KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ውብ ባህል ደስ የሚል ጭፈራ በወሎየዎች(ኑር መልካም ጋብቻ ይሁንልህ)አቦ ወሎየዎች ምችት ይበላችሁ
9:43
✅የአ/ቶ ሁሴን መኮነን እና የወ/ሪት ጀሚላ ማህሙድ የሠርግ ፕሮግራም |ወሎ||wello||Habru//Yeju//Mersa Abagetye
11:24
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
#የቤተ
Рет қаралды 119,528
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 10 М.
Akrem Tube_አክረም ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 121
@akrmsed9397
Жыл бұрын
ለኛም ለመዳም ቅመሞች ቀን አውጣ አላህዋ😢😢😂😂😂ኑሮ ውድነት አናታችን ወጣ ይሉኛል ኑሮሥ እደሠማይ የራቀኝ እኔን
@AhmedMohammed-il6wt
Жыл бұрын
እውነት ነው
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
Жыл бұрын
😂
@እሩቅያህ
Жыл бұрын
😂😂😂 አሳቅሽኝ. ልክእዴኔ ቀለል እናርገው እህቶቸ አትጨነቁ ዘና በሉ ባላችሁበት
@taybanoor1308
Жыл бұрын
ኧረ አትስሟቸው የራሳቸውን ኑሮ እየኖሩ ያስጠላል ይላሉ ቢያስጠላም ዙሮ መግቢያችን ሀገራችንነው አትምጡ የሚሉት ሰወች ግን እርሜልክ በሰወ ሀገር አይኖረም
@GyyTg-u5m
6 ай бұрын
ኧረ የኔው ድድድድድ አሣቅሽኝ ውነትነው አሁንሥሀገሬበነበርኩ ኑሮየተወደደብንስ እኛነን አትስሚውዴ😂😂😂😂
@mekkyajo588
Жыл бұрын
እኛ በጦርነት ተጨቀናል አገርስ ያሉት ምንም አልመሰላቸው ሰርግም አለ እናቴ ማሻአላህ ነው
@bb6526
Жыл бұрын
ለኛ ነው ሽብር የሚለቁብን መቼም ሸቃላን ማንም እንደተጫወተባት ነው አላህ ይስቱር
@የባቦዋስደል
Жыл бұрын
ወላሂእኔበጭወትበሀሳብልሞነዉእነሱመሸአሏህ
@taybanoor1308
Жыл бұрын
ያሉትን ይበሉ እኔስ ልሄድነው ግን በጣም እየፈራሁነው ነይ እያሉኝነው ኢንሻ አላህ ከ2ወር ቡሀላ አላህ ሀገራትንን ሰላም ያድርግልን
@NuraMohammed-mr1ug
Жыл бұрын
እኔ ስተኛ ቀን የሰማውን ለሊት ሲያቀበጂርኝ ያድራል ሞቱ አለቁ እያልኩ እጨነቃለሁ እነሱ የምንጭ ይዘላሉ ለምን ለኛ ጭንቅ ያወሩናል ተጨቀን የመዳም ጩህት ስራ እረስንቱ እረ ወገን እሰቡልን
@ahmedylmer
5 ай бұрын
እኛነን እንጅ የምንጨነቀው እነሱ ከቁብ አይቆጥሩትም ለመዱት መሰለኝ እኔ በቅርብ ሄጀ ነበረ ምንም አይመስላቸውም አዳሩን በዛም በዚህም ሲተኮስ ያድራል ጧት ተነስተው የሞተውን ቀብረው ወደስራቸው የሂዳሉ እኔ ተገረምኩኝ እደት ታዳ እንድ እየሆናችሁ እንልቀቅ አለማለታችሁ ብላቸው ወደይት ነው የምንለቀውአሉኝ
@ZIZOCHNNEL
Жыл бұрын
ወይኔ አመለጠኝ ስደት ይብላኝልህ ዘመዶቼን አየሆቸዉ እኳን ደስ አለህ የወድሜ ልጅ ኑሩየ የሀዋንና ያደምን ጋብቻ ያርግልህ
@ThfGgg-p1h
5 ай бұрын
የጁ የሚባል መርሳ ነው እንዴ እህቴ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
3 ай бұрын
አወ
@እሩቅያህ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ 😮ማሻአላህ የሴቶቹ ሂጃባቸው ሲያምር ❤❤❤❤❤❤ ዘናበሉበት ይመቻችሁ
@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
5 күн бұрын
ሙዚቃተከፋቶማሽአላህኧረተው😢
@ያረብ-ወ2ሸ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ እኳን ደስ አለህ ኑሩ አላህ ያማር ትዳር ያድረግላችሁ🌹🌹🌹
@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
5 күн бұрын
ሙዚቃተከፈቶማሽአላህኧረተውማሽአላህየሚባልበትንእንወቅ
@saadha5100
Жыл бұрын
ዘይባና ያምሮት እጅጉ እህትማማቾቹ እደናችሁ ወዶቹ ያአላህ እንደት እደናፈቃችሁኝ
@zdmohammed
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አይኔ ይቀላውጣል ባለኒቃቦቹን ንግስቶቹን ❤❤❤❤❤
@MohamedHABIBOU-i5b
4 ай бұрын
Salam Aleykoum warahmatulay wabarkatu
@zdmohammed
4 ай бұрын
@@MohamedHABIBOU-i5b ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@SemeSeme-eg3yd
3 ай бұрын
Mabruk ❤❤❤❤❤
@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
5 күн бұрын
ተዉለሙዚቃማሽአላህአትበሉ😢
@ZedZ-y1r
5 ай бұрын
የመረሳ አባገትየ ልጆች ሀይ በሉኝ ዘመድ ልጠይቃችሁ ኑሮ የተወደደው ለመዳም ቅመሞች ነው መብሩክ ውለዱ ክበዱአላህ ያሳምርላችሁ❤❤😢
@hawamohamede8171
3 ай бұрын
😂😂😂😂እኛ ወደ ሀገር እንምጣ ስንላቸዉ 😢ጦርነቱ ኑሮ ዊድነቱ🙄 እኔማ ሳልናገርነዉ የምሂደዉ😅
@SameraAbghaz
3 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@selamyehuni8452
3 ай бұрын
😂😂😂
@God-rd8kt
3 ай бұрын
አወ ማሬ አትናገሬ😂😂😂ወላሂ ተምሬነው እኔ ውጫሌ ነኝ ሠለላም ነው እሚል አዲም የለ❤❤❤❤
@sofiayimer5722
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@NaeemaImam-tp9fp
2 ай бұрын
@@God-rd8ktከመጣሁ 3ወር ሆነኝ ግን ኮቻ ልጀ ነኝ በሰደት 7አመት ቆይች ኢትዮ ገባሁ መቼም ያው ይለመዳል እንጀ የኖሩ ውድነት በጣም አለ 😂በሰደት የለመደ መቼም አይለምደም 2ወር ተመልሸ መጣሁ ጦረነት ደሞ አለ ሰላም የለም 😢የሞት ሰው መንገድ ታያለሸ ግን አሁን ህዘብ ለመደው መንገድ ላይ ወረጀ ተሰቃየ ነው ኮቻ ደሴ መሂደ ለራሱ ፈተና ነው
@Badua-v2o
4 ай бұрын
አአአኢሻላህ ያማር ይሁና ለኛም
@sgsgdhhddbhddh341
Жыл бұрын
መርሶቼዋ ❤❤
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
4 ай бұрын
በቃ ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ ለኔ ሰርግ ትመጣለህ ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@God-rd8kt
3 ай бұрын
አትጡ እሚሉት ለራሣቸው ፈታ እያሉ ነው😂 😂
@reem-wc6cu
Жыл бұрын
ሠርግ መርሶች ብቻ ድምቀቶቸ እኔም መርሳ. ነበር የፈለኩት ባልዮው እቢ አለጅ 😢ግን ምላሼን በሀገሬ ኢንሻአላህ🤗
@ZinatHabsh
5 ай бұрын
ሰአዳሞላጓደኞየኔውድማሻአላህ
@abdun3296
Жыл бұрын
እረ አገሬ ጥሪኝ ዋይ❤❤❤❤❤ለሙሽሮች አልፍ መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JdJg-d6p
3 ай бұрын
ቅመሞችየ እኛምላገራችን አብቅቶን አለማችንንእንይ አሚንበሉ ወላሂ❤❤❤❤🎉
@NigatuBharu
3 ай бұрын
❤❤❤ቆንጆ ብቻ ወሎ 👑👑👑
@saeda-ne7zn
Жыл бұрын
ሳአዳ ሞላ የኔ ልዩ እህት 😢😢😢
@ahmedylmer
5 ай бұрын
ዋው መራሳወች ፍቅር እኮናቸው ሰወዳችሁ
@AradiAradi-uf3pp
4 ай бұрын
መሸለህ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
Жыл бұрын
አይይይይይይይ😢😢
@aplApl-j2t
Ай бұрын
አምአወ😢😢😢😢😢😢
@seidendris706
3 ай бұрын
ማሻአላህ ያማረየትዳር ዘመንያርግላቸዉ
@አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
5 күн бұрын
ማሽአላህአይባልምየተከፈተዉእኮሙዚቃነውቁርአንወይዳዕዋአይደለም😢
@seidendris706
3 ай бұрын
ዋዉ መገን ወሎየወች ኮራሁባቸዉ
@woldegeta3652
4 ай бұрын
Religion is not static it is the integration of values of our original asset expressed through our "abironet " Egziabere erasu desi yilale ❤
@Salim_os1
Жыл бұрын
😍😍🤗😍
@HasenBane
4 ай бұрын
Masha Allah yamiraali
@HadeyaHadeya-d8b
Жыл бұрын
ኤረ ኢትዮ ኑሮ ውድነው እያሉ😂😂😂😂እናንተ ጭፈራ 😂😂😂😂አይ በስተርጂና ነወደ የሚገባው😂😂
@hawalewye738
Жыл бұрын
እድሜ አረብሀገርላለነው እኛእየላክን ምንይጎላቸዋል
@GyyTg-u5m
6 ай бұрын
እርሜለአረብሀገር ሠው አየአትሞኙ😂😂😂😂
@dmx3674
3 ай бұрын
ወሎ የሚለው ስም መቀየር አለበት ወሎ የጋላ ስም ነው። የጥንቱ ስሟ ቤተ አማህራ ይሁን ። ከከሚሴ ጋሎች ይፈናቀሉ ። ወለጋ ወገናችሁን እያረዱ እያፈናቀሉ ጋሎች በወሎ ፣ በሸዋ ምን ይሰስራሉ ፣አስወጡ !
@user-oq8yr9gr9
Жыл бұрын
መልሱ ልኝመርሳወች እረብሻአለየተባለውእደትነው????ባአላህ ወድሜ እዛነው ብቻውንለስራህዶ ጭቀትበሰውአገር አሁንስአገራችንንሰላምያርግልን
@MnGh-ku7ke
Жыл бұрын
አይዞሽ ውደ አላህ ከሱ ጋር ይሁን ሀገር ሰላም እስተሆ ተቤተሰብ አይራቅ እራሱን ይጠብቅ
@user-oq8yr9gr9
Жыл бұрын
@@MnGh-ku7ke ኢሻአላህ ያው ስራአላቆምምአለኝ ወላሂ እዛው ቤተሰብጋህድብየውነበረ
@MnGh-ku7ke
Жыл бұрын
@@user-oq8yr9gr9 አላህ ይጠብቀው አይዞሽ
@የመርሳቆንጆ
3 ай бұрын
ጉድ በል ጎደር ባሌን አዬሁት😮😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lubaba-c4h
3 ай бұрын
እኛስንመጣነውእደ..ኑሮውየሚጨምርው...እዝሁአራጀሁ..እነተ..ዘነፈታእያላችሁ
@gftr4716
Жыл бұрын
Mebruk yesefer lji
@Badua-v2o
4 ай бұрын
ምፈልገው እሱን ነው መጎዳት ነው ለመተያየት
@Hayreiyamoges-bb6bh
5 ай бұрын
ኑሮ ለኛነው የተወደደብን ለነሡ ፈታነው
@Sameera-r5b
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 3:35 😊 3:54
@znash123
10 ай бұрын
አይይይ መርሣ መርሦች የታላችሁ ጌታ ሆይ ሠላሙን መልስ
@kamo9882
5 ай бұрын
እስኪ ከሴት ሚዜዎቹ አንዷን ዳሩኝ!!ሁሉም ቆንጆዎች ስለሆኑ አንዷን!!Please!
@husein-Nur
Жыл бұрын
እጅ የለም 🎉ድል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@IssiabbahellaNour
5 ай бұрын
Ahun izeh mahal yemin fano New yesew desa aytayehehm bolotikawn erasun yechale gize yellewm wey men aynat are New sisallah
@RoRo-ir7ym
3 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉
@woldegeta3652
4 ай бұрын
Sergi ye sew liji desta now ena betam desi yilale ,abironet
@HawultAli
2 күн бұрын
እኛ እዝህእናርጂእነሱ እየተጋቡነው ወላሂ😂😂😂😂😂
@Sameera-r5b
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zainabmuhammadzainab1330
Жыл бұрын
እስኪ ጥር 19 የወንድሜ ስርግ ነው ቀርፅልኝ ኳስ ሜዳ ነው ቤታችን
@akremtube
Жыл бұрын
Yeman new
@zainabmuhammadzainab1330
Жыл бұрын
የስኢድ ሁሴን
@AkramAkram-ud5zs
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MohmmedYamam
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sameera-r5b
11 ай бұрын
❤
@SeadaumertlTyp
6 ай бұрын
እህትናእህቱደሥሢሉ
@ሀያትሀያ
Жыл бұрын
ወድሜ ከትንሽ ቀን ቡሀላ እህቴ ትመረቃለች እና ሰብራይዝ አድርግልኝ መርሳ ወረላሎ ነዉ ያለችዉ በየት ላግኝህ እዉነት በጣም ነዉ እምወዳት
@akremtube
Жыл бұрын
+251922941841
@WendeAmare
4 ай бұрын
እናንተ ዝም ብላችሁ ጨፍሩ እነ ባላቶሊን እኔ ነኝ እማቀምሳቸው ከመጡ ።🎉🎉🎉
@Alsi84
Жыл бұрын
🥰💕🥰
@AbdoraskeAbdorahaman
5 ай бұрын
ሰላም
@akremtube
5 ай бұрын
Selam
@hayatsharafa1258
Жыл бұрын
Musherit tameralch mashallhe
@Abadwasan
2 күн бұрын
ሚስቴ ወየቷ ትሆን😂😂
@wxcfdz5872
Жыл бұрын
አረተዉአላህየአኔንምሹፍአኛበሀሣብአንሞታለንአናተአዝህትጨፍራላቸሁአኛጡረነትአለንአንላለን
@zuzanatube2002
Жыл бұрын
አቡበከር ሰይድ ግን ከመቼ ወዲህ ነው ጭፈራ😍
@mahamadWeloo
5 ай бұрын
አይ እሥልምና አሁንእናንተሙሥሊትባላላቺሁ ወላሒ ከላህፊትጠየቁታላቺሁ
@emanadane
Жыл бұрын
💃🥰
@Sameera-r5b
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 3:35 😊
@XamseCali-kq5ul
5 ай бұрын
Eshekemkem megen wolo
@zuzanatube2002
Жыл бұрын
ሳሊም ግን ተገድሯል ወይስ🙈 ከጅየው ነበረ🙊😎
@FatumaAwol-z9d
5 ай бұрын
እነማዘርንም ዙጠ ዙጡ ያስባለ ሰረግ ጉዲ እኮነዉ
@MeydinaMohamad
Жыл бұрын
👎
@akremtube
Жыл бұрын
👍
@AbrhaRaya-vj3xl
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GytGyt-ep8ji
5 ай бұрын
ወየ
@MeydinaMohamad
Жыл бұрын
ወላሂስታሠጠሉ🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😗🙈🙈😗
@akremtube
Жыл бұрын
🙏
@YySa-q2z
3 ай бұрын
ወላሂሴምሩውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉❤
@OussamaMohamed-h7e
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@فاطمهفاطمه-ض7د6ذ
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MoMo-hi6mf
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YerayawBlesney
5 ай бұрын
❤❤❤❤
9:43
#ውብ ባህል ደስ የሚል ጭፈራ በወሎየዎች(ኑር መልካም ጋብቻ ይሁንልህ)አቦ ወሎየዎች ምችት ይበላችሁ
Akrem Tube_አክረም ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
11:24
✅የአ/ቶ ሁሴን መኮነን እና የወ/ሪት ጀሚላ ማህሙድ የሠርግ ፕሮግራም |ወሎ||wello||Habru//Yeju//Mersa Abagetye
Akrem Tube_አክረም ቲዩብ
Рет қаралды 2 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
13:38
"በልጆች ቀለብ ጉዳይ ለ1 ቀን ታስሮ ነበር" አርቲስት ገነት ንጋቱን ያስለቀሳት ከባለቤት ጋር ለፍቺ የበቃቸው አነጋጋሪው ጉድ Seifu o EBS
AddisNet
Рет қаралды 381 М.
9:35
ወሎ ራያ ገራሚ የሰርግ ላይ ጭፈራ!!
Barche Multimedia ባርች መልቲሚዲያ
Рет қаралды 292 М.
22:52
የማን ሰርግ ቢሆን ነው እንዲህ ኮንሰርት የመሰለው ? የቀረ ድምፃዊ የለም ።
Tip tube_ቲፕ ቲዩብ
Рет қаралды 536 М.
12:41
✅የአወል&ሀድራ ሙሉ የሠርግ ፕሮገራም//ወሎ መርሳ-አባገትየ(አወሌ መልካም ጋብቻ)
Akrem Tube_አክረም ቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
21:45
🛑 እሱዋን አጥቻታለው መልስልኝ😭
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 169 М.
15:51
መገን ወሎ||የወንድሜ አብደላ አሊ ቆንጆ የሆነ የምላሽ ኘሮግራም ተጋበዙልኝ!!
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 210 М.
33:03
⭕️ ሮዚ ሀገር ገባች|የኢክራም እና የኢሳም መጨረሻ |አሚሪካ የአላህ ቁጣ ወረደባቸው |seid media
Seid kemal ሰኢድ ከማል
Рет қаралды 18 М.
8:04
ከባለፈው የቀጠለ ምርጥ ቪድዮ ተጋበዙ!!
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 399 М.
17:06
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 492 М.
13:57
Beautiful Wedding Entrance - Lehem and Tesfaye - 2024 - cincinnati Ohio - Singer Leul Feshaye -
Bella Events
Рет қаралды 26 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН