KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መቀየር እንችላለን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አቅራቢ : አባ ኢያድ
18:57
በደልን አይወድም || ኢላፍ ቲዩብ ELAF TUBE
20:40
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
የደስታ ህይወት ለመኖር || የአንዲት የተጨነቀት እህት አስማሪ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Рет қаралды 34,646
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 438 М.
Elaf Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 159
@MadinaAli-of6fd
5 ай бұрын
እኔ ሢጨንከኝ ኢላምን እሠማለሁ አልሀምዱሊላ ጀዛክ አላህ ኢላፍ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
Жыл бұрын
😢የአለህ የሮቢ😢😢❤❤🎉🎉
@shamsa5523
2 жыл бұрын
ሁሌም ምትለቀቻው ጡሩ ትምህርት አላው
@رحيمةرحيمة-ف7ب
2 жыл бұрын
ከ ኢላፍ የወሰድኩት እና ማስታወሻዬ ላይ የፃፍኩት ምርጥ መናገር ብሶትን ያቀላል ተንፍሺ መስራት ሀሳብን ያስረሳል ስሪ ፈገግታ ጭንቀትን ያባርራል ሳቂ መንቀሳቀስ ሀዘንን ያስወግዳል ዘና በይ የምን መወዘፍ ፡ የምን መጨነቅ ፡ የምን መተከዝ. ፡ ደግሞ ለዱንያ
@نجاةاحمد-غ2ث
5 ай бұрын
ትከከከከከከ..ልልልልልልል
@WerkeWerke-hs1qq
2 ай бұрын
ያርብምርጥ አስተማሪ ታርክ🎉🎉🎉🎉
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድም ስደት ምርርርርር ብሎኛል እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ ያጀመአ 😢😢😢😢 ያሰብኩት ተሳክቶ ሀገሬ እንድገባ!
@deeddeed2583
Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ያሣካልሽ
@eman-k9x3q
Жыл бұрын
Abshri beallah tagezi esu yeredashal allah yagzsh
@deeddeed2583
Жыл бұрын
አባትና እናቶቻችንን እርሜ ከጤና ጋር አላህ እርሜቸውን አላህ ያርዝምንን😢 ኡሥታዛችን ጀዛህን አላይከፈልህ አላህ ይውደድህ
@zekiya-xc1fi
Жыл бұрын
ጀዛአከላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@ሩቅያቢትባባ
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ከኔሂወትጋር ተመሳሳይ ሲከፋኝ ሁሉንም ላባቴነው የምነግረው አባቴ አይዞሺልጀ ሁሉም ያልፋል ጀግናሁኒ በዱአ ከጎንሺነኝ ሲለኝጭቀቴ ሀሳቤ ሀዘኔን እረሳዋለሁ አባቴ ን በጣም እወደዋለሁ
@neima2690
2 жыл бұрын
በጣም እኔም በጣም እወደዋለሁ አላህ ያቆይልን
@Kemaila-yz7gz
Жыл бұрын
ዱአ አርጉልኛ ወደ ጀነት ሄደ አባቴ ለሰባት አመት ናፈቄዉ ቀርሁ አይ ስደት አየ ሂወት እደት እዳስጠላቺኛ ብታይ አላህ ይዘንልህ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነበርክ
@SadfgHvcxxf
5 ай бұрын
አሏህ ያቆይልሽ 🌹🌹
@Madina-gj4uy
2 жыл бұрын
ውነትበጣምደስእሚልትምህርትነው
@MunaShafi-b3f
Жыл бұрын
Amenn
@temri4431
2 жыл бұрын
ኡዝታዝ እስኪ በአላህ ዱአርጉልኝ ምንም ደስታ አይሰማኝም ልቤ ተወስውሶ ሊሞት ነው ምን እደሚሰማኝ አላቅም ይሄን ኮሜት እምታነቡ ዱአርጉልኝ በአላህ
@زينبابراهيم-ف7ص
2 жыл бұрын
አብሽር የሩቁንም የቅርቡን ሚስጥር የሚያቀው። አላህ ልብሽን። ያረጋጋልሽ ያረጋጋልን
@hayatkemal2588
2 жыл бұрын
አብሽር አይዞሽ ቁርአን መቅራትና ዚክር አብዥ
@svhvfxgvvfhbdghvh2062
2 жыл бұрын
@@hayatkemal2588 አብሺሪ ማማዬ
@bint4181
2 жыл бұрын
አይዞሺ ከሀራም ነገር ራቂ ፕራክ ሙዚቃ ወሬካለበት ቦታ ራቂ የእውነት ነው የምልሺ ሶላትሺን በስአቱ ስገጂ ልብሺ ይረጋጋል fb tik tokካለሺ አጥፊ
@DuabiDhd-hq4pb
Жыл бұрын
አብሽሪ ደስታ ከፈለግሽ ከሰወች ሁሉ ራቅ ያኔ ደስታ ታገኛለሽ እኔ ማንም ሰዉ መቅርብ ትቻለሁ ሁሉም ለራሱ ነዉ
@madnaali-nk9hi
Жыл бұрын
❤ሱለላህ አለወሰለም ❤ሱለላህ አለወሰለም ❤❤❤ሱለላህአለወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹የረብ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ❤አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ልብ የሞረካ
@አሚርዩቱብ
2 жыл бұрын
የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን። ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
@didy898
2 жыл бұрын
አላህበኸይር መንገድይምራን
@ሩቅያቢትባባ
2 жыл бұрын
አለመሶሊ ወሰሊም አለነብይናሙሀመድ
@hayatkemal2588
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረላቱሁ
@አለህወኪል-አ7ጘ
2 жыл бұрын
Jazaa kallahi hayeer wandimachaan allahi basamanawu yaminitaaqam yadirigaan yarabii
@sikosilo8413
2 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ በጣምአሪፍ ደርስነው
@UmarMan-rk8zk
Жыл бұрын
Yallah😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lubabaahmed5973
2 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@felahtube4108
2 жыл бұрын
ውድ የኢላፍ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካሏሁ ኸይረን
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይራ
@እናትዩቱብEnatTube
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👍👍👍👍
@yasina63
2 жыл бұрын
Masha Allah Jezahelak Kheyran I can't thank you enough My beloved Ustaz. When I listen to this channel, I feel extremely so happy Alhamdulilah.
@um3201
2 жыл бұрын
like me
@lobabaali1365
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንዲሜ በርታልን
@zahramohammed4255
Жыл бұрын
ኡስታዝ አመሰግናለሁ ለምክሮችህ
@ላታህዘንኢነላህማእና
2 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር ወንድማችን ያንተን ትምህርት ስሰማ በጣም ደስተኛ ያደርገኛል ጭቀቴ ሁሉ ይወገዳል ያረብ አላህዋ አንተ የውስጥ አዋቂ የሆንከው አላህ ሆይ ልቤን ባንተ ፍቅር ሙላልኝ ቁርአንን አግራልኝ
@sofyajemalyoutube319
2 жыл бұрын
ያረብ በሰማነው ተጠቃሚ አረግን ቀጥተኛውንም መገድ ይምራን
@FF-ot5mg
2 жыл бұрын
ሱብህን አለህ ምንኛ ደስ ያምል አቀርርብ ነው
@AbabaTaddes
2 ай бұрын
😢❤❤❤🎉
@SsHh-ux3oo
Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته الله يحييك يا اخي بارك الله فيك
@አልሀምዱሊላህ-አ7ጰ
2 жыл бұрын
አህለን ወድማች ጀዛኪአላህኸይረን
@maha-pu8kd
2 жыл бұрын
ሹኪረን አላህ ይጠብቀህ🤲🤲👍
@מלכהגויאדה
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና ግሩም መልክት እናመስግን አለን.በተለይ በአሁኑ ዘመን ጠቃሚ ነው
@እማእወድሻለሁ-ቨ8ዠ
2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ምርጥ ትምርት ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወንማቺን. አንተም ነተናገርክው አሏህ በሰማንውም ተጠቃሚ ያድርገን አሏህ በሁሉም ሶብር ይወፍቀን እናትና አባት አሏህ እድሜያቸውን ያርዝምልን ከመልካም ሥራጋ ያርብ
@ABE_love_
2 жыл бұрын
ማሻ አላሀ
@እማእወድሻለሁ-ቨ8ዠ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ጀዛ ከአሏህ ኽይርል. ወንድማቺን ሥለላሁ አለይሂ ወሰለም.
@fdddvvcf7297
2 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ወድማችን አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግን 😥😥
@ኢስላምነውህይወት
2 жыл бұрын
ወአሊኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስታዝ ጀዛክላሁ ኽይር ወላሂ ውስጤ ጭንቅ ሲለኝ የኡስታዝ ዳዕዋ ሳዳምጥ ነው ጭንቀቴ ሚለቀኝ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት
@የእሜህይወትነሽየገልቢየእ
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@الاالهالاالله-ف3ج
2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር
@ወሎደሴ-ረ6ቀ
2 жыл бұрын
አህለን ፊክ ጀዛከላህኸይረን የምታቀርበው ትምህርት ቃላት ያጥረኛል ወንድማችን
@sofyamohamd1215
2 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይርን ኡዝታዝና አላህ ይጠብቅህ
@bint4181
2 жыл бұрын
ጀዛከላ ኽይር
@حياةامعبدالمجيد
2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا اخي الغالي
@ebrahimmehamed996
2 жыл бұрын
Jezak Allah keyr wendmachn qetslbet 1 aalim neh
@rozi-v4k
2 жыл бұрын
የኔ ሃወት ነዉ
@zuleyikazuli4842
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ አስታዝ እሻአላህ
@mamamaa9740
2 жыл бұрын
ኢሻአላ ሀቢቢ
@abdulbari717
Жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد سبحان الله 😢😢
@tiruuarsii2823
2 жыл бұрын
Sallaallahu aleeyhi wassallam sah ☝️👌Masha Allaah Masha Allaah sah Alhammadulilah 💗💗💗🙏
@layelalayela34
2 жыл бұрын
ውድየኢላፍ ፕኖግራም አቅራቤወች አላህኸር ጀዛቺሁ ያብዛላቺሁ
@lazimkemal2759
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ግን ምስልህ ለምን አይታይም
@yasinuser-mo2dw1nr6x
2 жыл бұрын
በትክክል ወንድምለአም ጀዛከላሁኸይር
@أمعبدالرحمنالسلطية
2 жыл бұрын
جزاك الله والله ارتحت بعد ما سمعت لك😃😃😃
@sakraghaab5330
2 жыл бұрын
በርታ
@user-hl2gq6pr2z
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@makiajamal3090
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ውዱ ወንድማችን አላህ ምንዳህን ይክፈልህ ጥሩ ነገር ስለምታካፍለን
@seada9420
2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ወንዲሜዋ
@ibajmale6212
2 жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም ወራህማቱለይ ወበራከቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@رملارملا-ف8غ
2 жыл бұрын
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@rehimareni504
2 жыл бұрын
mashallah
@ibajmale6212
2 жыл бұрын
ያራብ በሰማነው ተጠቀሚ ያድርገን ያአለህ ጀዛ ከለ ከይር ያኛ ምርጥ ወንድማችን ምርጥ ማከራችን አለህ ይጠብቅር ወለይ ትምህርቶች ሲስማ ውስጤ ይራጠበል ❤❤☝☝☝
@ferdosetube6678
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ወስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ያጀማአ እንድኔ ተመስጦእያዳመድ ሳያስብ የሚያልቅበት ማነው ድቂቃው አንድሳአት ቢሆንም አልስለቸውም
@aminatyesuf3684
2 жыл бұрын
very good
@zetyunakedir9000
2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጫምርላቹ ህቃት አሳታዛችን🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚
@rukiyayusef1497
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ያረቢ
@fatiyayoutubekader2324
2 жыл бұрын
Mashi allha
@bintshafi6689
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ካይን በትክክል 🙏🙏
@Meryembetislam
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይሩን ወንድማችን😢
@amina5368
2 жыл бұрын
ጀዛከሏህኡዝታዝ አሏህ በሠማንውየምንጠቀም ያድርገንያረብብብ
@rahmanjemal2220
2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ
@lubabanuruhussen549
2 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይረን
@remedanjanbo6358
2 жыл бұрын
ወንድሜ መሻአላህ ቃላትትደጋግማለህ እነጂ ምርጥነብር ደርስህ
@መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🥰اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم 🥺جزاك الله خير በጣም የሚገርም ታሪክ
@sufianjeylan5934
2 жыл бұрын
Mashaallah ❤️
@زهرهزهرره-ض6غ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምታ። ስታቀርብ። ጨርሰህ በል። ወንድሜ
@امصالح-ي1ع5خ
2 жыл бұрын
ልብ አርስ የሆነ ትምህርት ጀዛኩሙላህ ወይር
@ብሩህተስፋብሩህተስፋ
2 жыл бұрын
ያርብ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@medinaoumer2859
2 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይርን
@naheemanaheema3327
2 жыл бұрын
የሠዉ ገረዲ ሁኖ ፍታ ይናፍቀኛል 😭
@tsehayabizuneh
2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ጨንቆኝ ነበረ አላህ ያለው ሁሉ የሄናል አላህ ወኪል በጣም አመሰግናለሁ
@ሩቅያቢትባባ
2 жыл бұрын
አብሺሪ እህቴ ሲጨቅሺ ሰለዋት አብሺ በዱአሺም አስታውሺኝ
@tsehayabizuneh
2 жыл бұрын
ኢንሺ አላህ ውድ ሺኩራን
@በድርያጓልሽረ
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ያረብ🤲🥰
@اللهُأَكْبَرْلِكُلِأفْعَالِهِ
2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@kwaitea1416
2 жыл бұрын
ሡብሃን አሏህ 💔
@بمبخهبهب
2 жыл бұрын
በዱአ አትርሱኝ
@ኩንፈየኩን-ወ2ረ
2 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኢላፉ
@Toyba-w8u
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@didy898
2 жыл бұрын
ጀዛክአላህኽይር
@miruyusi
2 жыл бұрын
Ya Allah..! . Teru temhert newe yemeteseten..Allah yetebekeh..
@FadilahFadilah-vs4yv
Жыл бұрын
አሰለ መሉኩሚ ዉረመቱለይ ዉበረከቱ ዉለይ እኔ ከምን በለይ ደክሙኝ ነበረ ጊን ሲሰመ ጠነከሪኩ አለ ከይሩን ሁሉ ለኡሲተዘቺን
@ሰዉነትይቅደም
2 жыл бұрын
አህለን ኢላፎች ሁለተኛ ነኝ😍
@hawahawa7992
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህኸይር ወዲም ደሥይላል በጣም የተማርንበት ነው ኢላፍ ቲዬብበርታልን
@HasnaHasna-nr2vi
2 жыл бұрын
SUBHAAN ALLAH 😢😢😢😢
@ያኢላሂምራኝ
2 жыл бұрын
ማንኛውን ነሽ ስላት ምንም አላለችም እንደ ሀቂቃ እንቁላሉን መሆን አሰብኩ ግን ደግሞ ሳልሰባበር ሁለየም በችግር ስዓት እንደድንቹ መለስለሴን ተመኘሁ ብቻ ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው ማሻ አላህ ጀዛከላሁ ኸይራ ወዱ ወንድማችን
@hayati1840
2 жыл бұрын
ሲከፋኝ አኮ አዚህ ቻናል ላይ ስመጣ እረጋጋለሁ በምክሮቹ jzkh 🌹
@ZainabZainab-cf2nb
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህህይርአላህደረስለን
@ጠቢየፍቅርሃገር
2 жыл бұрын
ወላሂ ጨነቀኝ ልቤም ደረቀ ምላርግ ዱዓ አርጉልኝም ምከረኝም አማና አላህ ሆይ ዕኽፊርሊ ያረቢ እኔስ አይወዱኝም ብር ታላኩ ጭቅጭቅና ኮስታራ ነው ኢላሂ የቤተሰቦቸን ሃቅ የራሴን ሃቅ እደት ልወጣ ጨነቀኝ ሃስቤላሁ ወኒዕመል ወኪል
@tsehayabizuneh
2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሚየ አላህ ያግዝሽ አላህ የተሻለውን ህይወትን ይሰጠን
@ጠቢየፍቅርሃገር
2 жыл бұрын
@@tsehayabizuneh አሚንንን ሆዴዋ የኔ ውድ ጀዛከላህህ ኸይር
@ሩቅያቢትባባ
2 жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ አላህ ከጎንሺ ይሁን ዚክር አብዥ ሁላቺንንም አላህ ሀቃቼውን ጠባቂያድርገን ቤተሰብኮ ልጁን አይጠላም የኔውድ እህት አይዞሺ ይጠሉኛል ብለሺ ራስሺን አታሳምኒው
@ጠቢየፍቅርሃገር
2 жыл бұрын
@@ሩቅያቢትባባ የኔዋ ውብ አላህ ይጠብቅሺ አሚንን ያገልቢ
@ጠቢየፍቅርሃገር
2 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላህአላኩሀል ኢንሻ አላህ እናንተም እህቶቸ አግዙኝ
@tiruuarsii2823
2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen yaa rabanii alamin wl wr wb
18:57
መቀየር እንችላለን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አቅራቢ : አባ ኢያድ
Elaf Tube
Рет қаралды 38 М.
20:40
በደልን አይወድም || ኢላፍ ቲዩብ ELAF TUBE
Elaf Tube
Рет қаралды 36 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
12:20
እናቱን የገደለው ወጣት መጨረሻው እንዲህ ሆነ || ልብ የሚነካ አሳዛኛ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 11 М.
16:29
በሸይኽ አህመድ ዲዳት ረሒመሁላህ አንደበት የተነገረ ድንቅ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 19 М.
14:34
ሱማመት ኢብኑ ኡሳል የሶሀቦች ታሪክ
Hawa ሀዋ tube
Рет қаралды 1,8 М.
56:07
||ተስፋቹን አላህን ብቻ አድርጉ ||ማንንም ብትደገፉ ደካማ ነው||
Tofik Tube=ቶፊቅ ቲዩብ
Рет қаралды 48 М.
23:55
የአላህን ፍቅር የምትፈልጉ ሰዎች ሆይ || ሼኽ ዐብዱረህማን አልባህሊ || በአማርኛ ትርጉም || @ameen_tube
Ameen Tube
Рет қаралды 18 М.
17:54
ሶለዋት በማውረድ እዳውን ሽፈነ || በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ || ELAF TUBE SIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 45 М.
15:39
አስደናቂ ታሪክ || ልብ የሚነካ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 44 М.
11:00
በ ለቀሶ ጨረስኩት 😭የ መሽጣ ታሪክ ሁሌም ብሰማው አልጠገበውም!
Rami ራሚ ቲዩብ
Рет қаралды 46 М.
26:09
ምን ያሳስበናል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አባ ኢያድ
Elaf Tube
Рет қаралды 77 М.
31:14
እንዘን እንጂ አንዘን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 73 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН