የቤተሰብ ገበና ክፍል 20 | Ybeteseb Gebena episode 20

  Рет қаралды 190,491

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

የቤተሰብ ገበና ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል
Ybeteseb Gebena every Monday to Friday @8:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Ybeteseb_Gebena #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 245
@ስንትሽነኝ
@ስንትሽነኝ 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን❤👏
@fd54r70
@fd54r70 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰነ 🙏🙏🙏
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ እዚህ ቀን ስላደረሰን ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን 🙏 ለዋዜማው እንኳን አደረሳችሁ 🙏❤️🕊✝️
@Kal8454kal
@Kal8454kal 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሠን😍😘💒💒💒💒
@fd54r70
@fd54r70 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@awetasheasgedom4788
@awetasheasgedom4788 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን♥🙏♥🌹🌹🌹
@hiwot136
@hiwot136 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ኢትዮጵያኖች እና ኤርተራውያን ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ለጌታችን መዳህንይታችን ልደት ብአል አደረሳችሁ አደረሰን ከመዳም ኩሽና
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
የስደት እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳቹ እኔ በአል ሲሆን ይከፋኛል ሆድ ይብሰኛል እግዚአብሔር የልባችን መሻት ሞልቶልን የዛሬ አመት እኛም ባገራችን እምናከብር ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏
@rahelyifru
@rahelyifru 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ በሰላም ለሐገራችን ያብቃን🙏🙏🙏
@kfnmobile325
@kfnmobile325 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ሁላችንምነን አይዞሺ
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 2 жыл бұрын
@@kfnmobile325 አሜን አሜን ለሁላችን አይዞሸ ያልፈል
@selame3757
@selame3757 2 жыл бұрын
አሜን አይዞን😢
@MesiChannel19
@MesiChannel19 2 жыл бұрын
አሜን እኔም በጣም ነው የማለቅስ😢
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ 2 жыл бұрын
ኤልዳ ከድርን በጣም ታፈቅረዋለች 🥰❤️🤟 ኢቦ ደሞ አስረትን ያፈቅራታል 🥰❤️🤟 የኒጉል ወንድም ደሞ ገንዘብ ዘመዱ ነዉ 🤪
@EHazard-c4f
@EHazard-c4f 2 жыл бұрын
ገዘብ ዘመዱ ነዉ ተመችቶኛል
@selamtube8173
@selamtube8173 2 жыл бұрын
የምር ዘመዱ ነዉ ክክክ
@abshiroirshad2194
@abshiroirshad2194 2 жыл бұрын
Ene dagmo kadir
@buzufikir6
@buzufikir6 2 жыл бұрын
መቸ ነው የሀ ሁሉ 😁😁የአንድ partu ጨረስሽው እነሱ ለስንት ቀን ያሰብት አንቺ ባንዴ ዘረገፍሽው ኮ 🤭
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ 2 жыл бұрын
@@buzufikir6 ልክ ናት ሁሉም ካሁኑ ያስታውቃል ሁኔታቸው. ብቻ ቃናዎች እንዳይከሷትንጅ ክክክክ
@sofiTube949
@sofiTube949 2 жыл бұрын
#ወንጀል ሲከማች ልብ ድርቀትን ያወርሳል #ልብ ድርቀት ሁሉንም ወንጀል እንድትሰራ ይገፋፋሃል።💔 #ኢላሂ በልብ ድርቀት ጠብቀን።🤲
@tube-om1fc
@tube-om1fc 2 жыл бұрын
የከድር አድናቂውች👍
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
እስከዚህ ሰአት ያደረሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@مبيت-ل7ض
@مبيت-ل7ض Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰🥰🥰🥰
@Vhh-ww7io
@Vhh-ww7io Жыл бұрын
አሜን
@awetasheasgedom4788
@awetasheasgedom4788 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የገና ባአል በሰላም በጤና ኣደረሳቹ ኣደረሰን የአመት ሶው ይበለን ዉዱ የተዋህዶ ልጆች♥🙏♥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌱🌱🌱🌼🌼🌼
@jarihachem1711
@jarihachem1711 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል 🥰
@ግርማይ-ዠ2ፀ
@ግርማይ-ዠ2ፀ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን
@Hanna-kc4fi
@Hanna-kc4fi 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ገመና የተመቻቹ👍❤
@mesimariyaminate
@mesimariyaminate 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🥰👏🙏
@hejesjsiw8888
@hejesjsiw8888 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏
@ጓልትግራይሓላል-ኰ6ነ
@ጓልትግራይሓላል-ኰ6ነ 2 жыл бұрын
እንቃዕ ኣብፀሐኩም ተጋሩዋይ ♥️💛♥️
@LoveLove-zx8fl
@LoveLove-zx8fl 2 жыл бұрын
Amen mearey💝🌼
@duddhd4685
@duddhd4685 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማዓረይ
@ኣቢነኝየራያዋ
@ኣቢነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
አሜን ውደ❤🙏
@hccc7151
@hccc7151 2 жыл бұрын
ኣሜን (3) ማዓረይ❤️💛❤️
@goodplaza1138
@goodplaza1138 2 жыл бұрын
ኣሜን እሕቢሩ እንኳዕ ኣብፀሐና ማኣረይ🙏💊💘💘
@hghf9747
@hghf9747 2 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጅች እኮን አደረሳቹህ ለገና ብአል 🥰❤
@zertihunzertihun
@zertihunzertihun 2 жыл бұрын
Amen amen
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን አደረሳቹ 🙏🙏🙏
@LoveLove-zx8fl
@LoveLove-zx8fl 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@hejesjsiw8888
@hejesjsiw8888 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
@mekdesbogale5008
@mekdesbogale5008 2 жыл бұрын
እኮን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሥደት ያላችሁ ህልማችሁ ተሣክቶ የዛሬ አመት ለአዉደ ምረቱ ያቁማችሁ ያቁመኝ ሠላም ለሀገራችን
@aluaxumawit5318
@aluaxumawit5318 2 жыл бұрын
እንኳዕ ኣብፅሐኩም ተጋሩዋይ
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ከድር እና ሀስራትን ስወደቸዉ እናንተስ?
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
ጀሚሌ ትዕግስቱዋ 👍❤
@ሚካኤልይላልአንደበቴ
@ሚካኤልይላልአንደበቴ 2 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለበዓለ ልደት በሰላም አደረሳቹ አደረሰን በያላቹሁበት ሰላማቹ ይብዛ👏❤💜
@hikamyessn7504
@hikamyessn7504 2 жыл бұрын
ኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ሁ እኳን አደረሳቹ
@fantanishwoonmagin861
@fantanishwoonmagin861 2 жыл бұрын
ሁም
@hanasamueli8528
@hanasamueli8528 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን🙏🙏
@ጓልትግራይሽኮር-ዐ5ረ
@ጓልትግራይሽኮር-ዐ5ረ 2 жыл бұрын
አሜን❤️🙏
@hanaariquet2131
@hanaariquet2131 2 жыл бұрын
@@hanasamueli8528 አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
@duddhd4685
@duddhd4685 2 жыл бұрын
ኣንካን ኣብሮኣደረሰን
@Gal_Tegadalay_Gere
@Gal_Tegadalay_Gere 2 жыл бұрын
ሰላም ተጋሩዋይ እንካዕ ናብ ዓመታዊ ክብረ ባዓል ልደት ብሰላም ኣብፀሐኩም ኣብፀሐና ናይ ዓመት ሰብ ይበለና አሜን አሜን አሜን❤🥀❤💊🥰😘
@mesereamdemaryam4609
@mesereamdemaryam4609 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ 🙏🙏
@ዘራይበዚሑኪዓደይ
@ዘራይበዚሑኪዓደይ 2 жыл бұрын
ኢቦን የምትወዱት
@እምነቴልቤላይ
@እምነቴልቤላይ 2 жыл бұрын
ዉድ የተዋሄዶ ልጅች እኳን አደርሳቹሁ ለገና ብአል ብአሉ የስላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን አሜን 💐
@samiras7515
@samiras7515 2 жыл бұрын
ከምር ሱዛን ምርጥ ሰው ናት በሚወዱትን ሰው መከዳት በጣም ያማል
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
ሳህ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
አወን በሶም አይፈረዲ በጣም ከባዲ ነዉ
@wubetwubetegetu9211
@wubetwubetegetu9211 2 жыл бұрын
በትክክል አቶ ከማል መጥፎ ዉሳኔ ነው የወሰነዉ እዚህ ላይ ፍቅር አይሰራም አለሁልሺ ብሎ ትዳር ከጀመር በኋላ ተዉሁሺ ይከበረዳል
@sitraa132
@sitraa132 2 жыл бұрын
@@wubetwubetegetu9211 እሷምኮ ከድርን ልትገለዉ ሰለነበር ነው ለመፋታት የወሰነ ማሬ
@habhandhi8875
@habhandhi8875 2 жыл бұрын
እስኪ ወደፊት የምታደርገውን አይታችሁ ብትፈርዱ አይሻልም
@MesiChannel19
@MesiChannel19 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እኛንም አገራችን ሰላም አድርጎ ባሀልን በቤታችን ለማሳለፍ ያብቃን 🙏🙏 የስደት እህቶቸ እስኪ ደምሩኝ እንደማመር አበረታቱኝ💝
@ሚጣፈቃርነቡኣ
@ሚጣፈቃርነቡኣ 2 жыл бұрын
ጀሚሌ ከማል ከድር ሃሰረት ሰወዳቹ 🥰🥳 ኢቦ ኮ የኔ ፍቅረኛ ነው💋😹😹
@NardosNardi-wy9fw
@NardosNardi-wy9fw 11 ай бұрын
የኔ ነው😅😅
@dghggd8907
@dghggd8907 2 жыл бұрын
እስኪ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነዉ💃💃💃💃💃💃
@zemedezemede9806
@zemedezemede9806 2 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ውዴ የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና በአል
@tewuhehehdre9470
@tewuhehehdre9470 2 жыл бұрын
ማነውእደኔ፡ከድሪንየምወድ❤️
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 2 жыл бұрын
የከዲር አዲናቂ ነኝ🥰🥰🥰🥰
@ቃልኪዳንጌትነት
@ቃልኪዳንጌትነት 2 жыл бұрын
አረ ቃናዎ ፕሊስ አዲሱን አዚዝ ድራማ በዚሁ በዩቱይብ ልቀቁልን ቴሌግራም የማይሰራልን ልጆች አለን 🥰🥰🥰
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
እቺ ማጭድ እዉነትም ማጭድ😂😂😂ስታስጠላ😤😤😤
@welcomesomsung4702
@welcomesomsung4702 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@NardosNardi-wy9fw
@NardosNardi-wy9fw 11 ай бұрын
ትክክል 😂😂😂
@emubilal3143
@emubilal3143 2 жыл бұрын
ጎሽ ይቦ❤️ ምርጥ አፍቃሪ ይሄን ጥቅመኛ ሽማግሌ አተ እዳገተዉ ገምቼ ነበር
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fetawitaboa-i1i
@fetawitaboa-i1i 2 жыл бұрын
ኢቮ ግን ከወንድም በላይ ነው❤
@BrHanAagaMe
@BrHanAagaMe 2 жыл бұрын
ya
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
አይ ፋዲል እስከሚፈራረሙ ትንሽ ቆይ አላለም😂😂😂ነፈርኩ በሳቅ😂😂😂
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ከድርን የሚወደው?
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
እኔ👌💋🤣
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
በውሳኔ ቦታ ይተካልን እምትሉ🙋🙋🙋🙋
@zaranachandratube7839
@zaranachandratube7839 2 жыл бұрын
ማስታወቂያ ተለቋል አድስ ድራማ ልጀምሩ ነው
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
@@zaranachandratube7839 የት ቃና ላይየለምኮ እማ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
@@zaranachandratube7839 አላየውም የታል
@naemamahamde4020
@naemamahamde4020 Жыл бұрын
ዋውደስየሚል ፊልም
@yewbdarkassye3020
@yewbdarkassye3020 2 жыл бұрын
እሄንን ድራማ በሀረብኛ ካገኛቹሁት አሳውቁኝ እኔ ትእግስት የለኝም መጠበቅ ክክክክክ
@osiydyx4706
@osiydyx4706 2 жыл бұрын
እኔም ወላ😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
😜😜
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 жыл бұрын
ከድር የኔ ፍቅር🙆😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
የልዳ የኔውድ ሥወዳት😘😘😘
@bayushbayush320
@bayushbayush320 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ወዳጆቼ
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ኢቦ ምርጥ ሰው ነው
@hanasamueli8528
@hanasamueli8528 2 жыл бұрын
መልካም ባአል🙏🙏🙏🙏🙏ገና
@kidisttube5421
@kidisttube5421 2 жыл бұрын
እኔ ብቻነኝ ወይስ ደቂቃዎችን እየቆጠርኩኝ ያለውት 😂🥰🥰
@mekdidarige2874
@mekdidarige2874 2 жыл бұрын
አይለቁትም እንዴ
@hayathayat4351
@hayathayat4351 2 жыл бұрын
😀😀😀
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
እንዴናችህ የበተሠብ ተከታዩች🙋😒😍😍😍😘😘😘😘
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 жыл бұрын
ወይኔ የከማል እናት ምናይነት ሰይጣን ናት ኢጭ🙄🙄🙄😏😏
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 11 ай бұрын
ሱዛን ግን ቆንጂዬ ነቺ የምትሉ ❤
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
ኢቦየ የኔድ ሥወድህኮ😜😘😘😘😘
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ 2 жыл бұрын
ሱዛን ታሳዝናለች እኔ በሶቦታ ብሆን ሳልኩት😣😣😣😣😣😣😣
@hayyutiifiker9032
@hayyutiifiker9032 2 жыл бұрын
እኔም ውልህ 🥺አዛንኩላት
@yotdwef
@yotdwef 2 жыл бұрын
እኔም🥺
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
🤣
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
ኤጄ ከድረን ምታፈቅር ይመስለgnal♥
@fetawitaboa-i1i
@fetawitaboa-i1i 2 жыл бұрын
Aw❤
@welcomesomsung4702
@welcomesomsung4702 2 жыл бұрын
በቃ ዉሳኔ አለቀ😿😿😥
@bettymugwe6626
@bettymugwe6626 2 жыл бұрын
እዚ ፊልም ላይ እደሱዛን የሚያሳዝነኝ ሰው የለም አይ ወድ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
እኔ ዴሞ እንዴት እንዴምጠላት እሥከ ልጆቿ😒😏
@bettymugwe6626
@bettymugwe6626 2 жыл бұрын
@@Fፊነኝየጃማዋ አቺ 23 አመት ሙሉ ባሌ ብለሽ ተቀምጠሽ አድቀን ተነስቶ የመጀመርያዬን ሴት ለገባ ነው አቺን አለፈቅርሽም ነበር በሒወቴ አፍቅሬ ማውቀው እሷን ነው ቢልሽ ትቶሽ ቢሔድ ሳትዘጋጂ አስበሽዋል ህመሙ ከባድ ነው እደተበለጥሽ ነው ሚሰማሽ እኳን ለሴት ለወድ ይከብዳለ እኔ በስዋ ቦታ ብሆን እገለው ነበር
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 жыл бұрын
ሰይጣንዋ እዴት እደምጠላት እስከልጆችዋ
@elsaayesus8344
@elsaayesus8344 2 жыл бұрын
Enem🥺🥺
@Temima3
@Temima3 2 жыл бұрын
@@bettymugwe6626 በፍቅር አለም መርጦ ማፍቀር የለም ተገዶም ማፍቀር የለም ደግሞ የተጋባ ሁሉ ተፋቅሮ ነው ማለት አይቻልም አብዛኛው ሰው የሚያፈቅረው በተለያዩ መሠናክሎች ያለማግባት ተገዶ ህይወት መቀጠሏ ግድ ነውና ሌላ የማይወደውን ማግባት ያለ ነው በተለይ ለቤተሰብ አምር ሲባል
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 11 ай бұрын
ዛሬ ከድር በጣም ነው ያናደደኝ ኤጭ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
ፋአዲን ቤክ ወላ በሳቅገደለኝ🤣🤣🤣
@HfjfUfufuf
@HfjfUfufuf 6 ай бұрын
Kedre.asrit❤❤❤
@buzufikir6
@buzufikir6 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ስብስበ ደስ ስል 🥰🥰🥰የነ አስራት ቤት
@ዘራይበዚሑኪዓደይ
@ዘራይበዚሑኪዓደይ 2 жыл бұрын
መልካም በአል
@Huwhkznsns
@Huwhkznsns Жыл бұрын
ደብሮኛል😢
@Sara-sk3xp
@Sara-sk3xp Жыл бұрын
እናመሰግንአለን
@ዘውድነሽዘውድነሽ
@ዘውድነሽዘውድነሽ 2 жыл бұрын
ለምድነው አዲሱ ድራማ በዚህ ያልተለቀቀው ስጠብቃችሁ እኮ ነበር
@فاطمهفاطمه-ض7د6ذ
@فاطمهفاطمه-ض7د6ذ 5 ай бұрын
😢😢 😢😢
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
አይ ፋዲል የስራህን ነው ያገኘህው😂😂😂
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ 2 жыл бұрын
🤣🤣
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ለእናቱ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 2 жыл бұрын
እንኳንአደረሳችሁለገነ
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm 2 жыл бұрын
Koy gin tefatu yemanew? Huletum setoch yasazenalu
@zahramohamed1511
@zahramohamed1511 2 жыл бұрын
አሁን ውሳኔ አልቋል ለምን ኽርትቢት የሚለውን አትጋብዙንም በጣም ደስ ይላል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
ሱዛን ካኖ ቻይዉ እግዲህ🤣
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 2 жыл бұрын
መርት እና ቺቼክ እንዴት እዳስጠሉኝ ቀበጦች
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 жыл бұрын
ሊያሳብዳቸው ነው ሚስት ልትቀና ትችላለች እነዚ ግን ምን ኣይነቶች ናቸው እህትና ወድማቸው ዝም ብለው ኣይተቃቀፉም
@zoherasa5698
@zoherasa5698 2 жыл бұрын
እሄመርት ተብየዉልጄ ምነዉ ሽንቴ ቢርንዳ ይሁን አለ ማለት በፊትም ማእበልላይ የጀሚሌ ልጅጋ ከመቲጋ ሢጣላ አሁን እደዛዉ ሢናድ
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
ኢቦ ግን አስራትን ይወደታል መሳለኝ
@tube-om1fc
@tube-om1fc 2 жыл бұрын
ኢቦ ምርጥ ልጅ የከድርን እህት አፍቅሯታል ክክክክ
@emu3199
@emu3199 Жыл бұрын
እኔም አፍቅሬያታለሁ😢
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 жыл бұрын
ከማልዬ የኔ ንጉስ እኔ እዝንልበልልለህ እህ ሀቢቢ
@መቅዲነኝ-ጰ2መ
@መቅዲነኝ-ጰ2መ 2 жыл бұрын
አረ ምን በወጣሽ 😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
በለው አታሥቁኝ ኮሜንቶች😜😂😂😂😂😂😂
@hamadmoms
@hamadmoms 2 жыл бұрын
Azizi draman bezihu Bekana lkekuln telegrame ayseram 😢
@mahbubatube8142
@mahbubatube8142 Жыл бұрын
ሱዘን አጠጢሚዉ ብቸኝነቱን እወድሽ ነበር ግን ከድርን ሊተስገዲ የሰብሽ ለተ ጠለዉሽ
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 жыл бұрын
አድሱን ድራማ በዚህ ልቀቁልን ፕሊስ ቃናዎቺ
@bez-nunu
@bez-nunu 2 жыл бұрын
የኤጄ አድናቂ ነኝ
@ganathailo9385
@ganathailo9385 Жыл бұрын
ለምን😢😢
@bereketmehari6657
@bereketmehari6657 2 жыл бұрын
21
@melsehwandualem4139
@melsehwandualem4139 2 жыл бұрын
ምርት ደግሞ ሁሌ ነው ሚደክምህ
@LeziDerb
@LeziDerb Ай бұрын
አወደሞአስተያየቱአንድአይነትነዉ
@OsamaOsama-co6dd
@OsamaOsama-co6dd 2 жыл бұрын
ያካድርና ያማርታ ልዩናት ምኑ ላይና ጋፃ በይራቻዉ ?????
@አይናፋሯኝ
@አይናፋሯኝ Жыл бұрын
ወርቄከተማ
@ABC-sv3kq
@ABC-sv3kq 2 жыл бұрын
ክፍል21የታለ ምነው አበዛችሁት ቶቶሎልቀቁልን እጅ
@monavip4469
@monavip4469 2 жыл бұрын
አይ ትግስት ማጣት
@hananmohammedali3164
@hananmohammedali3164 2 жыл бұрын
የድሮዋ ጀሚሌ የአሁና ኒጉል አሷ ግን ገፃ ባሃሪዋ ማግባት ብቻነው
@abduhussen9782
@abduhussen9782 2 жыл бұрын
ትክክል
@chrstinamhsale7320
@chrstinamhsale7320 2 жыл бұрын
Era likakut ba gugut limot eko nw 💖
@chrstinamhsale7320
@chrstinamhsale7320 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@almazyasin9193
@almazyasin9193 2 жыл бұрын
ሱዛን ቻይዉ😀😀😀
@kebabush7579
@kebabush7579 2 жыл бұрын
Unkan la ganna ba'al basalam adarasachu.
@layilahussen8798
@layilahussen8798 2 жыл бұрын
Qaxayi
@zedlove3448
@zedlove3448 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 2 жыл бұрын
ለማንም እዳተትናገሪ ኤኔም በጣም ፈርቻለሁ አቶ ከማል
@ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
@ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir 8 ай бұрын
በጣምያስጠላሉ
@siparakahsay4475
@siparakahsay4475 2 жыл бұрын
Suzan stasazn
@dghggd8907
@dghggd8907 2 жыл бұрын
አየ ፋዲል😁😁😁
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@nahomman7227
@nahomman7227 2 жыл бұрын
Kana TV hear me film
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
ውሣኔ አለቀብን😥😒
የቤተሰብ ገበና  ክፍል 21 | Ybeteseb Gebena episode 21
44:19
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 49 | Sinkul Hiwot Episode 49
41:29
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 61 М.
የቤተሰብ ገበና  ክፍል 19 | Ybeteseb Gebena episode 19
43:58
የቤተሰብ ገበና  ክፍል 22 | Ybeteseb Gebena episode 22
44:04
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 50 | Sinkul Hiwot Episode 50
41:49
Kana Television
Рет қаралды 4,6 М.
የቤተሰብ ገበና  ክፍል 23 | Ybeteseb Gebena episode 23
43:58
የቤተሰብ ገበና  ክፍል 40 | Ybeteseb Gebena episode 40
1:00:25
የቤተሰብ ገበና  ክፍል 25 | Ybeteseb Gebena episode 25
44:16
የቤተሰብ ገበና  ክፍል 29 | Ybeteseb Gebena episode 29
44:19
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН