የድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ኪኒን ማብራሪያ | More About Emergency Contraceptive Pills

  Рет қаралды 48,564

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Күн бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና እውቀትን ያግኙ መልካም ጤና!!
👇
/ @dr.amanuel-
#contraceptive
#emergency
#እርግዝና

Пікірлер: 231
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ሁላችሁም ልታውቁት የሚገባ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ። የሁላችሁንም ጥያቄ ይመልሳል። ስለዚህ እስከመጨረሻው በማየት እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም አሳውቁ። መልካም ጤና !!
@WubalemTesfaye-s9q
@WubalemTesfaye-s9q Жыл бұрын
ዶክተር የዛሬ ሶስት ወር ለምጀመርያ ግዜ የ 72 ሰአቱን መዳንት ወስጄ ነበር አውን ማርገዝ ብፈልግ አስተዋፅሆ ይኖረዋል?
@foziyafentawe4567
@foziyafentawe4567 Жыл бұрын
ዶክተርየ እዳታልፈኝ እኔ በጣም ለብዙ ጊዜ ወሥጃታለሁ አሁን ግን ሢሠለቸኝ ተውኳትና ዝም ብለን ያለመድሀኒት አደረኩ እሡ ልክ አድርገን ሥንጨርሥ ወደውጭ ነው ሚያፈሠው እና እደት ነው እርግዝና ይፈጠራል ወይንሥ እባክን መልሥልኝ እዳታልፈኝ ዶክተርየ
@FiraansiiMariyaam
@FiraansiiMariyaam 10 ай бұрын
ዶክተር እኔ 16 አመቴ ነው እና በአንድ ወር ውስጥ 3 መዳኒት ወስጃለው እና ዶክተር ድንገት ላረግዝ እችላለው መልሱልኝ ዶክተር?????
@NURUALI-q2k
@NURUALI-q2k 8 ай бұрын
በግሌዘኛ ስሙ ምዲነዉ
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 6 ай бұрын
ሴትዮ እድሜሽ ነዉ አስራ ስድስት አረ አይደረግም ነዉር እኮነዉ ገና ልጂ ነሽ​@@FiraansiiMariyaam
@MarelignAtenafu
@MarelignAtenafu Күн бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይስጥልን
@OmarSar-c7m
@OmarSar-c7m Күн бұрын
Thanks 👍
@Tewabech-j8x
@Tewabech-j8x 10 ай бұрын
Ameseginalew doctor nurilign ❤❤
@Beletuaberabeletuabera-zi3vf
@Beletuaberabeletuabera-zi3vf 3 ай бұрын
እናመሰግናልበደብስለአብራራህልን
@haleemak8051
@haleemak8051 Жыл бұрын
እናመሠግናለንዶክተር❤❤❤❤
@AzitAzit-p8g
@AzitAzit-p8g 5 ай бұрын
🙏🥰አመሰግናለው 🙏 በግልፅ ነው ያብርራክልኝ🥰
@tg.kefelw
@tg.kefelw 6 ай бұрын
እናመሰግናለለን❤❤❤❤
@AlemneshEjersa-ks1gx
@AlemneshEjersa-ks1gx 8 ай бұрын
Thank you dr
@AkaluAd
@AkaluAd Жыл бұрын
❤❤ተባረክ.!!!
@sad3434-x1e
@sad3434-x1e 3 ай бұрын
ዶክተር በሚሰጠው ትህምርት ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር በተደጋጋሚ comment ላይ እየጠየኩ ነበር 20 አመቴ ነዉ ለብዙ ግዜ የወር አባባ የማየው በ 26 ቀን ነበር የሚታየው ገፋ ከለ 27 ቀን አያልፍም ነበር አሁን መጨረሻ አንድ ወር ላይ በ15 ቀኑ አየው የወር አበባ 1,2,3,ጨረስኩ 4,5,6, ቀን አንድላይ ነበር ከግኑኝነት በኋላ ድንገታዊ የእርግዝና መከላከያ (postpile) ወስጄ ነበር ዛሬ 45 ቀን ሆነኝ እስካሁን የወር አበባ አላየሁም በጣም ተጨንቂያለው ኢሱ ይሆን ያስቀረብኝ
@Hayat78
@Hayat78 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@eyrasTesfaye-f3v
@eyrasTesfaye-f3v 22 күн бұрын
ኧረዶክተርየ መልስልኝ እዳታልፈኝ የ72 በወሰድኩኝ በ5ኛው ቀንደምፈሰሰኝ የምንምልክትነው
@YimegushalGizaw
@YimegushalGizaw 11 ай бұрын
selam endet neh and tyake alegn ebakh melslgn pered meto kehede be 10gnaw ken gngnunet baderg ena 72seatun medhanit bwesd ergzna yfeteral!!??
@dohaqater9789
@dohaqater9789 10 ай бұрын
ሠላም ዶክተርየ የወርአባየ ከመምጣቱ አምስት ቀናት በፊት ግንኙነትአደርኩ ከደርኩሁለትሠአት ቆይታቡሀላ ድገተኛ መከላከያ ተጠቀምኩ ግንየወራበባየም መቶል ስሜቱ የተለየ መስለኝ እናም ያቅለሸልሸኛልመልስልኝ❤ከየኸው
@ፍቅርtube1573
@ፍቅርtube1573 2 ай бұрын
መድሀኒቱ ነው ዉደ
@HlimaYimer
@HlimaYimer 25 күн бұрын
ለስትቀንያገግላል
@MarelignAtenafu
@MarelignAtenafu Күн бұрын
ሁልጊዜ ቢወሰድስ በልጅቱ የማመጣባት ችግር አለዉ ዶክተር
@wubalemdenbere8293
@wubalemdenbere8293 23 күн бұрын
ዶክተር እኔ የወሰድኩት ግንኙነት ባደረግን በነገው ነው እና..
@GssfueeyiHhsieyeivr
@GssfueeyiHhsieyeivr Жыл бұрын
Selam betedegagami biwesed chegir alewu ???
@NibretNibret-wv6lv
@NibretNibret-wv6lv Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር 1, ጥያቄ ነበረኝ ይህም አርብና ቅዳሜ ሁለቱንም ቀን አድርጌ እሁድ ብትወስደው እርግዝና አይከላከልም?‽??
@BirtukanGetaye-hl6hz
@BirtukanGetaye-hl6hz 8 ай бұрын
Selam doctor revockyemibalew ye72seatmekelakeya mekanyadergalnde?
@Mimi-pd9od
@Mimi-pd9od 16 күн бұрын
Atebalew 72 seatun bwesd lje lay gudat yametal pls docter melslgn
@saifulrana1661
@saifulrana1661 5 ай бұрын
ሰላም ደኩተረ እኔ መከላከያ ወሰጀ ነበረ አሁን ወረ ሁኖኛን ብቅ ብሎ ተመለሰ
@MelonaDigafe
@MelonaDigafe Жыл бұрын
የ 72 ሰአት መድኀኒትን በጣም ብዙ ጊዜ ተደጋጋሚ ወሰድኩኝ ለወደፊቱ ለመዉለድ ያስችላል ዶ/ር መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ለምን ያህል ጊዜ ወስደሽው ነው ? ያን ያህል እርግዝናን ይከለክላል ማለት አንችልም
@MelonaDigafe
@MelonaDigafe 6 ай бұрын
ለ 3አመት
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 5 ай бұрын
እኔ በተደጋጋም በ1 አመት ውስጥ 8ግዜ ወስጃለሁ አሁን ላይ ግን አቁማለሁ ወደፍት ለማርገዝ አልችል ይሆን
@AgaebaSani
@AgaebaSani 3 ай бұрын
ዶክተር በተደጋጋሚ ወስጄ ነበር የ72ሳአቱ እና ሌላ ችግር ይኖረዋል ???
@Zahra-zw1vv
@Zahra-zw1vv Жыл бұрын
ዶክተር በጊልዘኛየመለድመቆጠሪያውከኒንስሙንጣፍልኝ ፈልጌውነው
@abrahammulugeta9818
@abrahammulugeta9818 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ያጋጠመኝ ነገር የ72ሰአቱን ሣይሆን መደበኛ መከላኪያ ነበር እና ሚያዘውን ቀስት ተሣስቼ ሌላ ቦታ ወሰድኩ ምላ ላርግ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እሱ ጉዳት የሚኖረው የ28,ቀናቱ ክኒን ከሆነ እና የተለየ ቀለም ያለውን ክኒን ከወሰድሽው ነው። ስለዚህም ባስታወሽበት ሰዓት ትክክለኛውን (active ),የሚባለውን ውሰጂ ።
@aedyemhoylse3943
@aedyemhoylse3943 Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር መጀርያ 1ውጠህ ግንኝነት ኣሪገሂ ከዛ 2ኛው ደሞ ብ24ሳኣት መውሰድ እርግዝና ይከተላት ወይ
@NebeyuDawit-po9kz
@NebeyuDawit-po9kz 6 ай бұрын
ዶክተርየ ለምሳሌ ማታ6:25ቢ ፈጠር ለጣት 2:00ሰአት ቢወሰድ ችግርያመጣል?
@Beletuaberabeletuabera-zi3vf
@Beletuaberabeletuabera-zi3vf 3 ай бұрын
በተደጋጋሚወስጀነበርችግርአለው
@FatmaFatma-z6m
@FatmaFatma-z6m 12 күн бұрын
በአንዶር ውስጥ 7 ግዜወስጀው
@beletgosm
@beletgosm 8 күн бұрын
😢ድክተር ግንኙነት ሳላረግ ነው የወጥሁት እና አረግዛለሁ ማለት ነው
@Judiaamrel
@Judiaamrel Жыл бұрын
period ላይ ሆኘ ብወስደው effective ነው ይስራለ ፕሊስ መልስልኝ
@Kadajjajaj
@Kadajjajaj 10 ай бұрын
Selam dr pred meto be 4 gn qen gnegnunat araku 50 seat buhala mekalakiyaun wesadku endet new dr lesara yechelal
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
አዎ ይሰራል።
@MekdiSimgnew
@MekdiSimgnew Ай бұрын
ፕሬድ ሂደቱ ካበቃ ወይም 13ቀነ ነዉ በበነጋተዉ ወሰድኩት እና ከሳምንት በኋላ መምጣት ከነበረበት ቀን ቀድሞ ፕሬድ መጣ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
የወር አበባ መዛባት ያመጣል
@MekdiSimgnew
@MekdiSimgnew Ай бұрын
ወረ አበባ መዛባት ስለሚያመጣ ነዉ ማለት ነዉ
@KelamtilahunWetabachew
@KelamtilahunWetabachew 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ግንኙነት ካደረኩ 3ቀን ነበር ያረኩት አሁን ግን አርግዛለሁ ዶክተር አባክህ ንገረኝ
@meremsolih8570
@meremsolih8570 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@BekiSisay-r1o
@BekiSisay-r1o 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ ጥያቄ በጣም ይለያል ምን መሰለህ ፔሬድ መቶ ከሄደ በ12ተኛ ቀን ውስጥ ግንኙነት አደረኩ ከዚያን ከ40ደቂቃ በዋላ የ72ሰዓቱን ወስጄ ነበር ከወሰድኩ ከትንሽ ደቂቃዎች በዋላ ፔሬድ ሚመስል ነገር ፈሰሰ ከ17ቀን በዋላ ሽንቴን ቼክ ሳደርግ Positive ሆነ ይሔ እንዴት ሊሆን ቻለ????እባክህ ዶክተር መልስልኝ🙏🙏🙏
@Kmfute
@Kmfute Ай бұрын
ይቅርታ ዶክተር ኤች አይቩ እደያዘን በመኖሪያቤት እዴትነው መጠቀምንችለው
@eyrasTesfaye-f3v
@eyrasTesfaye-f3v 22 күн бұрын
ኧረዶክተር መልስልኝ በወሰድኩት በ5ኛውቀን ደምፈሰሰኝ ምድነው???
@MekdesAbebayehu-z2u
@MekdesAbebayehu-z2u 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አማኑኤል ይሄ ፖስት ፒል መጠጥ ተጠትቶ ይወሰዳል ችግር የለውም እባክህ መልስልኝ
@helentilhun1157
@helentilhun1157 10 ай бұрын
ሰላም ዶር በcs ነው የወለድኩት ልክ 40 ቀኔ ላይ ፔሬድ መጣ እርግዝና በሚፈጠርበት ቀን ግንኙነት አደረኩና ፖስትፒል ወሰድኩ ማህጸኔ ላይ ጉዳት ያመጣብኝ ይሆን?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
አያመጣም።
@FireHiwot-ej3uf
@FireHiwot-ej3uf 8 ай бұрын
ስላም ዶክተር መዳኒቱን ወስጄ ምግብ ወዲያው ብመገብ መዳኒቱ ይሰራል
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k Жыл бұрын
ጥያቄ ዶክተር ይሄ መድሃኒት ቡግር እና ማዳትን የማባባስ እድል አለዉ እንዴ?
@SenaytTlahun-o2f
@SenaytTlahun-o2f Ай бұрын
ዶክተር ትክክለኛ ፔሪድ በሄደ በስንተኛው ቀን ነው እንቁላል እሚለቀቀው እባክህ ዶክተር ንገረኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
ፔሬድ በሄደ ሳይሆን የወር አበባ በመጣ በ14 ተኛው ቀን ነው
@SenaytTlahun-o2f
@SenaytTlahun-o2f Ай бұрын
እና እኔ አሁን 10ኛው ቀን ግንኙነት አርጌ 72 ሰአት ብወስድ እርግዛና አይፈጠርም
@EdenTsegaye-u2d
@EdenTsegaye-u2d 6 ай бұрын
Selam docter yene teyake perod lemin yahil gize liyazaba yichilal tolo bitimelselgn ebakih
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
በመድሃኒቱ ከሆነ ለአንድ ወር ያህል ሊዛባ ይችላል።
@Samrsaudi
@Samrsaudi 8 ай бұрын
ዶክትርየ እኔ የ72ሰአቱን ክኒን ወስጃለሁ ግን በሶስተኛዉ ቀን ነዉግን ከወር በኋላ የወር አበባየ መጣ ግን ትንሽነዉ አሁን ሶስት ወር ሞላኝ እስካሁን የለም እርግዝና ተፈጥሯል ማለት መልሱን መልስልኝ ጨንቆኝነዉ በስደትነዉያለሁት
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
ትንሽ ነው ስትይ ለምሳሌ እንደጠብታ አይነት ነው። እናም ለምሳሌ ለሁለት ቀናት ብቻ ከፈሰሰሽ የእርግዝና ምልክት ሊሆን ይችላል። ስለዚህም የሽንት ምርመራ አድርጊ
@Samrsaudi
@Samrsaudi 8 ай бұрын
አመሰግናለሁየፈሰሰኝአራት ቀን ነዉ ግን ኮ እዚህ ከመጣሁ በሀያ ዘጠኝ ቀኔ ምርመራ ወስደዉኝ ነበር ምንም ነገርየለም ከዛ ይኸ ነገር የመጣዉ በዚህ ቀን አያስታዉቅም እንደ
@Samrsaudi
@Samrsaudi 8 ай бұрын
አራትቀን ነዉ የፈሰሰኝ ግንትንሽነዉ ከዛ በኋላም ጨርሻለሁ በየ አልፎ አልፎ ይመጣ ነበር ግንኙነት ካደረኩ በኋላ ፖስቲብል ነዉ የተጠቀምኩት በ11ቀኔ የ3ወር መርፌ ተጠቀምኩ አሁን ላይ ያቅለሸልሸኛል አፌላይ የሚያስጠላ ጣእም ነዉ ያለዉ የኩላሊት መድሀኒት እወስዳለሁ አልትራሳወንድስታይ ኩላሊቴን ፅንስ መኖሩንያሳያል አያሳይም ግንመድሀኒት አዘዉልኛል የወር ከኒና ሹሮፕ ይፈቀዳል ግን ዶክተርየ በ29ቀን ሽንት ሰጥቼ ነበር ግን እርግዝና አያሳይም ገና ሁኖነዉ ምንድነዉ በፈጠረህመልሶቹን ፃፍልኝ በስደትነዉ ያለሁት ጨንቆኝ ነዉ
@hshdvbzvzvvz3615
@hshdvbzvzvvz3615 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በውስጥ መስመር ላገኝህ እፈልጋለሁ​@@dr.amanuel-
@SeenaaNezif
@SeenaaNezif 5 ай бұрын
yee wor ababa iyalee wosib ke targee tsinsii yefataral dr
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
የመፈጠር እድሉ በጣም አነስተኛ ነው። ዘሮ ነው ባንለውም ማለት ነው። ስለዚህ የሚፈጠርበት አጋጣሚ አለ
@YdhrurJrjfjfjjr
@YdhrurJrjfjfjjr Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ መድሀኒቱን በ28 ሰአት ውስጥ ወስጄው ነበር በድጋሚ በሁለተኛው ቀን ብወስድ እርግዝናውን ይከላከልልኛል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አንዴ የወሰድሽው በቂ ነው ድጋሜ መውሰድ አያስፈልግምተ
@elunigusu
@elunigusu 24 күн бұрын
ምታጠባ ይመከራል ?
@TOLA-uz1qd
@TOLA-uz1qd 21 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@higtug6
@higtug6 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እስኪ ከፈጣሪ በታችን በሀሣብህ እርዳኝ ባለቤቴ ልጅ ይፈልጋል እሱብቻ ሳይሆንም እኔም በጣም እፈልጋለሁ ከመጀመሪያው ልጀምርልህ በተጋባን ለ24ቀን አብረን ከረምን ከዚያም እሱ እራቅ ብሎ ለስራ ሄደ ለ24ቀን የተጠቀምኩት መደሀኒት አተ አሁን ያሣየህን መደሀኒት ነው አጠቃቀሜም በዋጥሁት 24ሰዓት ጠብቂ ነበር የምጠቀመው ከዚያ በአመታችን ተገናኝን አሁንም ተጠቀምሁት ግን የተጠቀምኩት ከግንኙት ቡሀላ ነው የተጠቀምኩት በዜህ ዘዴ አይረገዝም ስላሉኝና በጣም ነበር የሚያስርበኝ ከዚያ በሁለት ወር በ3ወር መገናኝት ጀመርን ከዚያ አቆምኩት ካቆምኩት 7ወር ከባሌጋ ከተጋባን 3ዓመት ከ5ወር ሆነን ግን እርግዝና አልተፈጠረም ፔሬዴም ወደሃላ 4ቀን እየቀነሰ ነበር የማየው አሁን ጥር 2ወይም 1 ይመጣል ብየ ስጠብቅ ቀረ ደስ ደስ ሲለኝ ጥር 7አዘግይቶ መጣ አዘግይቶ የመጣ እስካሆን አላይሁም ነበር እና ህክምና ላድርግ ወይ እያልኩ ነው ? ወይስ ለርግዝና የሚረዳ መደሀኒት ልግዝና ልጠቀም ከፈጣሪ በታች ይረዳኝ እደሆነ አመሠግናለሁ ።😍😍
@higtug6
@higtug6 2 жыл бұрын
ዶክተር አመልስልኝም?????
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
እሺ የወር አበባ መዛባቱ የተጠቀምሺው መድሃኒት ውጤት ነው። ቢሆንም እርግዝናን ይከለክላል ማለት አይደለም። አሁን መጠቀም አቁመሻል ? ስለዚህ በድጋሜ የወር አበባ ከምታይበት ወር አጋማሽ አካባቢ ግንኙነት አድርጊ። ግንኙነት ያደረክሽባቸው ትክክለኛው ቀን ካልሆነም እርግዝና አይፈጠርም ስለዚህ ኦቭዩሌት የምታደርጊበትን ትክክለኛ ቀን ጠብቀሽ ግንኙነት ማድረግ ይኖርብሻል። ይህም የወር አጋማሽ አካባቢ ነው። ሌላው ደግሞ ሀኪም ጋር ሂጂና ለእርግዝና የሚሰጥ ፎሊክ አሲድ አለ ያንንም መጠቀም ብትጀምሪ መልካም ነው። እድሜሽ በ ሰላሳ እና ከዛ በላይ ከሆነ ግን ምርመራ ማድረግ አለብሽ።
@higtug6
@higtug6 2 жыл бұрын
@@dr.amanuel- አመሠግናለሁ መደሀኒት አቁሚያለሁ 7ወር ሊሆነኝ ነው ካቁምኩ እድሜ 28 ነው
@SamiraSamirasamira-l1v
@SamiraSamirasamira-l1v 3 ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ቀጭን ነኝ የ72ስአት ወስጀነበር ኪሎየ 43 አይሰራ ይሆን ፈራህ😌😌
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር🙏 የኔ ጥያቄ በተደጋጋሚ መጠቀም የትንፋሽ ማጠር ያስከትላል ወይ ??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
አዎ አፋጣኝ ህክምናም የሚያስፈልገው ምልክት እሱ ነው። የትንፋሽ ማጠር ከፈጠረባችሁ ወዲያውኑ ሀኪም ቤት መሄድ ይኖርባችኋል።
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 2 жыл бұрын
@@dr.amanuel- ዶክተር እኔ ሙሉ ምርመራ አርጌ ነበር ልብ ችግር ወይም ሳንባዬ መስሎኝ እራጅ ተነስቸ ብቻ አስፈላጊ የሆነውን ምርመራ ወስጀ ነበር ማግኒዚዬም ና በአፍ የምትረጭ የሆነች መድሀኒት ተሰጠኝ ደህናነሽ ምንም ችግር የለብሽም አሉ ግራ ቢገባኝ ነው አንተን መጠዬቄ ምን ባረግ ይሻላል እራሱን የቻለ ምርመራ አለው ይሆን 🙏 በተረፈ በጣም አመሰግናለሁኝ
@Titi-n6i
@Titi-n6i 3 ай бұрын
Wagawu sntunewu doctor mela one medanit
@Titi-n6i
@Titi-n6i 3 ай бұрын
Ebakhn doctor melseln
@Fozi-qr1qm
@Fozi-qr1qm Жыл бұрын
selam doctour period be hede 15 ken lay ye 3 wer mekelakiya tetekme beziyaw ken lay genegunet teftere enam meleshe ye 72 seatun postpill wesedku enam doctour ergezena lifeter yechilal please doctour endatalefeg meleselg
@NibretNibret-wv6lv
@NibretNibret-wv6lv Жыл бұрын
ዶክተር እባክህን መልስልኝ!!!?
@zakuzebaza9553
@zakuzebaza9553 Жыл бұрын
ግንኙነት ባደረኩኝ በሁለተኛዉቀን ተጠቅሜ አሰመለሰኝ አረግዛለሁወይ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ ካስመለሰሽ አልሰራም ማለት ነው በድጋሜ መውሰድ ነበረብሽ
@SaraabdelaAbdela
@SaraabdelaAbdela 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ግኑኝነት ካደረግኩ በውሃላ የ 72 ሰዓቱን ሁለት ፍሬ ወሰድኩ ከዛ በውሃላም ግኑኝነት ኣደረግኩ መድሓንቱን ግን ድጋሜ ኣልወሰድኩም እርግዚና ይፈጠር ይሆን እንዴት ነው እስኪ ስጠቀም መጀመርያዬ ስለሆነ ስላላውቅኩ ነው🥺🙏
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 2 ай бұрын
ኣታረግዥም ግን ለምን ሁለት ወሰድሽ ኣንድ ይበቃ ነበርኮ
@semutube4934
@semutube4934 Жыл бұрын
እሺ መልስልኝ ግንኝነት አድርጊ ወስድኩት ከዛ መልሱ ግንኝነት ባድርግ ሊላ መስድ አለብኝ ወይስ የለብኝም
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ወዲያው አድርገሽ ከሆነ አያስፈልግም። 24 -32 ሰዓት ካለፈ በኋላ ግን ከሆነ መውሰድ አለብሽ።
@SaraabdelaAbdela
@SaraabdelaAbdela 3 ай бұрын
@@semutube4934 እንዳንች ነኝ እኔ የወሰድኩት እንዴት ሆንሺ እህት ንገሪኝ🥺🥺
@ከኩከደረ
@ከኩከደረ 5 ай бұрын
እበክህን ደክተር ቤሬዴ እንደኤደ ግንኙናት አድርጌለዉ በመግስቱ 72 ሰአት አንድ ፈሬ ወጥኩ ግን ፈረዉ ንገረኝ
@GeniAbate-v3m
@GeniAbate-v3m 3 ай бұрын
ተመርመሪ
@hanaagegnehu-g7i
@hanaagegnehu-g7i Ай бұрын
yemedhanitu sm manew
@AmirKemal-nn4my
@AmirKemal-nn4my 7 ай бұрын
Dokte yezebahulet seatu mekelakeya bzu aynet alachew malet nw lemtateba enat yemihon dngetegna mekelakeya ngeregn dokter zare mewsed slalebgn
@HanaGulilat-e1f
@HanaGulilat-e1f Жыл бұрын
ደክተርእኔ ግንኙነትአርጌ መዳኔቱን ወስጂ ነበር እና በሳምቱ እራስ ምታት ደም መፍሰስ ማቅለሽለሽ ይሰማኛል ምድን ነው እባክህ ዶክተር ንገረኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
መድሃኒቱ ነው። ሌላ አይደለም። የደም መፍሰስ ያመጣል።
@emuMohammed-v8o
@emuMohammed-v8o Жыл бұрын
እኔም ያቅለሸለሽኛል ድብሬሽን ውስጥ ያስገባኛል ፔረዴንም አዛባው
@wubalemdenbere8293
@wubalemdenbere8293 23 күн бұрын
እኔ ግን ተጠቅሜው ምንም የህመም ምልክት የለኝም 😢 ​@@dr.amanuel-
@ራውዳዩቱብ
@ራውዳዩቱብ 3 ай бұрын
ዶክተር አንድ ሰው ግንኙነት አድርጎ ከጨረሰ ቡሀላ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ መከላከያ ቢወስድ እርግዝና ይፈጠራል
@RahwaBelay-vw7wk
@RahwaBelay-vw7wk Жыл бұрын
ዶክተሬ አኔ ዶሞ ፐረዴ ብ4 ወርህ 6ወርህ ነዉ የምመጣ real ኣይደለም ፖሲፒል ዪሰራል ወይ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የወር አበባሽ በመጀመሪያ የተዛባ ነው። እንደዚህ መሆን የለበትም። ምርመራዎችን አድርጊ
@zemzem1233
@zemzem1233 Жыл бұрын
ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የመጀመሪያ ቀን ግንኙነት ተደርጎ አንድ ቀን አሳልፎ ግንኙነት ቢደረግና 72 ሰዓት ሳይሞላ መዳህኒቱ ቢወሰድ ይሰራልን ?
@amm4537
@amm4537 6 ай бұрын
ምን በጀሽ አረግዝሽ ዋላ
@اتتلتناا
@اتتلتناا 26 күн бұрын
የ72 ሰአቱን ከግንኙነት ቡኋላ ወስጃለሁ ግን ከ72 ሰአት ቡኋላ ደግሜ ብወስድሳ ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 26 күн бұрын
ድጋሜ ግይኙነት ካላደረግሽ በቀር አስፈላጊ አይደለም
@Eman-h5d
@Eman-h5d 2 ай бұрын
ሀይዲላይሁኜነበር አዛ 72ሁለቱን ወስጄ ተፈተረበኚ
@Eman-h5d
@Eman-h5d 2 ай бұрын
አልመለስክልኚም ዶክተር
@bintYasin-eh2ik
@bintYasin-eh2ik 8 ай бұрын
የ72 ሰአቱ በእንግሊዝኛ ፓስት ፒል ይባላል
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 5 ай бұрын
የ 72_ቱን ሁሌ ነዉ መዉሠድ ያለብን ወይሥ ግንኙነት ባደረግንበት ሠአት ብቻ
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 9 ай бұрын
ሳውዲ ላላቹ አላስፈላጊ ላረገዛቹ እና መውለድ የማትፈልጉት ከሆነ መዳኒቱ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@ወይኩንፍቃደከ
@ወይኩንፍቃደከ 8 ай бұрын
ሰላም /ዶ /ር እኔ በተደጋጋሚ ካደይም 3 ግዜ ወስጀዉ አለሁ ለወደፊት ችግር አለዉ
@SenaitEshetu-p8y
@SenaitEshetu-p8y 10 ай бұрын
Selam doctor gengnunet saladergn spermun gelaye lay selffese endayfter bya 72 wesdkugn yemftr edl alew
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
ጥሩ አድርገሻል መጠንቀቅሽ አይፈጠርም።
@akiyaruhema5411
@akiyaruhema5411 10 ай бұрын
selam dc ene kezi befit ginignunat adrige alewkim ke aret wor befit normal ginignuat seyihon just menekakat ngr tefetarabign melate ye wond zar afesasebign minim ayinat ewukat silelelagn bazi ngr ley le sew sinagir ehen ye 72 seatun wusaje alugn ligeza sihed bande emiwosedew yelanim tewat ena meta new bilaw 2 fire satugn tewat tinesh arfije silewsedkugn metam tinsh ameshaw bezaw samint wust endezaw ayinat ngr tefatrabign ena andun fire gaziche wetkugn i know still dingil negn gin yezar fire nektognal period beyewaru yimetal gin yehona seat migib betam ebla ngr ahun ley damo normal negn migib ley gin hoden yinefagnal dc please help me
@lubabalubaba896
@lubabalubaba896 Ай бұрын
ዶክተር የ 72 ሰአቱን ከወሰድን በሗላ እስከ 3ት ቀን ግንኙነት ማድረግ እንችላለን አንችልም ማለቴ እስከ72ት ሰአቱ ድረስ ወይንስ ላድግዜ ግንኙነት ብቻ ነው አገልግሎቱ ??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
ለአንድ ጊዜ ብቻ ነው ። ድጋሜ ግንኙነት ካደረጋችሁ በድጋሜ መውሰድ ይኖርባችኋል።
@YisakeAbedu
@YisakeAbedu Ай бұрын
ጤናይስጥልኝደክተር፥ሚወሰደው፣ከግንኙንትበፈትወይስ፡በኋላነው
@samsunggood8450
@samsunggood8450 8 ай бұрын
Ere befexere Ebakih doiteriyee atilefeg ene ye 72 seatun betedegagami wesije neber gin ahun yalehut besidet neng 2 amet alefeng perede berasu seat ayimexam gin hikiimina heje ye horimon mezabat new alung ena yewelid mekelameya sexug siwesid perede yiexal saqom ayimexam min larigi ebakih eridang mewuled feligalehu
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
አዎ የሆርሞን መዛባት ነው ። ይህ ደግሞ የሚስተካከለው የአኗኗር ዘይቤሽን በማስተካከል ነው። ለምሳሌ እንቅሰቃሴ ማድረግ ፣ ጤናማ አመጋገብን መከተል በተለይ ለወር አበባ እንዲመጣ የሚረዱ ምግቦችን መመገብ ፣ ጭንቀትን መቀነስ ይኖርብሻል። ስለሆርሞን መዛባት ቪድዮም ሰርቻለው ከቻናሌ ታገኛለሽ።
@BetelhemFantahun
@BetelhemFantahun Жыл бұрын
ebakek yeteyekukn mleselgne
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 9 ай бұрын
ሰላም ዳክተር ቀን በቀን እና 72 ሰዓቱ ማለቴ ከሁለቱ ውጪ ሌላ የእርግዝና መዳኒት አለዴ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 ай бұрын
በሚዋጥ መድሃኒት ከሆነ የለም። በሌላ መልኩ ግን በርካታ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች አሉ።
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 9 ай бұрын
@@dr.amanuel- የሚዋጥ ነበር የ72 ስጠይቅ የለም ብለው ሌላ መዳኒት ሰጡኝ እና ፔሬድ ቀር ሁለት ሳምንት አለፈኝ መዳኒቱን ስሙን እረሳውት
@ZeinebSeid
@ZeinebSeid 6 ай бұрын
ዶክተር የ 12 seatun 2 haba wesje jngnunet areku ketay ken medihanit alwesedkum ergzna yifeteral doctor
@AyshaHero
@AyshaHero 9 ай бұрын
ሌላወሰጄ አሱን መዉሰድ ይቻላል
@AsdAsd-ml9zn
@AsdAsd-ml9zn 7 ай бұрын
አዎ ብሏል
@ElsaElsabet-h7l
@ElsaElsabet-h7l 8 ай бұрын
እኔ ዶክተር እባክክ ፔሬዴ በመጣ በሦሥተኛ ቀኔ ግኑኝነት አረኩ እና አረግዛለዉ ደም አይ ነበር ግን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
አታረግዢም ልል አልችልም። ግን የወር አበባ ላይ ተሆኖ ግንኙነት ማድረግ እርግዝና የመፈጠር እድሉ 0 ነው ማለት አይቻልም።
@ManamamaKalilus
@ManamamaKalilus 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሴክስ አርጌ አላቅም ከዚ በፊት አሁን ሴክስ አረኩ ሁለት ቀን አርብና. ቅዳሜ ሁለቱንም ቀን. ኪኚን ወስጃለው. እና እርግዝና ይፈጠርብኝ ይሆን. እባክክ መልስልኝ ተጨንቃለው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
መድሃኒት ከወሰድሽ አይፈጠርም። ያው ሁሌም ግን እርግጠኛ አንሆንም የማይሰራባቸው ሁኔታዎች ስላሉ።
@ManamamaKalilus
@ManamamaKalilus 6 ай бұрын
​@@dr.amanuel-አመሰግናለሁ ዶክተር
@ManamamaKalilus
@ManamamaKalilus 6 ай бұрын
​@@dr.amanuel-ሰላም ዶክተር ሁለቴ ነው ድንገተኛ መዳኚቱን. የወሰድኩት. ሳምንት ባልሞላ ጌዜውስጥ. ፈርቻለው ዶክተር. እዳላረግዝ.
@SeniGezaSGGeza-nq7km
@SeniGezaSGGeza-nq7km 2 ай бұрын
ዶክተር በማርያም መልስልኝ የ72 ሰአቱ ከግንኙነት ቡሀላ ውድያው ቢውስድ እርግዝና የፈጠራል አላስመለስኝም ደሞ የውር አበባ ለምን ያክል ጊዜ ይዘገያል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
ወዲያው ከተወሰደ አይፈጠርም። የወር አበባን እስከ አንድ ሳምንት ያዘገያል
@SeniGezaSGGeza-nq7km
@SeniGezaSGGeza-nq7km 2 ай бұрын
@dr.amanuel- እሺ ዶክተርዪ አመሰግናለው
@hiwitube9295
@hiwitube9295 2 ай бұрын
​@@dr.amanuel-ዶክተር ግንኙነት ከተደረገ በ2ኛው ቀን ቢወሰድስ እርግዝና ይፈጠራል?
@Hayat-y6b
@Hayat-y6b 2 ай бұрын
እስከ አምስት ቀን መጠቀም ትችያለሽ አለኮ ስለዚህ አይፈጠርም​@@hiwitube9295
@ፍቅርtube1573
@ፍቅርtube1573 2 ай бұрын
የኔ ወር ሆነዉ በፈጣሪ መልስልኝ ቴሬድ በጨረስኩ በ10 ቀኔ ግንኙነት አረኩ ከዛ የ72 ሰአቱን ከኒን ተጠቀምኩ ምንም አልፈሰሰኝ ወር ከ8 ቀን ሆነኝ ምን ማድረግ አለብኝ​@@dr.amanuel-
@TigistLezaw
@TigistLezaw 6 ай бұрын
D/r melselg atebi neg so 5 ken honogal bewosedwes
@hananfedlu-vp2ne
@hananfedlu-vp2ne Жыл бұрын
የድንገተኛ የወሊድ መከላከያ ከወሰድን ቡሀላ ደም ሊኖር ይችላል ??plssssss dr melslgn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ በተለይ በሳምንት ውስጥ ይኖራል
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-ግንኙነት ባደረግን በ19 ሰአት ብንጠቀመው ይከላከላል ወይ ማለቴ ለሊት 6ሰአት አድርገን ቀኑን ሙሉ ውለን ማታ አንድ ሰአት ብንወስድ 72ሰአት ሳይሞላው ከወሰድን ጽንስ ይፈጠራልወይ
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 9 ай бұрын
​@@dr.amanuel- በሳምንቱስ ካልመጣ እርግዝና ተፈጥሯል ማለት ነው እባክህ መልስልኝ
@HanaGulilat-e1f
@HanaGulilat-e1f Жыл бұрын
እባክህ መልስልኝ በጭቀት ልሞት ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አትጨነቂ ። የወር አበባሽን ጠብቂና ከቀረ ነው ቴስት ማድረግ ያለብሽ።
@emaneman4948
@emaneman4948 9 ай бұрын
​@@dr.amanuel-ሰላም ዶክተር በግል ላወራህ እፈልጋለሁ ፕሊስ መገኛህኝ እፈልጋለሁ😢😢😢
@BamyAshkim
@BamyAshkim Жыл бұрын
Pred tefto b 10 ken mehal ginugninet tedrgo yihe mdanit biwesed yregzaal
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ፔሬድ መጥፋቱ ሳይሆን መታወቅ ያለበት ኦቭዩሌሽን የሚባለው ነው። ኦቭዩሌሽን የሚካሄደው ፔሬድ በመጣ ከ 12-14 ባሉት ቀናት ነው። አስቀድመሽ ኦቭዩሌት አድርገሽ ከሆነ አዎ ታረግዣለሽ። ለዚህ ነው ከኦቭዩሌሽን በፊት መወሰድ ያለበት።
@DgHd-mr4nn
@DgHd-mr4nn 6 ай бұрын
እርግዝነ መከለከልየ ክንን ጡት የሰሚማል
@Faxum-h8d
@Faxum-h8d Ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ የመጀመሪያየነበር መደሀኒቱ ፔሬደትክክልነዉ አመጣጡ በመጣ በ5ቀን ተገናኘሁ የ72 መደሀኒት ወሰድኩ ፔሬደ ከ28 አለፈ ከግንኝነት በሇላ ለ10ቀን ደምፈሰሰኝእና መልስጦበ28አልመጣም በሽትምርመራ ቸክሳደርግ በቤት ዉስጥ አድመሥመርነዉ እባክህመልስልኝ ጨቆኛል
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 9 ай бұрын
በማሪያም መልሰልኝ ክግኝኖት ቡሇላ ነው የወሰድኩት ትንሸ ደቂቃ ቆይቸ ምንም ነገረ አልቀመሰኩም ክዛ ግንኝኖት አላረኩም ግን እየዋጥኩ ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 ай бұрын
ድንገተኛ አንዴ ነው የሚወሰደው መደበኛውን ከሆነ እየወሰደሽ ያለሽው በዚህ መልኩ አይሰራም።
@መክሊት-ወ8ሐ
@መክሊት-ወ8ሐ 8 ай бұрын
እኔ ተማሪ ነኝ ግን ማወቅ እፈልጋለሁ ከግንኙነት ሳናደርግ ቀድመን ብንወስድ ችግር አለው
@alahamalaham
@alahamalaham 8 ай бұрын
ቀድሞ አይወሠድም ከግንኙነት በሆላእሥከሦሥት ቀን ባሉት ቀናቶች የሚዋጠዉ
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh 5 ай бұрын
Period yabezal ende yalgizews yamtal
@KeneanMohammed-jn3fm
@KeneanMohammed-jn3fm 9 ай бұрын
doctor 1 kinin bica yelem enede eregizinan miyakom ???
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 ай бұрын
Emergency pill newa esu new yalew.
@nazretnazitey4316
@nazretnazitey4316 8 ай бұрын
Lengatawu mewsed echlalew
@abishme6768
@abishme6768 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ይሄ አንዲት ሴት የወር አበባዋ ከፈሰሰ ከስንት ቀን ቡሃላ ነው ለማርገዝ ዝግጁ ምትሆነው ወይም የለምንም መከላከያ እርግዝና እንዳይፈጠር ሊሆን የሚችለው
@abishme6768
@abishme6768 Жыл бұрын
dr እባክህ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አንዲት ሴት የወር አበባዋ በመጣ ማለትም ከመጣበት ጀምሮ ከ 12 -15 ባሉት ቀናት ውስጥ የማርገዝ እድሏ ከፍተኛ ነው። እርግዝና ካልፈለገች ደግሞ ከዚህ ውጪ ባሉት ቀናት ነው ግንኙነት ማድረግ የምትችለው። ግን ይህ አይመከርም። ምክንያቱም አስተማማኝ ስላልሆነ ነው። ስለዚህ ወይ ኮንደም ወይም ድንገተኛ መከላከያ ያስፈልጋል።
@Habibmohammed-r3b
@Habibmohammed-r3b Жыл бұрын
መደሀኒቱለወፍራምሴትአያገለግልም
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አያገለግልም ሳይሆን የመስራት አቅሙ አነስተኛ ነው። ስለዚህም ወፍራም ለሆነች ሴት አይመከርም።
@EndrisYimam-i8j
@EndrisYimam-i8j 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሴቷ ስትውጥ የማይስማማት ከሆነ ወንዱ ቢውጥ እርግዝና ይፈጠራል ወይስ ??
@ራውዳዩቱብ
@ራውዳዩቱብ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AnnoyedChateau-bk6oe
@AnnoyedChateau-bk6oe 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@adonayPido-zc4jm
@adonayPido-zc4jm 8 ай бұрын
አረ ዶክተር አኔ የወሰድኩት በ60ኘው ስአት ላይ ነው አረግዝ ይሆን??እባክህ መልስልኝ? በ03 ፔሬድ መጣ በ07 ሄደ በ 14 sex አረኩ እና የወሰድኩትም በዛ ሰአት ነው ፔሬዴ ቋሚ አይደለም በ21ቀን ነው የሚመጣው እባከህ መልስልኝ ጭንቅ ብሎኛል?????
@Cmgmalidhdibd
@Cmgmalidhdibd Жыл бұрын
የወንዶች የዘር ፈሳሽ ከሴቶ ማህፅን ስንት ቀን ይቆያል ዶክተር መልስልኝ ??????
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እስከ 5 ቀን
@Cmgmalidhdibd
@Cmgmalidhdibd Жыл бұрын
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁኝ 72 ሰአት ነዉ ሲሉ ሰምቸ ነበር
@fkrte1730
@fkrte1730 Жыл бұрын
ዶክተር ግንኙነት ያደረኩት ፔሬዴ ገና ሊመጣ ህመም ነበረዉ እና የ72 ሰአቱን ወሰድኩት የወሰድኩት24 ሰአት አልሞላም አምስት ቀን ሆነኝ ፔሬዴ አልመጣም እና ሚፈጠር ነገር አለ መልስልኝ
@FekrteMekunen
@FekrteMekunen Жыл бұрын
አር መልስ
@saeda2365
@saeda2365 6 ай бұрын
ዶክተረበፈጠረህመልስልኝፔረደካቆመ17ቀንግንኙነትአረኩከዚያምየ72ሰአቱን24ሰአትባልሞላውስጥወሰጃለሁእረግዝናይፈጠረይሆንእባክንገረኝ😢😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
በወር አበባ ዑደትሽ የሚወሰን ቢሆንም እርግዝና የመፈጠር እድሉ በጣም አናሳ ነው።
@bruktibrukti6886
@bruktibrukti6886 Жыл бұрын
docter ginghunet kareku kesamit behola meto perede behunu wer degmo zegeyebgh eski amakregh 72 seatun neber yewesedkut
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 6 ай бұрын
የኔም እንደዛ ሆነበኝ እናት ምን ላይ ደረሽ
@Danielhailey-w6i
@Danielhailey-w6i 8 ай бұрын
እሺ ይሄ ከሆነስ ኣንድ ጊዜ ኣድርጎ መዳኒቱ 1 ሰኣት ኣርጋ ብትውጥ እናም ከዋጠች በሃላስ 10 ደቂቃስ መልሶ ካረጉ ሊፈጠር ይችላል?
@salmanuae19
@salmanuae19 Жыл бұрын
ስላም ዶክተርየ እባክህን መልስልኝ ፔሬዴ ተስተካክሎ አይመጣልኝም ይዛባል እኔ ያለሁት ስዴትነው በዛ ላይ አልፎ አልፎ ወገቤን በጣም ያመኛል እና እባክህን ተባበርኝ ዴክተርየ በምን ላስተካክለው አገር ገብቸ መውለድ እፍልጋለሁ እዳታልፍኝ 😢😢😢
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
18:08
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 469 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН