KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አንድ ሀገር ህዝብ ሲበዛ ምንድን ነው ጥቅሙ? "ጥቅም የለውም... መፈልፈል ብቻ" 🤣🤣 //የቤተሰብ ጨዋታ//Se 14 ep 19
30:51
ዐቢይ የካዱት "እንጨፈልቃቸዋለን''፣ የጅቡቲ የድሮን ጥቃት በኢትዮጵያ፣ በትግራይ በኮሚሽኑ ላይ ውሳኔ፣ የኮሪደሩ ጦርነት፣ "50 አመት ወደኋላ"|EF
19:52
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 10 ክፍል 4/ Yebtseb Chewata SE 10 EP 4
Рет қаралды 606,130
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
5 жыл бұрын
ውይ እንደ እሸቱ በሚዲያ ላይ የሀገር ሰላም የሚመኝ ያብዛልን።
@apps2978
5 жыл бұрын
Zena Tube በኦን ላይን በቀን 100 ብር እንዴት እንደሚሰራ ግቡና እዩ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
5 жыл бұрын
አሚሚሚሚንንንንንን
@warqeweeeweyeewee347
5 жыл бұрын
አሜን
@tititubeTiti
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bZyni4x7hNR7apo
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
5 жыл бұрын
እሸቱን የሚወድ ብቻ👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👊👊👊
@ሰአዲባቲ
5 жыл бұрын
እኔ💋💋❤
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
5 жыл бұрын
@@ሰአዲባቲ ማማዬ በዚህም መጣሽ
@ሰአዲባቲ
5 жыл бұрын
@@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ ክክክክ ካንቺ ፍቅር ይዞኛል መሠል እከታተልሻለው ክክክክ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
5 жыл бұрын
@@ሰአዲባቲ ምን ይታወቃል ጠለፈሽ መሰል😂😂በዚህ እንደት አወቅሽኝ በሌላ ስም ነዉ የከፈትኩት ማለቴ በሁለት ስልክ ስለምጠቀም 😂😂😃አልታወቅም ብዬ👌👌👌
@ሰአዲባቲ
5 жыл бұрын
@@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ ክክክክ ልቤ ነገረኝ አንች እንደሆንሽ የፍቅር ነገር ሆሆሆ አንቺማ ልሸውጂኝ🙄🙄👊👊😏😏
@jbrqa3496
5 жыл бұрын
እደኔ ከማዳም ንዝንዝና ጭቅጭቅ ተላቆ ሀገሩ መግባት የናፈቀው ማነው
@ዜድነኝናፋቄዋ
5 жыл бұрын
እኔ
@jbrqa3496
5 жыл бұрын
ኢንሻላህ አብርን እንግባ ሀገራችን
@anwarteshometeshome3952
5 жыл бұрын
እኔ
@MekyaMekya-se6ly
5 жыл бұрын
እኔም
@lynnomaalouf6152
5 жыл бұрын
☝
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ
5 жыл бұрын
ሀገሩ የናፈቀው ላይክ ያድርግ
@Ss-pr8nc
5 жыл бұрын
እኔ አለሁ ውድዋ
@ayshamm9783
5 жыл бұрын
እኔም በጣም ናፍቆኛን ውደ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
5 жыл бұрын
በጣም በብዙ ናፍቆት አይገልጸዉም ለሀገራችን ሰላም ይዉረድልን
@zdbintyimer6399
5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የናፍቀኝ አላህ ላገራችን ስላም ያረገልን
@ቡዝየእናቴናፍቂሀገሪኢትዮ
5 жыл бұрын
እኔ
@tube4890
5 жыл бұрын
ዋዉ አዴኛ ነኝ ሀሀሀ አሹ እሲ ያለምንም ምክንያት እዴኔ እናቱ የናፈቀችወ ላይክ አርጉኝ ንፈቅ ብላኛለይ😥
@rahmafvhjj1878
5 жыл бұрын
እኔ ግን ዛሬ አናግሬት ደስስስስስስ ብሎኛል አላህ ደህና ያድርግልን
@tube4890
5 жыл бұрын
@@rahmafvhjj1878 አሚንን ያአላህ ታዲለሸ
@ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና
5 жыл бұрын
@@tube4890 በሥደት ምን የማይናፍቅ አለ ሀያቲ አይዞሽ ደወል አርጊ ሥደት
@ላምሪ
5 жыл бұрын
በጣም በጣም ናፍቃኝለች ግን አላገኝትም ነብሰን ይማርልኝ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
5 жыл бұрын
እኔም ነኝ የምር
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
5 жыл бұрын
እሼ ፈታ እኮ ነው የምታረገኝ ሰላምህ ይብዛልኝ ፕሮግራሙ ተጀምሮ እስኪያልቅ መሳቅ አላቆሙኩም ሲያልቅ ደበረኝ ስለሀገራችን የምታነሳው ነገር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችንን ያብዛልን
@jemilatube8854
5 жыл бұрын
እሸቱን ካየሁ ወድህ በጉጉት ነው የመጠብቀው የሚገርማችሁ ልጁ የለለ ተመችቶኛል
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ
5 жыл бұрын
እኔም ቆንጆ በጉጉት ነው እም ጠብቀው
@ጊወርጊስቅደምከፊቴ
5 жыл бұрын
እኔም
@ሄወትአጭርናትተዋደንእንኑ
5 жыл бұрын
እደኔ።
@ለይላለይላ-ተ7ለ
5 жыл бұрын
እኔም
@bobceell976
5 жыл бұрын
Anersu
@jwebner9176
5 жыл бұрын
I love that this host is not afraid to speak his mind. Thanks for telling the university students the truth. Much love Mearey!
@ashebralemu4705
5 жыл бұрын
ወይ አንተ ልጅ ደሞ ልታስቀን መጣህ ኢቢኤስ ምርጥ ሰው ተክታችኋል በጣም እናመሰግናለን እሼ ደሞ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል ጥያቄ ጠይቀሃቸው ስትቀልድ ሰዓታቸውን የምታስበላቸውን ነገር ትተሃል በጣም አሪፍ ነው፡፡
@seadamd1225
5 жыл бұрын
ዋው መጨረሻላይ ያስተላለፍከው መልክት ውስጤ ነው ይመችህ ዛሬ ዘና አድርጋችሁኛል ሁሉም ያስቃል። ነፂ ሲለቅ የእውበት ጨለማው ነበር የተደፋብኝ እንደት እንዳለቀስኩ ግን ምንም አትልም ተባረክ
@zenized1071
5 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ በጣም የማደንቅህ በጣም የማከብርህ ሁልግዜም ክብር ይስጥልኝ ኢትዮጵያን ስለምታሞግስልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትገስ ታሸብርቅ ምድር ላይ ሰው ሁኘ ብፈጥርም ማንነቴ ክብሬ ግን ኢትዮጵያዊነቴ ነው።
@apps2978
5 жыл бұрын
Zena Tube በኦን ላይን በቀን 100 ብር እንደሚሰራ ግቡና እዩ
@mulushewagirma7577
5 жыл бұрын
እሽቱ በጣም በጣም ነው የማደንቅህ በተለይ በተለይ ለአገርህ እና ለእናትህ ያለህን ፍቅር በጣም በጣም ነው የምወድል በጣም የምታኮራ ንፁህ ኢትዬጲያዊ ነህ ቀልዶችህ ሁሉ በጣም ያስተምረኛል በጣም ያዝናናኛል የመጀመሪያው ኮሜዲ ነህ በኔ አስተያየት በጣም በጣም ነው የሚያምርብህ ቀጥልበት እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይቅደምልህ ሀገራችን እዝባችንን ይጠብቅልን!!!
@zeharaoumer1137
5 жыл бұрын
እሸቱ አንድነትን የሚሰብክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 💚💛❤😍😍😍
@samiya6526
5 жыл бұрын
በጣም የተመቸኝ በፕሮግራም ላይ ስለ ወቅታዊ ችግሮች አንስተህ ሀሳባቸው ሲያስተላልፋ ደስነው የሚለው ሁሉም ሚዲያዎች ያንተን ፈለግ ቢከተሉ እላለሁ ።
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
5 жыл бұрын
የእሸቱ አድናቂወች እስኪ እንያችሁ #like 👍👍👍በነገራችን ላይ በጣም ጎበዝ ነው ያስቃልም በርታ #እሸቱ 😍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ዘረኝነት ይጥፋ
@tesfaadane1152
5 жыл бұрын
እሸቱ የወደድኩልህ ስለ አገራችን ስለ ኢትዮጵያ ያለህን ስሜት በእውነት ስትገልፅ ስለማይህ ይሔን አቀራረብህን ውድድድድ ነው ያደረኩልህ !!
@hawltiedresi7334
5 жыл бұрын
የመዳም ፊት ማየት ያስጠላው እንደኔ
@yiidiyayidu5996
5 жыл бұрын
Kkkk ayizosh 😎 👈 ehen tatkami
@fatyafatya2037
5 жыл бұрын
እኔ
@salihaaman7693
5 жыл бұрын
ምን ጥያቄ አለው
@bm.7487
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ እንደዝህ አትጥያት ስትጠያት የበለጠ ጥላቻሽ ያንችም የሷም ይብሳል እግዚአብሄር ትግስቱን ይስጣችሁ
@እሙኢምራንስደተኛዋ
5 жыл бұрын
እኔስ፠ውድድድድድድድድድ መዳሜ እድሜ ይስጣት የኔ ጠላቶች ሰራተኛ ናት
@welelademese5407
5 жыл бұрын
እሸቱ እጅግ በጣም ብቃት ያለህ ነህ ስልህ ስለምትችል ነው መልካም የስራ ጊዜ
@apps2978
5 жыл бұрын
በኦን ላይን በቀን 100 ብር እንደሚሰራ ግቡና እዩ
@mazeethmazeeth4455
5 жыл бұрын
እኔ እኛም
@Wildcreatures1525
5 жыл бұрын
new amharic short filmkzbin.info/www/bejne/h4C5q6CeedV4aKs
@hahshgeshhe7860
5 жыл бұрын
@@apps2978٦ الو
@binthussaintube5559
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ወይ ፉአዶ ትክክክል ብለሀል ዘና ታደርጋላችሁ እፉፉፉፉፉፉፉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
5 жыл бұрын
በርታልን እሸ ትልቅ ሰው ልበ ትልቅ ነክ አንዳንደየ ሰው ለማሳቅ የምትለፋው ነገር ትንሽ ያሳቅቃል እና ቀንስ ለስራህ በርታ መሳቅ ያለበት ይሳቅ
@MOHA-pp6tq
5 жыл бұрын
እሼን እምትወዱ እስቲ እንያቹ 1k 👍
@tiartefera5546
5 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋🙋
@lahimushasena3850
4 жыл бұрын
እሸቱ አዳናቂዬህ ነኝ ከሁሉም መጨረሻ ላይ የምታሥተላልፈው መልክት በጣም ነው ደሥ ሚለኝ
@mdmdmmmashallahdndndn4246
5 жыл бұрын
እሸቱ ማሻአላህ በጣም ሞቅዋል ቤታችሁ ውይ በጣም ነው የተመቸኸኝ የወደድኩህ በርታ ቀጥልበት
@ሄወትአጭርናትተዋደንእንኑ
5 жыл бұрын
የዛሪወቹ ሙስሊሞች ደስሲሉ አልሀምዱሊሏህ አለቸ ተመስገን እያሉ ሚድያ ላይ ያነዱኝነበር
@tenalehulum
5 жыл бұрын
ይሁዳውያንን ፣ ክርስቲያኖችን እና ሳቢያኖችንንም (ኢትዮጵያውያኖችን) በሙሉ ስታዪ ደስ ሊልሽ ይገባል ። ምክንያቱም በዓለም መጨረሻ ቀን አምነው መልካም ስራ ከሰሩ ማዘን እና መፍራት የለባቸውም ። በጌታቸው ('ኣሏህ') ዘንድ ምንዳቸውን ያገኛሉ ይላል ( ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፪ [አል-በቀራህ]፡ ቁጥር; ፷፪ )። 📖👈
@bfiker7097
5 жыл бұрын
እሸ በርታ አሪፍ ነው ለሀገራቺን መልካም ምኞትህን ስትናገር ደስስስስ ትለኛለህ ሀገራቺን ለዘላለም ትኑር ሠሰላም ለኢትዮብያ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hiwi4446
5 жыл бұрын
ባንድራው ግን ????
@bfiker7097
5 жыл бұрын
🙏🙏
@hiwi4446
5 жыл бұрын
@@bfiker7097 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ethiopia ይች ናት
@bfiker7097
5 жыл бұрын
@@hiwi4446 አመሰግናለሁ ያላወቀን ማሳወቅ ጥሩ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hiwi4446
5 жыл бұрын
@@bfiker7097 እሺ እህት ምንም አይደል
@meriymlove9359
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዘና አደረጋችሁኝ መድረክ መሪው ግን ውሥጤ ነህ የምር በጣም ዘና አደረከኝ ቀጥልበት
@ramzya9912
5 жыл бұрын
ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርጋት እኛም በስደት ያለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን እሼ በርታ በጉጉት ነው ምጠብቀው ፕሮግራሙ በርታ
@hanayallahbariyagh5956
5 жыл бұрын
እኔ ግን አይጥመኝም
@apps2978
5 жыл бұрын
Zena Tube ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብለን በኦን ላይን በቀን 100 ብር እንዴት እንደሚሰራ ግቡና እዩ
@mogeshaileab363
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምርጥ ዘመናዊ ሳቅ ደጋሽ አገኘች እየሄድን መፈትፈት ነው እንግዲህ እሸቱ ምርጥ ሰው
@manewalew2845
5 жыл бұрын
Man this guy smart and brilliant intelligent 💪 thank you Ethiopia unity
@እትዮጲያለዘላኣለምትኑር
4 жыл бұрын
አረ እንቅልፈ በጣም ነዉ ማመሰግናቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ
@Tube-vd9mz
5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በነፃነት ጊዜ ብዙ አላይም ማስታወቂያዉን ሲሰራ ይጎትተው ነበር አሁን እሸቱ በጣም በጥሩ ሁኔታ በሚያምር አገራለፅ ደስ በሚል ሁኔታ እየሰራ ነው
@tiartefera5546
5 жыл бұрын
እኔም
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
5 жыл бұрын
እረ ማን እንደየ ነፂይ
@hanang7517
5 жыл бұрын
እኔም
@ኡሚየኔአለኝታ
5 жыл бұрын
በጣም እኔ ራሱ ሱስ ሆነብኝ ሯ በፊት አላይም ነበር
@Tube-vd9mz
5 жыл бұрын
@@ኡሚየኔአለኝታ ቀላል ሱስ
@meletsega6255
5 жыл бұрын
በመሀል ላይ የምታስተላልፈው መልእክት በጣም ጥሩ ነው ! Keep up !
@ጀምምርጥሰውለኔጀምምርጥሰ
5 жыл бұрын
ለሰላም የምትሰብኩ ሰላማችሁ ይብዛልኝ::
@apps2978
5 жыл бұрын
Zena Tube በኦን ላይን በቀን 100 ብር እንዴት እንደሚሰራ ግቡና እዩ
@meazalegesse2534
5 жыл бұрын
Egziabher Yinarkih 😀I hope our Ethiopia gets more more like you who talks about her Peace.Amen.💥🇨🇬
@oneethiopia7468
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ዛሬ ሙስሊምች አሉ ደስ ሲል እደዚህ እያደረክ አቅርብልን ከሙስሊሙም ከክርስቲያኑም ከሁሉም
@seenaakoo2900
5 жыл бұрын
ለኔ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ይለያሉ ከሌላ ሀገር ጨዋዎች ናቸው እኮ ስኮራባቸዉ
@oneethiopia7468
5 жыл бұрын
@@seenaakoo2900 እናመሰግናለን
@abrahamwolde9036
5 жыл бұрын
ሹጣም
@hananni8551
5 жыл бұрын
Yekerta arguleyena ye oromo muslimoche aymechuyem ye gurage tegraye ena amhara muslimoche nachew sereat yalachew
@ሰአዲባቲ
5 жыл бұрын
@@hananni8551 አይባልም ኢትዮጽያዊ ኢትዮጽያዊ ነው ሙስሊም ሙስሊም ነው ምንም አይለይም ሠላም ለሀገራችን❤
@newday7200
5 жыл бұрын
እሸቱ በርታ የራስ ካራክተር ያለህ የሰው የማትኮርጅ የዘመኑ ጀግና ተባረክ ሀሌም እራስህን ሁን ጌታ ምገስ ይሁንህ።
@markondereje6283
5 жыл бұрын
እሼ የሀገር ተምሳሌት like ግጩኝ እሼን ምትወዱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hahshgeshhe7860
5 жыл бұрын
ظزز
@seemi3138
5 жыл бұрын
የውነት እውነትም እሸቱነህ አገራችነን ስምስታነሳደስይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ወንድሜ ❤💛💚
@ላኢላኢለላህእነሙሀመድእረ
5 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ ኢትዩጲያ አገራችን ዉሀዋ አየሯ ተስማሚ ጥሩ አገር አለችን አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባህ ኢትዩጲያ ላይ የኸለከኝ አላህ ደግሞ እደ ማንም ደብርልንና አገራችን ትደግ ልምልም ብልፅግ አርግልን ለህዝቦቿም ፍቅር ስጠን ያረቢ
@መሲፍቅርከወሎ
4 жыл бұрын
አሜን የኔቆጆ
@nejatnejat9969
5 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ሰዉ በጣም ተመችቶናለቀ በርታ🌹🌹🌹❤❤❤
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
5 жыл бұрын
ማሻአላ ሴቶቹ አለባበሳችሁ. ያምራል ሙስሊም መሆን መታደል ነው እሸቱ በርታ ጎበዝ ነህ
@menberekidane3664
5 жыл бұрын
ማሚ እወድሻለ libin kin mareg enji shashi maninet ayihonim
@tesfaye5190
5 жыл бұрын
Alhamdulillah beetam metadel new Muslim mehon
@RiversideUSA
5 жыл бұрын
ሂጅ ወዲያ ጥንብ አይሲስ። ያንችን ብሎ መታደል። ክርፍፍ። ሗላቀር ጭንቅላት ስለ ስራ ከድህነት ስለመላቀቅ ሳይሆን ስለ ሃይማኖት ብቻ ያስባል። በተለይ ሙስሊም ተብየ ታበዙታላችሁ። ተከናንቫችሁ የሰይጣን የሆነዉን ሁሉ እጽ ስታጨሱ የምትዉሉ ክርስትያን ስለሆነ የምታርዱ እናንተ ናችሁ። ንገሩኝ ባይ
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
5 жыл бұрын
@@RiversideUSA ጥብ ለራስሽ ነሽ ውሻየውሻለጅ እናአባሽ እንደናንተ እንደተላጠሙዝ እራቁጥ እየሂዱ መጨማለቅ ነው ጥሩ ቡሽጢ ሸታታ ግማታሞች ናቸው እኛ ቢያንስ በቀን አምስት ጊዜ እንታጠባለን እናንተ በጅንስ ጠወጥረሽ ትጋሚአለሽ ደግሞ እንድናይ ጥንብ ሸታታ አለደ ደንቆሮ እዛው እንጨትሽን አጠልጥይ ሰይጣን
@tesfaye5190
5 жыл бұрын
@Eden እንዲሁ ሴተኛ አዳሪ ወይም የሴተኛ አዳሪ ልጅ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ
@abduyimam9755
5 жыл бұрын
እሸ አንተን አለማድነቅ አይቻልም፤ የቤተሰብ ጨዋታን ከፍ ከፍ አድርገሀዋል። ጉብዝናህ ይብልጥ እያደገ የሚሄድ መሆኑ ይታየኛል። በኢትዮጵያ ታሪክ ከአንድ ሰዓት በላይ በኮሜዲ መድረክን የተቆጣጠረ ከእሸቱ በስረተቀር አለሁ የሚል ያለ አይመስለኝም። ጎበዝ በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! የኢትዮጵያ አቆርቋዥ ይውደም!
@siltetube9774
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😘😘😘😘
@bustanyerasulsawwodaj1680
5 жыл бұрын
Dasiyilali Ethiopia le zalami tiru ye Ethiopia lijochi hulachum wwuuuuudd🇪🇹❤❤❤❤❤❤💞😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ahmedtube638
5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ እሸቱ የቤተሰብ ጨዋታ ውሰጤ ነው እስኪ የምትወዱት
@harikazintube6849
5 жыл бұрын
OfaAaa ewnet eshetu tebarek
@use1K629
5 жыл бұрын
ዋው የበፊቱን ስራዎችህን አላውቅም ነበር ሳይህ ውይ እንደ ነጻነት አይሆንም ብዬ ነበር ስከታተልህ ሱስ ሆንክብኝ በርታ እሼ
@ሰአዲባቲ
5 жыл бұрын
አይገርምም እኔም ብዙ አላውቀውም ነበር የቤተሠብ ጨዋታ ከጀመረ በኋላ ስራዎቹን ሳይ ወደድኳቸው💋😘❤
@zedzed55hatta63
5 жыл бұрын
በርታ እሺ ሀገርህንና ህዝብህን ወደነበረው ሠላም የምትሠብክ ጥሩ አስተዋይ ነህ በርታልን ሁሉም ሚዲያ እነዳንተ ቢሠብኩ የት በደረሠን
@asmanasreetiopia6266
5 жыл бұрын
አዝነኝ ብቻ አይገልፅህም አድነቂህ ነኝ 😍😍
@wintanagaim3301
5 жыл бұрын
በየመሀሉ ሆነ በፕሮግራሙ መጨረሻ የምታስተላልፈው መለእክት በሳል ና በሳል ነው ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው፡፡ ቀልዶችህ ከማዝናናት ባለፈ አስተማሪ ናቸው፡፡እባክህን ቀጥልበት፡፡
@Dani.boy.23
5 жыл бұрын
አሸ ምርጥ እና የተመረጥክ ታላቅ ሰው አውነትን በኮሜዴ የምታስተላልፍ የእውነት ተሟጋት ታላቅ ሰው ክብር ይገባሀል
@seadaabeaite7104
5 жыл бұрын
ወይ መዝናናቱ ቀርቶብኝ ዝናብየ ም ተኝቸ አላውቅም ማዳም አመዳም ስታናውጠኝ እየዋለች ምኑን ዘና አልኩት ብቻ ደስ ይላል ጨዋታችሁ ይመቻል ቀጥሉበት
@አምላክተለመነኝ
5 жыл бұрын
እረ እሸትየ በጣም ነው የወደድኩህ በርታ ነፂን ሳታስንቀው አልቀረህም እንጃልህ
@tiartefera5546
5 жыл бұрын
እውነት ነው👍👍👍👍
@אבבהאלמאייהו-פ7ה
5 жыл бұрын
አምላክ ተለመነኝ መቸም አይተከውም ነፂን
@sanaisanai99
5 жыл бұрын
የት ሂዶ ነው ነጣነት
@ethiolove5970
5 жыл бұрын
Betekekele betam Gobeze new betelaye le hager yalew semete des yelale.
@hayatwegu9555
5 жыл бұрын
ማን እደ ነፂ
@fatrihoyebetsabochenhadara7366
5 жыл бұрын
wowow baxam dase yemili chaweta naw yemachek hulu nagere temacheng🙏🙏🙏💚❤💛
@habtemichaelaleme6959
5 жыл бұрын
ከምልክት ጥያቄው ላይ የተጠየቀው ግራር ጥያቄ ይመለሳል ብዬ አልገመትኩም ነበር በጣም ጎበዝ ሴት ነች👍
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
5 жыл бұрын
የኛ መልካም እሸቱየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰለ እናት ሀገር የምትናገረውን ነገር በጣም ደሰ የለኝል
@SaraSara-wl4ts
5 жыл бұрын
የቤተስብ ጭዋታ በሳምት ስንተየ ነው እሚታየው ነጻነት እያለ አላየሁትም ነበር እሸቱ እሜባል ልጂ ደስ ስላሚለኝ ነው እስኪ በሸቱ ይሁንባችሁ ላይክ
@nardosnardos2162
5 жыл бұрын
2ጊዜ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
5 жыл бұрын
እሼ ስለ ኢትዮጵያ ምትመኘው ሰላም ውስጤ ነው በርታ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት
@mezertgushuethiocplebrites4259
5 жыл бұрын
Ethiopia Selma new Love you Thanks you Good luck
@አፀደየቄሱልጅ
5 жыл бұрын
ዉነት ነዉ የክፋት ዜና ሲደጋገም ሞት የበዛ ቢመስልም ኢትዮጲያዊነት አትጠፋም 💚💛♥
@Tube-sl6go
5 жыл бұрын
*አዋጂ አዋጂ አዋጂጂ ግቡ ግቡ 👍 ላይክ እየገጫችሁኝ እለፉእሸ መቷል የሳቃችን ሚንጭ* 💚💛❤
@Tube-sl6go
5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon እሽ👍
@bzuwerqethiopia569
5 жыл бұрын
ዋውውውው መልካም እድል ለዚህ ቤተሰብ። አቅራቢው ተመችቶኛን ።😘😘😘👏
@daughterofthemosthighking916
5 жыл бұрын
Wow, thank you 😁 really enjoyed it
@madinamadina871
5 жыл бұрын
ከጥበቃ ጀምሮ አባይባልም ወንድሜ ብዙም ተሳቀልን ብላቹሁ ድንበር አትጣሱ ክብር ያላቸው ናቸው ብርድና ፀሀይ እየተፈራረቀባቸው መሰለኝ የማያስደስት ክፍያም ተሀፍሏቸው ለቤተሰብ ሲሉ ዝቅ ብለው ሚሰሩት ዘበኞች ባዲሱ አጠራር ጥበቃ ቦታ ይኑረን ለነሱ
@የወሎልጅ-ኸ4በ
5 жыл бұрын
እሹት ማኛ ነፃነትን እኮ እደቀላል አስረሳህን 💗💗💗💗💗
@hanang7517
5 жыл бұрын
ቀላል
@HhHh-us5ov
5 жыл бұрын
Egna ethiopian sew lamarsat 1 nen eko
@apps2978
5 жыл бұрын
Zena Tube ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብለን በኦን ላይን በቀን 100 ብር እንዴት እንደሚሰራ ግቡና እዩ
@hayatkedirkedir6434
5 жыл бұрын
ክክክልክትክክል እኔም።ርሳሁኝነጽ
@ሄወትአጭርናትተዋደንእንኑ
5 жыл бұрын
በነፂ ግዜ ሰልችቷኝ አቁሜ ነበር መየቱን አሁን በናፍቆት እየጠበኩነው
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
5 жыл бұрын
*ሀገሩን የሚወድ ዘረኝነትን የሚያወድም አንድነትን የሚያስቀድም ሁሉ ዉስጤ ነዉ ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይዉደም ድል ለእማማ ኢትዮጵያ*
@ኢስላምነውህይወቴኢ
5 жыл бұрын
የስደት መፅናኛችን ይቱብና ፌስቡክ በለውለታችን ከነ መዳም ዋይፍይፍ ጋር. እደናችሁ ሰላም ናችሁ እመለሳለሁ ሽቀላ ልጨርስና ያገሬ ልጆች ክፍ አይካችሁ በተለይ ስደት ያላችሁ
@l2562
5 жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@leyuyeshiadane9360
5 жыл бұрын
እሼየ አድካሚ የሆንክ ልጅ በጣም ደስስ ይላል ሃገራችንን ሰላም አንድነት ይስጥልን ክፉውን ያርቅልን ደጉ ዘመን ይምጣልን
@mnmtube395
5 жыл бұрын
አሹ የምር ይገባሀል ከጠበቅንህ በላይ እያዝናናህን ነው ይመችህ በርታልን ።።
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድ ሀገሬ ከነህዝብሽ ሠላምሸ ይብዛ
@assa7756
5 жыл бұрын
እባካችሁ ሙሥሊም ሤቶች እሚዳ አትውጡ ወንድ መጨበጥ ሀራምነው ወንድሞቻቸሁን ባሎቻችሁን አባቶቻችሁን ላኩ 😭 😭😭
@abebechawoke1091
5 жыл бұрын
እዛዛው ማጀት ስለለመድሽ አችው ተዘፍዘፊ እጂ የማትረቢ ስንት የተማረ ሙስሊም አለ መድረክ መሪ ካይጥ ጋር አቺው ዋይ
@assa7756
5 жыл бұрын
@@abebechawoke1091 ተወው ወገኔ ላንተአደለም ለሙሥሊም እህቶቸ ነው ዝም በል አንተ
@robelberihun7125
5 жыл бұрын
I am impressed Eshe...u r making a lot of improvement day by day. U just need to eliminate unnecessary move's and flirting to make it perfect.
@kiyakassa1726
4 жыл бұрын
Ya that’s scary he need to be more mindful of what he is doing 😂
@elham6962
5 жыл бұрын
Musiloch wubetachew omg❤❤❤😗😗😗
@helendesta8837
5 жыл бұрын
Betame mewedewe perogerame eshetu merete leje dese telaleke😍😍😍
@tenalehulum
5 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። 📝
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ የሆንክ አዝናኝ ነገር ነህ የምር ትመቻለህ በተለይ ስለ ሀገር ስታወራ ዋውው👌👍😘
@ሠላምሠላም-ረ8አ
5 жыл бұрын
እሸቱ ለማየት ከስደት ወደ ሀገረ እንደ ገባዉ ከበትሰቦች ጋር እህዳለዉ ፈጣሪ ከፈቀደኝ እንደ እነ ምይኞት ያለዉ ይገለፄ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
5 жыл бұрын
የመጣነው ከአ ፈረ ነው እምነሄደውም ወደ አፈር ነው የፍቅር አምላክ ፍቅር ይስጠን
@lynnomaalouf6152
5 жыл бұрын
Tikkle
@lema9174
5 жыл бұрын
እሸቱ፣ወርቅነህ፣ስወዳችሁ፣በጣም፣እንዝናናለን፣እደሰታለን፣በስደት፣አለም፣ያለንው
@Ksa-wz5dw
4 жыл бұрын
አሚንን
@ወለተጌወረጊሰአሰቴረ
5 жыл бұрын
Wawu betam Des ymil program newu eshutu lehegerh yalehn fkr sasbewu enbaye ymetal egzabihir lehegerachin selam ena fkr yawurdln
@sadamohammad1967
5 жыл бұрын
ሴቶችን። እጅ ከመዘየር ተቆጠብምክንያቱም ባሎቻቸውም ላይወዱ ይችላሉ በተረፈ በርታ
@senkisenki2198
5 жыл бұрын
አሽዬ ምርጥ ሰዉ ስለ ሀገር የምትናገረዉ ነገር ልብ ይነካል
@صوفيمحمد-س4ذ
5 жыл бұрын
👍👍👍👍💟💟💟
@jemilatube8854
5 жыл бұрын
የእውነት እሸቱ የለለ አደምቀኸዋል ምርጥ ሰው የምር ተመችቶኛል ዋው ብለናል
@bahrubahru7591
5 жыл бұрын
ማላት
@jemilatube8854
5 жыл бұрын
@@bahrubahru7591 ይመቻል
@tarikwabiruk62
5 жыл бұрын
Eshiye hulem benafekot new mitebikik yemir denk lij nek selamik yebezalign
@emu1070
5 жыл бұрын
የቤተክርስቲያን ሃዘን ሃዘኔ ነው የተዋህዶ ልጅ ሞት ሞቴ ነው
@aishaseid2813
5 жыл бұрын
ያርግልሽ
@emu1070
5 жыл бұрын
@@aishaseid2813 ደነዝ ነገር ነሽ ልበል
@kiyaaakooyemariyamlij3604
5 жыл бұрын
Woow eshetu Egizyabhr le ahgerachen selam yawired 🤲
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
5 жыл бұрын
በእውነት የአቶ ተሥፋዬ ቤተሠብ ደሥ ሢሉ መልካም እድል ለጉድ በሚያምር መልኩ እየመራከው ነው ዋውውውው100%
@መከባበርጠፋ
5 жыл бұрын
በቃ ነጺ ይበልጥብኛል ብየ ነበር የነጺ ጨዋታ ተንዛዝቷል ሰው እንዲዝናና ሳይሆን አንዲሰለች አርጎታል አሸ አንተ በልጠሀል ስለዚህ እየለመድንህ ነው አሪፍ ነው በርታ
@hosanna3393
5 жыл бұрын
እሼ ምርጤ መጣክ ይመችህ
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
5 жыл бұрын
አንችም መጣሽ ማሬ ጥሎብኝ ስወድሽ
@kedilove8864
5 жыл бұрын
ሁላችሁም ወደ አረብ ሀገር ትመጣላችሁ ዝነኛ ሀብትም ታዋቂ ትሆናላችሁ በትከታታይ 7 ግዜ ያሸነፈ ሸልማቱ ዋይፋይፍ ነው ማልቀስ ምናምን ከጫወታው ውጭ ያደርጋል #በነገራችን ላይ እሸቱ ሳላውቅህ አልወድህም በዝህ አጋጣሚ #በጣም ይቅርታ ምርጤ ሰው ነህ በርታልን
@adanuetio1511
5 жыл бұрын
ስወድህ እኮ እንኮንም ሰላም መጣህ ቅድስት አርሴማ እናታችን ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ግለሰብ +ቤተሰብ=ሀገር
@nefisahussn7533
5 жыл бұрын
በፍቅር ተወዳድራችሁ ሀገራችሁን አሸንፉ ዋውው ሀሪፍ ሰው ነህ👌👍👍👍
@henockhailu4374
5 жыл бұрын
Eshetu such an amazing ,incredibly funny host , bravo well done ebs
@halehale7920
4 жыл бұрын
ደስ ሚለኝ ነገር እሸቱ ለሀገሩን የሚያስብ ጀግና ሰው ነው እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
5 жыл бұрын
ሂጃብ የለበሱት ሴቶች ሳምሩ ዋው
@duresatola1615
5 жыл бұрын
Progremmachu Arifinew Gin Teshanafin Ba Musica Mashagnatachu Tinsh qir Yisibilali Ya Hone Nagar Argu Inj Eshe
@Mariam-zh2ie
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም
@tirhasagw5728
4 жыл бұрын
I love ur show ♥️😍😍😍🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂 kids as why?????
@elsaroukoz6772
5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ስወድህ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
5 жыл бұрын
ውይ እሽትየ ስለ ሀገራችን ሰላም ስታነሳ በጣም ደስ ይላል ለሀገራችን ሰላም ያብዛልንንን
@hamdanm7sen767
5 жыл бұрын
ሙስሊም እህቶቼ ለምን ወንድ ትጨብጣላቹ ዲናችን ክብራችን እንደሆነ በኢፋም መታወቅ አለበት
@Sነኝየሀይቋ
5 жыл бұрын
አወን እህቴ እኔም ገርሞኛል መጨበጧ የማይፈቀድለትንሴት &የማይፈቀድላትን አጅነቢወድ ከመጨበጥ እራስላይ በብረትመወጋት ይሻላል ረሱል ሰ አ ወ
@gggyyy8570
5 жыл бұрын
Mejemerya alebabesachwun basameru
@hamdanm7sen767
5 жыл бұрын
@@Sነኝየሀይቋ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hamdanm7sen767
5 жыл бұрын
@@gggyyy8570 Alebabesu eko kit yatam bihonm ledin ewuket yelalachewu sawoch ye muslim alebabes ylutal Allah ytebken
@medinafentaw1892
5 жыл бұрын
@@Sነኝየሀይቋ s a w
@addis.g6448
5 жыл бұрын
Ethiopia LA zalalam tesak...selam LA Hager....
30:51
አንድ ሀገር ህዝብ ሲበዛ ምንድን ነው ጥቅሙ? "ጥቅም የለውም... መፈልፈል ብቻ" 🤣🤣 //የቤተሰብ ጨዋታ//Se 14 ep 19
ebstv worldwide
Рет қаралды 81 М.
19:52
ዐቢይ የካዱት "እንጨፈልቃቸዋለን''፣ የጅቡቲ የድሮን ጥቃት በኢትዮጵያ፣ በትግራይ በኮሚሽኑ ላይ ውሳኔ፣ የኮሪደሩ ጦርነት፣ "50 አመት ወደኋላ"|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 101 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
1:13:51
የቤተሰብ ጨዋታ (ጃሉድ፣እሱባለዉ፣ብስራት፣ዳግማዊት፣አስቴር እና ተወዳጅ አርቲስቶች ልዩ የበዓል ፕሮግራም) Yebetesebe Chewata New Year
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,7 МЛН
51:16
ቀበሌ ለምን ትሄዳላችሁ ሲባል ... ለጉብኝት🤣🤣 የልጅ ነገር /የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP7
ebstv worldwide
Рет қаралды 205 М.
1:35:06
የፍቅር ደብዳቤዋች እና የልጅነት ፍቅር - ሀይለ እየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ - washew ende?@abbay-tv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 232 М.
34:13
ለልጆች ተብሎ ፍሪጅ ውስጥ ምን ይቀመጣል? "ምስር ወጥ" 🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 22
ebstv worldwide
Рет қаралды 225 М.
40:44
ወንድ የለንም ወንድ ፈልግልን...🤣የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 19 ክፍል 5 / Yebteseb Chewata SE 19 EP 5
ebstv worldwide
Рет қаралды 136 М.
32:33
"በ" ፊደል መላጣ ስለሆነች እወዳታለው " 🤣🤣 // የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 08
ebstv worldwide
Рет қаралды 104 М.
1:05:34
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 6 ክፍል 4 (ልዩ የአረፋ በዓል ፕሮግራም)Yebeteseb Chewata Season 6 EP 4 Special Arefa Program
ebstv worldwide
Рет қаралды 986 М.
1:16:37
የባለሃብቱ ልጅ ቁራሌው መስራት ጀመረ! ከቁራሌው-የገስት ሃውሶች ባለቤት ማንም ያልገመተው ውድ ተከፋዩ ምግብ ቀማሽ መሳይ! #mesay#yasewye#food#
Maraki Weg
Рет қаралды 42 М.
32:25
"መራራ ጣእም ያለው ነገር ጥሪ ...ህይወት "😂😂//SE 23 Ep 23
ebstv worldwide
Рет қаралды 207 М.
32:03
እንደ ጀማሪ የዱር እንስሳ ተነፋፋሽሳ😁😂 //የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 48
ebstv worldwide
Рет қаралды 66 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН