የባሏን ልብ የምትገዛ ሴት - እንደተፈቀረች የምትኖር ሴት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

  Рет қаралды 25,306

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@raharaha7818
@raharaha7818 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ አንተን የሚፈራ ልብ ስጠኝ ጌታ ሆይ ንጽው ልብ ስጠኝ 😢 አንቴ የባረከውን የትዳር አጋር ስጠኝ እኔ በኔ ምርጫ አይደለም 🙏🙏 ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው
@YabatanafaqiYabatanafaqibeye
@YabatanafaqiYabatanafaqibeye 2 ай бұрын
Amen
@dehnatube
@dehnatube Ай бұрын
አሜን!
@YeshiMekonen-o1v
@YeshiMekonen-o1v Ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@heymiTubeሀይሚይቱብ
@heymiTubeሀይሚይቱብ Ай бұрын
አሜን😊
@sebleseble12
@sebleseble12 Ай бұрын
ሴት ሆይ ዝም ብለሽ ክብርሽን ጠብቂ ።🎉🎉🎉
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 2 ай бұрын
ሴትዋ ብቻ ልባም መሆንዋ በቂ ኣይደለም ወንዱም ልባም ሁና ለቤትዋ ጎበዝ ስትሆን ምንም የማይጥመው ጅል ባል ኣለ ስለዚህ የሴትዋ ልባምነት ሊያስወድዳት ኣይችልም ለሚስቱ ክብርና ስርኣት ከሌለው::
@babys7570
@babys7570 2 ай бұрын
አምላኬ ጥሩ አና ታጋሽ ሚስት ያርገን አንደ ድሮ አናቶቻችን የተባረከ ይስጠን❤ራስን መጠበቅ ለራስ ነው አህቶቼ በጸሎት በስግደት አንበርታ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፉ ነው አንጂ ብንወልድ መስተካከል አንደምንችል ማመን አለብን አባካችሁ ሴቶችዬ😊
@dehnatube
@dehnatube Ай бұрын
አሜን! መጀመርያ እራሳችንን እንስራ የቀረውን ፈጣሪ ያስተካክለዋል።
@babys7570
@babys7570 Ай бұрын
@@dehnatube ትክክል ታንኪው
@Habe-Tube-
@Habe-Tube- 2 ай бұрын
ጠቃሚ ምክር ነው አመሰግናለሁ ለኔ የሚሆነውን ወስጃለሁ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
ችግሩ ሲወራና ሲኖር አንድ አደለም።
@SaeedaYaseen-s3c
@SaeedaYaseen-s3c Ай бұрын
አንተን ሁል ጊዜ እከታተልህና አዳምጥህ ነበር ብዙ ትምርትም ተምሬ ነበር ነገር ግን አንድ ቀን የሰራሀዉ ቪዶ ላይ ሰብስክራይቤን አንስቸ እንድወጣ አደረገኝ 😢 ነገሩም ምን መሰለህ የሴት ልጅ ድንግልና በወንድ እንጅ በሌላ ምክንያት አይጠፋም ያልካት ነገር ዉስጤን ነዉ የረበሸዉ 😢እኔ ብቻ አይደሁም ብዙ የኔ አይነቶች ሴቶች አሉ እኛ የደረሰብንን እምናቀዉ እኛና ፈጣሪ ብቻ ነዉ ስለዚህ የብዙ ሰዉ ልብ እሚሰብር ነገር አትናገር 😢 እሄዉ እኔ በ16አመቴ ነበር ያገባሁት ነገር ግን ድንግል አደለሁም 😢😢😢ከትዳር በፊት ምንም አይነት ግንኙነት አድርጌ አላቅም 😢ዛሬ ድረስ ዉስጤ ደስታ የለዉም 😢 ወንዶች ደሞ ደም ካልፈሰሰ ደም ካላየን ድንግል አደለሽም ነዉ እሚሉት በዚህ ሰአት እኔና እንደኔ አይነቶች ምን እንበል😢😢😢😢
@heymiTubeሀይሚይቱብ
@heymiTubeሀይሚይቱብ Ай бұрын
የኔ ውድ ድንግልና በአራት ነው የሚከፈለው የሚፈስና የማይፈስ አለ እንድሁ የማከታተላቸው አሉ ዶክ....እና ግቢና አዳብጫቸው ምንም ነገር እዳይሰማሽ ማሬ አይዞሽ እና አንችና ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ለሰው አትጨነቂ ከግሞ አዳምሽም ቡዙ ጫና ብያደርግብሽ ታይው ከምር ማመን ለራስ ነው እማማዬ እና
@SaeedaYaseen-s3c
@SaeedaYaseen-s3c Ай бұрын
@heymiTubeሀይሚይቱብ የኔዉድ እሽ አመሰግናለሁ 😘የት እደርሳለሁ ብለሽ ነዉ
@ሶልያናጥላሁን
@ሶልያናጥላሁን 2 ай бұрын
አምለኬ ሆይ ትዳር ያንታ ሰጦታ ነዉና የኔ አደም የት ይሁን አባቴ አተተዉቀለህ
@MihretAbebe-z3m
@MihretAbebe-z3m 2 ай бұрын
ጸጋዬ እግዚአብሄር ይባርክ ያንተ ቤት የሚባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@muntahaMuhammad-j3b
@muntahaMuhammad-j3b 2 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ ምክር የሰለቸው ለማንም እማልጨነቅበት ጉዜላይ ነኝ ሰው የሰውን ልጅ ምንም ቢሆን ማስደሰት አይቻልም ስለዚህ ለማንም አልጨነቀም በጣም ኬርለስ ሁኛለሁ ትዳርም ወንድልጅ እንደመቅረብ የምፈራው የለም
@meazafenta6600
@meazafenta6600 2 ай бұрын
ከማየው ከምሰማው ነገር ትዳር ለምኔ ያሰኛል
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 ай бұрын
ወዶች ችግራቼው ብር ብር የሚሊበት መፍትሄ አለህ ወዳጄ እዴው ትምህርትህ እማ ያሳለፍኩትን እማልመልሰው ነገር ለወደፎቱ ግን ❤❤❤
@raingarro
@raingarro Ай бұрын
አንድት ሴት ((በጣም የምወዳትን ነው ከምትወደው ሰው ይልቅ ማግባት የምትፈልገው))). ....... ??? ለምን ካልከኝ ሴቷ እኔ ተገዝቼ እሱን በመውደድ መልካም የትዳርን መልካም ሕይውትን አብርን መምራት እንችላለን ብላ ታምናለች ለበላ መልካም ምስት ለልጆቼ መልካም እናት መሆኖንም ታምንበታለች በበላም ትተማመናለች ስጋት አይገባትም. ......... ብቻ እሳ ዝግጁ ነች እና በዚህ ላይ ፍቃድህ ብሆን ሀሳብህን አካፍለኝ ........... በጣም ፈጣሪ በዚህ ጸጋ ባሪኮሀል እና እግዚአብሔርን በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤❤
@Etsub2323
@Etsub2323 Ай бұрын
እናቴ የአለማችን ምርጥ ሴት ናት ለዛም ነው አባቴ በጣም ሚፈቀር ሚከበር ፍቅር የሆነ አባት ያለኝ እድሜና ጤና ለሁለቱም
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@MilashNeguse
@MilashNeguse Ай бұрын
የባል ዘመዶች እያሉ ቤየት በኩል ሌላውን ተወውና በልጆች ይቀናሉ እና ከዚ ሁሉ ሲንግል ማም ሰላም አለው😢❤❤❤
@sikosilo610
@sikosilo610 2 ай бұрын
ፀግሺእናመሰግንአለን
@addisgetamesay7849
@addisgetamesay7849 2 ай бұрын
Tebarekilign 🙏
@sjjsnsna
@sjjsnsna Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጨምሮ ይስጥህ ጥበቡ እንደ ሰለሙን ስላሴ
@ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ
@ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ 2 ай бұрын
❤🎉 ሰላም ያለው ትምህርት ሁለዬ እከታተላለሁ
@ሶልያናጥላሁን
@ሶልያናጥላሁን 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
❤እናመስግናለን
@SeadaSeada-i1h
@SeadaSeada-i1h 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ጀግናዉ
@EyobGirma-u5m
@EyobGirma-u5m 2 ай бұрын
ዘመን ይባረክ
@asterAdamu
@asterAdamu 2 ай бұрын
ለትምህርቱ እናመሠግናለን ነገር ግን የአሁን ወንዶች ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ብቻ አይናቸውን አውሯቸው ማስተዋል ተስኗቸዋል ወንድሜ የምሬን ነው ከአሁን ትዳር ብቸኝነት ይሻላል። ባህሪ ቁንጅና ምናምን ዝንብሎ ነው ለኔ አልጠቀመኝም የብዙ ወንዶችን ፀበይ አይቼ ብቸኝነትን መረጥኩ።
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 ай бұрын
@@asterAdamu አይዞሽ 😂😂😂
@asterAdamu
@asterAdamu 2 ай бұрын
የማይቀየር ፍቅር አምላክ ብቻ ነው
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 ай бұрын
በትክክል😢😢 ወላ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
ምንድናው ሁሉም ናውዴ ማሪምን ብዙወቹ ገናዘብ ናው የማጠየቁኝ ብቻየን ሰላም አለኝ ወንድ ልጡርንዴ
@Alhmdulillil
@Alhmdulillil 2 ай бұрын
😢😢
@asgdom7944
@asgdom7944 Ай бұрын
You are blessed
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet 2 ай бұрын
Thanks ❤️❤️❤️
@salemsalem2511
@salemsalem2511 2 ай бұрын
የውስጥ ቅንና ከሌለው ሰው ጋር መኖር በጣም ከባድ ነው ግን ለሁሉ ጌታ የሱስ መፍትሄ አለው ሁሉ አማልተህ ብትሄድ እካ አንተን መጣል አለመቀበል ብቻ ነው ሚፈልገው ስለ ምክርህ ጌታ ይባርክህ
@betkegeta
@betkegeta 2 ай бұрын
Wow tsegish lezarew program kal yelegnem beten guadayen gebite manineten yayeh yimesil tesemitognal. Zare rasen yayehubet hule esun neber tetayek arige yemayew leka enem lay chigr endale yayehubet new betam emamesegnew. Nurilin hulem
@livingtube7030
@livingtube7030 2 ай бұрын
I learn at least 1 things from you,every day
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
ብቸኝ ናቴ ተመሰገን ከወንድ ጋራ መግባባት ከባድ ናው ምናባቱ ሰርቶ አያሳደርኝ አሁላይ ገናዘብ ወዳድ ናቸው
@DanumDana
@DanumDana 2 ай бұрын
Inameseginalen🙏
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 ай бұрын
ግን አንዳዶቻቹ ለምን ግራ ገባቹ ቆይ!ሀሳቡ ሲጠቃለል እኮ እራሳቹን ባላቹ ነገር ጠብቁ ነው ያለው ለባል ብቻ ሳይሆን ለራሳችንም ጭምር ነው እና ሁሉንም ነገር ከባል ጋ ባናገናኘው መልካም ነው::
@hannahkebede-ch7rf
@hannahkebede-ch7rf 2 ай бұрын
Selam wademe tsageshi betam new yemamesegeneki behate timeiherte tidareni adignalehuw Egzihabhere yemesegen betam dasi bilognale Egzihabhere yakeberilegne wademe ahuni enda ene dasitegna sew yelami amesegenalhuw ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 2 ай бұрын
Gym bemagestu mehed alesmamame, le hulum geze alew ene betam sportega nege, Enamesgnalen Tegesh ❤
@HajeraShemsu-w4q
@HajeraShemsu-w4q Ай бұрын
Be tegest yemifeta ena yemayfeta betezerererelen Please
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ለሁላቺንም ፍቅር ያለበት ትዳር ያድለን አሁን ላይ ግዜው ሁሉ ተበላሽቷል ሁሉም ገንዘብ እንጂ ፍቅር ማስቀደም አቁመዋል
@ቤተ-እውነት
@ቤተ-እውነት 2 ай бұрын
Selam
@ከበዴኝእኮ
@ከበዴኝእኮ 2 ай бұрын
በ አጭሩ እንደ መጀመራ ቀን መልኳ ካልሆኔ ባል ይጠላል ማለት ነዉ ስለዝ ወንድ አያፈቅሪም ማለት ነዉ ሴቶች ግን የ ፈለገ አካሉ ብለዎወጥ አትጠላዉም እኛ ይሄን በሀሪ መተዉ አሌብን በቃ ባላችን አንውም 💔🥹 አሁንስ ትዳሪ አስጠላን
@asuuzaakir7606
@asuuzaakir7606 Ай бұрын
እኔ የምንቀው የምየስጠለኝ ወንድ አንደኛ ስረ የማይሰራ ሰነፍ ወንድ ነው😊
@AeA-hq2sw
@AeA-hq2sw 2 ай бұрын
እረ ተወዉ ቢቀርስ😢😢😢😢😢😢
@GooGle-v2d
@GooGle-v2d Ай бұрын
Ato Tsegaye, Egziabher ewktihin eskmchrsha girum yadrgew. ene endet mglets endmchl alakm dinik sw neh huli yidnkgnal sesemah.
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
ከላ ባርኮ ይስጠን እጂ ሌላው ባሁን ስአት እደሚወራው አይደለም
@MaaryMarymaary
@MaaryMarymaary Ай бұрын
❤❤❤❤
@KiduMare
@KiduMare 2 ай бұрын
Anta tekekel nahe temehertehe yamayslch EGZEYBHR yebarkehe ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mazaM-h1q
@mazaM-h1q Ай бұрын
ሠላም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ABBAa-m9w
@ABBAa-m9w Ай бұрын
ፈጠረ ሆይ ከፍቅርኛየ ጋ በስላም አገናኝኝ❤❤❤እኔ 60 ክሎ ነኝ ግን ፍቅርኛየ ጅም ትገባለሽ እያለኝ ነው ወገን ወፍራም ነኝ እንዴየ😂😂😂
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 Ай бұрын
❤❤❤❤
@zebibaabdela9633
@zebibaabdela9633 Ай бұрын
ውዱ መ/ር የፍቅር ጓደኛ ነት ጊዜ ግዴታ ብታስተምረን
@zebibaabdela9633
@zebibaabdela9633 Ай бұрын
Thankfully
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged 2 ай бұрын
100%❤❤❤🎉🎉
@MeslceMasabo
@MeslceMasabo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sweet
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 Ай бұрын
ለሀብታሞች ነው የምታወራው
@27Dagmawit
@27Dagmawit Ай бұрын
“No matter how well you treat a man, if you're not the one he truly wants, he won't appreciate your efforts. The worst feeling is trying to be the right woman for the wrong man. Even at your best, you won't be enough for him. Stop trying to make something work that isn't meant to. When the right man comes into your life, you won't have to force communication or attention. You'll be valued and respected without trying so hard.” What do you think about this?
@eluluamilak510
@eluluamilak510 Ай бұрын
ሁሉም ነገር የምትለው ትዮሪ ነው ባክህ!!! ስንቱ የማይሰማ እና ሀሳቤንም የማይገፅ ድንጋይ የሆኑ ወንዶች አሉ!! ትዳር እሳት ነው ባክህ ይለበልባል ይባላል ያደማማ! ደሞም መፋታት የምባል ለነፍስ ያስጠይቃል ይባላል ምን ይሻላል?
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 ай бұрын
እስቲ ልስማህ እኔ ትዳር እሾህ መስሎ እየታየኝ ነው ልግባ ወይስ አልግባ እያልኩ ነው
@HdyaAlemu
@HdyaAlemu 2 ай бұрын
የኔ ቢጤ😢
@ራሔልጊርማ
@ራሔልጊርማ 2 ай бұрын
እዉነትነዉ😢
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
እኔም
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 2 ай бұрын
እኛ ያገባን አቃጥለዉ ሊደፉን ነዉ እኔ በራሴ ልፋታ ጫፍ ላይ ደርሻለሁ እከኩን ካራገፍኩለት በሀላ በቀን አንዴ እንኳን ለመደወል ይከብደዋል😢😢
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
@SameeraS-zs7ee እኔ 80በቤተሰብ በቁርባን አገባውት ተማሪ እይለን ወዶኝ ከዛ ሹፌር ሆና እኔ ምንም የለኛም ናበር ድሀ ብሎ ጥሎኝ ሳንፊታ ሌላ አገባ የመንግሰት ሰራተኛ ኦኬ ብየ አዘንኩ ካዛ 16ሰአት መሰራት ጀመርኩ ተመሰገን አሁን ቦታ ገዛ ሁለት አንድ ቤት ጨርሸ ሁለተኛ ልጀመር ናው 3መሬት ልገዛ ናው ያቅርታ አለኝ እግር ብላ እዛው አልኩት 5አመት በሗላ ተመልሶ
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@berhanberhan5967
@berhanberhan5967 2 ай бұрын
ግን እሱስ ለምን አይረዳትም የሱን ልጅ አይደል እንዴ የወለደቹ
@ShemsyaShemsya-s3e
@ShemsyaShemsya-s3e Ай бұрын
ገንዘብ ነወ እሚፈልጉ ወንዶች ዘንድሮ
@BurhanTy-k7z
@BurhanTy-k7z 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
ወንዶች ግን በምናቸው እያሰቡ ይሆን የተቀየሩት በተለይ ❤የዘመኑጥያቄ አለኝ😮ፉቅር ሲይዝ እንደት ነው እሚረገው😢ብርድ ብርድ ይላል እንደ😂
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 2 ай бұрын
አወ🤣
@bmm3152
@bmm3152 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 51 М.
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
Ahadu podcast
Рет қаралды 32 М.
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 84 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН