የብፌውን መስታወት በዘይት እየወለወልኩ እኔ ዘይት የሌለው ሽሮ እበላ ነበር

  Рет қаралды 6,655

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Күн бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ። #tigistgirma #makiba #ኖር #poadcast

Пікірлер: 18
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710 2 ай бұрын
ህይወት እንዲህ ነች ካልተፃፈ ከላይ ማንም ከሚወደው አይኖርም እጣ ፋንታ ነው ማሚዬ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ የሚወድቱን ሰው 33 አመት መጠበቅ ከባድ ነው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
እባክሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር ቸር ነው ሰው መለመን ያለበት ጤና ነው ጤና ሲኖር እንዲህ ህይወትም ሰውነትም ይቀየራል ደስታውም ፈገግታውም እንዲሁ እንኳን ደስ ያለሽ ጨርሶ ይማርሽ ሁሌም ተደሰች ሳቂ::
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 2 ай бұрын
ማሚዬ ቅዱስ እግዚአብሔር እንኳን በምህረት ጎበኘሽ እንኳን ለዚ አቀቃሽ ፣ ሁለት የውሆች ሁለት ፍልቅልቆች እጅግ በጣም ነው የምታምሩት ፣ እንወዳችኋለን። ❤
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 2 ай бұрын
ደስ ስትል ፍልቅልቅ አግዛበር አድሚን ከጢና የስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b 2 ай бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ እኮ ማሚዬ እንኳን እግዚአብሔር ሊዚህ አበቃሽ ሚካኤልን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ቲጂዬ ደግሞ አንዴ ስሙ ጠፋብኝ የወንዶች ጉዳይ ላይ ከሰራዉና ከባለቤቱ ጋር ሆነሽ ዳሽን ተራራ ምግብ ልትበሉ መጣቹ እኔ ደግሞ ከባለቤቴ ጋር እዛ ነበርን የምር ስላየሁሽ በጣም ነበር የተደሰትኩት ግን እቅፍ አድርጌ ሰላም አለማለቴ እስካሁን ይቆጨኛል አቦ ያዉ በሰአቱ እርጉዝ ነበርኩ እና ዝም ብሎ ያነጫንጨኝ ስለነበር ነዉ ቲጂያችን አፉ በይኝ በተረፈ አክባሪሽ ነኝ❤
@SusyFEKADU
@SusyFEKADU 2 ай бұрын
Mameya❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉tnxs tG🎉🎉🎉
@AccAcc-kc9vf
@AccAcc-kc9vf 2 ай бұрын
የእኔን ታሪክ ደገምሽው እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምረው ❤❤❤❤❤
@respondtoday2038
@respondtoday2038 5 күн бұрын
Egziabher ymarish
@MedesMedes-y4j
@MedesMedes-y4j 2 ай бұрын
ቧበእና ትሽ ትግስት ሚትገሪም tiktok3 ች ምገርሙው እናትና ልጅ ሰለ እውነት ትክክለኛ የእናት ገፅ ትክክለኛ ❤❤❤የአ ስተዳደግ ስርዓት እና emukaye bootina ብለሽ you tube ስለ ቁም ነገር እንማራለን ❤❤❤
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 2 ай бұрын
አንቺ በጣም የዋህ ሴት ነሽ እባክሽን ለጤናሽ ብቻ ፅልይ ይሁሉ በስው ህይወት ያጋጥማል ለይቱበኦች ሲሳይ አትሁኝ ስራሽን ስሪ በቃ ኢንተርቪ ምን ያረጋል ለነሱ ጥቅም አትገላቺ እባክሽ እራስን ማስናቅ ነው
@Degie-t8l
@Degie-t8l 2 ай бұрын
ድሮ ያን ያህል ታመሽ ለምን በሚድያ አላወጡሽም ? እንኳን ተሽሎሽ ስቀሽ አየነሽ ።ግን አሁን ለዮቱበር መሸቀያ ከምትሆኝ ለዚህ ለመሳቅ ላበቃሽ ለድንግል ማሪያም ልጅ ለልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባውና ድምጽሽን አጥፍተሽ ለእሱ ነበር መጀመሪያ መቅረብ የነበረብሽ ከዚያ ህመምሽን ላሳወቁን ሚድያዎች መምጣት ካጠፋሁ ይቅርታ የራሴን አሳብ ነው የጻፍኩት
@tsedaleworkneh8825
@tsedaleworkneh8825 2 ай бұрын
Ere yene wed zare endezih aynet sew mehon metadel new
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 2 ай бұрын
ቲጂ የምወድሽ የማከብርሽ ነሽ ነገር ግን እደዛ ታማ ሳጠይቃት አሁን ለመሸቀያ ትቀባበላታላችው
@-tigistgirma
@-tigistgirma 2 ай бұрын
አለመጠየቄን በምን አወክሽ🤔
@hawanurye4977
@hawanurye4977 2 ай бұрын
የኛ ሰዉ ሁሉን በሚዳ ታለየን ነዉ የሚሉት እንጂ አንች ጡሩ ሴት ነሺ ዉደ
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710 2 ай бұрын
ስራ የለሽም እናቱ ቶሎ ቶሎ አዳምጠሽ ወደ ህይወትሽ ሂጂ የሰው ህይወት ውስጥ አትግቢ ወሬ
@BerhanuDemeke-sl3rq
@BerhanuDemeke-sl3rq 2 ай бұрын
ትጠይቅ አትጠይቅ በምን አወቅሽ አቴንዳስ ያዥ ነበርሽ?ደሞ ዋናዋ እያለች አንቺ ምንቤት ነሽ?ለመሆኑ አንቺ ጠይቀሻታል ግን ?
ቁጭ ብዬ እካድም ነበር አርቲስት ሰለሞን #makiba #tigistgirma #ኖር #poadcast
57:44
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ባልሽን የቀማሁሽ ከመሰለሽ ይቅርታ |  የማዐሾ 2ኛው ትዳር እና ልጁ
1:33:17
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት
Рет қаралды 33 М.
ሁሉም አለን!!! ወደ ተፈጥሮ እንመለስ #makiba #tigistgirma #ልጅነት
45:27
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 99 М.
ብዙ ሰዎችን አድኛለው
27:30
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 130 М.