የቤታችንን እቃ አውጥተን ጣልነው

  Рет қаралды 213,039

Rosiye

Rosiye

Күн бұрын

#youtube
#ebstv
#rosiye
#rosi KZbin
#ksi
#Rozi
#በጉግል መፈለግ
#Mrbeast #asm
#ትዕይንት ፍጥነት
#ካይ
#ቲክቶክ
#ብሎግ ማድረግ
#ትዊተር
#ethiopiancomedy
#ቢቢሲ
#ሲኤን
#ብሔራዊ ጂኦግራፊያዊ
#ሀገራዊ ዜና
#ኢትዮጵያዊ
#ethiopiamusic
#ኤርትራ ሙዚቃ
#የማበረታቻ ንግግር
#የፍቅር ታሪክ
#ኦፊሴላዊ
#አስቂኝ
#ድራማ
#youtube
#አዝማሚያ ቪዲዮ
#እሸቱመለሰ
#ዶንኪቲውብ
#donky
ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today, ebs,ebs tv, ethiopian news,,new ethiopian music, ethiopian news, ethiopian tiktok videos, abrelo hd, habesha tiktok, abrelo hd new,95,99 89°, yeneta 788, donkey tube comedian eshetu, donkey tube amharic, ethiopian comedy film, amharic movie, yoni magna, ebstv worldwide, ethio 360, donkey tube amharic 51 1, donkey tube amharic dink lijoch, abel birhanu, ethiopian news today, ethiopian movie 2022 full movie this week, ethiopian news today 2022, ethiopian orthodox mezmur, ethiopian film

Пікірлер: 1 100
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 6 күн бұрын
ክርስቲያን ነኝ መንፈሳዊ ነገር ስለ ምዎድ ሀይማኖታዊ ቦታ መካ ነው የምትሉት እዛ ዉስጃቸው😊😊እድሜና ጤና ይስጥልሺ ጎበዝ
@wellotube2
@wellotube2 7 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ💖👍ጀግና ነሽ ሮዚ
@makysolly1837
@makysolly1837 7 күн бұрын
ቅንጅት ማንነትን ሳትደብቂ እናትሽን እያስደሰትሽ ያለሽ ጎበዝ !!! "እማምዬ" እድሜ ከጤናጋር ጨምሮ ፈጣሪ ይስጦት🎉🎉🎉
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 7 күн бұрын
በዚህ በትንሽ ግዜ የእናትሽን ሕይወት መቀየርሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ደግሞ ያንችንም ሕይወት ለምለም ያድርገው ጥሩ ኑሮና ጥሩ የትዳር ጓደኛ ይግጠምሽ።
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 7 күн бұрын
እንበሳ ነሽ እናትሽን እስደስቻቸው እናትን በህይወት እያለች ማስደስት መቻል መታደል ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ እድናቂሽ ነኝ❤❤❤
@ATayetub
@ATayetub 7 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ለእናቷ ውለታዋን እየከፈለች ያለች ምርጥልጅነች በእርግጥ የእናት ውለተዋ ተከፍሎ አያልቅም ግን ቢሆንም የምችለውን ለእናቷ እያረገች ስለሆነ እወዳታለሁ
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 күн бұрын
እስኪ የሮዚን እናት የሚወድ ❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 7 күн бұрын
እኔ ❤❤❤
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 7 күн бұрын
እደው ጣፋጭ የሆኑ እናት ሽአመት ይኑሩ ባካል ባገኛቸው ድስባለኝ እሮዚን ብዙም አልከታተላት ግንአሁን ማዘር ግደታየ ስብስክራይብ ሊያስደርጉኝነው እባካችሁ ደወሏን ተጫኑ አሉኝ🔔🔔
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 7 күн бұрын
@@أممانيساانشاالله ደምሪኝ ❤️
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
ማማዬ ደምሪኝ
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
​@@أممانيساانشااللهየኔ ቅን ደምሪኝ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 7 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ያደረግሽ ሮዚዬ የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት በጣም ይከፋል ለእናታች በመሄድሽ ፈጣሪ ሀሳብሽ አሳክቶ ዳግም በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልሽ 🙏🙏🥰🥰🥰❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 күн бұрын
በሰላም ተመለሺ ጓደኞችሽ ግን ደስታ አይታይባቸውም ተጠንቀቂያቸው እውነተኛነት አይታይባቸውም ፣አንቺ ግን በጣም ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ❤
@rose_pink2949
@rose_pink2949 6 күн бұрын
Tekekele 👏🏿
@tenulozameba7266
@tenulozameba7266 6 күн бұрын
Kefu atehunu Be balnjera mehal tseben mezerat hateyat new.
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 күн бұрын
@ እውነት ነው የተናገርኩት እነሱም ያስተውሉ የሚታይ ነገር ነው ።
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 7 күн бұрын
የምለምንሽ ቢኖር ውዶ እናትሽን ጥርስ ህክምና ውሰጃቸው እባክሽ 🙏🙏🙏your next job
@muketarmahamed
@muketarmahamed 7 күн бұрын
ሮዚ ምግቤት ማዞር ሳይሆን በዚ እድሜያቸዉ ኡምራ ዉሰጃቸዉ ምርቃታቸዉ ዉሰጂ እንደኣያመልጥሽ።እድለኛነሽ
@እሙቢላል-ከ3ቸ
@እሙቢላል-ከ3ቸ 7 күн бұрын
ሰለ ዲኑ ግድ ሲኖራትኮነው ይሄን ለማሰብ ትንሽየ ኢማን በልቡ ሲኖር ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 күн бұрын
​@@እሙቢላል-ከ3ቸእናንተ ብላችሁ አይደለም የምትወስዳቸው ምን ቤት ናችሁ በስው ህይወት የምፈተፍቱት ቱ😅😅😅😅
@hanaa1558
@hanaa1558 7 күн бұрын
Roze please hijab lebsu achena hayou please
@ayishaayu295
@ayishaayu295 7 күн бұрын
Anchis mn agbash bsw haymanot tlk atby
@fafi-3rd
@fafi-3rd 7 күн бұрын
ኡምራ በሀራም ገንዘብ አይበቃም በጭፈራ የመጣብር እደት -?
@fatehajamal3647
@fatehajamal3647 7 күн бұрын
አላህ ያግራልሽና እሙራ አሥደሪጊያቸዉ ወይም ኸጅ ይወፍቃቸዉ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 7 күн бұрын
እሮዚዬ ለእማማ ምርቃት አሜን ብያለሁ እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልሽ ለእናትሽ አንቺም ያሰብሽውን ያሳካልሽ እና በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ቅን ልጅ ታታሪ ልጅ ነሽ ከማንም ጋር መስለሽ የምትኖሪ ተባረኪ🎉
@kerya649
@kerya649 7 күн бұрын
የኔ ዉድ ሮዚዬ ወላሂ ጀግና ነሽ🥺🥺እኔ መዳም ቤት እየሰራሁ ምንም ለዉጥ የለም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ ነዉ የምኖረዉ🥺🥺♥️🥰አሚን አሚን የኔ እናት
@lub6388
@lub6388 7 күн бұрын
አብሽሪ ውዴ 🎉🎉🎉❤
@kerya649
@kerya649 7 күн бұрын
@lub6388 አላህ ያበሽርልኝ ማሬ♥️🥰
@KedijaAbrar
@KedijaAbrar 7 күн бұрын
የኔ ዉድ እህት. አብሽር. ሁሉ እደዚ. ነዉ
@kerya649
@kerya649 7 күн бұрын
@@KedijaAbrar እሽ ዉዴ🥰
@جمنننواغطجحمافنغ
@جمنننواغطجحمافنغ 5 күн бұрын
በላብሽ ያመጣሽው ከሷ እጥፋ ይበልጣል ለዚ ቅራቅቦ ብልጭልጭ እያታለለ ወደ እሳት ነው የሚወሰድ የእዱንያ ፋቅር ልባችን ላይ ያንሳልን ወላሂ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 7 күн бұрын
ሴት ልጅ የናቷ ልጅ የናቷ አሳቢ ስትሆን ደስ ይላል አላህየ ጀዛሽን ይክፈልሽ ውደ የናት ዱአ ያገኘ ልጅ የታደለ ነው ❤❤ሰላምሽ ይብዛ ኡሚየ እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ
@Explorer_cities
@Explorer_cities 3 күн бұрын
ወንድ ልጂስ?
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 7 күн бұрын
ሮዚ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ስለሞላልሽ ደስ ብሎናል ለናትሽ እድሜ ላንቺደሞ ብርታትን ይስጠሽ🎉 መሄድ ያለባቸው ሀጅ ነው 🎉🎉
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
ሮዚዬ የልጅ ጀግና እናትሽን ደስታ ማየት መታደል ነው ሮዚዬ ከዚህ የበለጠውን ይጨምርልሽ ፈጣሪ
@mohmmedtube1412
@mohmmedtube1412 5 күн бұрын
ማሻ አሏህ እናት እንደ ማስደሰት ምን ደስ ይላል አሏህ ይጠብቅሽ ኡምራ 👈👈👈👈👈👈አስደሪጋቸዉ ❤🎉
@FetiKiya-y1u
@FetiKiya-y1u 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ሮዚ ጎበዝ ወላሂ ማሻ አላህ ግን ደግሞ አቅም ኖሮሽ ሃጅ ብትወስጃቸው ማሻ አላህ አላህ ይጨምራለች
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 7 күн бұрын
የኔ ልጅ እናትሽን ስለምትወጂና ስለምንትከባከቢ እግዚአበሔር ወይም አላህ ይባርክሽ።እኔ የናቴ ምርቃት ነው እስካሀን በክብር የሚያኖረኝ
@WereSrtyh
@WereSrtyh 7 күн бұрын
እሮዚ እማማ እንዴት ናችሁ በእድሜ ዘመንእሽ ሁሉ ደስተኛ ሁኚ በጣም ጠንካራ አስተዋይ ነሽ ለእማማም እረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤
@KamilatAhmed
@KamilatAhmed 7 күн бұрын
ስሙኝማ እናታቹ 10000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን
@መኪየወግዲዋ
@መኪየወግዲዋ 7 күн бұрын
አሚን
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 7 күн бұрын
Amen amen amen
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 күн бұрын
አሜን
@Sofiyayifru
@Sofiyayifru 7 күн бұрын
Amin
@ayishaayu295
@ayishaayu295 7 күн бұрын
Amin amin
@lub6388
@lub6388 7 күн бұрын
ማሻአላህ ማዘርዬ ደስ ሲሉ ❤❤እሮዚ እደው ሸላዋን ጠምጠም ብታረጊያት አላህ ይመልስሽ😢😢 ማዘርሽ አልሀምዱሊላህ ሲሉ ደስ ሲሉኝ🎉🎉
@MukermAhade-xi3fc
@MukermAhade-xi3fc 6 күн бұрын
ሮዚዬ ጀግና የአራዳ ልጅ ማለት አንቺ ነሽ እንወድሻለን በርቺ አላህ ከፍታሽን ያሳየን በቴክቶክም በዩቲዩቭ አላህ አንደኛ ያርግሽ ዋው
@fikrteshura
@fikrteshura 7 күн бұрын
እውነት እናትሽን እንደዚህ ሰላሰደሰሻቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታ ከዚህ በላይ ይባርክሽ
@አንጅሊናAngelina
@አንጅሊናAngelina 7 күн бұрын
ሮዚ እባክሽ አትለያት እናትሽን አብረሻት ሁኚ የኔ እናት በጣም ነው እምታሳዝነው እድሜ ከጤናጋር ነፍ አመት ትኑረልሽ❤❤
@TadiwesGebru
@TadiwesGebru 7 күн бұрын
ሮዚየ ምርጥ ልጅ እናቶቻችን ሺ አመት ይኑርልን🙏🙏🙏
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 5 күн бұрын
እናትን በተቻለ መጠን ሳያልፉ ማስደሰት ... እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ... ምርቃቱ ከፍ ያደርጋል ....ቆንጅዬ ተባረኪልን በወጣ አብዝቶ ይስጥልን ...🙏🙏
@betitadese1862
@betitadese1862 7 күн бұрын
Rosiና ለእናቱ ያላት ፍቅር እና እንክብካቤ ሲወድላት❤️እረዥም እድሜና ጤና ለማምዬ... ❤️Rosi እወድሻለሁ ያሰብሺው ሁሉ ይሳካልሽ እህቴ❤️
@MambaraMogas
@MambaraMogas 7 күн бұрын
እሮዚ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሔድሽበት ሁሉሰላምሸ ይብዛ እናት እንኳን ደስ አሎት እረጅም እድሜ ከጤናጋር❤❤❤❤
@demozeYimer
@demozeYimer 7 күн бұрын
ጀግና ልጅ ነሽ እናትን ከማስደሰት የበለጠ ምን አለ እናቱን የሚያስደስት ጥሩ እድል ይገጥመዋል ፈጣሪ ይርዳሽ ጎበዝ
@zekiahemed9289
@zekiahemed9289 7 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ ሮዚ እናትሽን አላህ ያቆይልሽ
@Adno-g8c
@Adno-g8c 7 күн бұрын
ሮዚዬ የኔ ቆንጆ የኔ ልባም አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ ነው ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ኑሪ❤❤
@BehailuHailemariam-t8z
@BehailuHailemariam-t8z 7 күн бұрын
የኔ እናት አማማዬዬዬዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት። በእምነታቸው የሚወዱት ቦታ ውሰጃቸው። የኔ እናት ኑሩልን
@Yenatw
@Yenatw 7 күн бұрын
የጀግኖች ጀግና ሴት ነሽ የኔ ውድ በቀደም በቲክቶክ ወገኖችሽ መጥፎ ቃል ሲናገሩሽ ተሰምቶኝ ነበረ እና በርቺ እሺ በሰው እንዳትመሪ ከራስሽ ሌላ ሰው ዛሬ አውርቶ ነጌ ያቆማል።🥰😍
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
የኔ መልኳም ደምሪኝ ❤
@FritaTeshe
@FritaTeshe 6 күн бұрын
ሮዚ ጀግና ሰዉ ተፍ ተፍ ብሎ ድህነትን ሲበቀለዉ ደስ ይላል❤
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 5 күн бұрын
በጠም ቅልጥፍ ያሉ እናት ፣ አንችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@zeynebdawed
@zeynebdawed 6 күн бұрын
ሮዝዮ በእድሜ እያሉ ተጠቀሚባቸው፡፡ ተመረቂ ሐጅ አስደርጊያቸው የኔ ቆንጆ እናት ሲያምሩ፡፡ ስታምሩ አብራችሁ ሐጅ አድርጉ፡፡ እዱኒያ ቀሪ ነች የኔ ቆንጆ
@marscafe8661
@marscafe8661 7 күн бұрын
የኔ እናት ስወዶትኮ ያኑሮት እሷንም ያቆይሎት ግን ለምን ከረሙ ጋር አልተገናኘሽም ለምን አላሏትም👌👌
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 7 күн бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ይሔ መባረክ ነው
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
የኔ ቅን ደምሪኝ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 7 күн бұрын
ከመመለስሽ በፊትከረሙጋራአገናኛቸዉ አቸም ከመጣሽ አላገኘሽዉም በሰላም ነዉ አች በሌለሽ ግዜአንኳን እናታችንን አልፎ አለፎ አብረዉ ቢመጡ አትራራቁ❤❤❤
@SaraAlqahtany-y4q
@SaraAlqahtany-y4q 6 күн бұрын
ከምር እረሙ ጋር እምመጣበት ቀን ናፈቀኝ😮
@genetteshome3906
@genetteshome3906 5 күн бұрын
@@SaraAlqahtany-y4q እዉነት አድላይ ቢመጡ ብናያቸዉ እደ በፊቱ
@BehailuHailemariam-t8z
@BehailuHailemariam-t8z 7 күн бұрын
የኔ እናትጠየልጆትን ቁም ነገር እንኳን ኖረው አሳየዎት የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 7 күн бұрын
እሮዚየ እህቴ አላህ የማዘር ምርቃን ይድረስሺ ያረብ🤲🤲❤️❤️❤️❤ ማዘርይፕ እረጁም እድሜና ጤና ይስጣቸው ያረብ 🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️ አሜን ያረብ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 3 күн бұрын
ተባረኪ እናቱን የሚያስደስት እድሜ ዘመኑን እደተደሰተ ይኑር በልጆችሽ ተከበሪ
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 7 күн бұрын
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለሏህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ 3 күн бұрын
አድርጊአለሁ የኔ እናት ዋዉ ፈጣሪ እድሜህን ይስጥልሽ ድቡሽቡሽ አሚን ያረብ❤❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 7 күн бұрын
እድሜጤና ይስጥልን ለማዘርዬ ሮዝዩ ይሙላልሽ ሁሌም ተደሰቺ❤❤❤❤
@RahlHabte
@RahlHabte 6 күн бұрын
የኔ ውድ ባወጣሽበት ጌታ እጥፍ ይስጠሽ እናት ማስደስት ምን አለ ❤❤❤
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 7 күн бұрын
ረመዳን መጣ አንድ ወር ቀረው አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
@ayishaayu295
@ayishaayu295 7 күн бұрын
Amin wellahi❤❤❤
@Rahmet02
@Rahmet02 6 күн бұрын
አላሁመም አሚን
@samritame
@samritame 3 күн бұрын
ኦርጅናሊ እንጨት አሉ የኔ እናት😀እፉፉፉ እግዚአብሔር የልጅ ልጅ ያሳዮት እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት🙏
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 7 күн бұрын
እናቶች እኮ እቃ ሲወጣባቸው አይወዱም ውይ እንደውም የሮዚ እናት ምንም አላሉም ❤❤❤❤
@genetberhanu1797
@genetberhanu1797 7 күн бұрын
የጓደኝነት ፎቅራችሁ በጣም ደስ ይላል በተለይ ይቱ ጋር ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ሁላችሁም❤❤❤
@Dawntiwa
@Dawntiwa 7 күн бұрын
የኔ ጀግና ሮዚዬ እማዬ እረዝም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤❤
@User-rh8di
@User-rh8di 7 күн бұрын
እሮዚ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሔድሽበት ሁሉ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
@HayatHayat-lt8yl
@HayatHayat-lt8yl 7 күн бұрын
የኔ መጦልጦል አች ስትመጭ ዩትዩብ❤❤❤❤❤❤ ይለፍልሽ እማ
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ
@yemareyam-i4h
@yemareyam-i4h 6 күн бұрын
የኔ እናት ደሰ የሚሉ እናት አሉሽ ሮዚ አንቺ ትለያለሽ ጌታን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከፍፍፍፍፍፍ ያለ ቦታ ይሰጥሽ ❤❤❤
@zabibaali7156
@zabibaali7156 7 күн бұрын
መዙዬ ለእርሶ ስል ሰብስክራይብ አድርጌያል 🥰🥰🥰 ሮዚ እባክሽን ኡምራ ዉሰጃቸዉ ስወድሽ ❤
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 6 күн бұрын
እሮዚዬ የማታ እንጀራ ይስጥሽ ተባረኪ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ኒሩልን ❤🙏🙏🙏🙏❤❤😍😍😍😍🎉🎉አሜን አሜን አሜን ማዘርዬ❤❤❤❤❤
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 7 күн бұрын
እናቱቲን ሳያቸዉ አንጀቴ እንስፍስፍ ይልብኛል እናቴ ወጣት ነች አርጅታ መጦር እመኛለሁ አላህ ያኑርልሽ ሮዝ❤❤ደግሞ ወሎ ወስደሽ አሳያቸዉ ሀገርሽን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 7 күн бұрын
ሮዚ ወሎ ቤተ አማራ ነች እንዴ? ስልጤ መስላኝ ነበር.
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 күн бұрын
​@@mimizeniwork4500አዎ አባቷ ወሎ አማራ ነው እናቷ እናቷ አማራ አይዳላችም
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 7 күн бұрын
@@mimizeniwork4500 አዎ አባቷ ቤተአማራ ደሴ ተወላጅ ናቸው❤
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 7 күн бұрын
በእናቷ ጉራጌ ባባቷ ወሎ ሴትየዋ አያቷ ናቸው እናቷ ሞታለች
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n 7 күн бұрын
😢ማዘርየ የኔጣፋጨ እናት❤❤❤ እርጀመ እድሚየ ሀጀይ ዉሰጃቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግናልጀ እሩዚየ
@selomekifle9418
@selomekifle9418 7 күн бұрын
ተባረኪ ቅድሚያ ግን ቤቱ ቢቀባ ጥሩ ነበር❤
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 7 күн бұрын
አሜን የገባት እናት ነው ያለችሽ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ 🙏🙏🙏
@MBaba-wz7tl
@MBaba-wz7tl 6 күн бұрын
እውይ የኔናት ደስሲሉ ሀጂና ኡምራ አስደርጊያቸው
@AzizaAhemid-et3rq
@AzizaAhemid-et3rq 5 күн бұрын
ሀጂ አስደርጋቸው እሮዝ ከምር በሂወት እያሉ ምርጥ ቦታ ማለት ሀጂ ነው ❤❤❤❤❤
@samsamsun367
@samsamsun367 7 күн бұрын
ሮዚ አስተያየት ስትሰጪ ደስ ይላል አንዳንድ ሰዎች ጥሩ እና አዲስ ነገር አይተው እንዳላዩ ያልፉና ትንሽ እንከን አንከን ሊሰጡ ይሞክራሉ 😊
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤❤
@enatyefalke9555
@enatyefalke9555 7 күн бұрын
ሮዚ ያሰብሽ ሁሉ ይሳካልሽ በቺ ጀግና ነሽ በውነት እናትሽን ስለምታስደስቻቸው በጣም ነው የምወድሽ❤
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 7 күн бұрын
ተባረኪ ❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 7 күн бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቆት እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት እሮዚ ተባረኪ ያሰብሽውን ሁሉያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@bmtq
@bmtq 7 күн бұрын
ከረሙ ጋር ቪዲዮ ስሩ🙌😳
@kere6628
@kere6628 7 күн бұрын
አዉ😢😢
@rayatube9271
@rayatube9271 7 күн бұрын
ኣንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ ❤❤
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 6 күн бұрын
ፀብ ናችዉ
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 6 күн бұрын
ኡምራ አስደሪጊአቸው ሀጅር ታገኛለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 7 күн бұрын
እናቶቻችሁ በሂወት ያላችሁ ረጅም እድሜ ያቆይላችሁ🎉🎉🎉
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 күн бұрын
አሚን
@hagiye
@hagiye 7 күн бұрын
እሮዝዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እናትሽ በዚህ ልክ ማስደሰት በጣም ደስ ይላል ❤❤አይ ማዘርዬ የድሮ እቃ ነው አሉ ልክ ናቼው የድሮን የመሰለ የለም ግን ደግሞ ለውጥ ያስፈልጋል ግን ለተቼገሩ ስጡ ምናልባት ደና ከለ ።ምክንያቱም ብዙ የተቼገር አለና ❤❤❤
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 7 күн бұрын
ሳኡድ አርቢያ መካ ይዘሻቸው ለምን አትሄጂም ሮዚ?
@gjyvng738
@gjyvng738 7 күн бұрын
እሷ መቼ እንደሙስሊምሆነችማዘርናቸው
@marthamamo7875
@marthamamo7875 7 күн бұрын
Genzeb sechate menew yalebeashen akekesh werega
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 7 күн бұрын
@marthamamo7875 እስኪ አንች ስጫት ውደ ክክክክ ቸገርኝ አላለችም የት ልውሰዳት ኮሜንት አስቀምጡ አለች ነገርኳት የሚጠቅማትን።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 күн бұрын
​@@marthamamo7875አይገርሙሽም በስው ህይወት ሲፈተፍቱ😅😅😅
@HalimaH-lc3dj
@HalimaH-lc3dj 7 күн бұрын
ሀጂና ኡምራ አስደሪጊያቸዉ
@selamisare5466
@selamisare5466 7 күн бұрын
ሮዚዬ ምርጥ ልጅ እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏❤❤❤
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤❤
@hadiramuhammad2332
@hadiramuhammad2332 7 күн бұрын
ሮዚ አቸነም አልህ ያስደሳሸ እነተሺን እዳስድሳሽ ጅጃሸን ባላህ አግኚ😢😢😢😢
@mhrethaliefsxf3121
@mhrethaliefsxf3121 7 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@MiftahKey
@MiftahKey 7 күн бұрын
🔥🔥🔥🔥
@makdis4094
@makdis4094 2 күн бұрын
የልጅ አዋቂ ልባም ነሽ እሮዚየ ተባረኪ በወጣ ይተካልሽ
@YonatanAbel-t6v
@YonatanAbel-t6v 7 күн бұрын
እሮዚዬ አንቺን በጣም እወድሻለው አሁን ግን እናትሽን በጣም ወደድኮቸው ደስ ይላሉ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤
@AzizaSunka
@AzizaSunka 6 сағат бұрын
Roziye as we wb betam new mewedesh yene konjo ebakeshen ዲንሽን አጥብቀሽ ያዢ ለአላህ ብለሽ የኔ ውድ
@ቆንጂትጉራጊዋ
@ቆንጂትጉራጊዋ 7 күн бұрын
ጀግና ሴት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nuomanbinothman1354
@nuomanbinothman1354 6 күн бұрын
ማሻአለህ ተባረክ አላህ በሄድሽበት ዱአቸው የጠብቅሽ ❤❤
@mekkiaabdella1178
@mekkiaabdella1178 7 күн бұрын
ስላም ሮዚ እህቴ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@Neimaomer2004
@Neimaomer2004 7 күн бұрын
ማሻ አላህ ውዴ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የውላጅ ዱአ በጣም ጥሩ ነው
@PixCell-c4k
@PixCell-c4k 7 күн бұрын
🥰ማሚ ❤️🙏የኔ ማር እማዬን አስታውስችኝ ማሚዬ 🥰❤️
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 6 күн бұрын
ሮዚዬ አንቺንማ ዳታ ገዝቼ ነው የማይሽ እስከመጨረሻ ተባረኪ እወድሻለሁ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማሬ❤❤❤❤
@laylalayla112
@laylalayla112 7 күн бұрын
እግዚአብሔር እናችሽን ደስ እንዳሰኘሻት ህይወት ሽፋን በሙሉ ደስተኛ ያርግሽ ምርቃት ይበቃሻል❤❤❤
@htwy52
@htwy52 5 күн бұрын
በረካ ሁኚ ሃጃሸ ይሙላ በውነት የልጅ አዋቂ ነሽ፣ ምርቃቲቱን ላፍ አደረግሻት።ሲጣፍጡ።
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 7 күн бұрын
እሮዚ ስወድሽ እናትሽን በጣም ነው የምታስደስችሁ ጌታ በሄድሽበት መልካም ይሁንልሽ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@Eshidehina
@Eshidehina 5 күн бұрын
እሮዚ ቆንጆ የልጅ አዊቂ እናትሽን እዳስደሰሻቸው አላህ አንቺንም አላህ ያስደስትሽ
@user_sf9yw4cm6p
@user_sf9yw4cm6p 7 күн бұрын
እቃው አሪፍ ነው ግን ትንሽ ውበቱን የደበቀው የቤቱ ቀለም ነው ቀለም ደሞ ብትቀይሪላቸው እቃው ጎልቶ ይታያል
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 күн бұрын
የኔ ቅን ደምሪኝ❤
@Lili-se1rc
@Lili-se1rc 7 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ለእናትሽ ውለታ መክፈል በጣም መታደል ነው አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤
@abudi5694
@abudi5694 7 күн бұрын
የትም አቱሰጃቸው ግን ሀጅ ሀጅ ሀጅ።
@Massawa2002
@Massawa2002 3 күн бұрын
ሮዚ ኣብሽሪ እንወድሻለን ኣላህም ይወድሻል በርችልን ሮመዳንም እየመጣ ስለ መልካም ፆም ከነ ቤተስብ እንዲሆንልሽ እመኛሎህ : 🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 7 күн бұрын
ከረሙጋር ታረቁና ሂጅ የምር😢
@SaronbeleteSaron
@SaronbeleteSaron 6 күн бұрын
ሮዚህ የእኔ ውድ ከረሙ ጋር አብራችሁ አላየናችሁም በሰላም ነው አንድ ላይ አይተናችሁ ብትሄጂ ደስ ይለናል በእናትሽ❤❤❤❤
@marscafe8661
@marscafe8661 7 күн бұрын
ሰው ሁሌም በችግሩ ሰዓት አብሮት የቆመን ሰው ሲያልፍለት 😂 ያንን ሰው ማግኘት አይደለም ማየት አይፈልግም 👉 የችግሩ ቀን ከጎኑ የነበረ ሰው ያለፈለት ጊዜ ከጎኑ የነበረው ሰው ችግሩ ይመስለዋል 😂 ለዛ ችግሩን ማስታወስ ስለማይፈልግ ማየት አይፈልግም 👌👌 👉 ለምንድነው ረሙን ያላገኘሽው🤔🤔🤔🤔
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 күн бұрын
እስኪ በማታቁት ነገር አትፍርዱ በመካከላቸው ምን እንዳለ ይታወቃል😕😕
@SamsungA05s-y6l
@SamsungA05s-y6l 7 күн бұрын
የናት ምርቃት ደስ ይላል የትም ብትሔጂ የናት ምርቃት አብሮሽ ይከተላል በሰላም ግቢ እሮዝዬ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 7 күн бұрын
የኔ የሴት ጀግና😊😊😊
@ZultaNaNta
@ZultaNaNta 7 күн бұрын
የኔ እናት አላህ ሸ/አመት የኖረሸ ፈገግታ በቻ በቃ ነው። እድሜ እና ጤና ረጅም እድሜ እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የ ቱርክ ባህልን በኢትዮጵያ
24:10
Rosiye
Рет қаралды 41 М.
እዮብ ድንገት ከቤት ሊወጣ ነው. ማዘር አለቀሰች
24:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 381 М.
ጓደኞቼን ለበአል ጋበዝኳቸው
14:20
Lual
Рет қаралды 118 М.
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 138 М.
ዝገርም ሳርፕራይዝ ተሓቢኡ ዝነበረ ድምፂ
12:43
Wina entertainment
Рет қаралды 19 М.
ለምን ጠፋን
38:41
Leyu & Mahi
Рет қаралды 78 М.
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
18:18
Rosiye
Рет қаралды 382 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН