Рет қаралды 320
Bata leMariam Mezmur | Beata Mariam Mezmur | New Ethiopian Orthodox Mezmur
የበዓታ ለማርያም መዝሙሮች ➕ beata lemariyam mezmur🙏 Ethiopian Orthodox Mezmur
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውሉድ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን የተሰኛቹ የክርክቶስ ቤተሰብች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር የአስራት ያደራ ልጆች
ወደ ቻናላችን ወደ kana zegelila ስለመጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
ቃና ዘገሊላ Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ቃና ዘገሊላ Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። እንኳን የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት ደህና መጡ።
🔴 ሰብስክራይብ እንድታደርጉንም በአክብርት እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ያክብርልን።