KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የህልሜ ንግስት ናት || በሁለት ቀን ልቤን ሰጠሁት
37:19
ከጎዳና ተዳዳሪነት ተነስቶ በከተማችን ውስጥ አለ የተባለው ሃብታም ወጣት | ቀን አዲስ ቲቪ ሾው | ክፍል 1 | Part 1 | Ken Addis TV Show
33:33
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
የቤት ሰራተኛ ያገባው ቱጃር ባለሃብት - የማይታመን የፍቅር ታሪክ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Рет қаралды 502,583
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 128 М.
Eyita TV
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@gigitubeweloo
8 ай бұрын
ብዙ ወንዶች የቤት ሰራተኛን ይንቃሉ😢እንዳንተ አይነቱን ሠዉ ያብዛልን❤❤❤❤❤
@fase-man6355
8 ай бұрын
ሴቶቹስ?? እንደውን ሴቶቹ አይብሱም፤ ብዙወቹ ሴቶች የቤት ሰራተኞቻቸውን እንደ እቃ ነው የሚዎጥሯቸው።
@Taggist-rx6wr
8 ай бұрын
ትክክል
@abelatnafu-gr5yo
8 ай бұрын
ትክክል
@Haaanaan45
8 ай бұрын
አሚን
@ተሼ
8 ай бұрын
ሴቶቹ ናቸዉ የሚብሱት
@SenayitAlex
8 ай бұрын
የቤት ሰራተኛ ሰው አይደለችም እንዴ ደህነት እንጂ ማን ከማን ያንሳል የሰው ልጅ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍት እኩል ነው ።
@SimonKids-j3s
8 ай бұрын
Betekekl
@አንተነህአምላኬተስፋዬ
8 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@nacciitdasalew8238
8 ай бұрын
በትክክክል
@Alemtsehay-rt9if
8 ай бұрын
0@@SimonKids-j3s
@SamsungJ-oe8fh
8 ай бұрын
ትክክል
@zedandalme1692
8 ай бұрын
ምን አይነት እድለኛ ሴት ብትሆን ነው ከሰው ቤት አውጥቶ እደዚህ አይነት ባል የሰጣት😢😢😢 ጌታሆይ እኔንም አውጣኝ ከቤትሰራተኝነት ህወት
@nuraaman2793
8 ай бұрын
Aw0 alch kasaw. Bet yawtaschana yarasaschan hyawat yastach ❤❤❤❤
@LailaRehana-p5z
8 ай бұрын
.አሜን እኔም
@Shuvo-133
8 ай бұрын
አረ አሜን ጌታ ሆይ ተመልከተን ያላንተ የሚያስብልን የለም አንተው አውጣን 😢😢
@burtukankeya3758
8 ай бұрын
Amen
@Tamnechdesuyegetalij
8 ай бұрын
አሜን
@amelworkdesta4601
8 ай бұрын
ለዚህ ባለሀብት አንድ ትልቅ ምክር አለኝ የህይወት መንገድህ የተባረከ ነው። ግን ስለባለቤትህ ብር አካውንቷ ላይ ያለመኖሩን አልወደድኩትም አንተ ዘመናዊ አኗኗር ከሆነ የምትኖረው ባለቤትህን ካልተማረች ማስተማር ቀካንፓኒህ ውስጥ የሆነ የስራ ድርሻ እንዲኖራት ማድረግ አለብህ። ሰው ነህና አንድ ነገር ብትሆን ልጆቿን ድርጅትህንም ማኔጅ የማድረጉ አይከብዳትም። ብዙ ባለሀብቶች ሚስቶቻቸውን ደብቀው ከቤት ሲያልፉ ሁሉም ነገር እዛ ላይ ይቆማል። ስለዚህ ሚስትህን ወደ ሀላፊነት ቦታ አምጣ። ከልብ ፈጣሪ መጨረሻህን ለልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ አብራቹ ጃጁ🎉🎉
@ellub5242
8 ай бұрын
መኪና ስገዛ እንኳን አታውቅም ያለው ፓርትስ .. ገና ለገና የዋህ ናት ተብሎ እንደፈለክ መሆን አሁን ሳይሆን ወደፊት ዋጋ ያስከፍልሀል
@mazaaregawi3335
8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Hayatha-bk6oo
8 ай бұрын
Mashaallah nedilega set nat
@mismtg5829
8 ай бұрын
Andande mistoch andbotalay siseru balochn selam aysetuachewm lezam new mikelekluachew siketl endidenekum hone enditayubachew ayfelgum lelaw degmo lemesheramot endiyamechachewsilu new gn enesu behiwet siyalfu mnunm yaktachewal yh degmo lk aydelem
@amelworkdesta4601
8 ай бұрын
እኔ ባልና ሚስት ሁለቱም ስራ መሥራት አለባቸው ባይ ነኝ ባል ቢታመም አቅም ቢጣ ሚስት የባሏን ቦታ ትሸፍናለች ልጆቿን ጉሮሮ ትዘጋለች ያለበለዚያ ወደ ቤተሰብ እጅ መዘርጋት ይመጣል መሠለቻቸት ይመጣል። ሰላም የሚነሱ ሚስቶች ኮንፊደስ በራስ ያለመተማመን ካለ ችግር ነው። ማን ደወለ ማናት ቢሮህ የመጣች የወጣች የምትል ከሆነ እቺ ሚስቴክ እንጂ ሚስት አትባልም ።በዚህ ዘመን ግን እንኳን ለብቻ ተለፍቶ በጋራም ሆኖ በረከት የለንም
@marysam9193
8 ай бұрын
በጣሜ ደስ የሚል ግልጽ የሆነ ፈራኸ እግዛብሄርን የሚፈራ ራሱን ዝቅ አድርጎ ትህትህናን የተጎናጸፈ ልጂ መጨረሻህን ያሳምረዉ አንተ የእመብርሃን ልጂ!!!!!
@yelbiemeseret9102
8 ай бұрын
AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@tarikwakebedde1441
8 ай бұрын
አሜንንን
@sabilasahila407
7 ай бұрын
አሜን
@Afiya.tube_2
8 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ፊልም የሚመስል በፊልም መልኩ ቢቀርብ ብዙወችን ያስተምራል አንዳንዶች ለሰራተኛ ያላቸዉ አመለካከት ደስ አይልም እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን👍👍
@eaglebird8663
7 ай бұрын
እቦክህ እርዳን ወንድሜ
@almazzewdu2639
8 ай бұрын
ሀገሬ እንዲህም ያለ ምጡቅ አይምሮ ያለው ትውልድ አላት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@Selamtube-t2r
8 ай бұрын
Amen❤❤
@belaineshisak7165
8 ай бұрын
ኣሜን❤
@madesign21
8 ай бұрын
እኔ እራሱ አሜሪካ ነው የምኖር እንደምፈልጋት ከሆነች እና ስርአት ያላት ከሆነ ለምን ጎዳና ተዳዳሪ አትሁን ይመችህ❤
@FirtaLove
8 ай бұрын
Yalhebtn bota aydelm mayet wanu lewhulm mlkam sewu setige bleu
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
8 ай бұрын
በቃ የኔ ያድርግህ😂😂
@NigstAdmase
8 ай бұрын
😂😂😂😂@@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@ጎዶልያስ-567
8 ай бұрын
አሜሪካ ዘመድ ነበረኚ የየት ሀገር ልጂነህ
@መቅዲባለማህተብዋ
8 ай бұрын
5:31 አወ ወድሜ ትክክልነህ ሴትልጅ መልክ ወይም አቋ ም አለባበስ አደለም እሚአሳድራት ዋናው ክብሯን የጠበቀይ እና ላተ ክብር ያላት እዩኝ እዩኝ እማትል መሆን አለባት❤❤ ምኞትህ ያሳካልህ ፈጣሪ❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
8 ай бұрын
ሙሉ ማንነቷን አልደበቀችም አንተም ጀግና ነህ
@bitybity4949
8 ай бұрын
ይሄ ሰው በጣም መልካም ሰው ነው እውነት በጣም ብዙ የተቸገሩ ልጆችን ስራ ያስገባል እርዳታ ያደርጋል ጉርሻ ፔጅ ላይ አየዋለው ብዙ ጊዜ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አክባሪህ ነኝ ይበልጥ ደግሞ ዛሬ አከበርኩህ ❤❤❤❤❤❤
@Saadaendris-w1l
8 ай бұрын
እሰው ቤት የምሰሩት በሙሉ የፈጠራችሁ ጌታ ወደ እረፍት እጀራ ይቀይርላችሁ
@emebetmegiso1209
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nastanettube
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jk2tb7go6r
8 ай бұрын
አሜን፫😢
@tigistaniley8143
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😭
@ETA-tf3pb
8 ай бұрын
አሜን❤
@berhanufikru2468
8 ай бұрын
ዋ!!! አንተ ልጅ ታሪክህ መስጦኝ ሙሉውን ሰማሁት ። የሚገርም ታሪክ ነው ። በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት ፤ቆራጥነትህ ፤ ቅንነትህ አስገረመኝ ። ከዚያ በላይ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰዎችን እንዴት እንደሚረዳ ተመለከትኪኝ ። ገና ደግሞ ወደፊት ልታደርግ ያለውን ራዕይህን ተመለከትኩ ። ለወደፊቱ ወጣቶች ትልቅ አስተማሪና ተስፋ ሰጪ ንግግር ነው ያደረግኸው ። ክርስቶስ ከክፋ ይጠብቅህ ዘንድ ከክፋ ሰዎችና ሰይጣን ከሚጠቀምባቸው መተተኞችና ድግምተኞች በደሙ ይሸፍንህ ዘንድ ፀሎቴ ነው ። ሃገሬ በእንዳንተ አይነት አስተዋይ ሰዎች ተስፋ አላት ። እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልህ ። ተባረክልኝ !!!
@SaraAhra
8 ай бұрын
ወንዶች የቤት ሰራተኛን ይንቃሉ እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን
@foziya3337
8 ай бұрын
ቃል የለኝም ላንተ የተደረገልህ ሁሉ እንኳን ተደረገልህ መልካም ሰው ነው ቅን ስው ነህ ቅን ነገር ሁሉ አይለፍህ ተባረክ
@hadram2885
8 ай бұрын
በዚህ የከፋ ዘመን ስላለህ ሀብት መውራቱ ጥሩ አይመስለኝም ። እጅግ ብዙ ትምህርቶችን ቀስሚያለሁ። ፈጣሪ የያዝከውን ይባርክልህ።
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@merd24
8 ай бұрын
የልቡን ሰርቷል ገና የኦሮሞ ዘራፊ አሉ ተብሎ እውነተኛ ማንነቱን መደበቅ አለበት እንዴ? __ ፋኖ ሲመጣ ሁሉም ሥርዓት ይይዛል
@MeseretMulat-xg5ly
8 ай бұрын
የኔ ባልም እዳንተ ከወደቁበት አንስቶ ሚስቱ አደረገኝ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነው
@gdhfteucdgb8388
8 ай бұрын
እንኳን ፈጠረልሽ
@MesmerBAylay-sl1pf
8 ай бұрын
I am very happy for you congratulations enjoy life with husband each minute
@alemfantsh1838
8 ай бұрын
እህቴ የሰው መጨረሻው ነው ዋናዎ የእኔ ባል ተመላላሽ እየሰራሁ ተዋዉቀን የተሻለገቢ ስላለው ገረድ ብሎኝ ያውቃል።
@Ssaa12391
8 ай бұрын
እንደሱ ሀብታም ነው😂😂😂
@Taggist-rx6wr
8 ай бұрын
የቤት ስራትኛ ሰው አይድልችም እንድ ብር ስልልት ነው አይደል ኢትዮጵያ ዉስጥ የቤት ሥራተኛ ቤት የምቆሺሹሁት አንተ ጅግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክ 🥰🥰🥰
@hiba-q8w
8 ай бұрын
የአንዳንድ ጠባብ አስተሳስብ ባለቤቶች ሰራተኛ ሰዉ አትመስላቸዉም ጥርት ጥንቅቅ ያሉ ሙሉ ሴቶች ናቸዉ
@BIRTUKAN2
8 ай бұрын
❤እድለኛ ወንድ የቤት ሰራተኛን ሴት የሚያገባው ብያውቁ በብዙ በረከት የተከበች ነች ምክንያቱም #እግዚአብሔር ሁሌም ከተገፉት ጋር ነውና #እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር ከሆን ሌላ ምን ያስፈልጋል😊 @@hiba-q8w
@nastanettube
8 ай бұрын
👍👍👍👍
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@Smubek2127
Ай бұрын
የኔ ወንድም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ነገር ግን ተግተህ ፀልይ ይሄን የመሰለ ፍቅር ሰምቶ ሰይጣን ዝም አይልም። እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ደስ ትላላቹ እመብረሀን ጥላ ከለላ ትሁናቹ
@Emawaytarekegn
8 ай бұрын
part 3 ከባለቤቱ ጋር ይቅረብልን የሚል በላይክ ያሳየኝ
@mulu5
8 ай бұрын
ከዚህ በፊት እተርቪዉ ተደርገዋል ክህሎት ሚድያ
@አሲሁሉምለበጎነው
8 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ነገረሽ ሰውነቷን ድብቅ አለሽ ነገረሽ
@mulu5
8 ай бұрын
ከሁለት አመት በፊት እንተርቪዉ አለ ክህሎት ሚድያ ❤
@tube-yi8tg
8 ай бұрын
@@mulu5ስማቸው ማነው
@mulu5
8 ай бұрын
@@tube-yi8tg ክህሎት ሚድያ ብለሽ ገብተሽ ከሁለት አመት በፊት ነዉ የተለቀቀዉ እሱ ብርቱካናማ ትሸርት ነዉ የለበሰዉ ታቂዋለሽ
@misraktadesse6688
8 ай бұрын
ፈጣሪ እሱንና የሱ የሆነውን ሁሉ ይባርክለት እመቤታችንም ትስማው እቅፍ ድግፍ አድርጋ በጥላዋ ትሸፍነው። የጀግና ጀግና የሰው ሰው ምርጥ ሰው ❤❤❤
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@N33Natty
8 ай бұрын
ወይኔ ምንአይነት መታደልነው፣ፈጣሪ ሲሰጥ እንደዚነው፣እኛንም ከመዳም ቤት አውጥቶ የእረፍት እንጀራ ይስጠን።❤🙏
@hikmamerssatube5280
8 ай бұрын
አሏህ ሆይ በራሱ የሚተማመን ደግ የሆነ መልካም ስራ ወዳድ ፈጣሪን የፈራ ስጠኝ ለዉድ እህቶቸ ይስጣችሁ አሚን በሉ❤❤❤
@fatimaabdlqw4374
8 ай бұрын
አሏህይስጣችሁያላገባችሁእኔስሰቶኛልከሱጋያኑረኝ
@chfh4793
8 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
@rosarosa1646
8 ай бұрын
Amen Amen Amen 💞 🙏
@Fanoamharasfano
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emuemu4060
8 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tubeysikit
8 ай бұрын
አላህ ሆይ የማታ እጀራ ስጠን እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝማ
@EmanAli-gf7sl
8 ай бұрын
Amin hayat❤
@bahariyaahmad4755
8 ай бұрын
በጋጠሚ አንቼሽ ነው
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
8 ай бұрын
❤❤
@TheSkyman55
8 ай бұрын
ameen ameen ameen ❤
@baniaychu7478
8 ай бұрын
ጎበዝ ማርያምን ሰርቶ የሚለወጥ ወጣት እንዴት ደስ እደሚለኝ አቦ በርታ
@በጣምቆንጆነው
8 ай бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ናት እኳንም ከአረብ አገር አስቀረሀት ትዳራችሁን ያሙቀው ማርያም ትባርካችሁ
@Shuvo-133
8 ай бұрын
አሉ እንጂ ወይኔ ዝም ብል ይሻለኛል
@argaasefa1146
8 ай бұрын
አንተ በእውነት ጀግና ነህ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ሁሌም ይሳካልህ ለሥንቶች አርዓያ የሆንክ አንበሳ ሰው ምነው እንደ አንተ ሁሉም ማስተዋል ቢኖረው ይህንን ሰው የማያደንቅ በእውነት ሞኝ ነው እኔስ አድናቂህ ነኝ እስከምሞት ድረስ በህይወት እያለሁ አንተኑ ማወደስ ሁሉም ከአንተ ይማር አንተኑ ያድንቅ ትላንት የተጠየፈህ ሁሉ በአንተ ላይ ይሳቀቅ ይኸው ዛሬ በአንተ ማንነት ትላንት የሚሳለቅ የአንተን ፈጣሪ ማንነቱን ያድንቅ።
@TibebMedia-ui4ql
8 ай бұрын
ልባም ሴት ለባልዋ ዘዉድ ናት ይላል ጠቢቡ ሰሎሞን🙏
@Sofia-zd3es
8 ай бұрын
ማሻአላህ ጉርሻ ፔጅ ላይ አይቸዋለው አላህ ይጨምርልህ የተቸገረን የሚረዳ ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው ፡፡
@خديجهه-و1ز
8 ай бұрын
መሽ አላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከሸይጦን እና ከሰዉ ሰይጦኖች አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@mekededirse3077
8 ай бұрын
አሜን ውዴ❤
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@dejenetilahun283
8 ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ታሪክ ነህ እስከዛሬ ከሰማሁት ታሪክ ይሄ ይለያል ከአንተ ጋር አብሬ መስራት እፈልጋለሁ
@HamidaAli-zn9xk
8 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ሰው ነህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን በተርፈ ለባልተቤትህ ግዜህንና ሰአትህ ቀንሰህ ስጣት ሴት ልጅ እክብካቤ ትፈልጋለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂
@elagym5723
8 ай бұрын
ያልተጠበቀች ጎበዝ ወዝ ያላት ጉበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ያጠያየቅሽ ስልትሽ ነው ብዙ ሀሳብን እንዲገልጥ ያስቻለው proud of you keep it up 🙏
@alexmario1097
8 ай бұрын
የምገርም ተምሪነዉ እግዚአብሔር ይመስገን የወደቁትን የምያነሳ የተነቁትን የምያካብር በእዉነት❤
@WwAa-bh9ov
8 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ስራዋ ድንቅ ነው የኔእመቤት በነገርህ ሁሉ ትንሩልህ አክሲኦኑን መግዛት እፈልጋለሁ አምላክ ሲሰራ እዲነው በኔ ፈተና በዛ ስትል ለብዙ እድደርስ አድርጎነው የሚሰራው እና አናጎርምርማ!!! አምላክ ስራው ድንቅ ነው
@BeletuSntayehu
8 ай бұрын
የዚህን ልጅ ታሪክ እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁት ጀግና ወንድ ነህ እዉነት ከስደት ገላገልካት ዉይይይይ መጨረሻህን ያሳምረዉ 🙏🙏🙏🙏
@selmejons5098
8 ай бұрын
አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች በጠዋት እንመራረቅ ከማዳም ኩሸናና ጩኸት አውጥቶ እንደዚ እርፍ የሚያረግ እንጀራ ይሰጠን ብዙ ሀብት ያለው አንፈልግም ትንሸ ካለው ይበቃናል አይደል ቅመሞቼ ከልቤ ነው አሜን በሉ
@MaryEthyoupia
8 ай бұрын
❤ nou beka enmerarek des sel😂😂❤🎉🎉🎉 Amen Egziabher ahmilakachin yetebareke injeraa yadlen🙏
@eftah21
8 ай бұрын
አሜን😢😢😢
@Hana-cg5tk
8 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤❤
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
8 ай бұрын
አሜን ማርያምን ደክሞኛል😢
@Shitatedeke
8 ай бұрын
አሜን ግን እሚዬወጣ ስትሆን እዛው እሚዬርመጠምጥ ነው አብዘሀኛው😢
@BeCR-c3v
8 ай бұрын
ፅናት መልክ ቢኖራት አንተን ትመስላለች ሚስትህም ታድላ ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshshhdhdhdb7095
8 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣችሁ እዳተ አይነት ግልፅ ይግጠመን በጣም ትምህርት ነዉ
@merymryana-oy3sz
8 ай бұрын
በጣም ደስየሚል እስከመጨረሻዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እደዚህ ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን በእዉነት
@kebeneshbahe7373
8 ай бұрын
ታሪክህ አፍ ያስከፍታል በረከቱ ከላይ ነው የተስጠህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በረከቱን ያብዛልህ
@HamrawitሐምራTube
8 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነህ። መልካም ስብእና ጠንካራ እምነት እና ዩጥንካሬ ጥግ!አብዛኞቻችን የቤት ሰራተኛም ሰው ነው የምትሉ አዎ ሰው ነው ግን አብዛኛው ሰው ምን ቆንጆ ቢሆኑ ይንቃቸዋል። የዚ ሰው ግን መልካምነት ይገርማል ❤
@FaisalAlanazi-jw4nj
8 ай бұрын
1
@mulugetaseleshi7422
7 ай бұрын
ለጠያቂዋ you are beautiful not only physically mentally. You are also kind.
@woine123
8 ай бұрын
ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ:: በርታ ምንም ያህል ብታገኝ የተነሳህበትን እና ለዚህ የበቃህበትን እምነትህን እንዳታጎድል : እንዲህ አርጎ የመጣ ማግኘት እንዳለ ማጣትም ተመልሶ እንዳይመጣ ተጠንቀቅ::
@newharg5548
8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ ነው ቅንም ነው እግዚአብሔር የባረከው ልጅ ነው ሚስቱ ደግሞ መልክዋም ፀባይዋም የማረ ልጅ ናት እረጅም እፍሜና ጤና ይስጣችሁ::
@MesTubeer8r
8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@milanmilann9613
8 ай бұрын
አሜን
@GelilaGelila-vi5ut
8 ай бұрын
Amen
@rabyagogo3060
8 ай бұрын
አሜን
@MsNexus
8 ай бұрын
አሜን
@kidstteferra9557
8 ай бұрын
Amen
@ahmedhassen1002
8 ай бұрын
ማሻላህ ወንድሜ ጀግና ነህ ቅን ልብ ነው ያለህ ያንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር
@alebatse6865
8 ай бұрын
ቃላቱቹ እርስ ገንቢ ናቸው እጅ በአፍ የሚያስጭን ነው እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@yeshihabte3514
8 ай бұрын
ብርክ በል ክፉ ወንዶች እባካችሁ ይሄ ልጅ ትምህርት ይሁንላችሁ።
@ሚያቻናል
8 ай бұрын
እንደዚ ጅግና ወንድ ሰጠኝ ጌታ ሆይ😢❤
@ሙኒራYouTube
8 ай бұрын
ክክክ ይስጥሽ ያየኑ ሁሉ የምንመኘው ነገሪስ
@እቢ
8 ай бұрын
ቁጭ ልትይ ነዉ አንቺም ጀግና ሁኝ😂
@FrehiwotWorku-m9j
8 ай бұрын
@@እቢthank you
@zelalemandarga2265
8 ай бұрын
እኔ አለሁ😂😂
@Selamtube-t2r
8 ай бұрын
Amen geta yesteshi ehte🙏❤
@MMSH-Ab
8 ай бұрын
❤ እ/ሄር በሄድክመት መንገድህ ሁሉ ይከተልህ አባቴ ሰው ማለት እንደዚህ ነው በዙ ተምረናል እይታ ሚድያ እናመሰግናለን ቀጥሉበት ❤
@hawwaadries3582
8 ай бұрын
እሥኪ ለነሔራንም ለግሥ ለነዛ ፍልቅልቅ ልጆች ❤❤❤ጀግናወድ ነህ
@GenetMoges-g3t
8 ай бұрын
በጣም ትክክል ብለሻል
@behailumelaku9651
8 ай бұрын
Yes
@KalabNaol
8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ና አስተማሪ ፕሮግራም ነው አዘጋጁንም ባለታሪኩንም ከቆራጥነትና ጋር የስራፈጠራ ክህሎትና ስብእናው፤ምልከታው ድንቅ ነው።በርታ ተበራታ በአርአያነትህ ግፋበት እላለሁ
@fasikawdejen6474
8 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሰው ነህ በእውነት አነጋገረህ ትህትናህ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ና ጤና ከነባለቤትህ ይስጥህ❤❤❤❤❤
@amelewerkshawel3197
8 ай бұрын
የቤት ሰራተኛ ነች ብለህ ባለመናቅህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ በርታ አመቤቴ ትጠብቅህ
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@temuwbante656
8 ай бұрын
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ያሰብከውን ሁሉ ይፈጽምልህ
@ArekebArku
8 ай бұрын
የሚገርም ቅንና ፍቅር የሆነ ሰው ነው አንተን መሰል ሰዎችን ያብዛልን ተባረክ እድሜና ጤናውን ያድልልን
@zeynebalewi636
8 ай бұрын
ከዚህም በላይ የተመኘኸውን ፈጣሪ ያሳካልህ ወርደህ ከታች የጀመርክበትን የነበርክበትን ያረሳህ ጀግና ነህ ዛሬ ከሰው ነጥቀው ገድለው ባመጡት ዘና ብለው ባለሀብት ባለሀብት የሚጫወቱ ወሮ በላዎች በበዙበት ዘመን አንደ አንተ ከምንም ተነስተው የመጡበት የማይረሱ በጎ አሳቢዎችን ያብዛልን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kiyeebelay6969
7 ай бұрын
እንደዚህ አብሮ ማደግን የሚወድ ባለሃብት ማዬት እንዴት ደስ ብሎኛል:: ተባረክ የነካኸው ሁሉ ይባረክ ዘርህ የተባረከ ይሁን::
@Mirfa123-q3h
8 ай бұрын
በስመ ሥላሴ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው እምነት ከምግባር ጋር ይሉታል እንዲህ ነው ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ወንድሜ ስለአክሲዮን እስኪ ንገረን ወንድሜ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ኣምላክ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን እግዚአብሔር ኣምላክ ኪዳነ ምህረት እናቴ ፍፃሜህን ታሳምርልህ ወንድማችን
@meselugelanleku-su2ij
8 ай бұрын
ጀግና እንዲህ ነው ድንግልን መቼም እንዳትክዳት ቤትህ ኑሮህ ትዳርህ ይባረካል አለ ብለህ እንደዘመኑ ወንድ ሚስትህን እንዳትንቅ ወንድሜ ሴትን የሚያከብር ይከበራል እግዝያብሄርም ያከብረዋል ቤቱም ትዳሩ ም ኑሮውም ይባረካል ተባረክ
@Tsehay27Tube
8 ай бұрын
ትክክል
@Gebreshewaye
8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ሰው ነው በጣም ደስ ይላል ከባለሀብት ይልቅ ባለፀጋ ያድርገው የቤት ሰራተኛ ማግባቱ አያስገርምም ሰራተኝነት አንድ የስራ ዘርፍ ነው የገንዘቡ ማነስ እንጂ ሌላ አዲስ ነገር የለውም ለባለቤቱ ያለው አክብሮት ድንቅ ነው እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው
@samsonberhan1393
8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን 👍💪💪 እማምላክን ይዘህ ምንም አትሆንም::!!! አደራ አደራ ወንድሜ ፀሎትህን እንዳትዘነጋ !!!::🙏🙏🙏
@TesfaBelay-q1i
8 ай бұрын
እንዳንተ ታማኝ ወንዶችን ያብዛልን ወንድማችን እግዚአብሔር የህይወት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ወንድማችን
@Fanoawit
8 ай бұрын
ልክ እንደዚህ ሰው የገዛ የቤቱን አጋዥ ያገባ ዶክተር አውቃለሁ። ቤተሰቡ ቢዘሉ ቢወድቁ አልሰማችሁም አላቸው። ትዳራቸው በጣም ደሥ የሚልና እግዚአብሔር የባረከው ሆኗል።
@Rተስፈኛዋ
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ደስሲል
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@kingcell4953
8 ай бұрын
esyie sertngko saw nchi edlwa bysnstm
@Bayeshkasa-zo1di
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kedirta5153
8 ай бұрын
ከሰማሃቸው የህይወት ታሪኮች እጅግ መሳጭ ትምህርት ሰጪ የሆነ አስደሳች ገለፃ እውነት ለመናገር ወንድሜ ሲናገር አገላለፁ አነጋገሩ ለቤተሰቡ ያለው ክብር ለስራው ያለው ክብር ለሰው ልጅ ያለው ክብር ለፈጣሪው ያለው ክብር ብቻ ሁሉ ነገሩ ምርጥ የሆነ ወንድም የሆነ ለሁላችንም ትልቅ አርአያ መሆን የሚችል ትልቅ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@queensheba2506
8 ай бұрын
መቼም አንተን የመሰለ ኢትዮጵያውያዊ ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልን የኔ ልበ ብርሀን🙏🏾❤️ እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብህ የበለጠ ቦታ ያድርስህ😇❤️🇪🇹🦾
@HilinaAyalew
8 ай бұрын
አሁን ያለው ነገር ለአማራ ይከብዳል እና ብዙ አትታይ ። እግዘብሔርን ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ ። i will respect
@ፍትፍት-ኘ4ኸ
7 ай бұрын
ትክክል
@alemayehukunath7672
7 ай бұрын
Negative thinker
@kussayadeta2768
7 ай бұрын
narrow minded!
@hiwottadesse4025
8 ай бұрын
ተባረክ ድንግልን ይዞ ያፈረ የለም
@natnaeltagesse5661
8 ай бұрын
ይሄ ልጅ በእውነት የተባረከ ነው:: አንቺም ጎበዝ ነሽ::
@martinendres5657
8 ай бұрын
ጎበዝ: የኔ: ጀግና:እግዚአብሔር: ከክፉ:አይን: እና: ከክፉ:ሰዎች:ይጠብቅህ!!!
@ውሎየዋይቴብ
8 ай бұрын
ዋው የሰውልጂ እንዳንት አይነቱን ያብዛልን ፈጣሬ በልጂ ይባረካችሁ ዋናው የሠውልጂ መለኪው ሰውበሰውነቱነው ይሄልጂ የተመቸው❤❤❤❤❤❤
@melilayared8204
8 ай бұрын
ይሄ ሰው ሹራብ በኪሮሽ ሲሰራ አውቃለሁ በባዶ እግሩ ቁምጣ አድርጎ መኪና ሲያጥብ አውቃለሁ መኪና ሲሾፍር አውቃለሁ መክሬውም አውቃለሁ ምግብ ሲሸጥ አውቃለሁ ለሥራ መኪና ተከራይቶ ሲነዳ አውቃለሁ የአሁንዋ ሚስቱ የቀድሞ እጮኛው እያለች እመክራቸው ነበር በጣም ደስ ይላል ልጆቼንም ይወዷቸው ነበር ደስ ይላል ለዚህ መብቃታቸው ይገርማል ጎበዞች ያሬድ ከጀሞ
@ZhraLink-jg7ez
8 ай бұрын
ቃል የለኝም በእውነት እግዛብሔር ይባርክህ
@tiztaaleme9020
8 ай бұрын
ብዙ ወንዶች የቤት ሰራተኛን ሴት እንደሰው አይቆጥሩም።በጣም ይንቋታል እውነቱ ግን የቤት ሰራተኛ ሴት እንቁ ናት ታማኝ ናት ።ለባሏ ደግሞ ልዩ ቦታ አላት።አንተ ጥሩ ወንድ ነህ
@igo1071
8 ай бұрын
WOW ይገርማል ስንት መንፈስ ክፍ ስዎች እንዳሉ እንደዚህም ጥሩ ስዎች አሉ ! ❤️🙏በዚህ አለምላይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዎንድሜ አንተ እውነትም ሰማያዊ ሰው ነህ፡ ተባረክ በመንግስቱ ያስብህ ትለያለህ ፡እምነትህ፡ ስራ ፈጣሪነትህ ፡ሁሉንም ሰው እኩል ማየትህ ብቻ ትለያለህ የኔ ጀግና ኑርልን:!!❤❤
@asegekerga3693
8 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም አስተማሪ ድንቅ ታማኝ ኢትዮጲያዊ። ባለራይ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ በምመጣበት ስአት ላያቹሁ እናፍቃሉሁ ድንግል ማርያም አትለያቹሁ ብቻህን ጀምረህ አጋር አግኝተሃል በጣም ስለስማሁህ ደስ ብሎኛል በርታ!!!!
@asas-xe5et
8 ай бұрын
እመቤቴ ወድሞቻችን ባሎቻችንን እዳተ ታርግልን😢❤❤ ልባም ወድ ነህ
@Hesai-u3s
8 ай бұрын
አሜን❤
@ሙሌየድንግልማርያምልጅ
8 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@awa.tube1493
8 ай бұрын
አሜን! እናንተንም እንደ የማርያም እናት ልቦና ይሥጣችሁ
@jehshsnsnsnsns2671
8 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ብልህ ሰው እግዚአብሔር ስራህን ኑሮህን ትዳርህይ ሁሉ ይባርክልህ እዳንተ አይነት መልካም ወንድ ሽይወለድ ከዘመኑ አስመሳይና ውሸታም ወንድ ለሀገርም ለሰውም ሸክምነዉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tsiendeshaw6030
8 ай бұрын
የሰጠህን እንድትሰጥ የረዳህና አእምሮህን ክፍት ላደረገልህ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። ጸጋህን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@asteryilima840
8 ай бұрын
እገዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ግልጽነትህ በጣም ደስ ይላል፡፡
@MariaMaria-ez3vo
8 ай бұрын
ይገርማል ይህ ልጅ ክህሎት ላይ ከእነ ባለቤቱ ቀርበው ነበር እና ልጅቱ በጣም ነበር ደስ ያለችኝ እሱም እደዘው በተለይ ሚስቱን የቀረበበት ምክኒአት ተመስጨ ነበር የሰመዋቸው ልጅቱ ይበልጥ ልጅ እና የዋህ ነበርች እሱም ገና ንግድ መጀመሩ ነበር የሰው አስተሳሰብ ይገርማል ከአንተ ብዙ የማራሉ ብየ አስባሁ ወንድሞቻችን የምገርም ሰው ነህ የእውነት አሁን ደግም በጉርሻ አማክኝነት ለብዙ ሰወች የስራ እድል እየፈጠርክ ነው በርታ ክብር ቤት ውስጥ ለሚሰሩ እህቶቻችን ❤❤ ከባለቤቱ ጋር ደግሞ ገብዙልን 🎉የዋህ ነች ማርያምን በጣም ደስ የሚል ፈገግታ ያላት ልጅ ነች ❤❤
@marriimarrii5524
8 ай бұрын
በነገረችን ላይ የክህሎት የሚሰረው እስክንድር የት ጠፋ ሁሌ እየሰብኩት ነበረ
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@gentandhabty
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hoHQdKuYltytisksi=sey52xNw_rmf1BJC
@ቅዱስሚካኤለይ
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ኣሁን ኣስታወስኩት እውነትየት ነው ያየሁት ብዬ ሳስብ ነበርኩኝ❤
@HannaHelwa
8 ай бұрын
Enem ayiche nebr ke mechehu milener hone gin❤😅
@lulsegedbelachew5529
8 ай бұрын
ወልደጊዮርጊስ እጀግ የሚገርም የሕይወት ታሪክ ነው ፈጣሪ ያሳካልህ ታላቅ ሠው ነህ !
@misrakbahiru9067
8 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ሁሉ ያሳምርልህ ጤናህን ይስጥህ ተባረክ የጠላትን የምቀኛን ዓይን ይያዝልህ🙏🏼
@asamawodi6246
8 ай бұрын
አሰብከው ደረጃ እንድትደርሥ ፍፃሜህን ያሣምርልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ጎበዝ ።
@alemhi8570
8 ай бұрын
ጀግና ነህ ግን በአሁኑ ሰዓት ይህን ያሀል ትንታኔ አያስፈልግም የኔ ጀግና ክዚው ለአማራ ጥሩ አይደለም እመቤቴ ጨምራ ከፍ ታድርግህ አሜን 🙏🙏🙏❤
@MM-wj8mq
8 ай бұрын
እኔም እየፈራሁ ነው የምሰማዉ እመብርሃን ትጠብቅህ
@Tsehay27Tube
8 ай бұрын
ትክክል
@MekdeMekde-su1qr
8 ай бұрын
አቦ ታሪክ ይቀየራል እንደመሸ አይቀርም 🎉🎉
@tizetamelese6743
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጀ እራሰህን ጠብቅ ያገሬ ሰው ክፉ ነው ባለቤትህን በመውደድህና በማክበርህ ላንተ ክብር ይሰጥህ።
@HgHg-et1kt
7 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ሁለታችሁም ቅን ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@nadarkhan5369
8 ай бұрын
ፍጣሪየ ሀብቱን ሳይሆን አሰተሳሰብ ይለው ለሴት ከብር ያለው ወንድ ሰጠኝ ጀግናናህ ከአርብ ሀገር ሰቃይ አወጣሀት ሺአመት ኑር
@shaunalem4810
8 ай бұрын
Fatari la enem raga yelch set yistagn😊 .
@SelamKonjo-uu3eh
8 ай бұрын
በጣም
@abima683
8 ай бұрын
የሚገርም ተሰጥቶ ገራሚ ሠው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mekashatsegaye
8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ። ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ። ጋዜጠኛዋም ካፍ ሳትነጥቅ በተረጋጋና ስረዓት ባለው መልኩ መጠየቅ ያለባትም ስለምትጠይቅ ይበል እንላለን
@suramancr7
7 ай бұрын
ኃ/ጊርጊስ ጀግና እና እድለኛ ነህ ጀግና ነህ ያልኩህ ለአላማህ ስለከፈልከዉ 😊ወጣዉረ እና ጥንካሬ ሲሆን እድለኛ ነህ ያልኩህ አላማህን ለማሣካት ጠልፎ ጣዮች አላጋጠመህም አሁንም ከክፉና ተንኮለኞች የምትወዳት ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ።
@Ggg-gz3vu
8 ай бұрын
ፈጣሬ የልብህን ምኛት ይብላልህ ለሀገርህ ያለህ ክብር❤👌
@ZeynabSeid-f8m
7 ай бұрын
ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አማራን የማይወድ ብዙ ስላሉ አተን ፈጣሪ ይጠብቅህ ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ትዕግሥት-ጘ9ለ
8 ай бұрын
ተባረክልን ትዳር ይባረክ እድሜም በዕድሜ ይስጣችሁ በጣም መልካም ወንድ ነህ
@satelaworku5145
8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ዘመናችሁ ይባረክ🙏
@ፍዘርሉሲ
8 ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የሚል ሒዎት ነው
@ArekebArku
8 ай бұрын
በውነት ፍቅር ሆነ ሰው ነው ተባአክ እመብርሀን ሁሌም ከጎንህ አትለህእድሜና ጤናውን ያድልልን
37:19
የህልሜ ንግስት ናት || በሁለት ቀን ልቤን ሰጠሁት
ክህሎት
Рет қаралды 550 М.
33:33
ከጎዳና ተዳዳሪነት ተነስቶ በከተማችን ውስጥ አለ የተባለው ሃብታም ወጣት | ቀን አዲስ ቲቪ ሾው | ክፍል 1 | Part 1 | Ken Addis TV Show
Ken Addis TV Show On ETV
Рет қаралды 87 М.
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
0:49
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:09:24
ክፍል 1 - በአንድ ቀን 2.7 ሚልየን ብር ሰርቼ አውቃለሁ - ቆይታ ከአስደናቂው የYBS ድርጅት ባለቤት አቶ ወልደጊዮርጊስ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 188 М.
55:04
ከ18 ዓመት በኋላ ‘ያገረሸው’ ፍቅር! ከብዙ ጥፋት በኋላ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቷል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 353 М.
47:26
የታፈነ እውነት ! በ 9 ዓመቴ እናቴ ከቤት አባረረችኝ.. የምኖረው አሜሪካ ላለችው ልጄ ስል ነው!@shegerinfo Ethiopia |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 94 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 737 М.
1:55:16
ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ! #pastorchere#gizachewashagrie# samsonanddagionseifuonebs
Maraki Weg
Рет қаралды 704 М.
1:11:15
ባለታሪኳ ተመልሳ መጣች | አሁን ታለችበት ሁኔታ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 12 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
20:14
በልጅነት የሚፈጠር የአስተዳደግ ጠባሳ ምንድነዉ? እንዴት ልጆቻችንን ከዚህ ነፃ አድርገን ማሳደግ አለብን? በትግስት ዋልተንጉስ Tigist Waltenigus
RiseUp Ethiopia
Рет қаралды 107 М.
1:16:44
ባሌ የአጎቱን ልጅ አግብቶ እኔን ሁለተኛ ሚስት አደረገኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 8 М.
46:48
"ፍቅረኛዬ እንዳይታሰር በ15 አመቴ አረገዝኩለት!" ፊልም የሚመስለው ታሪክ! | Amazing Story | Seifu on EBS, Seifu fantahun Show
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 265 М.
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН