"የብሔር ምደባ ይቅር" አከራካሪው አዲሱ ረቂቅ አዋጁ!

  Рет қаралды 2,526

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

"የብሔር ምደባ ይቅር" አከራካሪው አዲሱ ረቂቅ አዋጁ!
follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
x.com/ACM_Addis24
t.me/+8dPbAqLe...

Пікірлер: 11
@SolomonGesesse
@SolomonGesesse 2 сағат бұрын
አኤርሚያስ በርታ ጥሩ ግንዛቤ እየሰጠኸን ነው ።
@MrTeklema
@MrTeklema 4 сағат бұрын
እኔ ወያኔ በታሪክ የሚያስጠይቃት ነገር የዘር ጥላቻ የዘራችብን እንዳንግባባ ያደረገችን ነገር ነው። ሆኖም የማንነት መብት ተከብሮ በጋራ ተባብሮ ተግባብቶ መቀጠላችን ግድ ይላል። አሁን ያለው መንግስት ይሄንን ለማስታረቅ እየሰራ ያለውን ሥራ አደንቃለሁ።
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Сағат бұрын
ኤርሚያስ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰህ የዛሬው ርዕስ ላይ የእዝብ ቆጠራ መቼም የብሔር ቁጥር ትክክል አይነገርም ባልከው እኔ እስማማለሁ ብዙ ጊዜ በትላልቅ መሪዎቻቸው ጭምር በየመድረኩ የሚነገረው አብሶ የአማራና የሙስሊሞች ቁጥር በየቀኑ የሚጨምሩት አማራ 70 ሚሊዬን ነን ይለናል እስላሞች ደግሞ 60 ሚሊዬን ነን ይሉናል የአይማኖተኞቹም የሌላውን ቁጥር ይጨፈልቃሉ ብሔርተኛውም የሌላውን ይጨፈልቃል ስለዚህ መቼም በትክክል ግልፅ ቆጠራና ዳታ የሚያቀርብ ይኖራል ተብሎ ወደፊትም አይጠበቅም
@samsontamiru1796
@samsontamiru1796 Сағат бұрын
Waw... thx. I don't know what to say...thx.
@melkamudaba993
@melkamudaba993 3 сағат бұрын
timihirtih betam tiru new gin sile Adis Abebe sitanesa bizu degagimeh mayet talebih guday endale yisemagnal ??? kechalk bitabiraraw ???? Thank you ?????
@weredetsehaywoldeyohannes9434
@weredetsehaywoldeyohannes9434 Сағат бұрын
አስገዳጅነት ያለው ውሳኔ የሚሰጥ ፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔን የመሻር የማሻሻል ደግሞም የማጽናት ስልጣን ሁሉ አለው እባክህን ህዝቡ በፍጹም አልተረዳውም እንጂ ብልፅግና በዶ/ር ዓቢይ እየተመራ ለሀገራችን የሚበጁ ብዙ ጠቃሚ ህጎችንና መርሆዎችን እያመጣልን ነው።
@hiruthmoges7238
@hiruthmoges7238 3 сағат бұрын
ስለ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ያቀርብከው ትንተና አስተምሪና ዓይን ገላጭ ሆኖ አግኝቼዋልሁ አመስግናለሁ
@ofgaadjirata857
@ofgaadjirata857 57 минут бұрын
"የብሔር ጉዳይ" ካልቀረ ትላለች ኤርሚያችን። ንግግሩ ሁሌም "subjective" ነው። ዬትኛው "aspect" ነው የሚቀረው? የተማርኩት የሳይንስ ዘርፍ ነው እያልክ እንደዚህ "subjective" ሆነህ መቅረትህ ይገርማል። Consult Angassa. He may help you understand what aspects of socoal aspects ብሔር does encompass
@akliluzewide7742
@akliluzewide7742 3 сағат бұрын
ፌደሬሽን ምክር ቤት ገባኝ አመሰግናለሁ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 2 сағат бұрын
የት ከርም አሁን ተገለፀልህ ?
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ሊያነጋግር የሚችለው ረቂቅ አዋጅ፣ "የብሔር ውክልና ይቅር" "ጦሩ አይወጣም"
2:41:16
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
Trump Started Negotiations / Is the War Ending?
12:18
NEXTA Live
Рет қаралды 251 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН