የቤታቸውን በር ገጠምንላቸው ስንት ብር ፈጀ \የላሜራ በር ዋጋ \ኤምቴሽን በሮች ዋጋ በ2017

  Рет қаралды 8,021

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

የቤታቸውን በር ገጠምንላቸው ስንት ብር ፈጀ \የላሜራ በር ዋጋ \ኤምቴሽን በሮች ዋጋ በ2017

Пікірлер: 91
@መቅዲ16
@መቅዲ16 4 ай бұрын
የመስታወት ስራልን please 😢
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 3 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ😢
@15kmarta
@15kmarta 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ በሰደት ያለነው እህት ወንድሞቼ የእርፍት እንጀራ ይስጠን🙏
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በርክቱን ያብዛልህ
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
አላህ፡አገራችንን፡ሠላም፡ያርግልን፡እረወገን❤❤❤
@RakDubai-u6u
@RakDubai-u6u 4 ай бұрын
ኢሻአላህ ጀዛካላሁ ኸይርንን በኤል ድዛይን ስራልን ደግሞ
@ፈሩህሙሀመድ
@ፈሩህሙሀመድ 4 ай бұрын
ማሻአላህ መረጃዎችህ ግዜውን የጠበቀ ነው በርታ ወንድሜ
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 4 ай бұрын
አህልለንላይክበርታልን የወትር ተከታታይህነኚ ቢደዉንም ጨርሸነዉእማየዉ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Saadaahmed-p6b
@Saadaahmed-p6b 4 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካተሁ እስኪ አሁን ባለንበት ቢታይም የ40 ቅጠል ቆርቆሮ ከማገር እስከ ልስን ስንት ብር ይፈጃል
@Sofiayimer-b3q
@Sofiayimer-b3q 3 ай бұрын
ጀዛካላህኸይር ስፈልገው የነበረ ነገር ነበር
@بنتبابا-د8ك
@بنتبابا-د8ك 3 ай бұрын
ወድም ግማሽ በላሚራ የተሰራዉ እንደትነዉ በአደኛዉ ነዉ ወይ
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 3 ай бұрын
የመስታውት ስራልን የኔ ወንድም❤
@KenzaEnzaaa
@KenzaEnzaaa 2 ай бұрын
መሸአለ
@ፈሩህሙሀመድ
@ፈሩህሙሀመድ 4 ай бұрын
በርታ መንድም
@oumumusab5182
@oumumusab5182 4 ай бұрын
ስፈልገው የነበረው ነው አመሰግናለሁ
@Uae123-u4i
@Uae123-u4i 4 ай бұрын
ማሽ አላህ አላህ ጀዛከላህ ከይር
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ 2 ай бұрын
አድራሻየትነዉ
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ እንኳን ደህና መጣህ አብዳላ ሰላም ነህ ወይ ወሳኝ መረጃ ነው በዚሁ ቀጥል
@Zainab-l4j8j
@Zainab-l4j8j 4 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@Shaty-h5u
@Shaty-h5u Ай бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልን
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 2 ай бұрын
እሽ አንድ በርና ሁለት መስኮት ስንት ይመጣል ? በለ 75 ቆርቆሮ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 4 ай бұрын
ዋለይኩምሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበርከቱ፡ጠክርወዲም
@FatumahS
@FatumahS 4 ай бұрын
የትአገርነህ
@ፈፊዩቶብ
@ፈፊዩቶብ 3 ай бұрын
👍👍👍
@lubaba355
@lubaba355 4 ай бұрын
በርዳ ዋጋ ሳነግረን
@ZeyinebaDegu
@ZeyinebaDegu 4 ай бұрын
በርቱ የት ናችሁ
@Alem-p9g
@Alem-p9g 4 ай бұрын
እኔ ግን አሁለታ በአንደኛዉ ብረት 2 በርና 3 መሥኮት 1 የሻዉር መሥኮት 52ሺነዉ ያሥገጠምኩት
@hlima6440
@hlima6440 4 ай бұрын
እሰከ ሸዋሩ ሶሰት በር ማለት ነው
@rozamar8197
@rozamar8197 4 ай бұрын
እረ የት ነው ውደ በዝህ ዋጋ ያስገጠምሽው ሀይቅ ላይ እስከ መቶ ሽ ይፍጃል አሉኝ
@haythetyopi8071
@haythetyopi8071 4 ай бұрын
እኒም አስገጠምኩ 3 በር መስኮት 3 36000 የከፈልኩት
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 4 ай бұрын
ከነመስታወቱ ወላ በስ ኢሚቴሽን?
@BeyondTeam-j6g
@BeyondTeam-j6g 4 ай бұрын
​@@hlima6440yeshawer meskot new yalechiw
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa 4 ай бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ ከሳምት በፊት አስገጥሜለሁ ሌላውንም አላህ ይጨመርበት
@አዳ1fp
@አዳ1fp 3 ай бұрын
ቁጥርህአሰቀምጥልን
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 4 ай бұрын
እረፊትለፊት የብረትአጥር.በፍላወር. ግጠምልኝ ሀይቅ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 ай бұрын
ለ5ክላስ ኤል ሰርቢስ ስንት ይፈጃል
@azeb4321
@azeb4321 4 ай бұрын
የት ሀገርነህ
@fjdj1474
@fjdj1474 4 ай бұрын
መሻአላህ
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 Ай бұрын
አብዲ እሲ ስልክ ግን በውስጥ ላቅራህ ለሰማኒያ ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል ፎቶውን እንዲልክልህ ቁጥርአስቀምጥ
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
0913720988
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 Ай бұрын
@-ahadutube አመሰግናለሁ ብሮ
@LamrotTamer
@LamrotTamer 4 ай бұрын
የት ነህ
@haythetyopi8071
@haythetyopi8071 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወድሚ ጥያቂልኝ ቢቲ ተዉስጥ ተመርጎ አልተለሰነም ጅብሰም ቻክ ቢደረግ ችግር አለዉ
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
ምንም ችግር የለው እንደውም ለቻክ ሀሪፍ ነው
@haythetyopi8071
@haythetyopi8071 4 ай бұрын
@@-ahadutube ጀዛከላህ ኸይር ወድሚ
@SmilingHoneyBee-ul6kn
@SmilingHoneyBee-ul6kn 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmiriyahM
@AmiriyahM 3 ай бұрын
ስልክ ቁጡር
@RahmaHassen-q5i
@RahmaHassen-q5i 4 ай бұрын
ማሻአላህ ቆንጆ አሰራር ነው ስለመቃን ንገረኝ በአላህ ጭቃ ላስመርግ ነበር መጀመሪያ መቃኑ ነው የሚቀድመው ወይስ
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
ቅድሚያ መቃኑ ነው የሚገጠመው
@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ 4 ай бұрын
እኔ እስመሪጋለሁ ግን መቃኑን አላስገጠምኩም
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 4 ай бұрын
ችግር ዬለውም እኔም ከተመረገ ወዲ ነው የተገጠመው​@@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ 4 ай бұрын
@@صافيه-و4ثየኔ 5 መስኮት 1 ፍሬች ዶር 4 በር ነው መቃኑ ስትብር ይፈጃል ቅመሟ መልሽልኝ ሀቢበቲ
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 4 ай бұрын
@@E.ወሎየዋ የኔ 3በር እና አንድ መስኮት ነው ወደ 90 ፈጅቶዋል
@حياةحيةحية
@حياةحيةحية 4 ай бұрын
አሰለሙአለይኩም የቡሎኬት ቤት 60ና 70 ቆርቆሮ ስራልን አሁላይ
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 4 ай бұрын
አንደኛነኛላይክ
@Meskerm-q3x
@Meskerm-q3x 4 ай бұрын
Z❤❤❤❤❤
@fozi-h9g
@fozi-h9g 4 ай бұрын
እኔ ስልሳ ሽ ነው ያስገጠምኩት ከወር በፊት
@Aminathussen-r1j
@Aminathussen-r1j 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Tube-jv5jj
@Tube-jv5jj 4 ай бұрын
እሽ ወድም አብደላህ ጀዛከላህ ኽይር ቤቴ ሰሞኑን ይመረጋል እና ቤተሰብ ውስጡንም አስገሪፊ ይሉኛል የግድ ውስጡመገረፍ አለበትእደ ባይገረፍ ምን ይሆናል ውጩብቻ ከተገረፈ
@-ahadutube
@-ahadutube 4 ай бұрын
የውስጡ መገረፍ ግዴታ አይደለም በተለይ ጅፕሰም የሚሰራ ከሆነ ቢለሰን ቆንጆ ነው
@Tube-jv5jj
@Tube-jv5jj 4 ай бұрын
@@-ahadutube መርሀባ
@بنتبابا-د8ك
@بنتبابا-د8ك 4 ай бұрын
የትነክ ወድም?
@KamiliaSayid
@KamiliaSayid 4 ай бұрын
መስትዋትስራልን
@kaliyattammeembiriyani4712
@kaliyattammeembiriyani4712 4 ай бұрын
የትነዉ ያለህዉ እኔም አሰራነበር
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 4 ай бұрын
ውርጌሳ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 ай бұрын
የ10 ደቂቃ መንገድ ለትራንስፖርት ብቻ 4 ሽ ብር ነው ያስከፈሉን😢 እስኪ ጅብሰም ስንት ይፈጃል ፕላስቲክ ኮርኒስም ንገረን
@zente797
@zente797 4 ай бұрын
ወድሜ የት አካባቢ ነህ
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 4 ай бұрын
ውርጌሳ
@ኪዳን-ለ7ነ
@ኪዳን-ለ7ነ 4 ай бұрын
እኔም እምፈልገው አንተ ሓላፍነት ወስደህ በታማኝነት ስራልኝ
@ወተመድህ
@ወተመድህ 4 ай бұрын
የኔ 100ሽ 4መስኮት 3በር 😣
ይህን ቤት አለማየት ያስቆጫል አለቀ ስንት ብር ፈጀ ሙሉ መረጃው
10:12
2017 ጥቅምት በር ዲዛይኖች ሙሉ መረጃ አብራራርቻለሁ👈
8:57
Ahmedin Furniture አህመዲን ፈርኒቸር
Рет қаралды 8 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН