//የቤተሰብ መገናኘት// ተመልሼ እንዳልጠይቅ አስምለውኝ ነው ልጄን የወሰዱት... ወደ DNA ያመራው ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 186,758

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 185
@mereasu2643
@mereasu2643 5 күн бұрын
ebc ፖሮግራም በጣም አሪፍ ነው ምክንያቱም ብዙ የተራራቁ ቤተሰብ እንቧ አባሽ ናቸዉ ክብር ይገባቸዋል በእዉነት ❤️
@LuluWelo-d1g
@LuluWelo-d1g 5 күн бұрын
በሉ የመዳም ቅመሞች ሶፍት ያዙ የዘር ጠይቅ ነገር እደኔ የሚሥበው ማነው
@EiveShv
@EiveShv 5 күн бұрын
እኔ ወላሂ😢😢😢
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 күн бұрын
እቶም በእውነት.የሱ ልብ ነገር.ያሳስበኛል
@BruktiYaregal
@BruktiYaregal 4 күн бұрын
እኔ
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 5 күн бұрын
የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 5 күн бұрын
እውነት ነው ተባረኩ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 5 күн бұрын
በአብ በወል በመንፈስ ቅዱስ ያላመነ እና ያልተጠመቅ የዘላለም ሂወት አያገኝም ብሎአል እግዚአብሔር አምላክ
@atube9447
@atube9447 5 күн бұрын
የሀፂያት ደመወዝ ሞት ሳይሆን ጀሀነብ እሳት ነው ሀፂያተኛም ሆን ፃዲቅ ሞት አይቀርም የፀጋ ስጦታ ደግሞ ገነት ነው ገነት ለመግባት ደግሞ በሀያሉ አምላክ የክርስቶስም ፈጣሪ በሆነው በአላህ ማመን እና እሱ ባዘዘን ነገር ላይ ስንፀና ነው
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 4 күн бұрын
@@KkOo-jj3pz የገነት(የዘላለም ህይወት) መግቢያ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጎ በመቀበል ብቻ ነው።ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ የዘላለም ሞት ወይም ሲኦል ነው መጨረሻው።
@ሙኒረ
@ሙኒረ 4 күн бұрын
ምን አስጠመቀኝ ሙስሊም አድርጎ ፈጥሮኝ ተጠብቄ ከዛ ካሀድ ሁኔ የመሪየምን ልጅ ኢሳን አለሂ ሰላምን እዳመልክ ነው እዳመልክ ነው ኧረ አኡዙ ቢላህ አላህ የስቱር አለይና ​@@throwbackvibezz6757
@siforamamo7724
@siforamamo7724 4 күн бұрын
እውነት ቶሎሳ ድምፁ እንዴት ደስ ይላል ከዘመዶችህ ፈጣሪ ያገናኝህ😍😍😍
@meryemali4042
@meryemali4042 5 күн бұрын
መልካቸውም ይመሳሰላል አላህ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ
@FatimahMohammed-y7h
@FatimahMohammed-y7h 5 күн бұрын
የዚህ ታሪክ ደሞ በጣም ያሣዝናል እህህህህ
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p 5 күн бұрын
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞ ቸ እንኳን ለታላቁ ረመዳን አደረሳችሁ አደረሰን አልሀምድሊላሂ ትርፋማው እና ትርፈ ብዙ የሆነውን ወር ነፍሳችንን እናፅዳ አላህ ከትርፋማዎቹ ያድርገን መሀሰባት ነፍስ የሚል የረመዳን ድርስ በኡስታዛችን አቡ ጁወይሪያ እየተሰጠነ ገብታችሁ ተማሩ በዋሳብ / በቴሌግም በተለያዩ አማራጮች ኢልም እን ጅረት እየፈሰሰ ነው ኑ ተጠቀሙ ነፍሳችን ከእሳት እናድናት ኢንሻአላህ
@dagenteMarkos
@dagenteMarkos 5 күн бұрын
እያሱስ ነው ከሃጥት ምያድነው ራማደን አይዶላም ኑ! የማደን ቀን ዘሬ ነው እማኑና ደኑ።
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p 5 күн бұрын
@dagenteMarkos በእርሱ እናንተ ዳኑ ሰውን ሰው አያድነውም አላህ ብቻ ነው አዳኝ
@ZakiaKamal-o3w
@ZakiaKamal-o3w 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 5 күн бұрын
አለሁ እኔ አለሀምዲሊላህ አላህ በሠላም ያድርሰን አላህ ይጠብቀው ኡሥታዛችን 🎉🎉🎉🎉🎉
@MeseretMehertu
@MeseretMehertu 5 күн бұрын
ረዳን መቻ ነዉ
@nadyawollohumanityfirst1370
@nadyawollohumanityfirst1370 4 күн бұрын
ቶሌሳ ግን በጣም የሚያምር ግርማሞገስ ያለው ድምፅ ነው ያለው ባለሀብቶች ማስታወቂያ ( promotion ) አሰሩት እና lifun ቀይሩት please
@neimay4696
@neimay4696 4 күн бұрын
True
@rozazegeye7095
@rozazegeye7095 5 күн бұрын
እኳን አደረሳቹ ለነነዌ ፆም እዲሁም ለአብይ ⛪⛪🌷🌹🌷🌹🌷🌹⛪
@Sofya-jk3ov
@Sofya-jk3ov 4 күн бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ትመሳሰላላችሁ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁና ቤተሰብ ያድርጋችሁ
@BilalYusuf-q7n
@BilalYusuf-q7n Күн бұрын
ደስ ይላል ጀማነ እንኮን ደስ አለ
@momethio3664
@momethio3664 4 күн бұрын
እኔም አባቴን ፍለጋ ሄጄ አባቴ በህይወት እንደሌለ ተረዳሁ😢 የአባቴን ቤተሰቦች ባገኛቸውም በተላይ የአባቴን ልጆች አግንችያቸው አልተቀበሉኝም💔 እኔን ያንገበገበኝ የማንነት ጥያቄ ነበር እነሱ ደሞ ንብረት ትጠይቃለች በምል ጥላቻ አባረሩኝ😢 እኔም ልቤ ተሰብሮ ተለየዋቸው እነሱም የተስገበገቡትንም ንብረት ሳይበሉ የሞቱም አሉ ባጠቃላይ የማንነት ጥያቄ የደረሰበት ሰው ካልሆነ ማንም አይረዳም💔
@አሐል19
@አሐል19 4 күн бұрын
ብዙ ቤተሰብ ሀብትን እንጂ ዘርን አያስቀድምም አይዞሽ
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 5 күн бұрын
እኔ ዛሬ የጠበኩት ዘር ጠይቅን ነበር እኮን ደስ አላችሁ😢
@Islamistheonly
@Islamistheonly 4 күн бұрын
Wow Tolosa voice! if you apply to one of radio or tv station for reading news or advertisement you will be perfect fit.
@fatimaa9853
@fatimaa9853 5 күн бұрын
ማሻ አላህ 2ኛ ነኝ ደየመጀመሪያ ሁለተኘ ስሆን ትንሽ አልቅሸ ልምጣ
@hayuw7597
@hayuw7597 5 күн бұрын
በጣም እንወዳቹሀለን በርቱልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ebs ዮንዬ አድማቂያችን🎉🎉🎉🎉🎉
@لوبت-س4ك
@لوبت-س4ك 5 күн бұрын
እንኳን ደስ አላቹህ🎉🎉🎉🎉
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 күн бұрын
እናቴ ሎዝየ ማሪያም የዘር ጠይቅን ቤተሰቡን አገናኝው ስለቴን ስሜኝ😢❤
@weinnysissay659
@weinnysissay659 4 күн бұрын
ምን ማለት ነው ሎዝየ ማርያም ?
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 4 күн бұрын
@weinnysissay659 እዲ የጎንደሯ ሎዛ ማሪያም ናትኝ ምነው አታውቄያትም ማለት ነው ጉድ አ😳
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 5 күн бұрын
ኢቢኤሶች ይህንንነገር እርግጠኛ ለመሆን ዲኤንኤ ያስፈልጋል ባይ ነኝ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 5 күн бұрын
I am sure they are Family's ❤❤❤
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢🎉
@b.6015
@b.6015 5 күн бұрын
አላህ መድም ያርገው ግን ይመሣሠላሉ
@Weynshetzewdu-w6c
@Weynshetzewdu-w6c 4 күн бұрын
ስነስራአቱ ደስ ሲል❤❤
@ChakoTemesgen
@ChakoTemesgen 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተ ጀግኖች🎉🎉🎉❤❤❤❤
@samuelpetrosgunta6765
@samuelpetrosgunta6765 5 күн бұрын
amazing voice/Tone
@صفيه-ظ3خ
@صفيه-ظ3خ 4 күн бұрын
እኔም. አክስቴን እፈልጋለዉ ብሊዝ እሷ. ዘምዘም አሊ መኮላዉ ትባላለቺ እናቷ እናኑ ሁሴን የትዉልድ ቦታ ሀብሩወረዳ ዳና ወይም ቁሪ ሀራ ወልዳየ በመባል ይታወቃል አፋልጉኝ በፈጣሪ😢😢
@WintaGrmay
@WintaGrmay 5 күн бұрын
EBS ❤❤❤
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 4 күн бұрын
ፍትህ ለህፃን ሲንቦ😢😢😢😢
@AdimasuDanicho
@AdimasuDanicho 5 күн бұрын
E/r yibarikachu ebs ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rayeraye8498
@rayeraye8498 4 күн бұрын
ቅር ይላል አሳዲጊ ስንት መከራ አይቶ አሳድጎ ዋጋው ትንሽ ሲሆን ያሳዝናል።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 күн бұрын
ከጀማነህ ጋር ይመሳሰላሉ በ እርግጠኛ ቤተሰቦቹ ናቸው ታላቅየው አርጀት ስላሉ እንጂ ይመስላሉ እሳቸውም
@AntenehHaile-dh9qi
@AntenehHaile-dh9qi 3 күн бұрын
አባት እና እናት ሆነው ያሳደጉህን ወላጆች ዋጋ ያሳጣ አገላለፅ ነው የገለፅከው ከዚህ አድሜ በኋላ ፍለጋ የወጣህበት ምክንያት አያሳምንም ልጅ ከማህፀንም ከልብም ይወለዳል አሁንም ያንተ ወላጆች አሳዳጊዎችህ ናቸው
@rehanaworku4242
@rehanaworku4242 4 күн бұрын
Allah yagenageh thanks ebd
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 күн бұрын
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@nebilatube5713
@nebilatube5713 5 күн бұрын
አምስተኛ ነኝ ኑ ሰብሰብ እንበል ገባገባ በሉ ቅሞሞች ሶፍትና ዉሃ እየያዛችሁ😉🥺
@meazagenet4428
@meazagenet4428 5 күн бұрын
😊😂ሶፍትና ዉሃ ይዛችሁ ደስ ይላል 😁
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 5 күн бұрын
እየሳቁ ማልቀስ እኮ ነው ኮሜንታተሮች
@Ya.m.d-u7v
@Ya.m.d-u7v 5 күн бұрын
እረ 1ኛ ነሽ የኔ አልቃሻ
@wondwosentessema853
@wondwosentessema853 4 күн бұрын
በእድሜ ጨርሶ አይገናኙም። ወንድማማቾች ሳይሆን አባትና ልጅ እድሜ ያህል ነው ልዩነታቸው። ሽማግሌው የሚናገረው ታሪክ ከቶሎሳ ታሪክ ጋር አይገናኝም። ወንድማማችቾም አይመስሉኝም።
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 5 күн бұрын
❤🎉እንኳን ደስ ኣላቹ
@tesfasnqey6690
@tesfasnqey6690 5 күн бұрын
ኣላህ ይርዳቹ።።❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 күн бұрын
መልካም እድል❤
@Hanan9628
@Hanan9628 5 күн бұрын
መልካም እድል
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@galayuser1127
@galayuser1127 5 күн бұрын
አዎ በጣም ይመሳሰላሉ
@rayeraye8498
@rayeraye8498 4 күн бұрын
ያሳደጉህም ዘመዶችህ ናቸው ምን ችግር አለው
@selamawitkassa934
@selamawitkassa934 5 күн бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ
@HayatMouamed
@HayatMouamed 4 күн бұрын
እኔ ግን ታሪካቸው የተጋጨ ሆነብኝ 40አመት ታራክ ከሆነ ወንዲሜ ነው ብሎ የሚናገርው ሰው እኔን ነበር ሊሰጥ ያለው እናቴ አይሆንም ብላነው አለ እዚህጋ ደግሞ 1978 የወልዳኳት ልጀ ጠፍታብኝ አለች አለ እና እንደት ነው አይጋጭም 1970ወቹ ወንዲሙ ጉዲፈቻ ሲሰጥ እኔን ሊሰጠኝ ነበር ካለ ህፃን ነበር ማለት ነው እና እንደት ሆኖነው 1978ልጂ እሚወልደው ወንዲማማች ሊሆኑ ይችላሉ ግን ታሪኩን እያውቁትም
@MakdesFetne
@MakdesFetne 5 күн бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ❤❤❤❤
@EthiopiaHamra
@EthiopiaHamra 4 күн бұрын
ዘር ጠይቅ😢😢😢😢😢🎉
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 күн бұрын
ግን በጣም ነው የሚመሳሰሉት መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ።
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 5 күн бұрын
እባካችው የዘር ጠይቅ ነገር እዴት ሆነ እስካሁን ካለበት አልመጣም
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 5 күн бұрын
መልካም ዉጤት
@EthiopiaHagere-j7x
@EthiopiaHagere-j7x 5 күн бұрын
በጣም ይመሳስላሉ
@MbalentleMaku
@MbalentleMaku 5 күн бұрын
Yemlawu tafabgn Nagar gin ye fatar sira temer newu getaa hoyii antaa tabarakii
@sauditaif7667
@sauditaif7667 5 күн бұрын
እግዚአብሄር ይርዴቹህ
@Rekikwagayohuzarihun
@Rekikwagayohuzarihun 4 күн бұрын
Gashi Abbee inkan das al.ya fxr sir tiliq nwu.inka ka wandim gar ba slm aganany.
@ابومحكر-ض1ح
@ابومحكر-ض1ح 4 күн бұрын
አድ ነውኮ መቅደላ እና አችባር❤
@HawaHabtamu
@HawaHabtamu 4 күн бұрын
ወላሂ እኛ ያሳደግናት ናት በናታችሁ የebsን ቁጥር አጅባር አለችልጅቷ እኛቤት ናት በአላህ ስልክ ፃፉ
@mmmmmmmmmmmmm740
@mmmmmmmmmmmmm740 5 күн бұрын
Could anyone send me a link to last week's video?
@babuabush6590
@babuabush6590 5 күн бұрын
በእርግጠኝነት ወንድማማቾች!
@BuzePhone-g7c
@BuzePhone-g7c 3 күн бұрын
EBS ፕሮግራም እንዴት ናችሁ የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ በስልካችሁ ሞክሬ ነበር መልስ አላገኘሁም እኔም ተመሳሳይ ችግር ነበረኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድማግኘት ብችል በማለት ነበር የደወልኩት እኔ ያለሁት አሰላ ነው አሁን እንዴት ላገኛችሁ እችላለሁ
@mmmmmmmmmmmmm740
@mmmmmmmmmmmmm740 5 күн бұрын
Why didn't you upload last week's video?
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 5 күн бұрын
ዛሬ ጎብዛችዋል ያለፈውን ስታሳዩ እንደዚ በከለር ኣሳዩ በዚ በሰለጠነ ግዜ ከለር እያደበዘዛቹ ኸረ ሼም 🙄
@Hattahahs
@Hattahahs 5 күн бұрын
Ebs ለዘለለም ይኑር
@HiwetAdal
@HiwetAdal 4 күн бұрын
ውድ እና ተወዳጅ የ ኢቢኤስ ፕሮግራም መሪዎች እባካችሁ አባቴ ጠፍቶብኝ ነው አድራሻችሁን ስጡኝና መረጃ ልስጣችሁ እና አፈላልጉልኝ ያለ አባት ማደግ በጣም ሒወት ያስጠላል
@MedinaHussen-i9r
@MedinaHussen-i9r 3 күн бұрын
አውነት ነው 😭😭😭😭
@haimee1929
@haimee1929 9 сағат бұрын
Betsebachehun yagengachew enkwan dess alachehu !!! Yetmezegeb be sint ken new miteraw gadengayen temezgebo nbr
@Fasnat-b2m
@Fasnat-b2m 5 күн бұрын
bemkodonya yekatet (1) beseyfwo
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 5 күн бұрын
በስልክ የታየዉ ወንዲሙ ጋር ይመሳሰላል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 күн бұрын
ዲኤኔ ቢደረግ መልካም ነው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 5 күн бұрын
አንደኛ❤😂
@EtoBh-ic9lt
@EtoBh-ic9lt 5 күн бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀመቱ please 😭
@LuluWelo-d1g
@LuluWelo-d1g 4 күн бұрын
በሤሜሥ ተመዝገቢ
@tseayAlemayeu
@tseayAlemayeu 5 күн бұрын
Melikam idle🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@AskadechJemaneh-h4u
@AskadechJemaneh-h4u 5 сағат бұрын
እባካችሁ ዉድ ኢትዮጵያዉያን እናቴ በወንድሟ ናፍቆት አልቅሳ ከመሞቷ በፊት ወንድሟን እንዲታየዉ እርዱኝ እንዴት ነዉ እዚህ ሚድያ ላይ መቅረብ የሚቻለው በ text ታሪኩን ከላኩላቸዉ ከ ዓመት በላይ ሆነዉ እስካሁን ምንም የለም የምታዉቁ ካላችሁ እናቴን ከማጣቴ በፊት እርዱኝ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@chalkutchalkut421
@chalkutchalkut421 5 күн бұрын
ወለጋ ሚካኤል አካባቢ ያላችሁ ሀያቴን አፋልጉኝ
@hadyiahadyia9385
@hadyiahadyia9385 3 күн бұрын
የጠሉሽ ጉዳይ ምን ደረስ
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 5 күн бұрын
ሳባ ፈልም ላይ ሚሰረውን ኣየው ልበል ስማ ሳባ የሆነ ነገርጰከሆነች ገደልኩክ
@meryemali4042
@meryemali4042 5 күн бұрын
ስምንተኛ ነኝ ዛሬ ደግሞ ሞልቶልኛል እስኪ ልያችሁ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 5 күн бұрын
ይመሳሰላሉ ወንድማቸው በሆነ
@አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
@አምላክሆይወዳንተአመጣጤን 4 күн бұрын
መቅደላ አጅባር ነው እምባል ልክ ነው
@HawaHabtamu
@HawaHabtamu 4 күн бұрын
የኢቢኤስን ስልክ ስጡኝ ልጃቸው እናቤት አለች
@አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
@አምላክሆይወዳንተአመጣጤን 3 күн бұрын
@HawaHabtamu ግቢ እና መጨረሻ ላይ ያስቀምጣሉ እኮ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 5 күн бұрын
እኔምለው ኢቢኤሶች መነው ነባሮች እየለቀቃችሁ አዳድስ አመጣችሁብን ተው አትልቀቁ እንደቤተሰብ ተላምደናል
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 5 күн бұрын
ምን ማለት ነው
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 5 күн бұрын
ሰላማት
@mariam9826
@mariam9826 5 күн бұрын
እኔ እህቴ እፈልጋለሁ የመመዠገቢያ አዳራሻ እፈልጋለሁ ብዙ ጊዜ እፅፋለሁ አደራሻ አሰቀምጡልኘ
@kasechimoreketa3808
@kasechimoreketa3808 5 күн бұрын
Ok
@MunaAyele-r4c
@MunaAyele-r4c 5 күн бұрын
ስልክ ሚያወራው ይመስላል
@TsadikGebre
@TsadikGebre 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Tagistdagni
@Tagistdagni 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Genet-z1h
@Genet-z1h 5 күн бұрын
ፈትህ አገር ለተገደለችዉልጂ
@edlawitbelie
@edlawitbelie 5 күн бұрын
ቤተሰብ ነው ሚመስሉት
@BuzayewShiferaw-k8p
@BuzayewShiferaw-k8p 5 күн бұрын
Are ehe Dena ayesflgima ye masaluwu
@makiyamakiya5356
@makiyamakiya5356 4 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤🎉😊😢😢
@ganat12345
@ganat12345 5 күн бұрын
አረ,ጅማ,ወታደር,ሰፈር,ዘመድኩን,,ክፍለማሪያም,,,የሚል,አጎቴን,አፋልጉኝ,,የደርግ,ወታደር,,ነበር,❤❤❤
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 5 күн бұрын
ከጠፍሁ ስድስት አመቴ ማንም አልፈለገኝም እረ ፈልጉኝ
@b.6015
@b.6015 5 күн бұрын
😄😄😄😄😜😜😜😜 የጠፋሺው እድትፈለጊ ግ ነውደ በቃ እኔ ፈልጌሻለሁ የት ነሺ 😄😄😄😜😜😜😜
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 5 күн бұрын
የትነሺእኔአንችንበመፈለግእግሬቀጠነ የትነሺ
@Weyni-g5h
@Weyni-g5h 5 күн бұрын
ቆይ ገና ነው 10 ይሙላ ትንሽ ናፍቂ 😂😂
@mareakg7745
@mareakg7745 5 күн бұрын
እኔ በፍለጋ እየተንከራተትኩ ነው
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 5 күн бұрын
@@b.6015 አመስግናለሁ እስይ ተፈለኩ
@حموديالكنك-ف4ظ
@حموديالكنك-ف4ظ 5 күн бұрын
እረ ኢቢኤስ በምንድነው የምትገኙት ማለት መመዝገብ የሚቻለው 7696 በዝህ ተመዝገቡ ትላላችሁ አመት አለፈኝ ተመዝግቤ እስቲ ቤ ‏‪1:29‬‏ ‏‪1:29‬‏ ተሰብ ያገኛች እንዴት እንደተመዘገባች ንገሩኝ የእናቴ ሙሉ ቤተሰብ እየፈለኩ ነው ያማታል ክፍል ሀገር ነው የምትኖረው ልሞት ነው ከሞትኩት እያለች ማልቀስ ነው አንድ የምታቀው ዘመድ እንኳን የላትም እባካችሁ እርዱኝ የእናት ነገር ሆኖብኝ ነው የሆነ ነገር እንዳይፈጠ እየፈራሁ ነው እነሱን ለማየት እየጓጓች እንዳትለየኝ
@Igidalmamእሙዳይመድ
@Igidalmamእሙዳይመድ 5 күн бұрын
ማን እምትባልናት እሕት የኔ እሕት በሖነች ሸብር ወይም ፋጡማ ትባላለችሙሰልምነበረች
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 5 күн бұрын
ከሚፈልጉት ሰወች ጋ እኮ ስልክ ይለጥፋሉ
@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ 5 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ወላሂ እኔም መመዝገቢውን ቁጥር አጣሁ
@حموديالكنك-ف4ظ
@حموديالكنك-ف4ظ 5 күн бұрын
የኔ እህት ቤተሰብ የሚያቃት እናት ነሽ ነው ሙሲሊም አይደለች ውዴ
@حموديالكنك-ف4ظ
@حموديالكنك-ف4ظ 5 күн бұрын
አዎ አለ በዚ አትደውሉ ይላሉ ከዚህ በፊት ደውዬ 7696 መልክት ላኪ አሉ ቢሯቸው መኔድ ነው የሚችል ሰው
@HabitamuMolla-fp1dy
@HabitamuMolla-fp1dy 5 күн бұрын
DNA refer አድርጌያለሁ።
@kasechimoreketa3808
@kasechimoreketa3808 5 күн бұрын
🎉
@Senayetbzabik
@Senayetbzabik 5 күн бұрын
እናቴ ንአ ይምስላል
@salamghosn8854
@salamghosn8854 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 5 күн бұрын
Are ymsaselaluu
@Ftmoa-er9le
@Ftmoa-er9le 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉 ‏‪🎉🎉🎉💐🌷🍀
@Ameera-w5k
@Ameera-w5k 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 5 күн бұрын
ወንድማማቾች ናቸው፣ አፍንጫና ያፍንጫ ቀዳዳ ማየት ነው
@JanJan-z3b
@JanJan-z3b 5 күн бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች ብሩክን ሳትሰናበተው ሄደ 😱💔
24:09
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ዮናስ ከበደ የተሰማው መረጃ | Seifu on ebs | Ebs tv
6:39
ሐበሻ መረጃ - Habesha Mereja
Рет қаралды 45 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.