🔴የቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች

  Рет қаралды 17,981

#DMind Warehouse

#DMind Warehouse

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@tewodrosmolla8163
@tewodrosmolla8163 5 ай бұрын
በጠም በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን
@asterdonocho7227
@asterdonocho7227 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 3 ай бұрын
You're Welcome!
@abaynehmulugeta1578
@abaynehmulugeta1578 5 ай бұрын
የሰማይ አምላክ የሆናቸው አንጂ ዳቢሎስ አንኳን አንዚህ አይጨክንም ለቀለብ የማይሆን ኑሮተቸግሮ የከራየ ሁላ ጉድ ለሚጣ ነው በለኛ
@SolomonAbebe-c8d
@SolomonAbebe-c8d 5 ай бұрын
ለምን የመሬት ግብርና የጣሪያ ግድግዳ ግብር ከቤት ኪራይ ገቢ ግብር ላይ ተቀናሽ አይደረግም ?? ወጪ አይደለምን ??
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
🔴ለደረጃ ”ሐ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ግቡና ተመልከቱ 🔴የቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል Rental Income Calculation kzbin.info/www/bejne/eXWvYoWejpp-eac 🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለደረጃ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል kzbin.info/www/bejne/bYm5k5Z8fNuNjK8
@fasilmullualem
@fasilmullualem 5 ай бұрын
ስለማብራሪያው እናመሰግናለን።መዝገብ ባለመያዝ ቅጣቱ ምን ያህል ነው?
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ በደንብ አብራርቼዋለሁ ምሳሌ-2 ትን በደንብ ተመልከተው
@abebakebede1186
@abebakebede1186 3 ай бұрын
​@@dmindwarehouse7567በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን የቅጣቱ መጠን ምን ያህል እንደሆነ ምሳሌ 2 ላይ አልተገለፀም
@AduFekadu833
@AduFekadu833 Ай бұрын
ሰላም ! አከራዩ የተከራየበትን ሒሳብ እንደ ወጪ ማቅረብ አይችልም ???
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 Ай бұрын
ጥያቄህን በደንብ ግልፅ ብታደርግልኝ
@AduFekadu833
@AduFekadu833 Ай бұрын
@dmindwarehouse7567 አከራዩ ሌላ የተከራየው ቤት ይኖረዋል ያንን እንደ ወጪ ማስያዝ አይቻልም ነው የኔ ጥያቄ ??? ስለ ትብብርህ አመሰግናለው
@fitsumdessalegn1768
@fitsumdessalegn1768 Ай бұрын
🙏🙏 ግቢያችን ውስጥ ስድስቱን ክፍሎች ለመኖሪያነት አንድ ደሞ ለንግድ ነው ያከራየነው አንድ ላይ ነው ሚሠላው ?? ለምትሠጠን መብራሪያ እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 Ай бұрын
1. ለመኖሪያ ቤት የምታከራየው የአንዱን ቤት የኪራዩ ዋጋ ስንት ነው? 2. ለንግድ ቤት የምታከራየው የአንዱን ቤት የኪራዩ ዋጋ ስንት ነው?
@fitsumdessalegn1768
@fitsumdessalegn1768 Ай бұрын
@@dmindwarehouse7567 yeteleyaye new 13,000,,, 7200,,,5000,,4500,,,4500,,,4000,(enezi yemenorya nachew),,,, andu bicha new yenigid esum,,,, 13,000bir nachew 🙏🙏🙏🙏
@bleneberehanu3531
@bleneberehanu3531 5 ай бұрын
Asset valuation ማሰራት አለብን?
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ግን የተከራየው ለንግድ ወይም ለመኖርያ ከሆነ ልዩነት የለውም ወይ? የደረጃ ሐ ግብር ከፋይ ምሳሌ ብትሰራ thanks a lol!!!!
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
🔴ለደረጃ “ሐ” ቪዲዮ ከአንድም ሁለት ሰርቻለሁ በዚህ ሊንክ ግባና ተመልከተው 1.የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር Rental Income Tax Calculation kzbin.info/www/bejne/eXWvYoWejpp-eac 2.የማክሮሶፍት ኤክሴልን በመጠቀም የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለደረጃ “ሐ” ግብር ከፋይ እንዴት ይሰላል kzbin.info/www/bejne/bYm5k5Z8fNuNjK8
@abrahamassefa7091
@abrahamassefa7091 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነዉ፤ ለግብር ከፋዩ እንደወጪ የሚቆጠረው 252000 እንደጭማሪ ነው ወይስ ተቀናሽ ነው? ግልፅ አይደለም
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
252,000 ብር እንደወጪ ይያዝለታል ማለት ለምሳሌ:- ቤቱን ለማደስ ያወጣው ወጪ ብር የተለያዩ ለቤቱ የሚሆኑ የቤት ዕቃዎችን ለመግዛትና ለሌሎች ለቤቱ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለማሟላት ያወጣው ወጪ ድምር 252,000 ብር ነው ለማለት ነው:: ለዛም ነው የገቢ ግብር ከአጠቃላይ ዓመታዊ ግብሩ ላይ ያም ማለት ከ 720,000*65% = 468,000 ብሩ ላይ የተሰላው ሌላው ቀሪው 252,000 ብሩ ለሚከራየው ቤት ወጪ ወጥቷል ተብሎ ነው የሚታመነው::
@abrahamassefa7091
@abrahamassefa7091 5 ай бұрын
@@dmindwarehouse7567 252,000 እንደ ወጪ ከሆነ ለምን አልተቀነሰም?
@abrahamassefa7091
@abrahamassefa7091 5 ай бұрын
@@dmindwarehouse7567 የቅጣት እርከን የለውም? በዚህ ምሳሌ መሰረት 1,120,000 አመታዊ ገቢ ግብር ስንት ይመጣል? ከታላቅ አክብሮት ጋር
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
@@abrahamassefa7091 የሒሳብ መዝገብ አላዘጋጀህም ወይስ አዘጋጅተሀል?
@abrahamassefa7091
@abrahamassefa7091 5 ай бұрын
​@@dmindwarehouse7567 የሂሳብ መዝገብ የለውም
@mebreful
@mebreful 26 күн бұрын
ለቤት መስርያ ከባንክ የተበደርነዉ በየወሩ ለባንክ የሚከፈለዉ ተቀናሽ ይሆናል ወይ?
@wubietayemesfin1556
@wubietayemesfin1556 5 ай бұрын
እርጅና መተኪያ እና የጥገና ወጭ ልዩነታቸው?
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
🔴የእርጅና መተኪያ ወጪ:- ማለት የንግድ ድርጅቱ ወይም የቤት ባለንብረቱ አሮጌ ንብረትቱን አሁን ባለው የገበያ ዋጋ ለመተካት መክፈል ያለበት የገንዘብ ወጪ ማለት ነው:: 🔴የጥገና ወጪ:- ማለት ንብረትን በጥሩ የስራ ሁኔታ ለማቆየት በግለሰብ ወይም በንግድ ድርጅት የሚወጣ ማንኛውም የገንዘብ ወጪ ማለት ነው::
@wubietayemesfin1556
@wubietayemesfin1556 5 ай бұрын
@@dmindwarehouse7567 You mean "dipretation", yeah? Anyways, thank you!
@mekdlawitasebegiorgis
@mekdlawitasebegiorgis 3 ай бұрын
አከራዩ የባንክ ብድር ሲኖርበትስ?
@BIኒ
@BIኒ Ай бұрын
ወንድሜ ይህ ሂሳብ አሰራር ለኮንስትራክሽን ይሆናል
@amusimachew6982
@amusimachew6982 5 ай бұрын
በማይክሮ አክሴል አሳየን
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
ጥያቄውን ተቀብያለሁ ሰርቼ በቅርብ ቀን ቪዲዮን እለቀዋለሁ
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aYW8q5StadSUZsU
@sjourc9703
@sjourc9703 5 ай бұрын
ደረጃ ሐ መቼ ይከፍላል?
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
🔴የደረጃ “ሐ” የሚከፈልበት ቀን በዚህ ቪዲዮ ሊንክ ግባና ተመልከተው የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር Rental Income Tax Calculation kzbin.info/www/bejne/eXWvYoWejpp-eac
@TesfayeNega-bu4hz
@TesfayeNega-bu4hz Ай бұрын
ስልክህን ፈልጌ ነበር
@genetmengistuhaile6433
@genetmengistuhaile6433 5 ай бұрын
በጣም ግልጽ ሆኖ ቀርቧል፡፡ ያለኝ አስተያየት ግብር ከፋዮቹ የሰጠኸውን ፊደል አንድ ዓይነት ባይሆን፡፡ ለተለያዩት ግብርከፋዮች A, B, C, ...እያልክ ብትለያቸው፡፡ ያለኝ ጥያቄ ቅጣቱ ምን ያህል ነው?
@dmindwarehouse7567
@dmindwarehouse7567 5 ай бұрын
ቅጣቱን የገቢ መስራቤቱ ነው የሚወስነው
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
የ VAT እና TOT ልዩነት እና ተመሳሳይነት
18:04
M.O.R East Addis Ababa Branch
Рет қаралды 34 М.
የቤት ግብር አሰራር (Property Tax )
10:38
Hani Tube
Рет қаралды 122 М.