የድንች ወጥ አሰራር || How to make Ethiopian potato stew

  Рет қаралды 609,620

Meron Afrikawit

Meron Afrikawit

Күн бұрын

Пікірлер: 679
@ethiopiafamilytube8045
@ethiopiafamilytube8045 4 жыл бұрын
የኔውድ ባለሙያነሽ መዳም ከከግሎባል እንጀራ ገዝታልኝ አሁን ይችንአስመስየ ልሰራነው መዳሜን በላይክ አመስግኑልኝ😍😘
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 3 жыл бұрын
የት ነሽ ያቃሉ እንዴ እኔም እንዳስገዛ
@FetihaTube
@FetihaTube 6 жыл бұрын
በልቼ ነበር ይሄን ሳይ ራበኝ ያአላህ ትግስቱን ስጠኝ ። እናመሰግናለን እህት ባለ ሙያ ነሽ ።ማሸአላህ
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ የጨመርሽው ጨው ነው እናቱ እየተከታተተልኩ ነበር እናመስግናለን ለማንኛውም
@meronafrikawit
@meronafrikawit 4 жыл бұрын
Awo
@mululife1
@mululife1 7 ай бұрын
በጣም የሚያምርና የሚያስጎመጅ ድንች ወጥ አሰራር አስተማርሽን። ከልብ እናመሰግናለን።
@GH-ct4rv
@GH-ct4rv 6 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ባይገረምሽ የሠዋገር ሙያዬን ሊያስረሣኝ ተነስቷል ብቻ እግዚአብሄር ለናት አገሬ በሠላም ያብኝ አሜን አሜን አሜን
@meronafrikawit
@meronafrikawit 6 жыл бұрын
Amen Amen
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ምርጥ ሀበሻ ባለሙያ የኢትዬ ሴቶችኮ ሙያ ኤ ነን እንኳንም ኢትዬጽያውይ ሆንኩ ስላሞን ያብዛልን ሀገራችን💚💛❤💋👈
@sssaaaa2598
@sssaaaa2598 4 жыл бұрын
ጎበዝ ምግብአሰራር ንገሪኝ ላገባነዉ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 6 жыл бұрын
ሜሪ ፍቅረ የሁሉም ሰው አስራረ ሊለያይ ይችላል ግን ማንኛውም ነገረ ስሰሩ መጀመሪያ ሽኩረቱን ዘይት ሳታረጉ ትንሽ ቀላ እስከሚል ድረስ ብቻውን እያማሰላችሁ ከቆየ በኃላ ዘይት ከዚያ በረበሬ ዝጅብል እና ነጭ ሽኩረቱን መጀመሪያ ከቀይ ሽኩረቱ ጋረ አብስሉት ቅቤና ኮረሪማ መጨረሻ ላይ ነው አሪፍ የሚሆን
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 5 жыл бұрын
ሳስብሽ ባለሞያነሽ በይ ብቅ በያ በዝች ሰፈር ያዋጣሻል
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ኧር እሩዝ የመርው እንደኒ ላይክ አደረጉኝ እስከ እናመሰግናለን ጎበዝ በርች
@sara5880
@sara5880 6 жыл бұрын
አንቺ ማ ንሮው ያል ነካሽ ነው ማለተይ ዘይቱ ጣና ሃይቅ መሰለ በተረፈ ገቦዝዝዝዝዝዝዝ።
@ጉስነት
@ጉስነት 4 жыл бұрын
በርበረ በዛሕ እኮ ዋይ ኣምሓሪኛ ሕቃኣ ሰይረያ በሉ ቆንጆ እህትየ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ ሙያ ከሜሮን እማራለሁ😜 ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ💖💖💖
@meronafrikawit
@meronafrikawit 6 жыл бұрын
Amen Amen yene konjo
@hallomama2999
@hallomama2999 6 жыл бұрын
Wwowww agogashing uuuuf ejish' ebaeki aboo
@hirutmekonnen4365
@hirutmekonnen4365 6 жыл бұрын
Looking good
@addpuppets9326
@addpuppets9326 6 жыл бұрын
you should show serving it on a platter on top of injera. many non habesha have no clue how it should be eaten but if they see a roll of injera, they get the idea.
@tube3397
@tube3397 4 жыл бұрын
ስብ አድርጌሻለሁ ዛሬ ነው ያየውሽ ያምራል እጅሽ ይባርክ
@meronafrikawit
@meronafrikawit 4 жыл бұрын
Amen amen thank you
@susutube6227
@susutube6227 7 жыл бұрын
ወይኔ ይሄንስ በሚያምር እንጀራ መብላት ነበር ጎበዝ
@bgggf6646
@bgggf6646 7 жыл бұрын
neber😀
@bgggf6646
@bgggf6646 7 жыл бұрын
Susu ye M ehit
@kariimashariif4544
@kariimashariif4544 6 жыл бұрын
susu Ye mersa Lij Nabare New .😂
@almasayed8934
@almasayed8934 6 жыл бұрын
susu Ye mersa Lij 💖💙💙💙💙
@abushabush812
@abushabush812 6 жыл бұрын
ነበር ታዲያ ምን ያረጋል
@lmissyou7532
@lmissyou7532 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን የአገሬ ምግም አጓጓሽኝ እንጂ
@grand5616
@grand5616 3 жыл бұрын
I love this channel I've been learning so much from her keep the recipes coming 😃😃
@woyneshetwoyesso3496
@woyneshetwoyesso3496 3 жыл бұрын
Me too I be come chief learning from her ☺️
@Ahlami-yousra
@Ahlami-yousra 6 жыл бұрын
ሰሙ የወሎዋ በትክክል ብለሻል ማሬ በሚድያም ባናወጣው ለቤታችን የሚሆን ሙያ አይጠፋንም
@weltgberyeleytwedolge5181
@weltgberyeleytwedolge5181 7 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ውብ በርች በጣም ያምራል
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ስጋ ጣል ብታደርጊው የበለጠ ይጣፍጥ ነበር ቆንጆ ነው
@አላህክሪም-ዐ2ኈ
@አላህክሪም-ዐ2ኈ 6 жыл бұрын
ዋው ዋው የሚለጠፍ የለም በማለት ብዙዎቹ ደግሞ ሰላም ነው ይመችሽ ነው
@ፂወንየድንግልማርያምልጂ
@ፂወንየድንግልማርያምልጂ 5 жыл бұрын
ባለ ሙያ ነሽ እናመሰግናለን
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅሽን ይባርከው ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ ለባሌ እና ለኔ እሰራለሁ ከሁለት አመት ቢሀላ ባአላህ ፍቃድ ግን እኔ ጥሎብኝ ቅቤ አልወድም በዘይት ብቻ እሰራዊለሁ
@ሰሚራውቧ
@ሰሚራውቧ 6 жыл бұрын
አይ ምናለው ይሄ ደረቅ ሩዝ እያኘኩኝ ነበር አስጣልሽኝ በጣም ነው ምያምረው እጅሽ ይባረክ
@hajiyanegn6114
@hajiyanegn6114 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እጄሽ ይባረክ የኔውድ
@meronafrikawit
@meronafrikawit 5 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏾
@AsDf-sg6yi
@AsDf-sg6yi 5 жыл бұрын
ተባረኪ ቆጆ አሁን ልሰራነው ያችን እየቀሰምኩ
@meronafrikawit
@meronafrikawit 5 жыл бұрын
Amen 🙏
@mareesrak1657
@mareesrak1657 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ማር በርቺ ያምራል
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 6 ай бұрын
የኔ ውድ ስያምር እጅሽ ይባረክ ❤❤❤ኮረሪማ በእንግሊዘኛ ምንድነው
@meronafrikawit
@meronafrikawit 6 ай бұрын
🥰🥰🥰 black cardamom
@ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ
@ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ 6 жыл бұрын
ማር ሰብስክርይብ አድርጌሻለው ዋውውው ነው ምግብሽ እናመሰግናለን እህት በዙ ነገር እደምማር ተስፍ አለኝ
@meronafrikawit
@meronafrikawit 6 жыл бұрын
❤️
@mesaymamo2249
@mesaymamo2249 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ግን በርበሬ በዛበት ቢሆንም አሪፍ ነው
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 6 жыл бұрын
ግን እንደኔ ድንች ወጥ አሰራርሽ አልወደድኩትም ለምን ሽንኩርትሽን ሳታበስይ በርበሬ ጨመርሽ ከዛ ሳይጠፋ ቲማቲም ጨመርሽ ከዛ ድንችሽ ጨመርሽ በደንብ ሳታቁላይ ውሃ ጨመርሽ ሲቀጥል ስንት ግዜ ነው ምጨሪው ውሃ እስከሚያልቅ ድረስ ውሃ እንደጨመርሽ ነው ጣዕም አይኖረውም እህት
@አመተሏህኡመር
@አመተሏህኡመር 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው. ውዷ እህቴ ባንዲግር አብሮ ይበስላል አሁንማ ስጋምኮ እደዚህ ሁኗል ጠበስበስ አዲረገሽ ከዛ መጨረሻ አብሮ ማብሰል
@mesimesi7252
@mesimesi7252 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው.እረ እኔም አለውደድኩትም እደ መጀመሪያ ዘይት ክክክክክ ከዛ ሽንኩርት
@mesy6513
@mesy6513 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው. የኔ ባለሙያ እኔም እንዳቺ ነው ያልኳት ክልስልስ አደረገችው ተሎቶሎ ሽንኩርቱ አልተቁላላ አረ እንደዛ ጣም አይኖውም
@hallelujahdemie7675
@hallelujahdemie7675 6 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል በርበሬ ከተቁላላ በዋላ ቢገባስ? ጥቅሙ እንዳይሞት
@mesy6513
@mesy6513 6 жыл бұрын
Hallelujah Demie ከሽንኩርት ጋር ትንሽ ታቁላላሽ ቡሀላ ድጋሚ ከበርበሬው ቡሃላ መጨመር ትችያለሽ ችግር የለውም
@imfromethiopia2720
@imfromethiopia2720 6 жыл бұрын
Teberek seriche Alekim naber Awun gin Asitemerishign
@alhiat6945
@alhiat6945 4 жыл бұрын
እጀሺ ይባረክ
@ላኢላሀኢለላህሙሀመደረሡሉ
@ላኢላሀኢለላህሙሀመደረሡሉ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አኮራሽኝ እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን ከልብ 💋💋💝💝
@EthioPrecious
@EthioPrecious 4 жыл бұрын
በጣም የምትሰሪው ያምራል እኔም አዲስ KZbin ከፍቻለው ካላስቸገርኩሽ አስተዋውቂልኝ
@taibalara9393
@taibalara9393 5 жыл бұрын
ደስ የሚል አሰራር ነው ዘይቱ ግን ውይይይይ ልብ ያማል ሳየው አቅለሸለሸኝ በጣም በዝቶል ዘይቱ
@efhiopaethi4486
@efhiopaethi4486 4 жыл бұрын
እረኔ ገና ስታረገው ነው የፈራሁት ውይይ
@ኡሚውዷእናቴኑሪልኝዘላለም
@ኡሚውዷእናቴኑሪልኝዘላለም 5 жыл бұрын
ምርጥ የሀበሻ ልጅ ጎበዝ ባለሙያ ዋው
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ ግን ከኔ አትበልጪም ክክክክክክክ
@meronafrikawit
@meronafrikawit 6 жыл бұрын
😂
@mesimesi7252
@mesimesi7252 6 жыл бұрын
የ ቆጆ መጀመሪያ ዘይት አይጨመርም እደ ምን አይነት ሞያ ነው ወይ ጉድ ብርደስትሽ ላይ ከሁሉም በፈት ሽንኩርቱ ውሀውን እስከ ሚጭርስ አብስይው ከዛ። ዘይትሽን
@fafituob77
@fafituob77 5 жыл бұрын
Mesi Mesi ጨምራለች
@melcammelcam9502
@melcammelcam9502 5 жыл бұрын
Tkkel
@hajeralhosani9258
@hajeralhosani9258 5 жыл бұрын
Lek beleshale
@fatmahmohammed8449
@fatmahmohammed8449 4 жыл бұрын
ከከ
@ztubeztube3177
@ztubeztube3177 4 жыл бұрын
ወው ያምራል በርቺ
@rozi-v4k
@rozi-v4k 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዋዉ አንደኛ
@መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ
@መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እንዳልበላ ዘይትሽ በዝቷል። በርች የሚያውቁትን ማሳየት መልካምነት ነው አመሰግናለኩ
@zabebqbeba7318
@zabebqbeba7318 4 жыл бұрын
ዋውውውውውጎበዝነሺ
@ዚነትጌታቸው-ጀ6ቘ
@ዚነትጌታቸው-ጀ6ቘ 6 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ እህቴ በጣም ያምራል እስኪ እሞክረው አለሁ በጣም ያምራል እኔኳም የድንቺ ቺል አላቀውም ድንቺ በጣም ነው እምወደው ባይጥምም እኳም እበላው አለሁ ከመውደዴ የተነሳ
@zenabie43
@zenabie43 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ማለትም እኔ እንደምሰራው ነው የሰራሺ ባለሞያ ነሺ
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ 5 жыл бұрын
እንዴ ት መጀመሪያ ዘይት ይገባል?
@ድምፅአልባጩኸት
@ድምፅአልባጩኸት 7 жыл бұрын
አረብ ሀገር ያለን ይሄን ብንበላ አጥወልውሎ ነው የሚደፋን ዘይቱ
@anotherday1864
@anotherday1864 7 жыл бұрын
ልክ ነሽ እንኳን ዘይት በዝቶ ደቂቃም አልቆይ በልቸ ለመስራት
@hiwotebekele4493
@hiwotebekele4493 6 жыл бұрын
ድምፅ አልባ ጩኸት kkkkkkkkk
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
ድምፅ አልባ ጩኸት እኮ እኔን ሳልበላው አሁን አቅለሽለሽኝ በርበሬው እራሱ ይፍጀናል እር ነጭ ሩዝ ለምዴን
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 жыл бұрын
ድምፅ አልባ ጩኸት ልክነሽ ከከከከከ እኔማ የልብ በሽተኛ ሁኛአለሁ ሰዎች ሲያበዙ ገና ሳልበላው ሆዴ ይንቀጠቀጣል
@ቲጅዬየተዋህዶፍሬ
@ቲጅዬየተዋህዶፍሬ 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@f1020
@f1020 6 жыл бұрын
ያምራል ተባረኪ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Wowww samir
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ግን እህቴ ትንሽ ዘይት ቀንሽ ማለት የዘይት መብዛት ለጤና ጥሩ አይደለም ሌላው ስራሽ አሪፍ ነዉ ቆንጆ ነው በርች እህቴ እናመሰግናለን
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
ዶ/ር ቢቸግር ምናሉ ?? እሄንን ወጥ የሰራችው ለራሷ ነው እርሶ ለራሶ ሲሰሩ ቀነስ አርገው ወይም ባዶውን መስራት መብቶ ነው።
@በቃሉበላይነሽ
@በቃሉበላይነሽ 5 жыл бұрын
ዋውውው ይችን ከባሌ ጋር ክክክክክክ ትንሽ በርበሬ በዝቷል እህቴ
@zbbznz7267
@zbbznz7267 6 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል ከለሩ እራሱ እችሽ ይባረክ እህቴ አሰጎመጀሽኝ ሰርቼኳን እዳልበላ ስደት ላይ ነኝ ከአገሬ ስመለስ እንደምሰራው እመኝ አለሁኝ ግን እስከ መቼ ስዴት
@selemtiwa9013
@selemtiwa9013 6 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔም እሰራለሁ ኢንሽአላህ
@አሙአብቦክርቻናል
@አሙአብቦክርቻናል 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አቸ በበርበሬ ሥታቁላሊ እኔደሞ በርጎ እያቁላላሁነው በርች
@ሰአዳ.የለህባሪያ
@ሰአዳ.የለህባሪያ 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ቀጥይበት እሽ ቆጆ ነው
@islamnewhiyote5348
@islamnewhiyote5348 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ ሲል
@emuhayte
@emuhayte 4 жыл бұрын
ያምራል
@astermelese2644
@astermelese2644 6 жыл бұрын
Mijamri iko shenkurti new yimequlalwe kkkk zayite mijemriii indettii ye hunali??
@hddnd9720
@hddnd9720 6 жыл бұрын
እኔ የሀበሻ ምግብ ማለቴ እጀራ እና ወጥ ካየሁ የአረብ እሩዝ ይዘጋኛል ወላሂ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 5 жыл бұрын
Hd Dnd ክክክክ በይ ቻይው እኔደሞ እሩዝ ሡሤ ነው ሠባት አመቴ
@noorjan5689
@noorjan5689 5 жыл бұрын
Wlaiw
@ኡማርዩቱብ
@ኡማርዩቱብ 5 жыл бұрын
ተመቸሽኝ ደብሮኝ ነበር ኳሜትሽን ሳነብ አሳቅሽኝ እህት ክክክክ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 5 жыл бұрын
እኔም
@jdndnnd9158
@jdndnnd9158 5 жыл бұрын
የኔ እናት ዱቄቱን አምሠሽ አቡኪው ቲንሽ ካሜራ ጨምረሽ ከዛ በኩብሥ መጋገሪያው ል እንደ እንጀራ ጋግሪው ወጥ ደግሞ ሠልሣ በመጠቀም ድንችም ወይም አልጫወጥ ሠርተሽ ፋበይ አላህ አሣክቶልን ለሀገራችን እሥኪያበቃን የኔ ማር💓💓💓💓
@yabsrashemels6724
@yabsrashemels6724 6 жыл бұрын
ቅመም የጨመርሽው ኮረሪማ ብቻውን ተፈጭቶ ነው ወይስ ሌላም ቅመም አብሮ አለው በተረፈ በጣም በጣም ያምራል ድምፅሽም አይረብሽም ማስረዳት ትችያለሽ እህትዬ
@meronafrikawit
@meronafrikawit 6 жыл бұрын
Korerima bicha new and thank you 😊
@hiwetmusgun9559
@hiwetmusgun9559 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በጣም ነው የምያምረው
@fffgdgsysyeyyeyeyeyyyegdys2225
@fffgdgsysyeyyeyeyeyyyegdys2225 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሠግናለን ውዴ
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 6 жыл бұрын
ግን ቲማዪም እንደዚህ አይገባም በዛላይ ቲማቲሙ ሳይጠፋ ድንች አር በጣም ምን አይነት ወጥ ሊሆነው ካሜራነው ያሳመርው እንጅ
@akbarali-ph3bz
@akbarali-ph3bz 6 жыл бұрын
መሻላህ ያምራል
@فطمايسنامحفيزاياللهبريا
@فطمايسنامحفيزاياللهبريا 6 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አስጎመጀሽኝ ዋው
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 6 жыл бұрын
ወው እንዴት ያምራል ግንዘይት በዘ
@ሜሮንወለተገብርኤል
@ሜሮንወለተገብርኤል 6 жыл бұрын
መልካም እህታችን ከመጨረሻ ወደ መጀመሪያ አድርገሽው እንጂ ሀሪፍ ነው በቀደም ተከተል ብታደርጊው የበለጠ መልካም ነው በርች
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 5 жыл бұрын
eges yebarek ehte mert sera new
@manosmrahttpsyoutu.bez6ib113
@manosmrahttpsyoutu.bez6ib113 6 жыл бұрын
Wow yamrl bechashn endat bayh😍
@tgistayele6012
@tgistayele6012 5 жыл бұрын
አሪፍ አስራር ነው። ግን መጀመሪያ ሽንኩርቱ ይብስል በርበሬ ከመጨመርሽ በፍት ለማንኛውም ወጥ! በተረፈ ጥሩ ነው በርች
@danielteklu7944
@danielteklu7944 5 жыл бұрын
ምርጥ የሀበሻ ልጅ ጎበዝ ባለሙያ ዋው።
@zeharaali2962
@zeharaali2962 6 жыл бұрын
እኔም ሰርቸ እበላለሁ ኢንሻአላህ እናመሰግናለን እህታችን
@cityphone2462
@cityphone2462 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@sabaaba3044
@sabaaba3044 6 жыл бұрын
wowwww egshe. yebarek melk setagin muya kmeron enmaralen
@hfjhjj8641
@hfjhjj8641 4 жыл бұрын
ዋው
@syoutube4877
@syoutube4877 6 жыл бұрын
እኔ ድንች ወጥ አልወድም ብዙም ግን ድንቿን ብቻ እያነሳሁ ለመብላት አደኛ ነበርኩ ያኔ ልጅ እያለሁ። ዘይቱ ሀገር ቤት ላሉት ሌላ ልዬ የሆነ ምግብ ስለሆነ ለኛወቹ ለጤና መታወክ ያጋልጣል።
@ሀዋወሎየዋኢስላምነውሂወቴ
@ሀዋወሎየዋኢስላምነውሂወቴ 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማር ነገር
@LinaLina-kh2zm
@LinaLina-kh2zm 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምራቄን አስዋጠኝ ከምር መልክ ስጠኝጅ ሙያ ከጎረቤቴ ይባል ነበር አሁን ከዩቶፕ ሀሪፉ ነው
@meronafrikawit
@meronafrikawit 5 жыл бұрын
😍🙏
@berhenhabte891
@berhenhabte891 6 жыл бұрын
Wow I like the video good job keep going😮😮😮👌👌👏👏👏👍👀✍
@slop123456789
@slop123456789 3 жыл бұрын
Is it spicy?
@godblessyou3900
@godblessyou3900 6 жыл бұрын
እ አመሰግናለሁ። የኔ ማረ
@saratube670
@saratube670 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው አስጎመጀኝ
@GT-ug6ih
@GT-ug6ih 5 жыл бұрын
Nice video. Would have been much better if you were timing steps and measuring items used. Thanks though!
@zebibaheyeru5355
@zebibaheyeru5355 6 жыл бұрын
Waw gobez nesh berchi
@ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ
@ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ 6 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አስቀናሽኝ መጣሁ
@somias2415
@somias2415 6 жыл бұрын
wowww balamoya nesh
@የልቤንማንያውቃል-ጘ1ቸ
@የልቤንማንያውቃል-ጘ1ቸ 6 жыл бұрын
ድንች ስለምወድ ከኔ በላይ የሚሠራ ሠው ያለ አይመስለኝም ግን እናመሠግናለን
@mikiyamiki2823
@mikiyamiki2823 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ደሥሥሥ ይላላ ማርር
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
እንዲያው የምታውቁ ንገሩኝ ኮረሪማ ማለት በአረበኛ ፍልፍል እስወት ማለት ነው ወይስ ሌላ ነው
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
@ፍቅር ያሸንፋል እሽ ውዴ
@sababrhanesaba6688
@sababrhanesaba6688 6 жыл бұрын
ድንች ወጥ ሰወድ 😍
@alhiat6945
@alhiat6945 4 жыл бұрын
ምን መኖረሺ ያውቃል
@እሙአብዱሮህማን-በ1ጘ
@እሙአብዱሮህማን-በ1ጘ 4 жыл бұрын
@@alhiat6945 ሀሀሀሀ
@ቃልነኝየታምራትደስታወዳጅ
@ቃልነኝየታምራትደስታወዳጅ 5 жыл бұрын
Dinche wote aserare like adelm
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Excellent cook
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 жыл бұрын
ዋውው ሜሪየ እውቀቱን ይጨምርልሽ ግን ኮረሪማ በአረብ ምንድን ነው ሥሙ
@meronafrikawit
@meronafrikawit 6 жыл бұрын
Wiy ene arebigna alchilim
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 жыл бұрын
እሽ ሜሪ ማር ችግር የለውም በጣም ደህ ይላል ቀጥይበት
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ለማለት ነው
@adisshiyoti4431
@adisshiyoti4431 6 жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ አትለይኝ Korerima be arebinya heli habeshi yibalali.
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 7 жыл бұрын
I have an enormous fondness for delicious food. Super!!!!
@meronafrikawit
@meronafrikawit 7 жыл бұрын
You know all the women in our family are great cooks Samisha. I learned from the best of bests!
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 7 жыл бұрын
Meron Afrikawit , I know dear...keep up!!!!
@nobDaGreat
@nobDaGreat 5 жыл бұрын
enamesgnenalen mar
@AAyesa-wt4wy
@AAyesa-wt4wy 2 жыл бұрын
Ogeettiikoo❤👏
@meronafrikawit
@meronafrikawit 2 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
እናመስግናለን 1ማንኪያ በርበሬ በላክሽልኝ
@freemanmt
@freemanmt 2 жыл бұрын
Is this green cardmon or black you added 🤔
@samiralove2861
@samiralove2861 6 жыл бұрын
ልኑር እጂ ሙያ ከዩቱብ
@ሳሚራሳሙብስት
@ሳሚራሳሙብስት 6 жыл бұрын
Wow tnk my sister
የፆም ምግብ ድንች ቀይ ወጥ አስራር Ethiopian food @zedkitchen
8:03
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
የካሮትና ድንች አልጫ አሰራር የሚጥም | Ethiopian Food | How to Make Potato carrot stew
8:13
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 42 М.
Ethiopian Potato Stew የድንች ፡ ወጥ
7:08
Melkam Tube
Рет қаралды 28 М.
Ethiopian food potato stew //የድንች ወጥ አሰራር
10:06
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН