የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 1

  Рет қаралды 330,442

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 581
@jamalik6639
@jamalik6639 5 жыл бұрын
በዚህ ሰዓት ይችን ፁሁፍ የምታነቡ የሀገሬ ልጆች ስለ ሃገራችን ስለ ወገኖቻችን ፈጣሪ አምላክ ምህረቱን ይላክልን ሁላችንም በየሃይማኖታችን የምናደርገውን የዘወትር ጸሎት ፈጣሪ ይስማን ሰላሙን ያውርድልን🙏
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
አሜን
@ሚሚዉልዩ
@ሚሚዉልዩ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@HayatHayat-fp6oz
@HayatHayat-fp6oz 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@abekidane6341
@abekidane6341 4 жыл бұрын
Amen
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 жыл бұрын
አሜን
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 жыл бұрын
እማማ ከቤ መሞት የለባቸዉም የምትሉ በ like አሳዩኝ
@ሁሉነገርያልፋል
@ሁሉነገርያልፋል 5 жыл бұрын
በትክክል
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 5 жыл бұрын
Wey enaten new mimeslut weyne kemotu ene alayim ehen film
@Maitha.Alqemzi
@Maitha.Alqemzi 5 жыл бұрын
ሳህ
@hilentadesse9252
@hilentadesse9252 5 жыл бұрын
Tikikil
@fatimaalmuhairi2668
@fatimaalmuhairi2668 5 жыл бұрын
Ewnet new betam kemotu yasazinal mar
@ፎዚያየአላህባሪያ
@ፎዚያየአላህባሪያ 5 жыл бұрын
ምንም ሳላዳላ ሁላችሁንም እወዳችሁዋለሁ በርቱልኝ የኔ ምርጦች ከዱቄት የፀዱ ምርጥ ኢትዮጲያዉያን
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም ነው የምወደው ት/ህ ቤቴን እና ጎደኙቼን እንዳስታውስ አድርጎኛል ደስ ይላልል በዛ ላይ ደግሞ ሀይሌ ጎረቤቴ ነው ሀይሌ በርታልኛ የኔ ቀጫጫ
@mesinegn4220
@mesinegn4220 5 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው like
@tayybakonjo5199
@tayybakonjo5199 5 жыл бұрын
እኔ
@ጥሩነሽወለተኪዳንA10
@ጥሩነሽወለተኪዳንA10 5 жыл бұрын
እኔ
@የደሙፍሬነኚ
@የደሙፍሬነኚ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ሎሚ የምትኖረው ህይወት የኔን ህይወት ይመስለኛል
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 жыл бұрын
የአለም አያት በመሞቷ ያዘናችሁ እጅ አውጡ🙋😭😭
@ዜድዜድ-ከ1ሐ
@ዜድዜድ-ከ1ሐ 5 жыл бұрын
ገና እየገባሁነዉ ይሞታሉ😭😭😭😭ስወዳቸዉ
@hananni8551
@hananni8551 5 жыл бұрын
Weyne motu ende
@ዜድብንትየሱፍ
@ዜድብንትየሱፍ 5 жыл бұрын
🙋
@merhawittesfaye7713
@merhawittesfaye7713 5 жыл бұрын
Lomi wayis alem
@ስዴተኛዋዜዴነኝ
@ስዴተኛዋዜዴነኝ 5 жыл бұрын
እናት ስትሞት የማይከፍ ማንአለ
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ 5 жыл бұрын
የእኛ የሁላችንም ታሪክ ነው እናመሰግናለን በረቱልን እግዚአብሔር ሀገራችን ይባረክ❤
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ 5 жыл бұрын
አቡየ አማላጄ ነው:: አቡየ አማላጄ ነው:: አሜን አሜን አሜን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድራ ነው ሰወደው ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@ቤቴልሔምየማርያምልጅዘኦር
@ቤቴልሔምየማርያምልጅዘኦር 5 жыл бұрын
እማማ 💔 😢 እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦች በጉጉት ስጠብቅ ነብር ... 😍😍😍😍
@rahmamohmed9516
@rahmamohmed9516 5 жыл бұрын
እካን ደህና መጣችሁ ማነው እደኔ የሚወዳቸው
@gshsbshs995
@gshsbshs995 4 жыл бұрын
Make sure I Mohmed
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
እስኪ በጌታ ስለሀገራችን እንፀልይ ሳሳቢው። ሀገር ነውና አገር ሰላም ካልሆነ ስደተኛ ሆነን መስረታችን ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ
@ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@batetekela6986
@batetekela6986 5 жыл бұрын
Amen
@abdulbaasimaammad2971
@abdulbaasimaammad2971 4 жыл бұрын
jabaadha itti fufaa
@chaltuumangistu9769
@chaltuumangistu9769 4 жыл бұрын
Maaloo baayy'ee nati tolee garuu afaan kan bayyee hin dhaaga'uu afaan oromootin silaa jaaqabdanti turtaan silaa mee waaqa rabbii afaan oromtii nuuf hojeedha achii kan sii ordoof bayyee jiraa
@rahmayassin1942
@rahmayassin1942 5 жыл бұрын
ዋዉዉ የኛወች ዉስጤ ናችሁ ስወዳችሁ በርቱ እማማ ክቤ አነጋገራቸዉ ያስቀኝ ነበር
@zed5038
@zed5038 5 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ በተረፈ የሎሚ አያት መሞት የለባቸዉም እሥከመጨረሻዉ እና ሀኒቾ ከነወንድምሽ ዉድድድ የዳዊት እህትም ብቻ ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ እማማ ክቤ ደሞ ከፍተኛ ሆሥፒታል ሄዳ መሆን አለበት ደሞ ጣልቃ ማሥታወቂያ አታሥገቡ
@wajo_tube
@wajo_tube 5 жыл бұрын
ማየት የተሳነው ሰው ፍቅር ------------- ሰውዬው አንዲት ቆንጆ ሴት ያገባል ። እሱም ሲበዛ ይወዳታል ። በአንድ ወቅት ሚስቱ የቆዳ በሽታ (skin disease) ይይዛታል። ቀስበቀስ ውበቷ እየጠወለገ መጣ ። ይህ ሁሉ የሆነው ባለቤቷ ወደ ሩቅ ሃገር ለጉዞ የሄደበት ወቅት ነበር ። ከጉዞ ሲመለስ አደጋ ይደርስበትና አይኑ ማየት ይሳነዋል ። ቢሆንም ሁለቱም ህይወታቸውን ቀጠሉ ። ነገርግን ቀናቶች መቆጠር ሲጀምሩ ሚስት ውበቷ መደብዘዙ ቀጠለ። ማየት የተሳነው ባሏ ይህን አላየም ስለዚህ ልዩነት ባለመኖሩ ትዳራቸው አሁንም እንደቀጠለ ነው ። እሱ እሷን መውደዱን ቀጥሎ እሷ ደግሞ በጣም ትወደው ነበር ። አንድ ቀን ዕለት እሷ ሞተች። የእሷ ሞት ከባድ ሃዘን አመጣበት ። እሱም ተዝካሯን(መታሰቢያዋን) ካወጣ በኋላ ከተማዋን ለቆ ለመውጣት ጉዞ ጀመረ። አንድሰው ከኋላው ጠራውና እሱም መለሰ > የታሪኩ መልዕክት አንድን ሰው ከልብ ስንወድ ፣ የትኛውንም ድርጊት በማድረግ የወደድነውን ደስተኛ እናደርጋለን ፣ በመኖር ላይ ሳለን በትዳር ደስተኛ ለመሆን በአንንዳንች ላይችግር ሲደርስ ከመሸሽ ይልቅ እራስን እንዳለያ ማድረግ ነው ። ውበት በጊዜ ይረግፉል ነገርግን ልብና ነፍስ በነበሩበት ይቀጥላሉ ። ስንወድ የተወዳጁን ውስጣዊ ማንነት ይሁን ። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@adaneshhj1345
@adaneshhj1345 5 жыл бұрын
ትክክል
@hse2722
@hse2722 5 жыл бұрын
Endi metesasen lehulum yadlewu
@chahine8629
@chahine8629 5 жыл бұрын
ደስ የሚል መልክት ነው አመሰግናለሁ
@ziyadaaa5897
@ziyadaaa5897 5 жыл бұрын
wow des yelale
@ethopia5876
@ethopia5876 5 жыл бұрын
ትክክል
@yesewuhager1579
@yesewuhager1579 5 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት እኔን መሰለችኝ ምክንያቱም እኔም እናቴ ሞታ አያቴ ጋ ነው ያደኩት በሷ ብታ ብሆንስ አልኩ ሀያቴ ኑሪልኝ እድሜሽ ይርዘምልኝ !!!
@ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ
@ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ 5 жыл бұрын
ወይኔ እማማ ከቢ ያሳዝናሉ የኛን በጣም ነው የምወደው
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ 5 жыл бұрын
ሀይሎና ሎሚ ሰወዳቸው ❤😘😍
@عمورق
@عمورق 5 жыл бұрын
💕💕💕💕💖👍👍👍✅✅✅
@lydiadane9012
@lydiadane9012 5 жыл бұрын
እንደኔ እስኪ አያቱን የሚወድ like gechugg❤️🥰❤️💯
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 4 жыл бұрын
እኔም
@enattaye9796
@enattaye9796 5 жыл бұрын
Well Come b lenal Enamesegnaken jetlubet. ውርሥን ልቀቁልን
@wincell8994
@wincell8994 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ንስሮች የምንወዳችው የኛወቹ
@hadyahabibi747
@hadyahabibi747 5 жыл бұрын
ውይይይ በፍቅር ነው የምወዳቹ ረዝም እድሜ ይኑራቹ
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
ወይኔ እማማ ግን መሞታቸው ያሳዝናል ምርጥነው እንዳታቋርጡብን
@yesa5230
@yesa5230 5 жыл бұрын
እኳን በደህና መጣችሁ በግድ በልመና መጣችሁ ጥቅሙ ለናተ ሆኖ ልመናው በዛ እኮ
@selamnega8154
@selamnega8154 4 жыл бұрын
በፍጽም መሞት የለባቸውም!❤❤❤
@ማሂ-ቨ6ጀ
@ማሂ-ቨ6ጀ 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃችኃል😘
@ghassanhabchy4621
@ghassanhabchy4621 5 жыл бұрын
Lpkiuj
@dinkudinku3511
@dinkudinku3511 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች የ ሎም አያት መሞታቸው አሳዘነኝ 😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢
@ምገደኛውልቤ
@ምገደኛውልቤ 4 жыл бұрын
ሎሚናሀይሌስወዳችሁ
@አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ
@አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ 5 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይ መጣችሁልን😘
@huluagerabetew7081
@huluagerabetew7081 Жыл бұрын
ሀይሌበዴቨ አሳሳቅ ተመችቶኛል😅😅😅
@መዲየወሎልጂ
@መዲየወሎልጂ 5 жыл бұрын
የሀይሌ አዲናቂ ነኝ ላይክ ግጩኝ🌷🌷🌷
@sentukawer5084
@sentukawer5084 5 жыл бұрын
ወይኔ ተባረኩ ስጠብቅ ነበር
@ኑርልኝአባቴመኖርህያኖርኛ
@ኑርልኝአባቴመኖርህያኖርኛ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለካ ለሁሉም ነገር መታገሥ ጥሩ ነው ሣልሠለች በትዕግሥት ሥለጠበኳችሁ ይሂው ዛሬ መጣችሁልኝ
@ነኝየገብረኤልልጅወንቅሸት
@ነኝየገብረኤልልጅወንቅሸት 5 жыл бұрын
ሥወዳችሁ እኮ
@ዜድብንትየሱፍ
@ዜድብንትየሱፍ 5 жыл бұрын
ውውውውውውውውውውይይይይይይይይ እኳን በሰላም መጣችሁ
@galglesidetyawyedingilmari3961
@galglesidetyawyedingilmari3961 5 жыл бұрын
enkwan dena metachu mam 😢😭😭 ye lomi kemis duro sewedw😘😘
@gamer-eh5ji
@gamer-eh5ji 5 жыл бұрын
ወይኔ ስደትና ብሶት፣አሳዛኝ ፊልም እናቴን አስታወሰኝ አስለቀሰኝ
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 5 жыл бұрын
በጣም፣የጓጓውለት፣ድራማ፣የኛ፣የሁላችን፣ታሪክ
@azebazebazeb2446
@azebazebazeb2446 5 жыл бұрын
አኡፍፍፍ ምርጥ ስተማሬ ድራማ በርቱልን የኔ ምርጦች
@ሰደተኛዋ-ደ8ቐ
@ሰደተኛዋ-ደ8ቐ 5 жыл бұрын
ውይ ቤጤዎች ናቸው
@toyontoni6621
@toyontoni6621 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሁላችሁንም በጣም ደስ ትላላችሁ እሽ ግን ሎሚየ አይዞሽ ማር በርች
@friotestory2335
@friotestory2335 4 жыл бұрын
ዋዋዋው
@ሳሊምጂማጂማአንዲናት
@ሳሊምጂማጂማአንዲናት 4 жыл бұрын
Woo baxaam dasilaal
@ፍቅርፍቅር-ኀ1ጘ
@ፍቅርፍቅር-ኀ1ጘ 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የኛዎች
@ኪያአንተለኔብቻ
@ኪያአንተለኔብቻ 5 жыл бұрын
የሎሚ አናት ግን መሞት አልነበረባቸውም 😭😭😭😭
@hananni8551
@hananni8551 5 жыл бұрын
Yemotalu ende
@batetekela6986
@batetekela6986 5 жыл бұрын
Awo yemir betam new miyasazinew
@hami1628
@hami1628 5 жыл бұрын
Peace and love to mama Ethiopia 🇪🇹
@ትከሻዋምቹነውየእናትነትኑ
@ትከሻዋምቹነውየእናትነትኑ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እስከ ሳዓምንት ልቤ በጉጉት ይጠብቃል
@koryyalhmhtybv5143
@koryyalhmhtybv5143 3 жыл бұрын
WOW wow i always love it
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 5 жыл бұрын
ሰለመጣችሁ ዴስብሎኛል
@ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ
@ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ 5 жыл бұрын
😭😭😭 ሲያሳዝኑ ሎሚዬ አሳዛኝ 😭😭
@ሰሙነኝጉራጌዋእናቴንእወዳ
@ሰሙነኝጉራጌዋእናቴንእወዳ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማን እደናት እናት አትሙት ዉይ ።ልቤን ነዉ የተነካዉ ሎሚዬ ስታለቅስ
@fwzyaahfwz7426
@fwzyaahfwz7426 5 жыл бұрын
ዋው😘😘😘
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 5 жыл бұрын
እንኳን ደና ምጣቹህ ስውዳቹህ
@ገኒነኝካለሁበት
@ገኒነኝካለሁበት 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘግይታችሁም ቢሆን ጥሎብኝ ሀናን እና ሀይሌን በጣም ነው የምወዳቸው
@kareemahzadzad1916
@kareemahzadzad1916 5 жыл бұрын
ስወዳቹ እንኳን ደና መጣቹ
@wenyberta3982
@wenyberta3982 5 жыл бұрын
😭😭😭 እናቴን አሥታወስኳት ሎሚ የኔን ሂወት ነው የምትተውነው
@Mቀብራራዋየአበሻልጅ
@Mቀብራራዋየአበሻልጅ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ዱኒያ እዲህ ነው ጎዶሎ ሁላችንም ተመላሽ ነን
@martabogale461
@martabogale461 5 жыл бұрын
ምርጦችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁላችሁንም ስወዳችሁ
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ 5 жыл бұрын
ውይ በስንት ጥበቃ መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር
@ሒዊነኝ
@ሒዊነኝ 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@hanechonorye626
@hanechonorye626 2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት አንድ ሰው ይህን ጥሪ መቀላቀል ይችላሉ ማለት አንድ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት 🏠 አንድ ሕግ ጋር የሚጋጩ ማመሳከሪያ
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
*(እንኳን ተመለሳችሁ)* miss you guys
@buziywbuziyw4595
@buziywbuziyw4595 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን። በጣም
@feruujimmaa6722
@feruujimmaa6722 5 жыл бұрын
የሎሚ እናት በመሞተወ በጣም አዝኛለሁ😭😭😭😭
@senait3323
@senait3323 5 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 5 жыл бұрын
🙋👏👏👏👏 መጣቹህልን የኛወች ሥወዳቹህ ከልቤ ውድድድድድ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ ብዘገዩም ውይ እማማ ክቤ ከሞቱ ያስጠላል ኡፍፍፍ ሎሚዬ እዴት እዳስለቀሰችኝ
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 5 жыл бұрын
ውይ እማማ ክቤ እዴት እዳሣዘኑኝ ሎምዬ አሥለቀሽኝ አይዞሽ 😭😭
@hulualemu3192
@hulualemu3192 5 жыл бұрын
Gen mamot yalebatem
@الظاهري-ن6ج
@الظاهري-ن6ج 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናል
@ስማስማጉራብቻ
@ስማስማጉራብቻ 5 жыл бұрын
የኛዎቹ እንከኳን ደና መጣቹ
@zanezane8524
@zanezane8524 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የምር አለቀስኩኝ ሎሚየ እንዴት እንዳሳዘነች ልክ የኔ ህይወት ነዉ እኔ እናቴን እንደዚህ ነበር ያጣዋት ወጥቸ ስመለስ 😭😭😭😭
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 5 жыл бұрын
Ayzoshe offfff yanate mote asekafe nawe tanker baye ❤
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 5 жыл бұрын
ውይ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ እንኮንደና መጣችሁ
@nmnhn9155
@nmnhn9155 5 жыл бұрын
ሏሚዬ እግዜር ያፆናሽ
@ጃሚላብንትአዳም
@ጃሚላብንትአዳም 5 жыл бұрын
የኛ ውች እኳን ሰላም መጠችሁ ሰውደችሁ
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 5 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን በደህና መጣችሁ
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 5 жыл бұрын
ሰላም ፡ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ሰላሟን ይመልስላት እማማ ኢትዮጵያ
@hamidayesuf910
@hamidayesuf910 5 жыл бұрын
ዋውው እንኳን ደና መጣቹ
@hanilove3706
@hanilove3706 5 жыл бұрын
ውይይይይ አያቴ ተዛለችኝ😭😭😭😭😭ነፍስሽን ይማረው የኔ ደግ አያት ኡፍፍፍፍፍፍ በስመአብ😭😭😭😭😭😭ሳላስብው ወረደ😭😭😭😭😭
@tuhftgsyz5509
@tuhftgsyz5509 4 жыл бұрын
እኔ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 жыл бұрын
አትጥፉ ግን ምርጥናቹህ
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 5 жыл бұрын
የእናቴ ሞት አስታወሰኝ😭😭😭😭 እናቴ ብትሞችም እንደማገኝሽ አምናለው ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ
@tsehaybesho7747
@tsehaybesho7747 5 жыл бұрын
Ayzshe mamye
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 жыл бұрын
ስንጠብቃችሁ፣ነበርውዶችየ
@رقيهعمر-ع7س
@رقيهعمر-ع7س 5 жыл бұрын
የዉነትነዉ የሞቱት
@elhameelhame4966
@elhameelhame4966 5 жыл бұрын
ውይ በቃ መግደልነውስራችሁ ያሳዝናል አማማ ከቤ ልጃቸውስውይ
@yoobsaantube3757
@yoobsaantube3757 5 жыл бұрын
betam begugute sen xebeqachuu neber thank you...
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱእመሙ እደተሰማቸው መሄድ ነበርባቸው
@አይንዬመትርየስየኪዳነምህ
@አይንዬመትርየስየኪዳነምህ 5 жыл бұрын
ወይኔ. እንባዬን ጨርኩ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
ጥሩነውበርቱ
@zayedalhashmi3326
@zayedalhashmi3326 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዋች
@fanayekebede5921
@fanayekebede5921 5 жыл бұрын
ውይይይይይይ እኑዬ ባይሞቱ
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
እየሁሉ አርፋችው ሳትድኑ መምጣታችው ያሳዝናል በተረፈ ይመቻችው
@ፍቅርስጦታነው
@ፍቅርስጦታነው 5 жыл бұрын
ወይ የአለም እናት መሞት የባቸው ነበር በጣም ነው የሚያዛዝኑ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹ ትልቅ ደረጃ አምላክ ያድርሳቹ
@يوسفالج-ج7س
@يوسفالج-ج7س 5 жыл бұрын
ምርጦችየ
@ethioxy6472
@ethioxy6472 5 жыл бұрын
Beautiful made me go back in time !
@zamzammohammed7672
@zamzammohammed7672 5 жыл бұрын
inkuwan dena metachihu 👍🏼👍🏼👍🏼
@ቲቲነኝየማሚናፋቂያመኑትባ
@ቲቲነኝየማሚናፋቂያመኑትባ 5 жыл бұрын
የሎሚ እናት መሞቶ በጣም አሳዘነችኝ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶቸ በጣም ተናፍቃችሃል
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 2
45:18
የኛ - የሁላችንም ታሪክ ምእራፍ 2 (Yegna) |ክፍል 4
51:23
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 9
46:43
Kana Television
Рет қаралды 477 М.
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 61 | Sinkul Hiwot Episode 61
41:52
Kana Television
Рет қаралды 32 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna)_2  | ክፍል 8
45:42
Kana Television
Рет қаралды 302 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН