የቤት ኪራይ አዋጅ

  Рет қаралды 22,686

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@hope8216
@hope8216 8 ай бұрын
ቤታቸውን ያፈረሳችሁባቸውን ቤት እየሰራችሁ ህዝቡን ማገልገል ሲገባችሁ እናንተ ባለቤትነት በሌላችሁ በግለሰብ ንብረት እንደ እንሽላሊት አትመላለሱ:: መጀመሪያ ቤታቸውን ያፈረሳችሁባቸውን ሰዎች ከመንገድ ላይ አንስታችሁ ቤት ስጡአቸው:: በጥሩ ምሳሌነት ስሩ:: ሰህዝቡን አማረራችሁት::
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 8 ай бұрын
እኔ አረብ ሀገር ተንከራትቼ የሰራሁትን አዛዥና ታዛዥ እንዲኖርብኝ አልፈልግም ሌላው ደግሞ እስክመጣ ባዶ እንዳይሆን ብይ ነው እንጂ ቤቴን ማከራየት ስለማልፈልግ አስወጣለሁ።
@bonita799063
@bonita799063 7 ай бұрын
You asking for a special Rule just because you live outside the country 😅😅
@ዋሰ
@ዋሰ 6 ай бұрын
​@@bonita799063 ምን አልክ የDC ታክሲ ሹፌር እህቴ ብት አለሸ ቤትሸን አሰለቅቀሸ መግባት 60ቀን ብቻ አድቫንሰ ታሰታወቁዋለሸ የማትችይዉ ተከራይሸን አዉጥተሸ ለሌላ ማከራየት ነዉ
@brighttube4me
@brighttube4me 8 ай бұрын
5:20 ቅጣት: ቅጣት: ቅጣት:: እግዚአብሄርን ሳትፈሩ ህዝቡን አንገበገባችሁት:: መንግስት የግብር ገንዘብ ሲያጣ የአከራይንና የተከራይን ኪስ ለማራገፍ ያመጣው ሌላ ክፉ ሀሳብ ባይሆን ጥሩ ነበር:: እናንተን ማን ይቅጣ የአዲስ አበባን ቤቶች በማን አለብኝነት የደሀውን መኖሪያያለምንም ርህራሄ የምታፈርሱትን? የጊዜ ጉዳይ ነው ፈጣሪ ቅዱስ እግዚአብሄር በቶሎ ይፈርዳል:: ግፍን ፍሩ::
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 8 ай бұрын
መንግሰት የቦታ መሀበር እሰጣለሁ ብሎ ብር ተቀብሎ ብራችንን በልቶት ቀረ ቃሉ ወረዳ ወሎ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 8 ай бұрын
የባሰ አታናክሱን መውጫ መግቢያ አታሳጡን
@ZenebeKetema-ne8et
@ZenebeKetema-ne8et 8 ай бұрын
Brav
@aishaaisha7983
@aishaaisha7983 8 ай бұрын
ለተከራይ፡ሰራይሰጣል፡?ወይሥራያጣችናያጣእደሆነ፡ቅጣቱእዴትይታያል?
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 8 ай бұрын
በህዝቡላይ ተፀእኖ ያሳደረው የቤት ኪራይ ከደመወዝ በላይ ያልተቻለ ነገር መፈትሄ ያጣው በኢትዮጲያ
@ዋሰ
@ዋሰ 6 ай бұрын
ታድያ አከራይ ምን ያርግሸ አሰሪሸን ደሞዝ ጨምር በይዉ
@yalemworekitarekegi177
@yalemworekitarekegi177 7 ай бұрын
ፍትህ ለተከራይ
@ዋሰ
@ዋሰ 6 ай бұрын
ፍትህ ለተከራይ በሰዉ ንብረት
@ebawelteji9639
@ebawelteji9639 8 ай бұрын
15አመት ተስድጄ የስራውትን ቤት አንድ ብሎኬት ስተቀብሉን የምን ሙጥኝ ነው እንደውም የበስ አቀቀረችውን
@jeri398
@jeri398 8 ай бұрын
መሆን ያለበት ቢያንስ በኮንዶሚኒየም ላይ limit ዋጋ ቢደረግ መኖሪያ ቤቶችም ይቀንሱ ነበር ኮንዶሚኒየም ሲጨምር ነውና የቤት አከራዮች የሚጨምሩት !!!!
@ዋሰ
@ዋሰ 6 ай бұрын
ለምን መንግሰት ሊዝ ይበላል
@MesfinSileshi-jt4zb
@MesfinSileshi-jt4zb 8 ай бұрын
ተከራይተው የአንድ ወር ክፍያ ከፍለው በዚያው የማቀሩትን ከግብሩም አንፃር አንዴት ማሳወቅ ይኖርበታል?
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 8 ай бұрын
ላቡን አንጠፍጥፎ በሰራው ቤት አዛዡ ባለቤቱ እንጂ እናንተ ናችሁ እንዴ? የባሰ ተከራይን ለማሰቃየት ፈልጋችሁ ካልሆነ በስተቀር ለውጥ አይመጣም። ለምን የቤት መስሪያ ቁሳቁስ ብረት፣ ሲሚንቶ ፣ የባቤት ዕቃ የኤሌክትሪክ ዕቃ ወዘተ ማስቀነስ ከቻላችሁና ቦታ ማቅረብ ከቻላችሁ ሁሉም የራሱን ቤት መስራት ይችላል።
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 8 ай бұрын
አከራይ መግባት ቢፈልግስ?
@muhamedmame-d2i
@muhamedmame-d2i 8 ай бұрын
የተካራይ ችግር ብዙ ነዉ ፣ በደላላ ይበዘበዛ ፣ ጫኝ ኣዉራጅ ይበዘበዛል ፣ እሄም ይታይ!!!
@ዋሰ
@ዋሰ 6 ай бұрын
ተከራዬች በደርግ ዘመን የአከራይን ቤት የወረሳቹሁት ግፍ ነዉ ምንም አላዝንላቹሁም እናንተ ሐይል ቢኖራቹህ የሰዉ ሐቅ የምትወሰዱ ሙጅሪም ናቹህ
@kirkiommi
@kirkiommi 8 ай бұрын
የባሰ ተከራይን እና አከራይን ለማናከስ ነው ፍላጎታችሁ
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 8 ай бұрын
እውነት ነው
@zizusapa
@zizusapa 8 ай бұрын
እውነት ነው
@hanaarega9311
@hanaarega9311 8 ай бұрын
ቤቱንሰአፍርሶ የሚወጣውሰ
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 8 ай бұрын
የደሀ ገንዘብ የጎደሎ መሙሊያ አረጋችሁት አይ የኸ መንግሰት
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 8 ай бұрын
መግስትየቤትንክራይእራሱሰርቶያከራየንይሄምችግራችንንአይቀርፍምለአንድክፍልስምትሺከፍለንውሀበሳምትእየተከፈተልንእጀራጋግረንየማንመገብበትኑሮእንዲማረርየሚያረግኑሮኑሮአንልውም
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 7 ай бұрын
አንተጨዋ አከራይነህ
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 8 ай бұрын
ሁላችንምጋችግሩንቁጮአልሰራንበትምበአረብሀገርስንኖርክራዩደስይላልየራስህእስኪመስልህኖረህትለቃለህዋናውለሰውልጅውሀናማብሰያችግርየሆነበትቤትክራይምንያረጋል
@zizusapa
@zizusapa 8 ай бұрын
አንተ/ቺ ሁለተኛ ኮመንት እንዳትፅፍ/ፊ
@hanaarega9311
@hanaarega9311 8 ай бұрын
እናትነት...
4:46
Fana Television
Рет қаралды 10 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
የጥምቀት በዓል ትዝታዎች በጃንሜዳ
8:00
Fana Television
Рет қаралды 515