//የቤተሰብ መገናኘት//"ሳገባ ቆሞ የሚመርቀኝ አባት አልነበረኝም..."ወንድነትን የተፈታተነው የአባት እና የልጅ አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 422,408

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 855
@tekemet1698
@tekemet1698 Ай бұрын
አዲሱ ደንበጫ ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ነው የማውቀው በጣም ትሁት አገልጋይ ደስ የሚል ልጅ ነው። እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ
@lolak953
@lolak953 Ай бұрын
ፍፁም: ትሁት: ነዉ (እግዚአብሔር : ይመስገን )... እንኳን : ደስ: አለህ: በልልኝ 🙏
@tegstgorfu
@tegstgorfu Ай бұрын
በሰርዓት በቤተክርስትያን እንዳደግ ይስታዉቃል
@tekemet1698
@tekemet1698 Ай бұрын
@@lolak953 እሺ አደርሳለሁ
@tekemet1698
@tekemet1698 Ай бұрын
​@lolak953 እሺ
@ትዕግስትደመላሽ
@ትዕግስትደመላሽ 24 күн бұрын
አድየ ወንድሜ እንኳን ለመገናኝት አበቃችሁ እንኳን ደስ አለን ደስ ይህን ማየት ሁሌም ያስደስተኞል እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ አባባ ነው ትለን ነበር አባታችንም አንተን ቁሞ መዳር ይመኝ ነበር እግዚአብሔር አልፈቀደውም ሞት ነጠቀን ወላጅ አባትህ በህይወት ያለ አይመስለንም ነበር ያልሞተ ሰው ይገናኞል ተመስገን እኔም በስደት መልሶ ፈጣሪ ለመገናኝት ያብቃን የኔ ጅግና ወንድሜ ልበ ቀናው ኑርልን
@ነቢሀትሙሀመድ
@ነቢሀትሙሀመድ Ай бұрын
አቤት የልጁ ሥብእና ትህትና ይለያል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
❤❤❤❤
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Ай бұрын
ወላሂ የዚህ ልጅ ትህትና ነው ልቤን የሰበርኝ ያርቢ በጣም ነው ልቤን የሰበርኝ ከእንግዳው ሁሉ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Ай бұрын
እናቱ ጀግና ነች
@Fkrye16
@Fkrye16 Ай бұрын
በእንባ ጨረስኩት የ እኔ ወንድም አንጄቴን የበላው ሲያሳዝን ስብእናው ደሞ ደስ ሲል እንኳን ደስ አለህ የ እኔ ውድ ❤❤
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw Ай бұрын
እኔም እደዉምሆድብሶኚቆይ😢😢😢😢😢
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Ай бұрын
እኔስ ስሳይጠግበን ሳንጠግበው አላህ ወሰደብኝ ከየት ላምጣው ከየአባቴ ላምጣው አሏህ ይዘንልህ አባቴዋ እኔም ያባቴን ሞት ያስታወስኩት ሳገባ ነው ግን አልሀምዱሊ የሚሳሳልኝ ባል ሰጥቶኛል ሱመ አልሀምዱሊ
@titima142
@titima142 Ай бұрын
አባት ላይ ምንቀልዶ ሰዎች የአባትን ትርጉም እዩት በእንባ ጨረስኩት ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@YimerBelay-x9y
@YimerBelay-x9y 11 күн бұрын
አንድ ወንድም አለኝ ባባታችን እሚቀልድ አላህ ይህደው😢😢
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Ай бұрын
አዲሱ አንተ የዋህ ወደ ባሻ ሰው የናፈከውን አባትህን ለማግኘት እንኳን አበቃህ።በጣም ደስ ብሎኛል 🙏
@zetamful
@zetamful Ай бұрын
I am so happy for him
@helabayou1715
@helabayou1715 Ай бұрын
እንደ ወንድ ልጅ ግን የሚያሳዝን ፍጡር አለ እንደ ሴት አልቅሶ እንኳን አይወጣለት የልጁ ስብህና ግን በመዳንያለም ዘር ይውጣልህ አቦ አባትየው እራሱ በጣም ነው ደስ የሚሉት ❤❤❤ ትልቅ ክብር አለኝ ለመምህራኖች ተባረኩልኝ 🎉🎉🎉
@hadratube4986
@hadratube4986 Ай бұрын
እደኔ ግን በቤተሰብ መገናኘት ዘር ጠይቀን ሚጠብቅ አለ😢
@MakiyyaEtopia
@MakiyyaEtopia Ай бұрын
ወላሂ ሁሊም እጣብቃላው ግን የላም ምናላ ድገም ብያቀሪቡቱ
@aster-j6h
@aster-j6h Ай бұрын
ዛሬ እራሱ ስጠብቅ ነበር😢❤
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Ай бұрын
አዎ በደንብ እንጂ እኔም የጠፋ ወንድም ስለአለኝ😢
@MeriEthi
@MeriEthi Ай бұрын
በጣም
@Taba-h6p
@Taba-h6p Ай бұрын
አለን ሁሌምምምምም
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አየ ወንድ ልጅ ህመሙን በውስጡ እህህህህህ የኔ ወድም እኳን ደሥ አለህ 😭😭😭😭😭😭
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Ай бұрын
ውይይይ ደስ ሲል ስብዕናው እናትህም ልትመሰገን ይገባታል ወርቅ የሆነች እናት አለችህ እሷ ነች እደዚህ ጥሩ ስብዕና እድኖርህ አድርጋ ያሳደገችህ ሰው አሳዳጊውን ይመስላል ።እናትህን እዳትፈረድባት እናት ልጇ እድለያት ሰለማትፈልግ ነው ።አባትህን የተናገረችው ።እንኳን ደስ አለህ አባትህም እንኳን ተገኘልህ
@taybaafrica
@taybaafrica Ай бұрын
ረጋ ያለ መልከመልካም አሥለቀሠኝ ebs ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈላችሁ የብዙ ሠው እንባ ታብሣላችሁና
@Liviishere
@Liviishere Ай бұрын
በጣም
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
ልጅየው በአባት ፍቅር ተጎድቷል እግዚአብሔር ይካሳቹሁ😊❤
@semutitube2351
@semutitube2351 Ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ የቤተሰብ መገናኘትን❤❤🎉
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
እኔ
@HayaArgaw
@HayaArgaw Ай бұрын
ቅዳሜ መሆኑንም እረስቸዋለሁ😢😢😢
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 Ай бұрын
Me too never missed it❤
@User12073-d
@User12073-d Ай бұрын
እንደኔ አይሆንምም
@webchannel2572
@webchannel2572 Ай бұрын
አቤት የወንድልጅ እንባ ሲፈስ የእውነት ቋንቋ አይገልፀውም ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ኤንኳንም የደስታ ቀን ሆነልህ እርጋታህ አስተዳደግህን ማንነትህን ይገልፃል አባታችንም ነመጀመሪያ የልጅነት ልጅሁን እንኳን በሰላም አገኙት❤❤❤❤❤
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉 አባት መጠሪያ አባት መመኪያ አባት መከበሪያ አባት የቤት ድምቀት ነው በህይወት ያላችሁ አባቶች ነፍ አመት ኑሩልን
@DdX-r6n
@DdX-r6n Ай бұрын
@@Medi-Habeshawit ልክ ነሺ ግን መመኪያ አይደልም መመኬው አላህ ብቻ ነው ጥንቃቄ አድርጉ አላህ አጋሪወቹንም ሆነ ተጋሪወችን አይውድም
@ZulfaZulfa-kj4yv
@ZulfaZulfa-kj4yv Ай бұрын
አሚን
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Ай бұрын
@@DdX-r6n ከአላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በታች አወ መመኪያ ነው ። አባት ያለው ልጅና በአባት ያላደገ ልጅ እኩል አይከበርም በሰወች ጋ እንደተንቋሸሸ እንዳሸሹት ነው ብዙወችን እያየን ነውኮ አባት አይብ መሰተሪያም ጭምር ነው ከጌታየ ጋ አታነካኪኝ ይቅርታና
@SemiraSemiramohamed
@SemiraSemiramohamed Ай бұрын
ትክክል የኔ እህት አሚንንንንን ጀዛከላህሀይር
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
ልጁ ግን መልክ ከስብእና ጋር አሙዋልቶ የሰጠዉ አባቱ እራሱ ከልቡ ፈልጎት ሊወስደዉ ነበር አባቱ እራሱ የታደለ ነው ይሄን የመሰለ የአባቱ ፍቅር ያገበገበዉ ልጅ ስለሰጠዉ እግዚያብሄር ይመስገን
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c Ай бұрын
አለኮ ሊወስደኝነበር እቢብላነዌ አለ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አዲሱ ላይ የማየው የዋህነት የቀድሞዋን ኢትዮጵያ ያስታውሰኛል ወንድሜ እንኳን የጓጓህላቸውን አባትህን በሰላም አገኘህ መምህርህን መካሪህን አመስግንልን ? እንዲህ ዓይነት መልካሞችን ያብዛልን 🙏
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
አሜን
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ Ай бұрын
ዋውውው ወንድልጂ እንደዚህ እናት አጀት ይሆናን እኳን ደስ አለህ 🎉
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p Ай бұрын
እንኴን ደስ አለህ ህልምን እውን ሆኖ ማየት እደት ደስ ይላል አልሀምዲሊላህ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል❤ ደግሞ ደስ የሚሉ አባት የሆኑ አባት ናቸው
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w Ай бұрын
ደምሪኝ ውዷ🌹
@desebabey1658
@desebabey1658 Ай бұрын
የልጁ ስብዕና ያሰላም እንኳን ደስ አላችሁ
@elsa4
@elsa4 Ай бұрын
እንኳን ደሰ አለህ ወንድሜ። እንኳን በሕይወት ተገናኛቹ ፣ አባት ማለት መከታ ነው፣ የአባት ፍቅር ልዪ ነው።
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 Ай бұрын
መቆም የሌለበት ፕሮግራም...........ምርጥ የፕሮግራም መሪዎች!!!!
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ጨዋ ወንድም እንኳን ደስ ያለህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ 👏👏👏
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w Ай бұрын
ደምሪኝውዷ💗
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹ የኔ የዋ
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb Ай бұрын
ደስ አለኝ ምርጥ የአባት ፍቅር ከአባቱ አጎቱ ይመስሉታል አባቱም የእህቶቹ ደጀን የሚሆን ወንድም አገኙላቸው እንኳን ቀናህ ወንድሜ ደስስስስስ ብሎኛል በእንባ ጀመርኩ በእንባ ጨረስኩ አቤት የእግዚአብሔር ስራ ትልቅ ነው እንኳን ህልምህ ሞላ ኢቢኤስን ላይክ ሰብስክራይብ እናድርገው እሱ የሚያገኘው እንዲህ ለምስኪኖች ነው የሚሆነው
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
እውነት ነው
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 Ай бұрын
አባትየው ይህ የተባረከ ልጅ አገኙ❤❤❤❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር ማሳደግ ያውቅበታል ምስክሮች ነን ብቻህን አይደለህም ወንድሞችህን ስላጣህ እጅግ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን በእናት እጅ ማደግህ እድለኛ ነህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ክብር ለደጋጎች መምህራን እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን ማዘርዬ
@EyaelJesus
@EyaelJesus Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው እኔም አባቴ እሱ ነው ወለጅ አባቴን አላውቀውም
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Ай бұрын
የመጨረሻ ጥሩ ልጅ ነው:: እንኳን ደስ አለህ:: አባታችን እንኳን ደስ ያሎት::
@KelmuTemesgen
@KelmuTemesgen Ай бұрын
እውነት ነው አዲሱ ወንድማችን አሳዬን እና አስማማውን የሚያክሉ ወንድም አጥቶ እንደዚ ጠንክሮ እዚ መድረስ በጣም ትልቅ ነገር ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ደስ ብሎናል በስብእናህ የምንወድህ ምርጥ ወድማችን ነህ ደስታህ ደስታችን ነው ።
@ትዕግስትደመላሽ
@ትዕግስትደመላሽ 24 күн бұрын
ከልቤ የማይጠፋ ሀዘን በጣም የሚያውቅ ያውቀዋል ለኔ ቅርብ አብሮ አደጌ ወንድሜ ነው
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Ай бұрын
አላህ የዘር ይጠይቅን እናት ልብ አራራው ፍለጋም ትምጣ ምንይሳንሀል አላህየ ባድነትህ ቤጌትነትን ልቧን አራራና ይህን ወጣት ልቡን ጠግንለት😢😢 ዘርይጠይቅ አላህ ይሁንህየኔ ወድም😢
@TewodrosNega-z2l
@TewodrosNega-z2l Ай бұрын
አዲሱ እንኳን ደሳለህ ወንድሞችህን በሞት ብታጣም ፈጣሪ አባትህን ስላገናኘህ ደስ ብሎኛል ባጋጣሚ የትንሽ ወንድምህ የአስማማው ጓደኛ ነኝ አስሜ ከምር ጥሩ ጓደኛየ ነበር ነፍሱን በገነት ያኑረው
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ሚሆነው
@اال-ل4ي
@اال-ل4ي Ай бұрын
አመሰግናለሁ ኢትዮጵያዊ
@tiringotariku6470
@tiringotariku6470 Ай бұрын
አንኮን ደስ አላችሁ መልካም አባት በሳምንት ተገናኙ ልጁም በጣም መልካም ስብአን ያለው ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kedyH
@kedyH Ай бұрын
የአዲሱ እናትም ክብር ይገባታል ❤
@smms6004
@smms6004 Ай бұрын
የኔ ጨዋ እንኳን ደስስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስየየየየየየየየየየየ ደስ ሲል
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 21 күн бұрын
Allahmdllah his mouslum
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
❤ወንዶች ሲገናኙ ስሜታቸውን ዋጥ❤
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Degie-t8l
@Degie-t8l Ай бұрын
ደነገጠ በጣም ውይይይ
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
ሴቶች ቢሆኑ እኛንም አልቅሰው ያስለቅሱን ነበር
@trytobebest1859
@trytobebest1859 Ай бұрын
🤣🤣🤣 lil sili
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv Ай бұрын
😂😂ዎንዶቺ 😭 eko ቾሆ አያለክስም ያዉ 😭.. ያዝናል 🤣 ሴቶቺ ግን አልቂሰዉ ያስለክሳሉ
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
ያየጎደር ልጅ ዘር ጠይቅ ወድሜ አረ ድጋሜ አቅርቡት ዳታ ስለሌለ አየታ የለም እባካችሁ አቅርቡት
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
የሱ ነገር ሁሌ አንጀቴን ይበላዋል የኔ ምስኪ በዛው ድምፁ ጠፋ😢
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Ай бұрын
Yesuko kebade new minem adresha sim yelewo
@EmebetTilahun-h5u
@EmebetTilahun-h5u Ай бұрын
አዎ የዘር ጠየቅን ሁሌ የምጠብቀው ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ Ай бұрын
የእኔ አባት እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤ መልካም ስብዕና. ያለው ልጅ ❤❤❤
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
እንኮን ደስ አላችሁ የቁሩትን የተጠፋፉትን ቤተስቦች በሙሉ አላህ ያገናኛቸው
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤ አዲሱን የሰማህ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ስማኝ 🙏
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወንድምአለም ኡፍ እናቱ አንደበታቸው ማር ነው ደጉ የአማራ ህዝብ ለእናተ ምላሻችሁ ድሮን ጥይት አልነበረም ይሄ ቀን ያልፋል የእውነት አምላክ ከእናተ ጋር ነው ።
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 Ай бұрын
@@SelamMarie-ot8qwአሜን
@Leiylamusa
@Leiylamusa 13 күн бұрын
በዚ ሁነታ ሰጠነቀቂ ደሰ ይላል አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LuchoaEmbaye
@LuchoaEmbaye Ай бұрын
ሳላዘው በራሱ ጊዜ አንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ደስስስሰሰ ይላል አንኳን በህይወት በጤና ተገናኛችሁ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ እጅግ በጣም የዋህ ሰዉ ነህ ደግነትህ ፈጣሪ አይቶልህ ዳግም እንድትደሰት አድርጎሐል በልጅም ተባርከሐል ወንድም እህትም አግኝተሐል እንኳን ደስ አለህ ዘርህ ይባረክ ፍቅር የሆንክ ሰዉ ነህ አባባም እንኳን ደስ አሎት የሚያኮራ ጎበዝ ጀግና ልጆ ጋር በሕይወት ስለተገናኛቹ ፈጣሪ ይመስገን🙏 🇪🇷
@abcdplc9137
@abcdplc9137 Ай бұрын
አዲሱ! ብዙ አመት በአባትህ ጭንቀትና ወሳኝ የሆነውን ያቺን የጭንቀት ጊዜ አልፈህ፣ደስ የሚሉ አባትህንና ዘመድ አዝማድ ህን በማግኘትህ እጅግ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ከእንግዲህ ህልምህን አሳክተህ ማየት እፈልጋለሁ። በመጨረሻም ጭንቀትህን አማክረኸኝ ከጎንህ እንድሆንና ያደረኩትን እጅግ ያነሰ አስተዋፁኦ ዋጋ በመስጠትህ በጣም አመሰግናለሁ። መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ። ኃይሉ ዓለሙ
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
እናመስግናለን መልካም ሰዎች ያስፈልጉናል
@worebado6556
@worebado6556 Ай бұрын
ወይ አዲሱ ለካ ሳንረዳህ ሳናውቅልህ ነው የኖርን።ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነህ የ።ስንት ነገር ችለህ እዚህ እንደደረስህ አቃለሁ።ከልጅነትህ ጀምሮ የማትርቀው ሚካኤል ለዚህ ደስታ አበቃህ።ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ዬሁን።ደስ ብሎኛል።
@Fre-v4o
@Fre-v4o Ай бұрын
ደስ ሲል እንደሚገናኙ እርግጠኛ ነበርኩ
@AsfarTradingማሒ
@AsfarTradingማሒ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም ተገናኛችሑ ደስ ሲል የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያሥደስት ነገር ምን አለ 🙏
@Amdo.m
@Amdo.m Ай бұрын
ወንድሜ አዲሱ ሰለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግንሃለሁ አንተ አንድኛ ነህ በ9 አመት ያየህ አባትን መንፈቅ በጣም በጣም ደስ ይላል እንኳን አባትህን በሕይወት አገኛቸው 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
የጎጃም ቤተ አማራ የት ናችሁ የጎጃም ጨዋ ምርጥ ስነ ምግባር ያለው ልጅ እኳን ደስ አለህ የኔ ወድም
@temewa7697
@temewa7697 Ай бұрын
አለን
@yishakyishakasrat2299
@yishakyishakasrat2299 Ай бұрын
ምድረዘረኛ
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
@@yishakyishakasrat2299 ተርሺ ይቋረጥ አራጂ ሁላ
@Degie-t8l
@Degie-t8l Ай бұрын
እዚህ ሀዘንና ደስታ ከተደባለቀበት ስሜት ላይ ዘረኝነትን ምን አመጣው ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው እኮ
@temewa7697
@temewa7697 Ай бұрын
@@yishakyishakasrat2299 ዘር ለገበሬ
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Ай бұрын
ጎጎቶ ነበር ደስ ሲል በህይወት መገናኝት
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በማልቀስም በመደሰትም ያየሁት የደስታ እንባ ያስነባኝ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
እንኩዋን በሰላ በጤና ተገናኛችሁ ደስ የሚሉ አባት አለህ እድለኛ ነህ ❤❤
@SoshaltuteAnjulo
@SoshaltuteAnjulo 2 күн бұрын
Banat yekidame kasat silks endet laginge
@RAHMETMOHAMMED-fw9kl
@RAHMETMOHAMMED-fw9kl Ай бұрын
አባቴ በጣም ስቃይ አሳልፎ ነው ያሳደገኝ እና የአባት ነገር ሲሆን ይጠናብኛል በለቅሶ ጨረስኩት አባቴ የኔ ሁሉ ነገር ❤❤❤❤
@jordans9533
@jordans9533 Ай бұрын
የእናትህስ ነገር!! አነጋገሯ አንጀት ሲበላ ስትጠራህ ደስ ስትል።። እግዝአብሄር የናትህንም እድሜ ያርዝምልክ። በእጅ ያለ ወርቅ እንዳይሆንብህ እና እናትህ በህይወት በመኖር እግዝአብሄር ምንም ማመስገን ነቡሩብህ አደራ አሁንም ተንከባከባት በሁለት ልጆች ሞት የተጎዳች ናት ጉዷቷ ካንተ አባት ማጣት በላይ ያማል እና እናትህንም አደራ አታስከፋት ተንከባከባት
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
የትክክል እድሜና ጤና ለናቶቻችን
@amma4705
@amma4705 Ай бұрын
እህህህህ እንኳን ተገናኙ የአላህ የተባረከ ዘመን ያድርግላቸው
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w Ай бұрын
ደምሪኝ ውዷ💗
@wokelaixi420
@wokelaixi420 Ай бұрын
ዳኜ ማለት በመከላከያ ተወደጅ ፣ጥሩ ልብ ያለው ፣ከሁሉ ተግባቢና አስቂኝ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ ሳቅ ጨዋታ አይጠፈም ሁሉንም ሰው “ሲ“ ብሎ መጥራት የሚወድ አንዳንዶች እንደውም ዳኜ-ሲ ይሉታል ፡፡ በጠም የሚገርመው ሳቅ ጨዋታውን ያየ በውስጡ የያዘውን ቁስል መገመት አይችልም ፡፡ ወንድሜ ዳኜ እንኳን ፈጣሪ ከዚህ ወርቅ ከሆነ ልጅህ ጋር ለመገናኘት አበቃህ ፡፡
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
እውነት ነው ደስ የሚሉ ልጅና አባት እድሜን ጤና ይስጣቹ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ፀጊዬ በዚህ አጋጣሚ እንኳን ደስ አለሽ ❤🎉🎉🎉
@የባሏንግስት
@የባሏንግስት Ай бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ማየት እወድ ነበር ግን ሳልፈልግ ነው የማለቅሰው😥😥😥
@HabtamuFerede-k9m
@HabtamuFerede-k9m Ай бұрын
Jimma + Gojjam = Ethiopia 🇪🇹
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Exactly 💯 Ethiopia 🇪🇹 lezelalem 🇪🇹 tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch 🇪🇹 ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu 🇪🇹
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Ай бұрын
በግድ ተለያይየሚሉት ይኽንን ሕዝብ ነው። መለያየትን ይስበርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@EyaelJesus
@EyaelJesus Ай бұрын
ሀብቱ ጎጃም +ጅማ =ድሮን ሆኗል አሜ ን በቃ ይበለን አንድ ያድርገን
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s Ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን😢🎉🎉🎉
@mknl1888
@mknl1888 Ай бұрын
እኳ ደስ አለህ ወድሜ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ያመረ ከረዥም እድሜጋ እምታሳልፉ ያርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Ай бұрын
ወይኔ ልጁ አንጀት ይበላል ❤ለዚ ነዉ ተዋልደናል ተጋብተናል ፍቅር ይስጠን አንድ ኢትዮጲያ ❤ ሰላም ያምጣልን❤
@astubelay5909
@astubelay5909 Ай бұрын
እንደዚህ ልጂ አንጀቴን የበላዉ የለም እንኳን ደስ አለህ አባትህ መልካም አባት ነዉ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@BH-id8px
@BH-id8px Ай бұрын
ስንት አይነት ደግ ሰው አለ አባት ሆኖ መካሪ አያሳጣን ደግ ሰው እግዚያብሄር ይባርኮት መካሪ አስተማሪ እንጣ ተባረኩልኝ ጨዋ ሞልቶል በርቱ አባቴ እንኳን አገኘሃቸው እንባህ ተመለሶልሃል በደስታ ተማር በርታ
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Ай бұрын
ልጅ ሰው ናፍቆታል እህ
@yz7517
@yz7517 Ай бұрын
የአዲሱ እናት ይህን በመሰለ ስነምግባር ስላሳደገችው ለጇ አበትየው ከአባትየው ክብር ይገበታል።
@nebilatube5713
@nebilatube5713 Ай бұрын
አቤት ፍጥነት ቅመምችምነየ ቀደማችሁኝ😂እንኳን ደስ ያለህ ወንዲም🎉
@GalaxyJ-me5vm
@GalaxyJ-me5vm Ай бұрын
ወይ ደስ የሚል ልጅ ውስጤን ነው የበላኝ እንኮን ደስ አለህ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw Ай бұрын
በእውነት የሰው ደስታ እንደማየት ምንኛ ደስ ይላል እግዚአብሔ ይመስገን ስለሁሉም እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@michaeltecleab8587
@michaeltecleab8587 Ай бұрын
Wow, This is Amazing story, congratulations 🎉🎉🎉, EBS you guys doing great job 🙏🙏🙏
@lidyshansen4127
@lidyshansen4127 Ай бұрын
ውይ ልጁ ሲያሳዝን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢየሶች ውድድ🎉🎉🎉🎉
@abebaezez8879
@abebaezez8879 Ай бұрын
በእውነት የአባት ፍቅር ያለው እንደኔ ይኖራል አበቴን ሳስብ እንባዬ ነው ሚመጣው የኔ ውድ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ ክፉ አያሳይህ የኔ የዋህ አባት
@ZemzemDerese
@ZemzemDerese Ай бұрын
እደው ዘር ጠይቅ የት ደርሰ😢😢😢❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Ай бұрын
ደስ የሚል ስርአት ያለውልጂ የአባትን ፍቅር ናፍቆት እደት እደገለፀው❤❤ ወዲልጂ እኮ ህመሙን ዋጥ ነው የሚያረገው😭😭💔አይ መለየት😢
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉እንኳን ደስስ ያለህ በኡነት ያለ ቤተሰብ ተለይተን ስላደግን ናፍቆቱ እናውቀዋለን ምግብ እየበላን እንኳን እሳት ነው ይከብዳል❤❤❤🎉
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 Ай бұрын
የተጠፋፋ ሁሉ አላህ ያገናኛቸዉ
@Ruki-k6k
@Ruki-k6k Ай бұрын
አሚንን የርቢ
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د Ай бұрын
ያባቱ ልጅ የዋነትህ ካደበትያ ያስታውቃል እግዚአብሄር ከነቤተስብህ ቀሪ በሰላም በደስታ በፍቅር ያኑራቹ ከትናትና ጀምሬ ደጋግም ቪዲዎን ሳይ ኮመቱን ረሳውት 24 ሰአት በኻላ ነው የኮመትኩት
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Ай бұрын
እኔስ ስንት አየሁት
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 Ай бұрын
"አለህ አልሞትክም" 😢😢😢 እንኳን ደስ ያላቹ❤❤❤🎉🎉🎉 ወልዳቹ አድራሻ ሳይጠፋባቹ ልጆቻቹን የማታዩት ወላጆች ግን ደህና ናቹ😢😢😢
@batybletw2516
@batybletw2516 Ай бұрын
በጣም ነው ደስታ የተሰማኝ ሙሉ ያድርጋችሁ ድርብ እጥፍ ይሁን ደስታችሁ ዋው
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኔ አለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏💚💛❤
@belstianmaw
@belstianmaw Ай бұрын
አዳ እንኳን ደስ አለህ የዋህ ሰው የልብህን የዋህነት አይቶ እንኳን እግዚያብሄር ረዳህ፡፡
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 Ай бұрын
ደስ ይላል በጣም የሚፈልጉትን ነገር ከማግኘት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ? እግዚአብሔር ይመስገን!
@mussahussen1205
@mussahussen1205 Ай бұрын
ማሻአሏህ ተባባረከሏህ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ተገናኛችሁ ዳግም አይለያችሁ ብያለሁ
@genetgezaw1176
@genetgezaw1176 Ай бұрын
The mom is very sweet the way she talk
@TtIuy-e7x
@TtIuy-e7x Ай бұрын
አይይ አባት 😢😢😢ምናለ የእኔ አባት በህይወት ኖርህ እንደዚ ብትመጣ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ብቻ እንኳን ደስ አለህ
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Ай бұрын
አባቴ ናፈቀኝ ወላሒ
@HayatNasir-m8u
@HayatNasir-m8u Ай бұрын
ሁሉም ቤት ነው እኔም በቤታችን የምንወደው ወድሜ 4 አመቱ ነው ከጠፋ ግን በቃ ተፈልጎ አልተገኘም የሞተ ሰው እኮ ተቀብሮም ይታዘንለታል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 13 күн бұрын
አባት መጠሪያ አባት ግርማ ሞገስ አባት ውበት አባት ሀብት አባት ህወት ነው አባቶች በህይወት ያሉ አላህ እድሜ ጤና ይስጣቸው እንኳን ደስ አለህ አይ ወንድ ልጂ ለቅሶውን ዋጥ አደረገው
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 29 күн бұрын
ወይኔ የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ የሞቱ ወንድሞችህን ነፍስ ይማር 😢😘😘😘😘🙏
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው Ай бұрын
አንካን ደስ አለህ ወድሜ ደሞ አጎትህን ትመስላለህ ደስ ይበልህ ደስ ይበላችሁ ኢቤሶች ተባረኩ የብዙ ሰው እንባ ታብሳል❤❤❤
@ባህላዊሚዲያ22
@ባህላዊሚዲያ22 Ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ ልጂነው ውበቱ ስነምግባሩ ደስ ሲል ሙሉት ያለ ነው አባትየውም ደስ ሲል🥰🥰🥰
@ስሜነውኢትዬጵያ
@ስሜነውኢትዬጵያ Ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ አለን እግዛብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ልጁ ግን ስያሳዝን ሆደ ቡቡ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውእና
@እግዚአብሔርእረኛዬነውእና Ай бұрын
ጠይሙ ደርባባ ኣባትህ❤❤❤
@FatimaFatima-i3n7n
@FatimaFatima-i3n7n Ай бұрын
እኳንደሥአላችሁአባትናልጅ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ባድሜ ተሂዶ በጤና መመለስ እድለኛ ነህ ወንድሜ
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ልጁ ግን የአባቱን አጎት ልጂ ይመስላል ❤
@MulukenMamo-d3r
@MulukenMamo-d3r Ай бұрын
ወንድሜ አዲሱ ዳኛቸው እንኳን ደስ አለህ እንኳን ሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል እረዳህ
@tsionnurie8297
@tsionnurie8297 Ай бұрын
ከዚህ በኃላ አለቅህም የኔ የዋህ እንኳን እግዚአብሔር ስብራትህን ጠገነልህ
@tube7770
@tube7770 Ай бұрын
የኔውስ አባት የትሆን እኔም ይሄ ዴስታ ሁሌም ይናፍቀኛል😢😢😢
@serkalemeshetu8565
@serkalemeshetu8565 Ай бұрын
አይዞሽ
@Abeba-w5q
@Abeba-w5q Ай бұрын
አዲስየ በጣም ጥሩ ስነምግባር ዝቅ ብሎ ታዛዢ ቆንጆ ስብእና ያለው ልጂ ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
አብርሽ ወሰነ መለያየት አለብን አለ. ፅጌ አለቀሰች😱🥹
24:06
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 46 М.
🦋አብሬክ እሄዳለሁ ሴቶች ይጠልፉብኛል አለችው😱🙆‍♀️
21:16
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.