የባህር በር ግድ ነው

  Рет қаралды 1,559

ሀሌታ 1 Haleta 1

ሀሌታ 1 Haleta 1

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@gashawHabte
@gashawHabte 21 сағат бұрын
አሠብ የኢትዮጵያ ናት ። የደርግ ወታደር ግፍ እና ስቃይ ከፈጣሪ ካሣቸውን የሚያገኙበት ጊዜ የደረሠ ይመስለኛል።በሠፈሩት ቁና መሠፈር አይቀሬ ነው
@Black-2024
@Black-2024 Күн бұрын
Thank you #Belay #Mengesha ጀግናችን | #Haleta_1 ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@Black-2024
@Black-2024 Күн бұрын
🇪🇹 ▪️▫️From the RIVER NILE to the RED SEA Ethiopia there will be❗
@BrukAbera-f7h
@BrukAbera-f7h 20 сағат бұрын
ሀገራችን ኢትዮጰያ የባህር በር በቅርብ ይኖርሻል
@demissiekebede22
@demissiekebede22 23 сағат бұрын
እውነት የዘመናት የአዲስ አበባ የድህነት ምልክት ተጠራርጐ ተወግዷል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Күн бұрын
በርታ❤❤❤❤
@GechGech-j9i
@GechGech-j9i Күн бұрын
አሰብ የትም አታመልጥም የእኛ ናት
@brhanekiros9549
@brhanekiros9549 18 сағат бұрын
ሀገረ ትግራይ
@tuteshituteshi2193
@tuteshituteshi2193 Күн бұрын
❤❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Күн бұрын
ሰላም ወንድሜ በላይ አሰብን በዚህ አመት መረከብ አለብን አላህ በራህመቱ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጠን እንጂ ኢንሻ አላህ ኢትዮጲያ የገዛ ወደቧን አሰብን ወስዳና ተረክባ ነው 2018 አዲስ ዐመትን የምትቀበለው ።
@Mehari2491
@Mehari2491 Күн бұрын
@@ahmedinjemal721 ይህ ያልከው የሚያስቅ ህልም: እንሻላህ ያሳካልህ:: ግን አላህ ከኤርትራም ጋር ነው:: ለማን ነው የሚያዳላው? ለዘራፊ ወይስ ለተዘራፊ እናያለን:: የኤርትራ ጦር በጉጉት እየጠበቀህ ነው:: አንተም እንዳትቀር አደራ::
@اسماعيلمحمد-د9ح
@اسماعيلمحمد-د9ح Күн бұрын
ከምሪሽ ነዉ
@brhanekiros9549
@brhanekiros9549 18 сағат бұрын
ትግራይ አማራ ኤርትራ ሱዳን ሱማሌ ግብጽ ወደፌት ኢትዮጵያ ብትፈልግ ገደል ትግባ።
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Күн бұрын
Yes we hear. those bitter lauded voices, cries, sound words :yes our concerned front lines, our security forces our profound leaders, our Natual Sea Grass Roots,our business Owners,etc We must hear,inhale those drops solid words,solid energies words are wave energy.Take care we must fit our self in those ways we must respect our Natural Sea Society,our mother Land Country.We are required to see the Natural image picture of our former Country.yes RED Sea Gate our Natural ownership we are not allowed to handover to others ,to leave our Natural Red Sea Gate,. unless we never get Natural peace we live in conflicts, collisions, restless suffering life ,gorilla rebels, such poverty,hard life cursed full cheatful dealing on the natural mass controband trades,etc various internal conflicts Gorilla wars in different places in different liberty claims,land ownership,religion,province,etc naming in different forms,endless problems we induce on our Sea Society in the Naturally Generous Holly Land
@ኢት..gemer..abdu550
@ኢት..gemer..abdu550 20 сағат бұрын
አላህ የግዘን ኢሻአላህ ሀቃችን አይቀርም አንተን ደሞ ፈጣሪ ጣላቶችህን ያጥፋልክ
@souedEdris-t5c
@souedEdris-t5c 7 сағат бұрын
በርታ በርታ
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 5 сағат бұрын
የባህር በር እና ወደብ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ሳይሆን መልሱ -አስፈለጋትም አላስፈለጋትም የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የባህር በር እና ወደብ መመለሱ የግድ ነው ። የኢትዮጵያ የህልውና እና የሉአላዊነት ጉዳይ ነው ። በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ህልውና ላይ አደጋ ተጋርጦ እንዴት ለኤርትራ የእውቅና ክብር ይሰጣታል ? የባህር በራችን ካርታ (map) ወደ ኢትዮጵያ ካርታ (map) አሁኑኑ መጨመር አለበት። የሌለንን ፣ ያልነበረንን፣ የማይኖረንን የባህር በር እና ወደብ አይደለም የጠየቅነው ድፍን ዓለም ይወቀው !!!!!! ከእንግዲህ ሰማይ-ዝቅ፣ ምድር-ከፍ ቢል የባህር በራችን ጉዳይ አይቀሬ ነው!
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 Күн бұрын
You Ethiopians, you can go somewhere else for sea access but not Eritrean sea.if you come to Eritrean sea you know the consequences.The only choice you have is you can use if the government of Eritrea is allowed you to use. How ever if you want to dream you can dream your life time no body will stop you.God bless Eritrea 🇪🇷🙏🇪🇷
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 21 сағат бұрын
አጼ ዮሐንስ በፈርንጆዌች አቆጣጠር በ1875ና በ1876 የኢትዮጵያን ምጽዋን ወድብ የያዙት ግብጾዎችን ጦር ገጥመው የኢትዮጵያን ዳርድንበርና ባህር በር ያስከበሩት ናቸው። ሐገሩና የባህር በሩ የኢትዮጵያ ስለሆነ ነው የኢትዮጵያ ንጉሠነ ነገስት ዓጼ ዮሐንስ የግብጽን ጦር በሀገራችን ገብቶ በገባበት እንዲቀርና ለወሬ ነጋሪ እንካን ሳይቀር ፈጅተውታል የተረፈውንም ማርከውታል። ታድያ ሀገራችን የሆነውን የአስብ ወደብ በስላም እንጠቀምበት ኤሪትሪያንም እንጥቀምበት ተብሎ ቢጠየቅ አይሆንም ስለተባለ የኢትዮጵያ አማራጭ ምንድነው?
@اسماعيلمحمد-د9ح
@اسماعيلمحمد-د9ح Күн бұрын
Kkkkkkkkk እረ ተዎ ይበቃል አደብ አረጉ በሰላም ይኑር የሄ ወጣት በየጊዜዎ ሞት አትጋብዙ አሠብ የኢትዮቢያ ሆኖ አየቅም አትዘበራ ርቅ
@Addis-g9r
@Addis-g9r Күн бұрын
Kurebet egnako Arebegna nen waaa
@divtekie5472
@divtekie5472 16 сағат бұрын
እቺ የሃድያ ፋንድያ ለቪው ላይክ ፈልጋ እኮ ናት እንጂ ባህር እንዳማታግኝ በደም ታውቓለች ፋራ እንደ ኤርትራኖች ላይክ ቭው የምያረግላት ኣጣች ለማኝ የመንደር ፖለትካ ይዘህ ኣየ ኢትዮጵያ ኣዘንኩልሽ የሄ ሆዳም ተብሎ ፖለትከኛ ኣራዳ የ ኣድስ ኣበባ ልጆች የት ጠፎቶ ነው
@brhanekiros9549
@brhanekiros9549 18 сағат бұрын
የትኛዋ ኢትዮጵያ እቺ የኦሮሞ ኦነግ ክክክክክክክክ
Live streaming of ሀሌታ 1 Haleta 1
1:15:30
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 3,3 М.
የሃበሻ ጉድ
35:49
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 2,8 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Live streaming of ሀሌታ 1 Haleta 1
56:35
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 4,8 М.
Tplf ወጥ ረገጠች
47:13
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 3,5 М.
Live streaming of ሀሌታ 1 Haleta 1
10:28
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 4,8 М.
29 January 2025
12:07
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 6 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН