የበሻቱ ቶለማሪያም አሽኩቲ (baby shower)

  Рет қаралды 208,360

Handeri Tube

Handeri Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 473
@handeritube
@handeritube 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eKvVdHScp6pomqM
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
I like it😍🇪🇹
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 3 жыл бұрын
ዋአው ባህላችን ይሄ ነው የምን ከውጪው ጋር መታገል ነው 👍 ደግሞም ለየት ያለ ነው በሽዬ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ 😍😘💐💐💐💐
@ፍሪ
@ፍሪ 3 жыл бұрын
የአጥር ውፍ አትሰማሽ እኔም ለመውለድ እየተጠባበኩ ነው 9 ውር ገበቻለሁ ማርያም በሰላም ታገላግልሸ በሉኝ ክባህር ማዶ አገር እሰራኤል ነኝ
@aba5750
@aba5750 3 жыл бұрын
EGZABHRE BASALAMEE YGAIAGIEHE. EHTAA🙏🙏🙏🙏
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 3 жыл бұрын
እመቤቴድንግልማርያም ትቅረብሽ ፍሪ'
@bogalechgirma9860
@bogalechgirma9860 3 жыл бұрын
Emeberhan beselam tegelagelesh
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 3 жыл бұрын
May God of Israel bless you with all his blessings .👋
@hayatkemal3541
@hayatkemal3541 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ባህል አለንኮ ደሜ 🥰 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሴት ነች ደግሞ ታዉቆኛል 🙈
@merongezaye6247
@merongezaye6247 3 жыл бұрын
Ay wenf kij new
@addisapolloinformationcent7994
@addisapolloinformationcent7994 3 жыл бұрын
Its boy
@helina3753
@helina3753 3 жыл бұрын
ወንድ ነው የኔ ቆንጆ አልታወቀሽም 😂😂😂😂😁
@salamwini8694
@salamwini8694 3 жыл бұрын
እኔም ታውቆኛል ሴት ናት 😋
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ካለ እንደዚህ ነው እንጂ ! የምን እራቁት ሆድን ገልብጦ መመነቃቀር ነው ወገኖቼ !!! ማንነትን ማወቅ ብልህነት ነው። እኛ ኢትዮጵያዊያኖች እንደዚህ የሚያምር ባህል አለን ።አንዳንድ ሰዎች ግን የሌላ አገር የነጮችን ባህል ማንጸባረቅ ስልጣኔ ይመስላቸዋል ! Never ይሄ አላዋቂነት ነው ። የራሳችን እንደዚህ የሚያምር ባህል አለን በቃ !። ጎረቤት ተሰብስቦ ፣ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ፣ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ፣ እያሉ ጎረቤት ዘመድ አዝማድ መርቀው አብረው በልተው ጠጥተው የሚወለደው ልጅ የተባረከ ልጅ ነው የሚወለደው ። በጣም ደስ ይላል። 😘😘😘 እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ ፣ በልጆችሽ ፣ በትዳርሽ ሁልጊዜ ደስስስስ ይበልሽ ።ለአገር ለወገን የሚጠቅም ልጅ ይወለድልን ።🙏 ለእኛም ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን 🙏አሜን አሜን አሜን።
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 жыл бұрын
አቦ ተባረኪ እመብርሀን ትቅረብሺ ቂቤ በቁኒ ወሎ ብቻ የሚታወቅ ይመስለኝ ነበር በጣም ደስ ይላል
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 жыл бұрын
ዋው እጅግ ደስ ይላል እመብርሃን ትገላግልሽ በሰላም ቤቢሻወር ብለው ለሚያደነቁሩን ዘመንን ያሉ የራሳቸውን ጥለው የሰውን የሚቀራምቱትን ስላስተማርሽልን ሊያውም በባህልሽ አለባብስ ሁሉ ደርበብ ያለ በሰፊ አልባስ ልጅሽን ሽንፍ አድርገሽ ተባረኪ ቡርክ ልጅ ውለጂ እንደ አብይ አስተዋይ ና ቅን መሪ የሚሆን ልጅን ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
በሻቱዬ የኔማሪ እመቤቴ በሠላም ሁለት ታድሪግሽ ታምራላቹ ልጆችሽንም እዛቤሪ ያሣድግልሽ አገራችንን ሠላም ያድሪግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@minassieshibru266
@minassieshibru266 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል ባህል እንደወረደ እረጅናል እሄ ነው አዳ ሰፉ በሸቱነዬተለየለሽ ተባረኪ በBaye Senglna Gebdu Gudedu🎒🎒🎒🎒 ❤❤🎄🎄🎄🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼🌼
@haniab6935
@haniab6935 3 жыл бұрын
ምርጥ ሀገር ወዳድ ማለት እንዲህ ነው።በባህልሽ ከሁሉም በላይ ደመቅሽበት።በጣም ኮራሁብሽ።ለነዛ ዘመናዊ ነን ባይ ምሳሌ ነሽ።እመብርሀን ትቅረብሽ።
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 3 жыл бұрын
ምኑን ልታገነፉ በትናችሁት ለማንኝው ያጥር ወፍ አትስማሽ በሻሽቱ አሜን! ማሚ በጣም ለየት ያሉ ናቸው ሪትም አላቸው የውነት ድምቀት የሆኑ እናት አሉሽ ደስ ሊልሽ ይገባል
@biruktawithaimanot1982
@biruktawithaimanot1982 3 жыл бұрын
በሻቱዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በባህላችን እንዲ ባማረ መልኩ ስላከበርሽ ደስብሎኛል እና ደሞ አንጮቴዋን ፆም ሲፈታ . . . . . .
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee 3 жыл бұрын
#1 baby shower and congratulation this is so beautiful is show how Oromo delicious food and culture thank you so much I’m so blessed see this is my first time to see Oromo Baby shower
@Batibati380
@Batibati380 3 жыл бұрын
በሻቱ በሰላም ሁለት ያርግሽ በሰላም ውለጂ አሁን በሀገራችን እንዳዲድ ነገር ቤቢ ሻውር እየተባለ በሁሉም ዘንድ እየተለመደ የመጣው እኛጋ በወሎ ከጥንት ጀምሮ በአያት ቅድመ አያቶቻችን ፋጢማ ቆሪ በመባል የሚታወቅ አሁንም ድረስ ያለ በህላዊ እሴታችን ነው ከፈረንጅ የተወረሰ ይመስል ቤቢ ሻዎር አትበሉን የራሳችን ነው
@blackman3470
@blackman3470 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሚል ዝግጅት ነው ፡፡ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እንዲህ አይነት ባህል እያለን የፋረንጆ ላይ መንጠልጠል። የአጥር ወፍ ሳትሰማሽ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ!!!!😍♥
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 жыл бұрын
አይገርምም እኔም ግርም ብሎኝ ነው ያየው እኔም ምንም አላቅም ስለ ቤቢ ሻውር ኢትዮጵያ እያለው ውጭ ከወጣው በኃላ ከቅርብ ግዜ ወዲይ ቤቢ ሻውር ሲሉ ምንድነው ይሄ ሀገራችን አለ ስል አለ ግን እያሉ በግን ያልፉት ነበር ይሄንን የመሰለ ዛሬ ሳይ ይሄንን የመሰለ ሊያውም በባህል ልብስ ሆድዋን ሽፍን አድርጋ የቤተሰብ ምርቃት ተመርቃ የጎንፎው እህትሉ ተዘጋጅቶላት እውይይይይ እንዴት ደስ ይላል ምን አንጠለጠለን በሰው ባህል ላይ በተለይ ጉድ እያመጡብናን ባህላችንን እየቀየሩ ያሉት የዘመኑ ወጣት አርቲስቶች ናቸው አበላሽዋት አገራችንን ሆን ብለው ይመስላል ትውልድ ባህሉን ወጉን እንዲረሳው እያንዳዳችሁ የሚናችሁን ተጫወቱ የተባሉ ነው የሚመስሉት እናም ይሄንን በማየቴ እጅግ ደስ አለኝ በጣም
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ። ኸረ ተው ግን ሃበሾች እራሳችንን እንሁን ድግስ እያበዛችሁ ሰው አታስጨንቁ ።
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
ያንቺ ጥሩ ነው በአልሽን ሳትለቂ ድንግል በሰላም ጤነኛ ልጀ ትገላግልሽ
@mahletzeleke3186
@mahletzeleke3186 3 жыл бұрын
Emebete beselam tegelagelish sis ... appreciation for real amazing ceremony big lesson for everyone who can understand I love 💕💕💕💕💕 it congrats 🎉🎉🎉
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 3 жыл бұрын
መሰላም ልጅሽን ለመሳም ያብቃሽ በሻቱዬ የኔ ሳቂታ😘😘 በስስት የምናያት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በባህልላችን መሆኑ ❤️ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ❤️❤️🙏
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 3 жыл бұрын
ባህላዊነቱ በጣም ያምራል እመብርሀን በስላም ትገልግልሽ
@ዘርዬ
@ዘርዬ 3 жыл бұрын
ይመችሽ በጣም ያምራል !!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏ባህላዊ ነው ያውም የተከበረው የሰፊው ህዝብ
@menderinlifestyle5944
@menderinlifestyle5944 3 жыл бұрын
Geta Eysus, Amlak Ke Anchi Gar Yihun. Egziabher Mitshin Yaklililsh.
@buy3701
@buy3701 3 жыл бұрын
Wow that is a very beautiful culture benatesh I wish I could attend this one, Wow we Ethiopians have our own beautiful culture we don’t need the western celebration at all ewnet. Thank you for sharing this beautiful culture of anyone is planning to make one like this don’t forget to call me please 😉
@tsegakassahun9623
@tsegakassahun9623 3 жыл бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ!! እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ!!!
@betelhemtsegaye7394
@betelhemtsegaye7394 3 жыл бұрын
በሹዬ የኔ ፍልቅልቅ በምክንያት እኮ ነው የምወድሽ ትክክለኛ ቤቢ ሻወር ባህላችን የሚያኮራ ነው ወድጄዋለው እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ለክርስትና እንመጣለን ገና
@berutasfea161
@berutasfea161 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሚያኮራ በዓል አለን አንችን እመብርአን በሰላም ትቅረብሽ
@mmcellmmcelll4368
@mmcellmmcelll4368 3 жыл бұрын
ተመስገን ባህላችን የጠበቀ ነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ😘😘😘
@tsehayeo312
@tsehayeo312 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ባህል እያለን የምን ቤቢ ሻወር ምናምን ነው በሹ እመቤታችን በሰላም ሁለት ታርግሽ !!!!!
@fanaberhe202
@fanaberhe202 2 жыл бұрын
Besint wer lay new yemizegajew baby shower?silemalak new
@ኦርቶዶክስየኔ
@ኦርቶዶክስየኔ 3 жыл бұрын
ጀግና አባት ከነ በኩር ልጁ ለኢትዮጵያ ብሎ ልጆቼን አደራ ብሎ ላንቺ ,ላንተ, ለነሱ,ለኔ,ለሶ, ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲል ይሰዋል እናተ በቅቤና, በስጋ ክትፎ በጠጅ ሰክራቹ ትጨማለቃላቹ ጨምላቃ በሆላ ላይ የኢትዮጵያ የገድል የጀግንነት ታሪክ ውስጥ አለንበት ትላላቹ #ጀግናው #ጀግናው አማራ ፋኖ ሚሊሻ አርበኛ አፋር ለኢትዮጵያ ሀገሩ ሲል በመፋለም በአጥንቱና ደሙ እያፈሰሰ ይሰዋል
@saramogos3030
@saramogos3030 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በሰላም ተገላገይ የመዳህኒያለም እናት አብራሽ ትሁን።
@samritube9007
@samritube9007 3 жыл бұрын
በሽ ለካ ገና ልጂ ነት እናቷ ያንግ ነች ይገርማል ስው በስውነቱ አይለካም። በስላም ተገላገይ የአጥር ወፍ አትስማሺ።
@karizmamega524
@karizmamega524 2 жыл бұрын
A🥰🥰🥰🥰😍🙏🙏🙏🙏💯💯💯💤👍👍👍👍👍👍
@selamhabteyesus7963
@selamhabteyesus7963 3 жыл бұрын
Okay I am just a little bit confused who is Beshadu?
@titinaendale3866
@titinaendale3866 3 жыл бұрын
ቱባ ባህልሽን ያረሳሽ ጀግና ሴት ያጥር ወፍ አትስማሽ
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
that is Ethiopia, Oromia , Culture i like it,Beshu great job ...i wish for you the best of all thanks for this amazing Video
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ባህላዊም ነዉ ግን በዚ ሰአት የተጎዱና የተራቡ አሉ እነሱንም አድርሷቸዉ ሆስፒታልም ሰራዊቶቻችን ቆስለዉ ተኝተዋል ጎብኘት አድርጓቸዉ
@natureiseverything6975
@natureiseverything6975 3 жыл бұрын
Bashadduu koo mariyamin nagan si haa hiiktuu 💕
@hiwotbelachew2349
@hiwotbelachew2349 3 жыл бұрын
በሻቱዬ በጣም ደስ ይላል የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ
@dawitdeme9386
@dawitdeme9386 3 жыл бұрын
Thanks you ❤ ❤😘😘 😘🙏🙏
@meskihamlett4394
@meskihamlett4394 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን❤ adda barreda qabna ufff ሲያምር😲😲😲
@banjibanji425
@banjibanji425 3 жыл бұрын
በሼ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው የሚያምረው እመቤቴ በሰላም ተገላገልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤️❤️❤️❤️❤️
@hagerdawit8707
@hagerdawit8707 3 жыл бұрын
Wow that's beatiful.. God bless. 💒
@amekids2894
@amekids2894 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላችሁ በሀሉን አሳየሽን ሴቶቹ ገብሱን ደፍተው ጨረሱት ትዝታዬን አመጣሽው እንኳን ማርያም ማረችሽ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የማልነው እመብርሀን ሁለት ታርግሽ ውድድድድድድድድድድ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
እንደው ለቀረፃ ነው እንጂ ፍትግ ሲፈተግ የሙቀጫውን አፍ ዙሪያው በጨርቅ ይታሰራል እህል ወደመሬት እንዳይፈስ.. በተረፈ በጣም የሚያምር ባህል ነው አስጎመጃችሁን😋 በሹዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏
@zedoyeabatualij273
@zedoyeabatualij273 3 жыл бұрын
ሁሌም ደስታ ይሁንልሽ የኔ ድርባባ
@yemariam2110
@yemariam2110 3 жыл бұрын
Wey genfoye amro amro yetewegnal. Selam tegelageleshe sis.
@አዱዬፍቅር
@አዱዬፍቅር 3 жыл бұрын
በሻዱዬ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ደስ ሲል በባህላችን ዋው😘😘😘💖💕💞💝
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በተለይ ድፍረትሽ እራስሽን መምሰልሽ ይህን ለካፊ ህዝብ ለመምሰል ባለመድከምሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሰላም ተገላገይ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 3 жыл бұрын
ለካፊ ሰው እንጂ ለካፊ ህዝብ የለም ገልቱ
@ሂባተወከልአለአላህ
@ሂባተወከልአለአላህ 3 жыл бұрын
በአላህ ደሥ ሢሉ አላህ በሠላም ይገላግላት
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን እርጉዟን ለምን እንድታማስል ታደስጋላቹ ? አይደረግም ለሷ በዚህ ሰአት safety ነው የሚያስፈልጋት ልጅ እኮ ነው የያዘችው አትቀልዱ
@jsojso5637
@jsojso5637 3 жыл бұрын
ቆይማ በአማርኛ ምን ይባላል & በአገራችን ትርግሙ ንገረኝ p/s
@jumasirajsalih6608
@jumasirajsalih6608 3 жыл бұрын
Wow des sil Allah be selam yigelagilish egna Ethiopian eko des mil bahil alen Allah Hagerachin selam yargat 🥰❤️❤️
@mimijohn723
@mimijohn723 3 жыл бұрын
congratulations. i wish you easy delivery. i do not know if its the appropriate time for all this NOW.
@genetbogale8343
@genetbogale8343 3 жыл бұрын
ወጣቱ በውጪ ባህል ተጠምዳል የአ ባህላችን እንዴት ደሰሰሰሰሰ ይላልበሻቱ እናመሰግናለን
@damchochewaka5272
@damchochewaka5272 3 жыл бұрын
በባሕልሽ ስለምትኮር አመሰግንሻለሁ ሰፍውን ህዝብ ስራሽ ስለሚገልፀው ባህልሽን ቃንቃሽን ስላሳዬሽ በርች እልሻለሁ።እ/ግ ይርዳሽ በሰላም ተገላገይ😘።
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 3 жыл бұрын
በንግሊዘኛ ነገርሽን ቤቢ ሻወር ባማርኛስ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 3 жыл бұрын
Wow wib bail!!! baby shower yemilutin betam yasitemirachewal!!! Beselam tegelageyi yene konjoo!!!
@አናፊ
@አናፊ 3 жыл бұрын
Bashu too rabii nagaayaan si hahikuu hadho😍😍😍 በሰላም ይገላግልሽ ማሬ
@lasthope3430
@lasthope3430 3 жыл бұрын
awo chefiru enantema. Egziabher hulunim yayal, aytom yiferdal.
@zekiyasiraj1938
@zekiyasiraj1938 3 жыл бұрын
megerem new bezeh edeme yeweledal enda ??? good luck
@foziorotube
@foziorotube 3 жыл бұрын
Harmee bashadu wwooww hardhas bashadu calti❤️💚❤️
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
በሽዬ የኔ መልካም ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ። የአጥር ወፍ አትስማሽ!!!!
@bizuneshworku2611
@bizuneshworku2611 3 жыл бұрын
እመቤታችን በስላም ትገላግልሽ ግን እንደዚህ ያለ ሾው ግዜው አይደለም
@frehiwotkebede9489
@frehiwotkebede9489 3 жыл бұрын
እመቤታችን በሠላም ትገላግልሽ።❤❤❤❤
@haregtedla7323
@haregtedla7323 3 жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ....ግን እንደው የባንዲራው ነገር
@wintatadese6254
@wintatadese6254 3 жыл бұрын
ልጄ ሳትቀር ናት አሜን ያለችልሽ ማርያም ትዳብስሽ ውዴ 🙏
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏በጣም ያምራል
@גנטלמה
@גנטלמה 3 жыл бұрын
Waw Yeslala gebes genfo yasadegen Genfo bemagenfat 1gna nebrku yater wof atesmashe Beshatuya Betam new metamrut
@lensadebela3608
@lensadebela3608 3 жыл бұрын
Maqaa qophiicha oromiffaa garuu kan dubbaatamuu amiirraaffaa maal jechuudha? Kan sireessaa
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 3 жыл бұрын
ደስ ሲል እመቤቴ ማሪያም ትቅረብሽ🙏
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይለያል እኮ ! እግዚአብሔር በሰላም ያሳቅፍች በሻቱ ሁላችሁም ተባረኩ ።
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 3 жыл бұрын
እሺ ግድ ነው
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 3 жыл бұрын
እሺ ግድ ነው
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 3 жыл бұрын
ጉራው ይበዛ መስልኝ. ስዉ ላግሩ ይሞታል ለምን ለንሱ ስንቅ አትልኩም. ጉራ ነው.
@sofiyaayalew1432
@sofiyaayalew1432 3 жыл бұрын
Masha Allah bshe besellam Allah yigellaglish Yassdsiten❤❤❤
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሴት ማለት አንቺ ባህሏን ወዳጅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሉ እንጂ እነ እራቁት እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ባህላችንማ 👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@نجاةالإدريسي-ت5ش
@نجاةالإدريسي-ت5ش 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤💛💚
@warqiitube3386
@warqiitube3386 3 жыл бұрын
Bashaatuu waaqayyoo nagaan lama sataasisuu🙏🙏🙏❤❤❤❤
@frehiwotafewerki1817
@frehiwotafewerki1817 3 жыл бұрын
አሜን በስላም እመብርሀን ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@alemgebremichael1382
@alemgebremichael1382 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ቆንጆ በሀል ነው ታምራላቹ
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fenatiwazir8300
@fenatiwazir8300 3 жыл бұрын
Baredu koo Rabbin ngy sii haa hikuu 😍😍😍
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆጆ እመቤቴ በሰላም ትማርሽ
@senaajira8542
@senaajira8542 3 жыл бұрын
Wawoo bashee kenyaa nuf jiraadhuu 🙏🏿❤❤❤❤❤
@lucybelay1414
@lucybelay1414 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ድንግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ
@zedarsii3605
@zedarsii3605 3 жыл бұрын
Maraminii nagahanii siiha hikituu bashee koo ❤️❤️❤️
@haregesleshi1178
@haregesleshi1178 3 жыл бұрын
❤🙏❤እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በሽዬ ቆንጆ ስታምሪ ስታምሩ ለምልሚ💝 💚💛❤
@eyerusalemadeba4252
@eyerusalemadeba4252 3 жыл бұрын
ፈጣሪ በሠላም ይገላግልሽ!!!
@faizabishr2352
@faizabishr2352 3 жыл бұрын
ጉሽ በራስሽ ባህል ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል አላህ በስም ይገላግልሽ
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ዋው! እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ 🌷💚 ወንድ ነው ።
@walallatarfasa2110
@walallatarfasa2110 3 жыл бұрын
Nagaan siha hikuu Bareduu koo 💕💕
@banjibanji425
@banjibanji425 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LoveKedu
@LoveKedu 3 жыл бұрын
ጏበዘ ባህልን ማስተዋውቅ በስላም እመቤት ወልደሽ ልጆሽን አቅፏ ለመሳም ያብቃሽ አሜን 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 жыл бұрын
እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ❤
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
አቅራቢዋ የገንፎ ችግር ያለባቹ ሰዎች ያልሽው what do you exact saying 🤔?? ደሞ ለገንፎ እኔ እንዳሠብኩት ከሆነ ያልሽው አይባልም
@ethiopiatiqdem9066
@ethiopiatiqdem9066 3 жыл бұрын
ድንግል እናታችን በሰላም በጤና እቅፍ ድግፍ አርጋሽ ሰላም ትገላግልሽ ሁለት ሁኚ
@Peluethio
@Peluethio 3 жыл бұрын
Betam new miwedeesh yene konjo Ethiopiawit agershn bahleshin betesebshn wegenshn akbari nesh kanchi bizu enmaralen berchi.
@MekdiTube
@MekdiTube 3 жыл бұрын
በሻቱዬዬ በጣም ደስ ይላል ባህላችን ጠብቀሽ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤️😘
@Ber-o-u6w
@Ber-o-u6w 3 жыл бұрын
Is there "shameta" over there?
@galanebedada4420
@galanebedada4420 3 жыл бұрын
Maarramiin nagan si hahiiktuu bashuu 🎈🌹❤️👍
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 3 жыл бұрын
Sis waaqayyoo si haa eebbisuu .Fula isa gara Keeti haa deebisuu nagaa isaas siif haa Kennuu 👋
አነጋጋሪው የበሻቱ ልደት እና ቻሌንጅ
8:09
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ጽናት || ክፍል 23 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
42:06
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 254 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
የ ሠርጌ ማስታወሻ 😂😂
13:00
Handeri Tube
Рет қаралды 108 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.