ብዙዎችን ያነጋገረው የTeddy Afro Concert የቀረ ሰው የለም እና አነጋጋሪው የአብዮትና ትግስት እርቅ ጉዳይ funny videos

  Рет қаралды 106,300

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

Күн бұрын

Welcome to The Funniest KZbin Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 2 100
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
መነው ግን እዳኔ ዳብሮት ውሎ ድንቃዴንቅ ሲማጣ 😢ሰቅ በሳቅ ያሚሆናው ብቻ ለይክ 😢😂😂🎉
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 ай бұрын
እኔአለሁ
@Maxii-fe4nq
@Maxii-fe4nq 3 ай бұрын
እኔስብት
@fikirtehailu5857
@fikirtehailu5857 3 ай бұрын
ዶሮዋ ጭር ብላለች
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l 3 ай бұрын
አሜን አሜን ❤️
@Tybatube
@Tybatube 3 ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች ቤትሰብ ቅንነት የራስ ነወ😢😢
@hadiaha3001
@hadiaha3001 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 2 ай бұрын
በምን እናሳይሽ ውዴ ቅንነታችንን
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
ሻር በማደርገ በማበርታታት ቤት ሰብ በመሄንወድ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 3 ай бұрын
ጭር አለች ይባላል ቴዳዬ የኛ ንጉስ ሽሕ አመት ንገስ💚💛❤😘
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube 3 ай бұрын
ጭክአለች
@ZeynebaAhmed-qm9zz
@ZeynebaAhmed-qm9zz 3 ай бұрын
ጭር ማለት 😂😂😂😂 ጨከከች ነው እንጂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ማሕሌት
@ማሕሌት 3 ай бұрын
@@ZeynebaAhmed-qm9zz እንደየ አካባቢው ይለያይ ይሖናል ጓጃም አካባቢ አንደዛ ነው የሚባል
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 3 ай бұрын
ቁፍ አለች ስ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 3 ай бұрын
@@ረዴትዩቱብ አወ ይባላል መሰል
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 3 ай бұрын
በቃኝ ሊባል የሚችል የሀገራችን ሰላም ማጣት የንፁሀን የህት ወድሞቻችን ሞት በቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AleMu-c4x
@AleMu-c4x Ай бұрын
ውይ ድንቃ ድንቅ የምታቀርባቸው ነገሮች ፈታ ያደርጉናል በርታልን ሙዚቃ የዘፈነልነ ልጅ ዩቱብ ካለው ሊኩን አስቀምጥልኝ በተረፈ I like you❤
@EfrataMolla-t2l
@EfrataMolla-t2l 3 ай бұрын
ጭካለች ይባላል የገጠር ልጂ ነኝ❤❤❤
@كفيكن-ب7ع
@كفيكن-ب7ع 2 ай бұрын
ረየሚኮምቱት ጭር አለች እያሉነው ውበት በገጠርልጅ
@YayesewEbabu
@YayesewEbabu 3 ай бұрын
አረ የሳቃችን ምንጭ ድንቃድንቅ መች ነው የኔን comment emtawetew
@NuruGebeyehu
@NuruGebeyehu 3 ай бұрын
ጨከከች ይባላል በአማራ ክልልና በአማርኛ
@tttttt-l4w
@tttttt-l4w 3 ай бұрын
ጪክ ነዉ ጨከከች አይደለም
@መሬው
@መሬው 3 ай бұрын
ለማንኛውም የአብዮትና የንግስት ቪዲዮ ንግስት አሜሪካ ስትገባና ህዝቡ ሲቀበላት እንጂ ሲያስታርቁዋት አይደለም ።
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 3 ай бұрын
Wow ድምፅ ልዩ ነው ጎበዝ ከማንም ግብስብስ አንደኛ ነህ ትለያለህ
@MekdesShtiy
@MekdesShtiy 3 ай бұрын
ድንቁዬ እንዳታልፈኝ ጭር ብላለች ወይም ጭር ብላለች 😂😂😂😂
@كفيكن-ب7ع
@كفيكن-ب7ع 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጭክ አለችነው እሚባለው ጭር አደለም ውደዋ ወየው
@MekdesShtiy
@MekdesShtiy 2 ай бұрын
Benanite yihonali begna akababy gin chir alechi new fikir​@@كفيكن-ب7ع
@meselechashebir5440
@meselechashebir5440 2 ай бұрын
ጭር አለች
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 2 ай бұрын
​@@كفيكن-ب7عአውቀሽ ሞተሻል ጨክካለች የሚባል አማረኛ አታበላሹ
@hussenyesuf-ve2he
@hussenyesuf-ve2he 2 ай бұрын
@fatima-j5h8y
@fatima-j5h8y 3 ай бұрын
ጭካለች ነው እሚባለው አይየገጠርልጂመሆንመታደልነው
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ай бұрын
ድንቃድንቅ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@ArsemaDagne-mc5uz
@ArsemaDagne-mc5uz 3 ай бұрын
Tl
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
ጭክ አለችነዉ ሚባለዉ ዶሮ ቁላል ጥላ ከጨረሰይ በገጠሩ ቁፍ አለይ 😅
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 3 ай бұрын
እኔ የበቃኝ የኢትዮጵያ ጦርነት ብቻጦርነት ይብቃህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 ай бұрын
ድንቁ እዬ እንኳን ደህና መጣህ ቀላል ጥያቄ ነው ጭክ አለች ነው
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 3 ай бұрын
አላህ በሰላም ለሀገር የብቃህ። ጭር አለች ነው የሚባለው😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@hussenyesuf-ve2he
@hussenyesuf-ve2he 2 ай бұрын
@Emuy433
@Emuy433 3 ай бұрын
ሠላም ድንቅየ ደሮ አንቁላል መጣል ስታቆም ምን ትባላለች መልሱ ጭር አለች🎉🎉🎉
@hussenyesuf-ve2he
@hussenyesuf-ve2he 2 ай бұрын
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 3 ай бұрын
የተሠማኝ የሲዖል ድምፅ ይህ ሁሉ ህዝብ ወደ ገሀነም ሲወርድ ጌታ ያስበው አይ ቴዲ አፍሮ ፍጠን ወደ ጌታ ተመለስ
@mebratsolomon5631
@mebratsolomon5631 2 ай бұрын
ye chufa dimtsi altesemashim😜😂😂
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 2 ай бұрын
@@mebratsolomon5631 እንደሰምሽ/ህ የቃሉ ፍቺ ያብራልህ/ሽ እኔ የማንንም ድምፅ አልሰማም ምክንያቱም ጌታ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ይከተሉኝማል ብሏልና እዩም እኔም አንተም/ቺም ከእግዚአብሔር ከሆንን የጌታን ቃል ድምፅ ነው መስማት ያለብን ሌላው ከንቱ ነውና መንፈሳዊ ጆሮህ/ሽ በኢየሱስ ስም ይከፈት ኢዩን ሳይሆን ጌታን ሰምተህ/ሽ የምትመለስ/ሽበት አሜን!!!
@asratnardosenardose
@asratnardosenardose 3 ай бұрын
ድንቅዬ ህይዎት ከብዶኝ ሲደብረኝም አንተን ሳይ ፈታ እላለሁ ይቀለኛል ለዛ ነዉ የምወድህ ለዶሮዋ መልስ ግን ጭክ አለች /ጭርአለች/ቁፍ አለች እንዴ አከባቢዉ ይለያያል ❤❤❤❤❤❤❤
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or 3 ай бұрын
ጨክካለች ነዉ የሚባል ድቁየ የሳቄ ምንጭ በጣም ነዉ የምወድህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ደሞ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ተሳካልህ ደስ ብሎኛል
@melukongio5148
@melukongio5148 3 ай бұрын
ዶሮ እንቁላል መጣል ካቆመች ቁፍ አለች ወይም (ጭር) አለች ነው የሚባለው😅
@WerkituAyanu
@WerkituAyanu 2 ай бұрын
ቁፍ አለች
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
ጭክ አለች ነዉ ጭር ሳይሆን ቁፍ አለይ ወይም ጭክ አለይነዉ በኛ ሀገር😂
@MekdesShtiy
@MekdesShtiy 3 ай бұрын
ጭር ብላለች
@EmebetWorku-w8e
@EmebetWorku-w8e 2 ай бұрын
እባክህ በምወደው ባሌ እዥሀለሁ የኔን መልስ ተመልከት ዴሮ እንቅላል መጣላ ስታቆም ጭር አለች ይባላል እሺ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@agereaddis1762
@agereaddis1762 2 ай бұрын
ኮሜቱን ግን የሚፅፉት እዴት ነዉ የሚመጣላቸዉ
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 3 ай бұрын
" ጨከከች " ነዉ የሚባለዉ ድንቁየ የኔ ጨዋ😍😍
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 3 ай бұрын
ጭክ አለች ወይም ተቆፋቆፈች😂
@ZAHRASEID-v4g
@ZAHRASEID-v4g 3 ай бұрын
ቁፍ አለች 😂😂😂
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 3 ай бұрын
ክክክ አረበሳቅ
@alemayehuwolda-fp2tj
@alemayehuwolda-fp2tj 2 ай бұрын
ጭር አለች ይባላል በቃኝ የሚባል ነገር ለኔ ምርር ያለኝ❗❌ ዘረኝነት ❌ ብሔርተኝነትና ❌ ሙሱና ናቸው❗❗❌❌❌ ለሀገራችን ሰላሟን እመኛለሁ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DawitHans
@DawitHans 23 күн бұрын
አርጅተሃል ቁጥሩ እየዘለልክ ነው የምታነበው * በስዊድን ነው ያለሁት እፈልጋለሁ ድንቃድንቅ በምን አገኛለሁ
@SarahKonjo
@SarahKonjo 3 ай бұрын
ጌታ የስጠኝ በድስታ ጠብቄ አመስግኜ ኖራለው ስርጀሬ የካስር በሽትኛ መሆን ነው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
ቴዲ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 3 ай бұрын
ዶሮ ጭክ አለች ውይም ጭር አለች😂😂😂
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 3 ай бұрын
ዶሮ ጭክ አለች
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 3 ай бұрын
@@Asad-ir6gr አይ በሩጫ የተፃፈ ነው ውዴ
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 3 ай бұрын
ዶሮ እንቁላል መጣል ስታቆም፡- ጭር አለች
@semamohammed-fe3qi
@semamohammed-fe3qi 3 ай бұрын
ዶሮ እንቁላል መጠል ከቆመች ጭር አለች ይበላል
@umunebill6595
@umunebill6595 3 ай бұрын
ጭክ አለች ይባላል በኢትዮጵያ በሌላ ሀገር አላውቅም 😂😂😂😂😂😂
@bizuayehudesta-c6z
@bizuayehudesta-c6z 2 ай бұрын
ድንቃ ድንቅ አዘጋጅ የምታቀርባቸው አዝናኝ እና ቁምነገር አስተማሪ የሆኑ ናቸው ። እባክህ ከሁለት ሴቶች ጋር ሆኖ በሳቅ የሚያጅብህን ህፃን ልጅ እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትረዳኝ ። አመሰግናለሁ ።
@milionephrem489
@milionephrem489 2 ай бұрын
ይሄ መርጦ አልቃሽ ያንን ጅል ህዝብ እያጃጃለ ይሸቅላል። ሃበሻ መቼ ነው የሚሰለጥነው? በተለይ አማራው ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? አማራው ሳይሰለጥን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ። 😂😂😂😂
@KedestKedeste
@KedestKedeste Ай бұрын
እንዳታልፈኝ እኔ በተከታታይ ቪዲዮ ስትለቅ አላገኘውም ግን በቃ የደስታ ምንጭ ነህ የምር መዳሜጋ ተጣልቸ ላለቅስ ስል አንተን ስሀይ እስቃለሁ ኑርልኝ ወንድሜ
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 3 ай бұрын
የቴዲ ኮንሰርት ላይ ማለመገኘቴ ምንም አተሰማኝም ሞልቶ ቢተርፈኝም አልገባም ለእብደት የማወጣውን ገንዘብ ለአንድ ጦሙን ለሚያድር ለኔ ብጤ ብሰጥ ያስደስተኛል
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😜እና አግቡ አሀ 🤣🤣🤣🤣አየ ቅመሞችየ በወር ከሰላሳ እስከ አርባሽ የበላሽ አብይኳ የማያገኘዉን ደመወዝ የበላን በቃን ስትሉ አታፍሩም ሆ እኔ በቃኝ ምለዉ ብቸኝነትነዉ😅
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 2 ай бұрын
ወሬኞች ርዕስ አትሳሳቱ የወሬ ሱስ ቲሽሽሽ ንግስት እንጂ ትዕግስት አይደለችም የአብዮት ሚስት ህርቅ ፀብ የምትለውስ ከየት ነው ሁሌም የምትመላለስ ናት እሱጋ አሁን ጠቅላ ሄደች አበቃ😮
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
የፕራነኳ ሴት ሰውየውን የረዳችው...ሶስት ነገር ነው ያገኘችው ... ከማይጠቅም ባሏ ተለያየች
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 3 ай бұрын
በሀገራችን ላይ ያለ ጦርነት፣ ዘረኝነት፣ በሀይማኖት ተቋማት ውስጥ ፖለቲከኝነት/ዘረኝነት/፣ እረ ብዙነ ነው . . .
@mlakmnashlalago5997
@mlakmnashlalago5997 3 ай бұрын
ኮንሰርት ላይ አለመገኘት ምንም የታሰማኝ ነገር የለም 😢 የምድራዊ ነገር አጃቢ ቢዝነስ ምንም የጎደለው ነገር የለም 😂😂
@birtkanqn5009
@birtkanqn5009 3 ай бұрын
ወይዘሮ ሀቢባ የበሬ ቆዳ ለካም ዙሪው ተፈጥሮሽ መስሎኝ አይማማ ኢትዮጵያ አፍንጫሽና ግንባር ሽልም አላሰራሽም ነበረ
@hlimet
@hlimet 3 ай бұрын
ጭክ አለቺ ወይም ጫጩት እየፈለፈለቺ ነው
@hejueu
@hejueu 3 ай бұрын
ዶሮ እቁላል ጥላ ሥጨርስ ጭክ አለቺ ይባላል
@Rozashife
@Rozashife 3 ай бұрын
ድንቁየ በዚ ሰአት ወደአገር ለምን ትመለሳለክ አገር ያሉት በየት በወጣን እያሉ ለማንኛውም ደሮ እንቁላል መጣል ስታቆም ጭር አለች ጨከከች ወይም ጭክ አለች ነው ድንቁየ አልመልስም ብየ እወስን እና ደሞ ተስፋ አልቅርጥም ዛሬ እንኳን እንዳታልፈኝ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 ай бұрын
👉👉ዶሮ እንቁላል መጣል ስታቆም ቆፈቆፈች ይባላል ።ያው አረጠች ማለት ነው 1ደኛ ተሸላሚ እንደምሆን ተስፋ አለኝ ኢንሻአላህ
@sosinatefera6065
@sosinatefera6065 2 ай бұрын
ድንቃድንቅ በሰላም ነው አቢዮትና ንግስት መቼ ተጣሉ አሜሪካን ሀገር ስትገባ የተደረገላት አቀባበል እንጂ እረ ተው
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv 3 ай бұрын
እኔ በቲካታካ ነው ያየሁት ዲሀ ሁሉ አያምሪውም በቶዲ ምትካ መዳሜን ሳይ ዋልኩ❤❤ ሀቢበቲ መዳም 😢 አውቆነው ሀቢቢ ቴዲ አፊሮ❤❤❤
@Mesi-s9n
@Mesi-s9n 2 ай бұрын
እኔ በቃኝ የሚለውን ነገር ብሄርን ከበር የሚያጋጩ በቃ አማኑኤል ከማለት የሚያጋጨው በቃ ሰላም ሲሆን
@workineshyihune4963
@workineshyihune4963 2 ай бұрын
በቲዲ አፍሮ ኮንስርት ላይ የታየኝ ነገር ቢኖር ዱባይ ላይ ሚቀጥለው ዎር እርጉዝ እንደሚበዛ ነው 😅😅
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 3 ай бұрын
ዶሮ እንቁላል አቆመች ከተባለች 40ሞልቷታል ማለትነው😂😂😂😂
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 3 ай бұрын
ስትመጣ ሸቃቅለሃልና ወደ ፊልሙ መንደር ጎራ ብለህ የእኔ የፊልም ድርሰት ላይ ለመተውንና ፕሮድዩስ ለማድረግ ተዘጋጅተህበት ና❗
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 2 ай бұрын
ዶሮ እንቁላል መጣል አቆመች አላለችም አይ አሪቲስቶች በላችኋል ጨከከች የሚባል መሠነችም ያለ አለ ወይ ጉድ በል ጎንደር አሁን ነው
@awetghide780
@awetghide780 2 ай бұрын
ሰለ Id ያልከው እንኩአንም ተሳካልህ ግን በቃ. ምንም ነገር ባታወራ ጥሩ ይመስለኛል.
@AbrahAbrahah
@AbrahAbrahah 3 ай бұрын
አተሠውግን የቁንጫ ማላላጫ እምታውጣሠው. ካተማንያምልኝ በስጋትሞትን
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
😮😅😅😅😂አየ ሀቢባ ለካ አርቲፊሻንነሽ ማለነዉ😅😅😅😅😅😂😂😂ወይኔ የኔ መዳም ቅመም ሙተን እንበልጣችሀል አርቲወችየ።
@Gtc-bh8yw
@Gtc-bh8yw 3 ай бұрын
ጭክ አለች ይባላል አሁንስ እኔ አን አሸናፊ አሁን ታላሸለፍኩ አንተ እያሱ እቁላል መጣል አቁመሀልማለትነው
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አሟልቶ ሰቶኛል በየት ትንሽ በቀነስኩ እያልኩ ግድ እንወፍር
@ተስፋተዋህዶ
@ተስፋተዋህዶ 3 ай бұрын
በቃኝ ሚባል ነገር ካለ ሓጥያት ነው ❤❤❤
@haletahaleta-mj4ny
@haletahaleta-mj4ny 2 ай бұрын
gurshawa ansat nw
@Chaina88
@Chaina88 2 ай бұрын
ከንፈር ለከንፈር እየተሳሳሙ እ/ር ይመስገነ?አሜሪካ ስለገቡ እ/ይመስገነ?እረ ጉድ
@ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ
@ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ 2 ай бұрын
መቸም አታነበው መልሱጭክአለችነው የሚባለው በኛአካባቢ ማለቴ በወሎ
@Nanaty-s2d
@Nanaty-s2d 2 ай бұрын
ውይ ወሬኛ እርቅ ኣደለም የንግስት እና የኣብዮይ እንኳን ደና መጣሽ ነው ዝም ብለክ ኣትቀባጥር
@Mami-w4o6p
@Mami-w4o6p 2 ай бұрын
ምን ልምጣ ላልከዉ የ፲፪ ዓመት አካልጉዳተኛ ልጅ ስላለችኝ እባክህ ፮ ቁጥር ዳይፐር አምጣልኝ
@AberhamYefeker
@AberhamYefeker 3 ай бұрын
መወፍር የፍለጋችሁ1ወር በቀን4 ሙዝና ድንች ብሉ ዳሌ ያወጣል ቁም ነገር ነዉ ሁ
@GgGgv-ne9nk
@GgGgv-ne9nk 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ 😢ጦርነት😢😢😢😢😢😢😢🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💔💔💔
@m.e-c3g
@m.e-c3g 3 ай бұрын
ፊክ አካወት ሞክሪ ነበር ግነ አልተሳካም እሱም አልበርከት😢😂😂😂😂😂😂😂😂
@mehabawbrihan6785
@mehabawbrihan6785 3 ай бұрын
ቁፍ አለች ነው ሚባለው፣ እርግጠኛ ሲለሆንኩ ሽልማቱን በፍጥነት
@davidgetachow7702
@davidgetachow7702 3 ай бұрын
Chir alechi yibelel
@AminaNakanjako-ox9bp
@AminaNakanjako-ox9bp Ай бұрын
ከዚህ በኋላማ ሀገራችን ውስጥ ካካም ወድቆ አይቀርም
@MelkamFikadu
@MelkamFikadu 3 ай бұрын
ዶሮ እንቁላል መጣል ካቆመች ቁፍ አለች ወይም (ጭር) አለች ነው የሚባለው
@DejenaKetema
@DejenaKetema 3 ай бұрын
ድቁ አተ ብቻ ናልን እና ምትመጣ ከሆነ ስትሄድ አግብቼ ነበር አሁን እፈታው አለሁ
@JadedaHidad
@JadedaHidad 3 ай бұрын
ጭር አለች ይባላል።
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 3 ай бұрын
DOR.CER.ALCE.NAWE.MIBLWE.LUJYN.SALMULG.ENY.BYRYUT.NAGE
@AbebeGashaw-gn1ho
@AbebeGashaw-gn1ho 3 ай бұрын
ጠፋው ሰራአሰኪያጁ ብቻ እጅ ባህል ቡድኖ አልጠፉም አጣርተህ አውራ
@GelaneAlemu-s6j
@GelaneAlemu-s6j 2 ай бұрын
በቃኝ የሚበል ጥቃሽ ጦርነት ግን ለምን የኔን ኮሜንት የመታነበዉ❤❤❤❤❤
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 ай бұрын
ጭር አለች ወይም ቁፍ አለች ይባላል ድንቅዬ እስቲ ሸልመኝ ድንቁዬ ❤❤
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 3 ай бұрын
ጭር ብላለች በጣምነው የሜምሩት ቢዶዋችህ🙏🎉🎉🎉
@Kemal1471
@Kemal1471 3 ай бұрын
😢በዝህ ድምጽህ ብትዘፈንበት እርግጠኘነኝ ዬለየል
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 3 ай бұрын
❤❤❤ምናልባት እንደየ አካባቢው ሊለያይ ይችላል እኛጋ ጭር አለች ጎንደር
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 ай бұрын
ርግጠኛነሽ?ጭር አለይነዉ ጭክ አለይ😅
@መቅደስሽፈራውወሎየዋ
@መቅደስሽፈራውወሎየዋ 2 ай бұрын
የሳቄ ምጭ ድቃድቅ የዶሮዋ እቁላል መጣል ማቆም ጭክ አለች ነው
@TedyTefeta
@TedyTefeta 2 ай бұрын
አቤት ውርዴት እኔን የሰራኝ ዶክተር አላለችም😅😅😅😅😅
@alhmduillah23
@alhmduillah23 2 ай бұрын
ዶሮይቱ መጣል ያቆመችው ስራ በዝቶባት ነው ድንቅየ
@gzg685
@gzg685 3 ай бұрын
አሠላምአለይ ኩምወራህመቱወበረክትሁ ጭክ አለች ነው የሚቢለው
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 3 ай бұрын
ጭር አለች መቼም የኔ መልስ አይታይክም እኔም መሞከሬ አላቆምም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jujuye2701
@jujuye2701 2 ай бұрын
እኔም የማዳም ቅመም ነኝ ፅዳትና ምግብ መስራትን በቃኝ ብያለው 😢😢
@ZebibaAli-cn8py
@ZebibaAli-cn8py 3 ай бұрын
መጣሏልስታቆም ቁጭስለምትል ቁፍአለችነውእምትባለው
@zikraebrahim6689
@zikraebrahim6689 3 ай бұрын
ዶሮእንቁላል መጣልስታቆም ጨክ አለች ነው እምትባለው
@HdgfFfhgh
@HdgfFfhgh 2 ай бұрын
ጭክአለች
@HaniEshetu
@HaniEshetu 2 ай бұрын
ጭር አለች
@Meselu-z8s
@Meselu-z8s 3 ай бұрын
ጭር አለች
@rahel7770
@rahel7770 3 ай бұрын
ቁፍ አለች
@WondeWonde-v7q
@WondeWonde-v7q 3 ай бұрын
ጭር አለች
@DohaDohaal
@DohaDohaal 2 ай бұрын
መሰነቸ
@Fayzehgharaibeh
@Fayzehgharaibeh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@toeba-qt5nz
@toeba-qt5nz 2 ай бұрын
በቃኝ ሊባል የሚችልነገርዘረኝነት ወላሂ😢😢
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 69 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17