 3 ай бұрын
አዎ ምን ገጥሟቸው ይሆን
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 3 ай бұрын
ሶፍዬ ትለያለህ እድሜ ይስጥህ ወላሂ የዘመናችን አስታራቂ በርታልን❤❤❤
@AlemayehuKitessa
@AlemayehuKitessa 3 ай бұрын
ሶፊ ምርጥ ልጅ የፍቅር ሰው በርታ ጥሩ ሥራ ነዉ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 3 ай бұрын
ትለያላችሁ ሶፊ ሙሉኩሯችሁ እኳንተወለድሽመጨረሻችሁንያሳምረው🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@madinaandris775
@madinaandris775 3 ай бұрын
እደገቡ ገብቸ ሳልጨርሰው ወጣሁ አልመቸኝ ብሎ ሶፊ አላህ ይስጥህ ስታለቅስ እኔ ም እያለቀስኩነበር ከሁን ደሞ አድላይ ስለሆኑ ደስ ብሎኛል አልሀምድሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamutofia7330
@alamutofia7330 3 ай бұрын
ዉይ ልጂቷ ደስ ትላለች የኔ ድቡሽቡሽ እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 3 ай бұрын
ዋውውውው ወለሂ ደስ ቢሎኘል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊዬ ምርጥ ሰው እኳንም አስታረካቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 3 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነክ😢😢😢😢😢 አይዞሽ
@samiraali2739
@samiraali2739 3 ай бұрын
ሶፊአላህጤና እድሜይስጥህአቸጀግና ለሴትልጂያለህክብር
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 3 ай бұрын
ሶፊየ እዝጌቤር ያክብርህ ፈጣሬ ይጠብቅህ የኛ ጀግና🎉🎉🎉
@አሚነኝየራያዋንግስት
@አሚነኝየራያዋንግስት 3 ай бұрын
እኔኮ ብያለሁ ሁለተኛው ስጦታ ዳኒ ነው ብየ ማሻአሏህ ደስ ይላን
@EmuAlmu-r4q
@EmuAlmu-r4q 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቁ ❤❤❤“የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” - ማቴዎስ 5፥9
@muluayel-8387
@muluayel-8387 3 ай бұрын
ማርያምን ሶፌ አንተ በምን ቃል ልገልጽ ምነኛ የታደለች ናት የአንተ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅ በማግባባት በመወጣት እግዚአብሔር ምጎሰ ይሰጥ❤❤❤❤❤❤❤
@Kወለየዋ
@Kወለየዋ 3 ай бұрын
እረ ሶፊን 100 K እናስገባዉ ዉዶቼ
@marebelu
@marebelu 3 ай бұрын
ሶፊ እና ነባ ❤️ትለያላችሁ ለሰው ያላቸዉ ክብር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🙏
@FikirteMulugeta-k2x
@FikirteMulugeta-k2x 3 ай бұрын
ሶፊ ተባረክ
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 3 ай бұрын
ሴት ቆስጠን ማለት አለባት የምታለቃቅስ የምታፍቅር አይፍልግም ወንድ እራስሽን ሁነሽ ኑሪ
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
ሰላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ሳፍትለያለህ አላህ ይጨምርልህ❤🎉
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
ሶፊዬ ❤❤አቤት ሌሴት ያለህ ክብር መልካም ሰዉ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
@خديجهحسين-و5ف
@خديجهحسين-و5ف 3 ай бұрын
እኔ ወንድም የለኝም አንድ ወንድም ነበረኝ በቅርብ ሞተብኝ እና ወንድም ለሌለን እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@bintmoha3172
@bintmoha3172 3 ай бұрын
አላህ ይራህመው😢 አብሽሪ እማ
@خديجهحسين-و5ف
@خديجهحسين-و5ف 3 ай бұрын
@@bintmoha3172 አሚን እህት
@እናቴዋ
@እናቴዋ 3 ай бұрын
_አሏህ ጀነት ፊርዶስ ይፍቀው አብሽሪልኝ የኔ ውድ ትግስቱን አሏህ ይስጥሽ የኔ ውድ_
@خديجهحسين-و5ف
@خديجهحسين-و5ف 3 ай бұрын
አሚን
@خديجهحسين-و5ف
@خديجهحسين-و5ف 3 ай бұрын
​@bአሚን
@MignoteFikre
@MignoteFikre 3 ай бұрын
ምርጥዬ አፍቃሪ ❤❤❤❤ ሶፊ በጣም ትመሰገናለህ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 3 ай бұрын
ማሻአላህ የልጅቱ ውበት እንዴት የምራል
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 89 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 35 МЛН
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 172 М.