#ያልጠበቁት_ደስታ

  Рет қаралды 52,332

Master Abinet Kebede

Master Abinet Kebede

Күн бұрын

#ያልጠበቁት_ደስታ ❤
መርዳት ለምትፈልጉ
+251911590330 ይደውሉልኝ 🙏

Пікірлер: 148
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 5 ай бұрын
ወላሂ ላተ ቃላት የለኝ አላህ ቀጥተኛውን መገዲ ይምራህ 😢
@user-vs9bb3xy8l
@user-vs9bb3xy8l 5 ай бұрын
ወላሂ አው
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 5 ай бұрын
አሚን
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@rabiaahmedawol
@rabiaahmedawol 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 5 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛል ወንድሜ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ::
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 5 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው አተ መልካም የሆክ ልጂ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ አተን እና ባላደራውን ባየሁ ሠአት የሚሠማኝ ደሥታ ሥፉር ቁጥር የለውም
@mukiminompong3932
@mukiminompong3932 5 ай бұрын
I'm from Indonesia and I also like watching 🙏
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ምርጥ አድርጎ ስለፈጠርህ በጣም አመስግነዋለሁ አንተም ከጌታ የተስጠህን ስጦታ በክብር ተቀብለህ ወገንህን ስለምትርዳ ተባረክ ከፍ በል ከነቤተስብህ ተባረክ🙏🤗💐
@hassenlegesse7333
@hassenlegesse7333 5 ай бұрын
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና የህዝብ ልጅ ማስተር አብነት ከበደ ፣ በምትሰራው ስራ ሁሉ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ!! አገራችን እንዳንተ ባሉ ልበ - ቀናዎች ብትመራ የት በደረስን ነበር!!
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 5 ай бұрын
የአለህ ሪዝቅ ሱብሀንአለህ ይገርመል በህፀኑ ለቅሶ ሰበብ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን ያላረከው አለ ተመስገን
@user-ol3bf8kt4z
@user-ol3bf8kt4z 5 ай бұрын
ወላሂ ቃላት ያጠረኛል አንተን ለመግለፅ ያረብ አላህ እኔ የምወደዉን እድሠጥህ የምግዜም ዱአየ ነዉ ያረብ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 5 ай бұрын
ማስተር አንተን ቃል አይገልፅሕም ከክፉ ነገር አላሕ ይጠብቅሕ ቀጥተኛዉንም መንገድ ይምራሕ ዱንያወላአኼራደሥታን እንድትጎናፀፍ ያረብ ኢላሒአንተሒድያዉንሥጠዉ::
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 5 ай бұрын
ቀጥተኛ መንገድማ እማ እየሰራ እያሳየን ነው ነው
@hayatali5711
@hayatali5711 5 ай бұрын
አረ መንግስት ይሄልጅ የሆነ ክልል ከንቲባ አድርገው? የሚገርመው በጣም ብዙ ሚሊየነ ሰብስክራይብ መሆን ነበረበት ላይኩም እደዛው እኛ ሀገር መልካም ስራ የሚሰራ ሰው ቦታ የለውም
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 5 ай бұрын
አረ የስጋድለወል ይቅርበት
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 5 ай бұрын
ከንቲበ መሆን ምን ጥቅም አለው ዞሮ ዞሮ ለእትዮጵየ መሪ አለህ የደርገወል
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 5 ай бұрын
ከቲባ ምን ጥቅም አለው የሱን ስራ ማንም አይሰራም አላህ እዲሜና ጤና ይስጠው
@edgrff7506
@edgrff7506 4 ай бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይሰጥህ ለላ ምንም አልልህም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@deboraminardi5754
@deboraminardi5754 5 ай бұрын
Abinety sou brasileira e tenho assistido esse canal e tenho falado com DEUS o criador dia dos céus e da terra. Sei que vc e de família abastada , porém vc tem um coração com tanta humildade , generosidade e simplicidade que muitos cristãos não têm. Eu digo isso pq eu sou cristã , creio em jesus Cristo de Nazaré. Que DEUS continue te usando ora abençoar tantas vidas deste país tão sofrido. Tenho orado por todo continente africano pra a situação mude, basta os governantes querer fazer acontecer. DEUS te abençoe.
@fatmatube8375
@fatmatube8375 5 ай бұрын
እኔ አተን መሆን ተመኝሁ ሰው በጠፋበት ጌዜ ሰው መሆን እደት ደሰ ይላል የድሆች አባት ሺ አመት ኑር እዳተ ያሉትን ያብዛልን
@sikosilo8940
@sikosilo8940 5 ай бұрын
ሡበሓን አላህ ይኸህፃን ልጅ በማልቀሡ አላህ እረዘቃቸዉ አዉንምአላህ እርዚቃቸዉን ይክፈትላቸዉ ማስተር አብነት አላህ ይጠብቅ አንተ እና መለክተኛዉ እደናተ ያለዉንወድም አላህ ያብዛልን❤❤❤❤
@Fkr12204
@Fkr12204 5 ай бұрын
ወንድሜ አብነት እደነቃለው ባንተ እና በፈጠረክ ፈጣሪ እድሜ ጤና የሚያስፈልግህን ሁሉ ይስጥህ ተባረክ
@anamb.s3085
@anamb.s3085 5 ай бұрын
A este chico definitivamente le creo todos sus actos de caridad ya que siempre ayuda a los mas necesitados,hay muchos que deberían imitarlo..te admiro bendiciones infinitas para tí🙏🏻
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ቃላት የለኝም🌹 አንተን የወለደች እናት መሀፀኗ በረካ የሆነች ናት🌹
@lydiamesfin4610
@lydiamesfin4610 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባረክ 🙏
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 5 ай бұрын
ማጣት አይኑ ይጥፋ ለሰጭወች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ማስተር አብነት እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@taybat536
@taybat536 5 ай бұрын
ተባረክ ወድሜ
@karen-vv6tw
@karen-vv6tw 5 ай бұрын
Sir i love your actions ,you make me cry with joy,God bless your family always 🙏🙏
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 5 ай бұрын
አላህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nu1kk3nt6v
@user-nu1kk3nt6v 5 ай бұрын
አብነት እድሜና ጤኔ አብዝቶ ይስጥህ ያረብ
@hayattube8643
@hayattube8643 5 ай бұрын
አሏህ ከክፉነገር ይጠብቅህ የኛጀግና
@user-tm3bk6pb3j
@user-tm3bk6pb3j 5 ай бұрын
ወዲሜ አላህ ቀጥተኛወን መገዲይምራህ ስራህ ከቱ እዳይቀር የጀነትሠዉ እዲትሆን ምንላርግህ የሁልጊዚ ዱእየነዉ
@Habeeba-hm9hh
@Habeeba-hm9hh 5 ай бұрын
እር ላይክ ሼረ በማድረግ እናግዘው በኪሳቸን አውጥተን በሰጠት ባንቸል እንኳን በዚህ ሼረና ይካቸን በማይሆን ቦታ ከሚውል የህን አላህ ለሚሰኪኑ የላከለትን እንተባበረው አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ እንዲሰጥህ የዘውትረ ዱሂዬ ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@leocadiodabahia
@leocadiodabahia 5 ай бұрын
O Senhor Jesus Cristo continue te abençoando meu irmão Isso que você faz não tem preço Curto seu canal do KZbin e assisto os vídeos dos patrocinadores pra ajudar você a ajudar o próximo.
@abelb5604
@abelb5604 5 ай бұрын
እግዛብሄር ይስጥኸ ለትክክለኛው መረዳት ላለበት ቤተሰብ ነው የረዳኸቸው መንገግስት ምን አለ ቤት ቢሰጣቸው❤
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 5 ай бұрын
ተባረክ ፈጣሪ የተባረከ ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm 5 ай бұрын
አዴት ደስ ይላል ሰዎች ሲደሰቱ ማየት አግዚአብሔር በመገደህ ሁሉ የጠብቅህ መርጡ ወደማቼን
@kibrahailegoitom6037
@kibrahailegoitom6037 5 ай бұрын
Ire Master Abinet min biye indemimerikih kalat ateregn hulem desta kebetih aytfa yeweldkachew yibareku.
@whya5801
@whya5801 5 ай бұрын
አብነት አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@madinashaker4471
@madinashaker4471 5 ай бұрын
አላህ።በኤትከበት።ሁሉ።ይከተልህ🎉🎉🎉❤❤❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 5 ай бұрын
ሱበሀን አሏህ ላተ የተፀፈ ርዚቅ ይሻግታልጅ ማነም አይበላዉም 😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 5 ай бұрын
Fetari Sow Ylkal Syasaznue Ante Lige Endente Nechem Melkam Sow Ale Bye Alasbh Kemesteth Akbroth Min Bye Lgelxh Ferari Keginh Yhun ❤❤❤❤
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 5 ай бұрын
Amen
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
CHRU EGZIABEHER YBARKACHU
@AjmanKarama-sl9zb
@AjmanKarama-sl9zb 5 ай бұрын
አብነት ያንተን ስራ በጎ ተግባረ ልጆቼ እንዲወረሱ ቪዲዮዉን ሁሌም አሳየዋለሁ አረአያያ ትሆነቸዋለህ ኢንሻአላህ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
ለማስተርአብነትቃል ያጥረኛል ብቻ አላህ ይጠብቅህ😢😢
@user-gs5nu5hq2m
@user-gs5nu5hq2m 5 ай бұрын
Egzabhar edemena tena yistachu tebarku egzabhar abzeto yistachi
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x 5 ай бұрын
ሀብታም ህፃን በማልቀሱ እረዚቁ መጣለት
@user-bm8hs7kd2e
@user-bm8hs7kd2e 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 5 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 4 ай бұрын
ማሻአላአላህይጨምርልህወንድሜ
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 5 ай бұрын
❤❤❤ መልካም ስራ❤❤❤
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@Heybawedaj
@Heybawedaj 5 ай бұрын
ያንተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 4 ай бұрын
You are amazing me n I am proud of you my Ethiopian son
@tedtekle2508
@tedtekle2508 4 ай бұрын
Tebarek wendeme lebego serahe.
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d 5 ай бұрын
በርታ ወንድሜ። ሳይህ አለቅሳለሁ❤❤❤❤❤❤
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 5 ай бұрын
አቦ ፈጣሪ 1.000አመት ያኑርህ
@Belaydejen
@Belaydejen 5 ай бұрын
Tebareki wedime
@semharzerai5479
@semharzerai5479 5 ай бұрын
GBU more and more brother.
@meazafkire701
@meazafkire701 5 ай бұрын
Tebarek yegna melkam
@mehamedabduu6063
@mehamedabduu6063 5 ай бұрын
አላሁ አክበር
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 5 ай бұрын
Thank you
@Kecho21mazoriya
@Kecho21mazoriya 4 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልምልኝ
@AyubKhan-cq3iq
@AyubKhan-cq3iq 5 ай бұрын
Mashallah Soo nice bro❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 ай бұрын
ወይኔ ማስተር አብነት በምን ቋንቋ ልግለፅህ ፈጣሪ ይባርክህ
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 27 күн бұрын
አላህበሄድክበትይጠብቅህ
@user-xv9zy5ju3t
@user-xv9zy5ju3t 4 ай бұрын
Baxamii.yemigarmi.sawu.Abineti
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 5 ай бұрын
አላህያስደስትህ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 4 ай бұрын
ወላሂ አላህ ከሠጠን ነገር እኮ ተካፍለን ብንበላ አንድም ድሀ ችግርተኛ አይገኝምነበር
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 ай бұрын
የሚሰጡ እጆች ይባረኩ 🙏🏿🙏🏿
@woinewoine5413
@woinewoine5413 4 ай бұрын
ምን ይባላል እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@aysebordini
@aysebordini 5 ай бұрын
Que Alá o recompense com saúde paz e amor saudações ❤
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 5 ай бұрын
My God bless you more ❤❤❤❤
@user-jd7fb5bu4k
@user-jd7fb5bu4k 5 ай бұрын
Uuuffff❤️❤️❤️🙏 teberki Abineti🙏🙏😭😭😭
@tesfatesfa3087
@tesfatesfa3087 5 ай бұрын
Antewadme. Tebarek. Lamelme
@AbulKalam-dj9kk
@AbulKalam-dj9kk 4 ай бұрын
ya libe sawu abiye nuriling abo ❤❤❤❤❤❤
@MariyAap-lh5ee
@MariyAap-lh5ee 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይስጥክ።
@user-ze8up3vo6i
@user-ze8up3vo6i 5 ай бұрын
🙏
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው ወንድሜ ❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 5 ай бұрын
እውነት ለመናገር በውጭው አለም ያሉ እደዚህ የሚሠሩ እስከ ሶስት ሚሊየን ሰው ተከታታይ አላየው ላይካቸውም እደዛው እኛስ ለምን አናበረታታውም ያጀመአ
@user-rp1ps8zv4g
@user-rp1ps8zv4g 4 ай бұрын
anjeta tebarek❤❤ 🙏🙏🙏
@meseretberihun9047
@meseretberihun9047 5 ай бұрын
ከሆድ ዉስጥ አዉጥቸ እጂግ መርቂአለሁ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 5 ай бұрын
አፈርልብላ ሚለግክ እለቃስኩናው ዚቅብሌ እግር ስታጥብ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 ай бұрын
ባሁን ሰአት ሌላዉ ቀርቶ ባዶግሩን የሚሆዲ ሰዉ መኖሩ ያሳዝናል ኑሮዉም ቢወደዲ ተሻሽሏል ዪባላል. ግን ስንት ነዉ ሚዲያም ያላያቸዉ መልካም ሰዉ ያላገኛቸዉ የሚሰቃዩት
@susutub17
@susutub17 5 ай бұрын
ምን ልኮምት በቃ ምንም ምኬምተው የለኝም 😢
@zebibaawolorsharif
@zebibaawolorsharif 5 ай бұрын
ala yemiwodwun huluu yesx
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 5 ай бұрын
ለተቃልየለኝም❤
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 5 ай бұрын
ወይኔ ታድሎ ማስተር አብነት ይሄ መታደል ነው።
@user-lg1ug1cq7i
@user-lg1ug1cq7i 5 ай бұрын
አራ ደህና የሆኑ ሰዎች እግር እየጠብክ አተሰቅቃቻው መለቴ መርደት የለብክን እርደ እናሱ መተጠብ ይችለሉ ብዬ ናው
@azebsahilu1318
@azebsahilu1318 5 ай бұрын
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 5 ай бұрын
Wendmie idme tena ysth
@MihimouRudy
@MihimouRudy 4 ай бұрын
Bjr sa me va droit au cœur ❤❤❤ tu as un coeur en or
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብርክበልልኝ❤❤❤❤❤❤
@user-uo7gx3zv5k
@user-uo7gx3zv5k 5 ай бұрын
❤❤❤
@Sasuke_sarada
@Sasuke_sarada Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ashenafigetanehbe27
@ashenafigetanehbe27 4 ай бұрын
እንዲህም አለ
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@cequa4067
@cequa4067 5 ай бұрын
አይታችሁ ግል ላይክስታደርጉ የምትወጡ ህሊናቸው❤
@mehamedabduu6063
@mehamedabduu6063 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አይ ይች ምድር
@zainabzainab8309
@zainabzainab8309 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@halimanasr5062
@halimanasr5062 5 ай бұрын
👍👍🙏🙏
@margaretlaws6274
@margaretlaws6274 5 ай бұрын
🙏❤️
@user-fm9jr7ys1u
@user-fm9jr7ys1u 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@UserUser-cv9sz
@UserUser-cv9sz 5 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@AldaKassa
@AldaKassa 2 ай бұрын
Eyesuese nw geta
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 5 ай бұрын
ቃላት አጣሁልክ😂😂😂😂😂😂😂
#ማንም_አይቸገር 💔
5:42
Master Abinet Kebede
Рет қаралды 63 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Master Abinet Kebede
Рет қаралды 77 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН