የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ጥር ድረስ ለዕድለኞች ይተላለፋሉ ተብሏል

  Рет қаралды 52,182

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ጥር ድረስ ለዕድለኞች ይተላለፋሉ ተብሏል

Пікірлер: 80
@ሰላምየፍቅርሰው
@ሰላምየፍቅርሰው 6 жыл бұрын
የቀጠሮው መብዛት የኛ መጓጓት አይይይ ያልፍ ይሆን እስኪ ይሁን ለ40/60 ተመዝጋቢዋች ከእኔ ጨምሮ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 5 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው 100% ከፍለን እጣውም ደርሶን ፕሮሰሱ አሳራችን እያበላን ነው እጅግ በጣም ግራ የሚገባ ነገር ነው
@HananHanan-cq8tv
@HananHanan-cq8tv 6 жыл бұрын
እኔ የምለው መኖሬያ ቤት ነው የምሰሩልን ወይስ እድር ቤት። ባለው እድሜችን ከልኖርበት ....መቼ።።።።።
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk ewentem
@HananHanan-cq8tv
@HananHanan-cq8tv 6 жыл бұрын
ምላር ግብለሽ ነው ክፍያውን ካጠናቀኩ 6 አመት ሆነኝ ....
@አመለነገርሁሉለጎነው
@አመለነገርሁሉለጎነው 6 жыл бұрын
ኧረ ደሞ የሚያጋጉት ነገር ሰው መቀለቻነው እንዴ
@abitewtadesse1042
@abitewtadesse1042 6 жыл бұрын
14 ዓመት ተስፋ ባለመቁረጥ እየጠበቅን ያለነው ምን እንበል፤
@رحمانرحيم-و1ت
@رحمانرحيم-و1ت 6 жыл бұрын
እረ ለኛም አረብ ሀገር ለምንኖር ወገኖች እዴት ማግኘት እችላለን እኛንም አስቡን ቤት የለንም ይገባናል ስንመጣ መግቢያ እንፈልጋለን
@hnajee
@hnajee 6 жыл бұрын
Where are you? In what country?
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
ፀሎታችሁ አይለየኝ ተመዝግቤ ነበር
@usmansa4709
@usmansa4709 6 жыл бұрын
እኛንም መዝግብን ስደተኛችን
@solomon5376
@solomon5376 6 жыл бұрын
I have paid 100% for the three bed rooms apartment 3 years ago. I did not get any thing as of now. I have been tired of corrupted politicians lying as usual!!!
@marthaabebe9042
@marthaabebe9042 6 жыл бұрын
አንተ ታስታውቃለህ ስዕልህ እራሱ ከወደ አማራው ነው፤ ግን አንድ ነገር፤ ባለፈው እኔም ልክ እንዳንተው ክፍያ ፈጽሜአለሁ፤ ግን አማራ ነኝ፤ ያ ማለት እንኳን እጣ ሊወጣልን ቀርቶ የእጣ ማውጫ ሳህን ውስጥ አልገባም፤ አሁን ግን ተስፋ አለ ብዬ አምናለሁ፤ ስለዚህ አይዞህ በአሁኑ ይወጣልናል፤
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 6 жыл бұрын
Brother, the good thing you didnt take out your money. If you are sick and tired, do something about it! Find 9 other people and form a housing cooperation! Thats how its done all over the world. You know how they make tons of money by converting a small plot of land? Get a plot of land, yes you are allowed from city administration or Land Bank, especially if you are a Cooperative. Say you get 250msq land at auction price of 2500 birr per sqm. 2500 birr per sqm is actually on the expensive part of town, So thats 620000 birr for the land (62000 birr each per family). Build 10 floors for 10 families, with 3 bedrooms each on every floor. Or really large 2 bedrooms and 3 bedrooms, 5 floors each. Those who want the 3 bedrooms will pay more accordingly. One floor could be build for less than 700000 depending on the type of finishing, so thats less than 800000 per family. Thats it, you have just formed a Housing Coop. Thats how they turn a 250sqm land into 2500sqm. Good luck. Please Share info with others!
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
ለዲያስፖራው ምዝገባ በብር 400 ዶላር ምዝገባ ተብሎ ሙሉ ለከፈለ ቅድሚያ እንስጣለን ተብሎ አጭበረብሩን 💚💛❤️🙏🏼
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 5 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ አሟልተን ቆጥበን ተጨንቀን እድሉ ሲደርሰን ቤቱን ለማስረከብ በየቢሮው ያለው ውጣ ውረድ እና ፕሮሰሱ እጅግ በጣም የሚያስመርር ነው ይሄ እራሱ ሌላ 6 አመት ወይንም እድለኛው ምርር ብሎት ይቅርብኝ እስከማለት ያስደርሳል የአገራችን ነገር እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 6 жыл бұрын
ስደት ላይ ላለነው እደት መመዝገብ እንዳለብን ብታመቻቹልን ጥሩ ነው እኛም መግቢያ ቤት ያስፈልገናል ።
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏼ይዚህቤትማ ዝም ነው ሙሉውን የዘጋ ቅድሚያ ይስጣል ብለው ዋሹን ስንጋተራ ጋር ያለውን እናገኛለን ያሉ ሙሉውን ከፍለው ተታለሉ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 3 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ጉድ ነው መስቀረም ውስጥ እጣ ይወጣል አልተባለም ደግሞ ወዴ ጥረ ዙር አረ ስት ፈጣሪን ፈሩ እኔ ቤተ ደርሱኝ ወዴ ሀገር ገባለሁ ብየ እጠብቁኝ እኝ
@yasmin2583
@yasmin2583 2 жыл бұрын
የት አገር ነዉ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
@@yasmin2583 አረብ ሀገር ነው
@yasmin2583
@yasmin2583 2 жыл бұрын
@@zewedetuabera7532 ይቅርታ ማለቴ ቤቱንነዉ ያልኩት
@እኔለሀገሬ-ተ2ፐ
@እኔለሀገሬ-ተ2ፐ 6 жыл бұрын
ኢንጅነር አፍወርቅ ይችላል፡፡በርታልን
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 6 жыл бұрын
ለመሆኑ ምን ያህል ጥራት አለው የቤቱ አሰራር።የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ እንዳይሆን።
@goodnews7295
@goodnews7295 6 жыл бұрын
I am waiting October 30
@abdelafuade8990
@abdelafuade8990 6 жыл бұрын
አረ እባካቹ ቤት ስጡን
@goodnews7295
@goodnews7295 6 жыл бұрын
So sad financially it affected me so sad please work hard we need our house
@martakalou3807
@martakalou3807 6 жыл бұрын
አገሬ መግባት አልቻልኩም በዚህ ቤት ምክንያት በ18 ወር ሰርን እናስረክባለን ብላችሁ ገንዘቤን ሁሉ በሱ ነው የጨረስኩ እባካችሁ መላ በሉን
@selmethiopia5038
@selmethiopia5038 6 жыл бұрын
Marta muL kfya mkfal Albn kawksh ngergi
@cynthiaafgew4969
@cynthiaafgew4969 6 жыл бұрын
40በ60 ብቻነው እፎርሜሽን እምሰጡ ያላችሁት ደሀውን ህብረተሰብ እየተረሳ ይመስላል በ20 80 ለተመዘገብነው ጭራሽ እፎርሜሽን እየሰማን አይደለም በፈጣሪይሁንባችሁ መላበሉን በቤትኪራይ እየተሰቃየንነው
@usmansa4709
@usmansa4709 6 жыл бұрын
መተን መግቢያ እድሆነን
@cy7594
@cy7594 6 жыл бұрын
Plisse 40&60malet bale sintu new
@kidisttigabe3169
@kidisttigabe3169 6 жыл бұрын
20/80የለም
6 жыл бұрын
Wushetam zebarakiwoch
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 6 жыл бұрын
እባካችሁ 20/80 አብስሩን በፈጠራችሁ ክፍያ ብቻ ሆንን እስኪ ገብተን እንረፍ
@ffvvvg5583
@ffvvvg5583 6 жыл бұрын
አሁን ጥቅምት ስትሉ አልነበር እዴ ወይ ጉድ እደው በመጠበቅ ሞትን እኮ
@aynalemnegato3083
@aynalemnegato3083 6 жыл бұрын
ስጠርም እያለቀ ነው ምን ጉድ ነው?????
@የትምንጉሴየትምንጉሴ
@የትምንጉሴየትምንጉሴ 6 жыл бұрын
ምዝገባ መቼ ነው እስቲ የምታውቁ ንገሩኝ ለመመዝገብ ፈልጊ ነው ስደት ላይ ላለነው እዴት መመዝገብ እዳለብን ብታመቻቹልን በጣም አሪፍ ነው ለኛም አስብልን መግቢያ ያስፈልገናል
@fasikaf7999
@fasikaf7999 6 жыл бұрын
wey ehty bezemdna new yemyserut atdkemy
@የትምንጉሴየትምንጉሴ
@የትምንጉሴየትምንጉሴ 6 жыл бұрын
@@fasikaf7999 እውነት ነው ማር እግዚአብሔር ያስበን
@ሀዋነኝየባባዬልጀከኢማራት
@ሀዋነኝየባባዬልጀከኢማራት 6 жыл бұрын
እኔንም መዘግቡኝ 0545377037
@mmm1873
@mmm1873 6 жыл бұрын
ምክኒያት ምክኒያት ሁሌ ወናፎች እጭ እኔ ብሬን አውጥቼ በልቼው እሞታለሁ እንጂ በኔ ብር የባለ ስልጣን ኪስ አልሞላም
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 6 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው? ለምን ይዋሻል? ባለፈው ለዲያስፓራው 3% ነበር ዘንዶሮስ? ምዶክተር ግቡ ይሉናል መጥተን የት እንእደቅ፣?
@ሙሉሸዋ-ቘ1ለ
@ሙሉሸዋ-ቘ1ለ 6 жыл бұрын
እጀራ ሰጋቱራ ጀሶ እየተቀላቀለ በሚሸጥበት ሀገር ቤቱን ሲሰሩት የውሸት ይመስለኛል ቢደርሰኝ እንኮን የምገባበት አይመስለኝም ድርምስ ይላል ብዬ የማስበው
@helawolde1356
@helawolde1356 6 жыл бұрын
እርርር እባካቹን እኛ አልተመዘገብንም ምንሼ ይሻለናል
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
አሁን ያወራሉ እስቲ ውነቱ ይታያል
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر 6 жыл бұрын
እውጭ ያለነውም እድላችንን መሞከር እንችላለን አይደል??
@ሀያትየቄሱልጂሰለምቴዋየበ
@ሀያትየቄሱልጂሰለምቴዋየበ 6 жыл бұрын
ወይ ጭራሽ 20/ በ 80 ተረስተናን ወዮ
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
20/80ተብሎ የተመዘገብነወስ የት ገባ እረ እካችሁ ከአምስት እና ከስደት አመት በፊት ከተመዘገብን የቤት ኪራይ አማሮናል
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 6 жыл бұрын
ኦረመቸምአይደርስተስፍብቻ
@yasmin2583
@yasmin2583 2 жыл бұрын
@@y.wy.w7550 የት ነዉ
@zahrakamal929
@zahrakamal929 6 жыл бұрын
አረለናም አስቡን በሰውሀገር ሰለቸነን
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
ብሩንየዲያስፖራውን 400 በሉት
@ndeh8573
@ndeh8573 6 жыл бұрын
1994 አራት የቆጠቡ አልተስጠም መች ነው አልገባኝም
@nihaleyasu3492
@nihaleyasu3492 6 жыл бұрын
መንግስት እያላገጠብን ነው
@cdcell2492
@cdcell2492 6 жыл бұрын
ሁሉም ውሸታም ብቻ ጥቅምት አሉ ጥቅምት ሲደርስ ጥር አሉ ጥር ሲደርስ ደሞ ሰኔ ይላሉ ከማውራት እኮ ዝም ብላችሁ እጣውን ብታወጡ ይሻላል ሰው አረ በሰውነቱ ክብር ይሰጠው ለምን ሁልጊዜ ሰውን በተስፋ ታኖራላችሁ
@kaptokapto8191
@kaptokapto8191 6 жыл бұрын
አሁንም ለድሀ አይመስልም
@suhambdrmbdr5524
@suhambdrmbdr5524 6 жыл бұрын
ወይጉድ ጥቅምት ተብሎ ጥር ውሸት መች ይጠፋል
@umuabduslam4901
@umuabduslam4901 6 жыл бұрын
ይሆ ስድስት አመት ሆነን
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 6 жыл бұрын
ጉር ብች አላ ቴድ ኢንድምውርና ኢንድ ተቀድ ብሆን የኢትዮጳያ ህዝብ ዬት በድርስን ይህንንም ቤት በሙሲነ ኢንጅ በትክክለኣኛው ኢጣ አይሥታንግዱትም
6 жыл бұрын
Lair
@birhanibirhani9473
@birhanibirhani9473 6 жыл бұрын
Acheberbarewohe.edemyachenen besedet asblahune be agule tests fetare yesrahune yestahu!!!!
@የወሎዋሽቅርቅርቆጆየወሎዋ
@የወሎዋሽቅርቅርቆጆየወሎዋ 6 жыл бұрын
ጉራ እደዜህ እማበሆነየት በደርሥን ነበር
@saraabata9572
@saraabata9572 6 жыл бұрын
እኛ በሰደት ላይ ያለነዉ እዱሉ ብሰጡን
@kamiliamostafa5065
@kamiliamostafa5065 6 жыл бұрын
ውጪ ላለነው አገራችን ስንገባ ምን አለበት መንግስት ቢያድለን
@projectfund4987
@projectfund4987 6 жыл бұрын
ጥር ነው
@arsamakidest9565
@arsamakidest9565 6 жыл бұрын
Er bfetrachw 20/80 yte hedonew ebakachu asetawson hule 40/60 new ymetawerot koreton ngeron
6 жыл бұрын
Leboch agency
@makiyaahmdin5949
@makiyaahmdin5949 6 жыл бұрын
ምድር ቱልቱለ. ካትት
@mulumulu3608
@mulumulu3608 6 жыл бұрын
አይ አበሻ አስቸጋሪ ህዝብ, ወረኛ ብቻ,
6 жыл бұрын
Leba Sebeseb.nege zare minamin ....zebarakiwoch
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 6 жыл бұрын
Mecham yemisexew beguo yeonale
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 6 жыл бұрын
Ayee woyane gurra becha.... Serra zero
@ሀውለትብንትመሀመድየረሱል
@ሀውለትብንትመሀመድየረሱል 6 жыл бұрын
የት ነው መዝግቡኝ ስደተኛ ነኝ አቅሜ ይችልዴሁ ልሞክር 0561558937
@lubabadereje3548
@lubabadereje3548 6 жыл бұрын
Mamazgab ayichalim 5 amat bafit yetamzagab sawu new yemisatwu
@italkitalk7191
@italkitalk7191 6 жыл бұрын
ሁሌም እየተሰራ ነው ትላላችሁ ግን ተግባር የለም ወሬዮች
@weyni9481
@weyni9481 6 жыл бұрын
አንድ ቀን ይሆን ይሆናል አናውቅም
@yasmin2583
@yasmin2583 2 жыл бұрын
ምናልባት ከደረሠኝ የት አገር ነዉ
@emebetdesta9014
@emebetdesta9014 6 жыл бұрын
gud tekemet belachu demo ter alachu? errrrrrr e/r feru
የድሬደዋ-ሽንሌ የመንገድ ፕሮጀክት
19:30
Fana Television
Рет қаралды 683
ተስፋ ሰጪው የሩዝ ምርት ገቢ
4:40
Fana Television
Рет қаралды 1 М.
Непосредственно Каха - бургер
00:27
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
How Strong is Glass? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 29 МЛН
Кровавый лидер #сталин #китай #мао
00:55
Послезавтра
Рет қаралды 3,5 МЛН
Делаем с Никой слово LOVE !
00:43
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 4,5 МЛН
Непосредственно Каха - бургер
00:27
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН