የዶ/ር ወዳጄነህ አነጋጋሪ ጉዳዮች መጨረሻ | በስበት ህግ ( law of attraction) ታምናለህ ? | ሉሲፈር ሰሞኑን የወደቀ ይመስላል

  Рет қаралды 350,871

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@shewitgebrehiwot4319
@shewitgebrehiwot4319 Жыл бұрын
ጨዋ የጨዋ ልጅ❤ ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ እመቤቴ ትጠብቅህ
@אלןאדיס
@אלןאדיס Жыл бұрын
ሰላም ያብዛላችሁ ይሄን ፕሮግራም ለ2ተኛ ጊዜ ስከታተለው ነው በጣም ነው የምወደው ዶክተር ወዳጀነህን የተቀደሰ አንደበትና ሀይማኖቱንም ሳይንሱንም ያጣጣመ አገር የሚያሳድግ እውቀት ተሰጥቶል ለሚጠቀምበት መታደል ነው ጋዜጠኛ ሀይለ መለኮትም ጎበዝ ነህ እነ ቴድሮስ ደንባራው ግን ለጊዜው እውቀቱን ወደ ጎን አስቀምጦ ዘሩ ውስጥ ተወሽቆ የሚኖር ከንቱ እሱን መተቸቱ ድፍረት ነው
@misraknegash499
@misraknegash499 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ብሰማው ብሰማው ብሰማው... የማልጠግበው ሰው! እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ወዳለ ደረጃ ያድርስህ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነበር:: ለጠያቂውም ለተጠያቂውም ልዩ አክብሮት አለኝ:: ተባረኩ❤❤❤
@ሄኖንገብረኪዳን
@ሄኖንገብረኪዳን Жыл бұрын
የእርጋታ ኣባት ዶክተር ወዳጄነህ መሃረና ክርስቶስ ይባርክህ
@simonshedo9378
@simonshedo9378 Жыл бұрын
እባካችሁ ወንድሞቼ እባካቹ ሀይማኖት አያድንም።
@HshsHahahll
@HshsHahahll 9 ай бұрын
Dr wedjhea church ateactemrenem andken temtaleh eclealew betam enawdhalen
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
ማንም ምን አለ ዶክተር ወዳጀነህ እንወድሐለን ለሀገራችን ታስፈልጋታለህ ኑርልን
@hamleytilahune642
@hamleytilahune642 Жыл бұрын
ብዙን ጊዜ ሲከፋኝ ስበሳጭ የዶ/ር ወዳጀነህን ትምህርት ስሰማ በጣም በጣም ጉልበች አቅም ይሁነኛል፡፡ እባካችሁ ተውት እስቲ መልካም ዘር ይዝራ ተውት ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀ አይሁን፡፡
@degemuargow2419
@degemuargow2419 Жыл бұрын
ዶክተር አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።🙏🙏🙏
@hilinaassefa9597
@hilinaassefa9597 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ማቅ በለበስን ጊዜ ድምፅ ሆነሃል ውለታህ አለብን አንረሳውም respect👏👏👏👏👏
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
ለምን ለበሳችሁ 😂😂😂😂
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
ማቅ ያልብስሽ አሁንም መቼም ኦርቶዶክስ ከነ እውቀት አልባ ከብት ተከታዮቿ የሃገራችን የድህነት ምንጭ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
እኔ ሁሌ አያቴ አስታውሳለሁ ማንኛውም ነገር ስትመኙ እግዚአብሔር ከፈቀደ በሉ ይለን ነበር እኔም አንድ ነገር ሳስብ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሳልል አልመኙም ሰዎች በተደርገላቸው ነገር መጀመሪያ እግዚአብሔር አስቀድመው ሲያመሰግኑ በጣም ደስ ይለኛል እውነት ነው እግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም ማድርግ አንችልም ❤❤❤።
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Exactly!!!! I agree!!!!!!
@ራማቲዩብ
@ራማቲዩብ Жыл бұрын
ከበሮ የሚጮኸው ባዶ ስለሆነ ነው ፡ ዶክተር እናከብርሀለን !! ትውልድ እንዳይነቃ የሚደረገውን ጠባብነት እንቃወማለን
@warkamedia
@warkamedia Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት ን ግን አለማድነቅ አልችልም you are soo. perfect journalist
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Absolutely yes I APRESHTS both ❤❤
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
Yes 100%
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
Tinish yezebareqal, yemaygenagne neger yederaretal.
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 Жыл бұрын
199%
@yemikidie8704
@yemikidie8704 11 ай бұрын
ዛሬ ብዙ ነገር ተማርኩ ኦርቶዶክስ ሆኜ ስኖር ያላወቅኳቸውን ነገር ተማርኩ የማላቃቸውን ለማወቅ ጉጉት አደረብኝ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
በተለይ ተዋህዶ ጥቁር በለበሰችበት ቀን ከጎናችን ሆነ የተናገርከውን አንረሳም ዶክተር🙏😍❤
@jonastefera8093
@jonastefera8093 Жыл бұрын
ካንቺ ጎን ሆኖ ከሚያለቅስ የሃይማኖት ሰው ነኝ ካለ አብይን እና ሽመልስን ሄዶ ለምንድን ነው ሰው የምትገድሉት የምታፈናቅሉት አይላቸውም ነበር? በአደባባይ ወጥቶ አያወግዝም ነበር? ምን አስፈራው? አስመሳይ ወይም የአላማቸው ደጋፊ ካልሆነ በስተቀር?
@Bigbrotherhoods
@Bigbrotherhoods Жыл бұрын
​@@jonastefera8093አንተ ምን አድርገህ ይሆን??
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
ጥቁር የለበስሽው ለፖለቲካ ስልጣን ነው ሃይማኖት አይደለም 😂
@at2330
@at2330 11 ай бұрын
ተባረክልኝ፣ዶር የኢትዮጵያ ህዝብ ሁላችንም እግዚአብሔር በአፍ ብቻ ሳይሆን ከልብ ብናመልከው እሱ ቅርብ አምላክ ነው።ውጭ ተቀምጦ እየተቀማጠለ ህዝቡን ማፋጀት ትልቅ ሀጢያት ነው፣ለገንዘብና ለጥቅም፣ይቅር ይበላችሁ።
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ተክለሃይማኖት ወንድማችን በሉ የተክለሃይማኖት አድናቂዎቹ ላይክ አድርጉ በጣም ጎበዝ ሲጠይቅ እራሱ በቃ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ ምርጥ ጋዜጠኛ ለእውነት የቆመ👍👍👍👍👏👏👏👏
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ወገኖቼ ያለን አንድ አምላካችን ቸሩ እግዚአብሔር ስለሆነ እሱን አጥብቀን እንያዘው 🙏🥀 አምላኬ ሆይ ልጆችህን ከእቅፍህ አታውጣ ጠብቀን 🙏🌺💐💚💛❤
@getachewzeleke326
@getachewzeleke326 Жыл бұрын
😊
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተ/ሀይማኖት እናመሰግናለሀለን ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር 12 ሰአት ብታወሩ አይሰለችም 👍👍👍👍
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
Oh my! ይኽም አለ? አምላኬ እና ጌታዬ አለማወቄን እርዳ!! አዕምሮየንና ልቤን በማላውቀው ትምህርት እንዳልወስድ በቸርነትህ ጠብቀኝ:: ጌታዪና መድሐኒቴ የእግዚአብሔር አብ ልጅ የሆንክ እየሱሰ ክርስቶስ ብቻ እገዛለሁ❤❤
@tessematewodros7181
@tessematewodros7181 11 ай бұрын
ቃለ መጠይቁ በሙያዋ አንቱ የተባለች ሴት የሰራችው የተዋጣለት ምግብ ነበር ያውም መንፈስን የሚያጠነክር ምግብ። በጣም እናመሰግናለን። የጋዜጠኛው አክብሮት የተጠያቂው ትህትና እና ብስለት ያለማድነቅ ይከብዳል
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ዶክተርዬ አንተ በጣም ትለያለህ የእውነት 🥰 ከፍቅር ጋር የምታቀርቡት ወርቃማ ሀሣቦች ህይወቴን በብዙ ቀይሮታልና አመሠግናለሁ 🙏ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏 ተክሌንም ሣላመሠግን ባልፍ ንፉግነት ነው 🙏
@abebelemma4275
@abebelemma4275 Жыл бұрын
. ቨ፣
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በሁሉም ሰው ዘንድ የተከበረ የተወደደ ምሁር የሆነ ምርጥ ሰው,ኢትዮጵያ ለዘላለም ታከብርሀለች
@Meqelle
@Meqelle Жыл бұрын
ይሄ ሸርሙጣ የምታከብሩ ደነዞች ናቹ ይሄ ተኩላ አስመሳም ተኳኩሎ
@abbymar8028
@abbymar8028 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን!!! ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት አንተም ዘመንህን ይባርክ
@lilisisay9124
@lilisisay9124 Жыл бұрын
à አኡኢክክፐጁ😊 ልብ😊ባድ
@carmanline8011
@carmanline8011 Жыл бұрын
Dr. Zemede qonjo set 3 agbito yimifeta sesegha newu..model adelem
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ማነው ደሞ ዶክተር?ድንቄ ዶክተር 🤣🤣🤣
@fadhd2120
@fadhd2120 Жыл бұрын
ምነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
በጣም እማከብረው ዶር ወዳጄነህ
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
በሳል ሰው ትሁት ቀና እምቅ እውቀት አሟልቶ የሰጠው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏ስውደው እኮ ዶ ወዳጄነህ 🥰🥰🙏🙏🙏💚💛❤️
@እውነትአትሞትም
@እውነትአትሞትም Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት ልትኮራ ይገባታል ዶክተር ተባረክ ጋዚጠኛው ልዩ የአጠያየቅ ግርማ ሞገስ አለህ አደኛ ብዪሀለው ተባረክ ሁለታችሁ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ በርቱ
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ እኮ ማንም አያስፈልግህም ብቻህን ሙሉ የእውቀት ዩንቨርስቲ ነህ አንተ ብቻህን ብትሰማ አትጠገብም አንተ ጋር መማር ቢቻል እንሶች እራሱ እውቀት ያገኛሉ እንካን ሰዎች ጋዜጠኛውንም አስደመምከው ላንተ against መሆን አይቻልም ምክንያቱም እንዳንተ እውቀት ይፈልጋል አንተን ለመጋፈጥ 🔥🔥🔥🔥🔥⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🔥
@habesha2171
@habesha2171 Жыл бұрын
እውነት ነው ወሎየዋ ቆንጆ በእንባ ሰምቻለሁ ዝም በላቸው እዛው ፊታቸው ላይ ሆነህበድፍረት ተናግረሀል እነሱ ነፃነት ያለበት ሀገር ላይ ሆነው ነው የሚወነጅሉህ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ለሚጠየቀው ጥያቄ ሁሉ ተረጋግቶ ሲመልስ የሚገርም ነው ችሎታና ብቃት አለው። እናመሰግናለን ። እንወድሀለን
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት እግዚአብሄር ጥበብን ሞገስን ይጨምርልህ 🙏
@Habtamuliginoyasin
@Habtamuliginoyasin Жыл бұрын
ተባረክ
@Amharawollo
@Amharawollo Жыл бұрын
በጣም ነው እምወድህ ዶክተር ወዳጀነህ ሰው እሚያወራው ሲያጣ እማይሰጡት ስም የለም እንደናንተ አይነት ሰው ቢበዛልን ምኞታችን ነው
@genetabate45
@genetabate45 Күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ከማደቃቸዉና ከማከብራቸዉ ምሁሮች አንዱ አንተነህ. ብዙ የማናቀዉን ነዉ ያሳወከን ቀጥልበት.🙏🏾
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 Жыл бұрын
ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ ነው ለኛ የሚያስፈልገን፡፡ ለዚያውም በዚህ ዘመን፡፡ እውነቱን አጥርቶ ለማሳየት የሚጥር፡፡ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ፡፡ እኔ በበኩሌ በጣም አከብርሃለሁ፡፡ አመሰግንሀለሁ፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በስራህ ሁሉ እንዲያግዝህ እመኛለሁ፡፡
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Жыл бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን የዶክተር ወዳጄነህን ምክር ያልሰማን የፀጋዬ አራርሳን የመለያየት ዜናን እንስማ ወዳጄነህን እኮ ድንቅ መምህር ነዉ በዛ ላይ ተዋህዶን የሚወድ ልዩ ሰው ክፉት የሌለበት
@dagim9626
@dagim9626 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነዉ የምናከብርሕ የምንወድሕ " ሰዉ በጠፍበት ዘመን ሰዉ ሖነሕ የተገኘሕ "
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qKK1d6qAfqhoisU
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
በቂ መልስ ሰቷል የማክብረው ዶ ወዳጄነህ 🙏💚💛❤️
@kushietube
@kushietube Жыл бұрын
ከበቂም በላይ😊
@paulsime7764
@paulsime7764 Жыл бұрын
ዶክተር !አንተን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን !!!
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክልዬ እና ወዳጄነህ ዶክተር ሁለታቹንም አከብራችኋለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ።
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እጅግ አስተዋይ ትሁትና በቅንነት የተጠመቀ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። የየትኛውም እምነት ተከታዮች የሚያከብሩት ሩህሩህ የአገር ሽማግሌ ነው። ምናምንቴዎች እባካችሁ ተፋቱት።
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
Righty
@abduenini
@abduenini Жыл бұрын
Tekekl
@TsigeredaRose-d1s
@TsigeredaRose-d1s Жыл бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ ሲገናኙ እንዲህ ነው። አዎን ወጣቱን ባልተገለጠ መልኩ ሐይማናቱ እንዲሸረሸር ከሚያደርጉ መንገዶችን እንዲነቃና እንዲያውቅ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@SHOW-rm9xr
@SHOW-rm9xr Жыл бұрын
እርይ ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ዶክተር አንተ መልካም ሰው ነህ ትለያለህ❤❤❤
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
ይገርማል 😢 እኔ ግን በጣም ግራ ያጋባኝ ሰው ቢኖር ይህ ሰው ነው በጣም እጠረጥረዋለው
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
❤❤❤❤ መልካም ሰው ትህትናው ዶክ ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይጥብቅህ
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 Жыл бұрын
ለጋባዥ ጋዜጠኛችን እና ለዶክተር ወዳጄነህ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀርባለሁ
@Edomgenet13
@Edomgenet13 Жыл бұрын
ደ/ር ወዳጄነህ እርጋታህ ሲመቸኝ መልካም ሰው ነህ
@fikadubeyene478
@fikadubeyene478 Жыл бұрын
I sacrifice my sleeping time to listen to this show. It was amazing and informative. Thanks for both of you.
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ወዳጄነህ እኔም የሰለቸኝ ገናአሁን የሰሙ ይመስል ስለሰይጣን ስለ666 ስለግብረሰዶም በጣም ሞቅ ብሎ ይወራል ድሮም ይታወቃል። በጣም የሚያስፈራው በተዘዋዋሪ ይኸን አስቀያሚ ነገር እያስተዋወቁላቸው እንዳይሆን።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ያልገባህ አሁን ብዙ ስው እየተስናከለ ስለሆነ ከመቼውም ግዜ በላይ መጮህ ያለበት ነው
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
በትእግሥትና በጥሞና ዶ/ር ወዳጄነህንና ወንድ ሜን ተ/ሃይማኖት እዳነን አዳመጥኩ።በጣም ተምራበታለሁ።አመሰግናለሁ ።እግዚአብሄር ረጅም ድሜና ጤና ይስጣችሁ !!
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ Жыл бұрын
በስመ አብ 😢 በውቀቱን የሚአህል አዋቂ እግዚአብሔር የለም ማለቱ በጣም ነው ያሳዘነኝ ። 😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ህዝቡ ለምንድነው እነዚህን አነቃቂ የሚባሉትን ሰዎች የምታምኑትን ያህል እግዚአብሔር ብታምኑ የት በደረስን ነበር
@mekededirse3077
@mekededirse3077 Жыл бұрын
የኔም ትያቄ ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እኮ የኔም ጥያቄ ለምን አይሰግዱም ለምን ሱባኤ አይዙም እግዚአብሔር እኮ ጠይቁ ብሏል 🥹🥹🥹በጣም ይገርመኛል አሁን ላይ እኮ በጣም ሀኪም እንደዚህ ብለው ድብን አርገው ያምናሉ ጸበል በነጻ መዳን አይፈልጉም
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qKK1d6qAfqhoisU
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Betam yasazinal
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኮ የረገጠ ሁሉ በቃ በወጥመዱ በወጥመዳቸው ይጠመዳሉ በቃ አፍዝ አደንዝዞ ይዛቻዋል የእግዚአብሔር መቸ ያሳያቸዋል እግዚአብሔር ያድናቸው ትክክለ ነሺ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
ተክልዬ ወንድሜ አክብሮትህ ትህትናህ አቤት ዝም ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ።
@elizaete9429
@elizaete9429 Жыл бұрын
በመረሐ ግብሩ ሁለታችሁም ድንቅ ነበራችሁ ። በተለይ ዶ/ር የተፈጠረውን ብዥታ ጥርት ስላደረክልን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ሳቁን ፈገግታውን ለመቀማት ነው
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 Жыл бұрын
D.R ወዳጄነህ really I’m impressed እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🙏
@ymariambzuyahu8538
@ymariambzuyahu8538 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተከለየ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ !!!!
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
ጋዜጣኛ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይባርክህ ከዶክተር ወዳጄነት ጋር ቀኑን ሙሉ ብታወራ አይሰለችም ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ልጆች ይባርክልክ ተባረክ
@danielworku1232
@danielworku1232 Жыл бұрын
በእውነት ደስ እያልኝ ነው ኢንተርቪውን የጨረስኩት ጌታ ይመስገን ፈርሃ ፈጣሪ ይብዛላችሁ
@JMGD44
@JMGD44 11 ай бұрын
ማነክ ጠላቴነክ ስለ ህውሓት ተወው እና የኛ ቀዳሚ ጠላት የሆንከው ህዝብ ይራብ ያልክ ቀን ነው። ልጆችህ ይራቡ ብትባል ደስ ይልክ ይሆን😢😢😢
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
ዶክተርዬ ያኑርልን እግዚአብሔር ጥበቃው በ አለህበት ሁሉ ይኑርልህ እነዚያ 2 ሰዎች ቢቀሩብህ ደስ ይለኛል አንተ ብቻህን ጊዜና ቦታ አመቻችተህ ብታስተምር እላለሁ ። ተክሌ ዲያቆን ሄኖክ አቅርበህ ጠይቅልን ። ዲያቆን ሄኖክ በቅርቡ ይቅረብ
@tirujember6290
@tirujember6290 Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ዶ/ር ወዳጀነህን አንተ አንደምትጠይቀው እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም እውነትን ፈላጊ ስለሆንክ፡፡ በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር፡፡ዶ/ር እግዚያብሔር ያክብርህ፡፡ መልካም ጊዜ ለሁላችሁ::
@lioness2426
@lioness2426 Жыл бұрын
Dr. I listened most of your programs with fiker yelikal. It's really wonderful way of teaching for our people. Keep teaching us .and I wish they don't put you in their way of seeing things. Dr ,stay blessed and safe 🙏
@Curiosity-AI-o2x
@Curiosity-AI-o2x Жыл бұрын
የአገሬ ልጅ❤
@hiwotwondimu2313
@hiwotwondimu2313 Жыл бұрын
ዶክተር አምላክ ከአንተጋ ይሁን አከብርሀለሁ
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እናመሰግናለን ስላከበርከን
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
ዶክተርዬ አክባሪክ ነኝ የድንግል ማረያም ልጅ እያልክ የምታከብረው አምላክ ያክብረክ 💙
@tigistyayachew9058
@tigistyayachew9058 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ጥበብን ሞገስን ይጨምርልህ
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
የሀረር ሰው ለዛ ያለው ጨዋታው ማይጠገብ! ዶ/ር ወዳጄነህ የእውቀት እና ዲሲፕሊን ክቡር ምሳሌያችን ነህ!! እናመሰግናለን!! ተ/ሀይማኖትም በርታልን!!
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn Жыл бұрын
ለማንኛውም ዶር ወዳጄነህን ለቀቅ አርጉልን እሱ እግዚአብሄር የሰጠን አባታችን ነው ሲጀመር ጥያቄው ሁሉ ዶር ወዳጄነህን አይመጥንም ።ዶር ወዳጄ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ውድድድድ ነው ምናረግህ።
@merongeta2570
@merongeta2570 Жыл бұрын
Dr you are genius I appreciate you I learned a lot from you thank you 🙏 big respect 🫡 we all should respect him please 🙏
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
ተክልዬ በጣም ደስ ብሎኛል ዶክተር ወዳጄነህ በማቅረብህ አመሰግናለሁ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ አንተ ብቻህን በራሥህ መንገድ አሥተምር ግን ከነዚይ ከሁለቱ ሰዎች እራቅ
@betelehamgetachew1299
@betelehamgetachew1299 Жыл бұрын
አንድ ቀን ወደ ኦርቶዶክስ ትመለሳለህ የምትወዳት ፂኦን ማርያም አትተዉክም🙏🏽በጣም ነዉ የምወድክ ዶ/ክ ወዳጄነክ እንደስምህ ተወዳጅ ነክ❤
@selenahaile1027
@selenahaile1027 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነ ስታስቀናኝ ታድለህ እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ የተለየ ነዉ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ❤❤❤
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
እውቀት እውነት ለዛያለህ ወንድማችን ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ። i learn a lot. thank you both
@AmenTeshome-km8ko
@AmenTeshome-km8ko Жыл бұрын
እኔማ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የማውቃት ይመስለኝ ነበር። ባለፉት ሦስት ቀናት እንደተረዳሁት ግን ስላንቺ የነገሩኝ ሰዎችና መጻህፍት ሁሉ ካለሽ ክብር፣ ሞገስና ዝና ከፊሉን እንኳን እንዳልነገሩኝ ነው። ተዋህዶ ሆይ! ንፁህ እምባ፣ ጥልቅ ትህትና፣ ብርቱ ትዕግስት፣ ታላቅ ጥበብ፣ ብዙ እውቀት፣ ሰፊ ማስተዋል፣ የሚያስፈራ ግርማ አየሁብሽና ተገረምኩኝ፣ ልቤ ተደነቀ፣ እጄን በአፌ ላይ ጫንኩኝ! የጸሎትና የምልጃሽ እጣን የልዑል እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ሲያጥነው፣ ዙፋኑን ሲያውደው ማየት እንኳን እኔን ደካማውን ሰው ይቅርና ቅዱሳን መላዕክቱን ያስደንቃል። በነቢዩ በዳንኤል መፅሃፍ እንደሚነበብ እጅ ያልነካው ድንጋይ ከሰማይ ወርዶ ሳይፈርስ ፣ ሳይከፈል፣ ሳይቆረስ ታላቅ ተራራ ሆኖ ጸንቶ እንደኖረ አንቺም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታላቅ ተራራ ሆነሽ ለአፍሪካ ትምክህት፣ ለመላው አለምም ክብር ሆነሽ ትኖሪያለሽ። ከእግዚአብሔር የተማሩት፣ ትሁታንና ብሩካን የሆኑት፣ ማቅ የለበሱልሽ የተወደዱ ልጆችሽ እንዴት የታደሉ ናቸው! ከሩቅ እያየሽ የሚወድሽና የሚያከብርሽ ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 Жыл бұрын
በእዉቀት ላይ የተመሰረተ እጅግ እጅግ ድንቅ ዉይይት!!!!!!!
@genettesema8908
@genettesema8908 Жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር እግረኛው ይህንን አንደበተ ርትኡ ምሁር እግዚአብሔን የሚፈራ ድንቅ ችሎታ ያለው ግሩም ድንቅ የሆነ ሰው ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አንተንም ኑርልንበርታልን። እናመሰግንሀለን።
@melakuhailu-r1f
@melakuhailu-r1f Жыл бұрын
በፍቅር ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡የማይጠገብ አንደበት ከትህትና ጋር ያደለህ ነህ ዶክተር፡፡
@eyulhailu6620
@eyulhailu6620 11 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዝያብሔር አድሜና ጤና ይስጥህ ትልቅ ሰው ነህ
@SaraSara-zm3ni
@SaraSara-zm3ni Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የምል ጋዜፀኛ ነው እግዚአብሔር ይፀብቅህ ❤❤❤❤
@HelenMulat-k8c
@HelenMulat-k8c Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የማይጠገብ አንደበት አለህ ኑርልን
@kokebmitiku8313
@kokebmitiku8313 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው ግልፅ ያለ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@seadi536
@seadi536 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ዶክተር ወዳጄነህ ግን በጣም እወደዋለሁ ትምህርቶቹንም እከታተለዋለሁ ለሁሉም ሰዉ መልካም እንድንሆን በያለንበት እምነት ጠንካራ እንድንሆን ነዉ ከመከራም በኋላ መልካም ነገር እንደሚመጣ ተስፋ እንዳንቆርጥ ..... ብቻ ብዙ ነገር ብልለት አይሰለቸኝም እሱን ባትተቹት pls 🙏
@mastewalyeshrun1220
@mastewalyeshrun1220 Жыл бұрын
We need to learn humbleness from Dr. Wedajeneh... Thank you both!
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
ወገኖቼ ዶ/ር ወዳጀነህ የእውቀት አልማዞች የሚል ፕሮግራም አለው ከፍቅር ይበልጣል ጋር ሁሌም ስሙት ትለወጡበታላችሁ
@ethiopiatikidem9326
@ethiopiatikidem9326 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልን ዶር ወዳጀነህ ተክሌ እናመሰግናለን ምርጥ ጋዜጠኛ❤
@belaynehwoineshet8800
@belaynehwoineshet8800 Жыл бұрын
ደ/ር ወዳጄነህ እግዝያብሄር ይባርክህ አንተ ትለያለህ
@gdamte
@gdamte Жыл бұрын
I very much enjoyed this two Wiseman, talking to each other and asking questions and making comments. Very much enjoyed their input.
@sebledebebe5231
@sebledebebe5231 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ባንተ ስብከት ትምህርት ተጠቅሚያለሁ አሁንም ያብዛልህ
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
ዶ/ር ከዚህ በፊት በሰማሁት ነገር አዝኘ ነበር:: እንኳን ያንተን ሀሳብ በመስማቴ ተደስቻለሁ:: እኗመሰግንሀለን እውነት ነው ያለእግዚአብሔር ምንም ማድረግ አንችልም፡፡
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ Жыл бұрын
ውይ ዶክተር ወዳጅዬ እኮ ልዩ ነው እኔ ምንም አይደለሁምና የመንገዴ መሪ ሁን ❤እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን ይችላልና ሁሉን በሚችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን እችላለው
@etseselamaweka-vw7th
@etseselamaweka-vw7th Жыл бұрын
አከበርኩህ ወዳጄ ወዳጄነህ 🙏
@wechecha
@wechecha 16 минут бұрын
በጣም አስተማሪ ጊዜ ነበር:: ተክልዬ ጌታ ይባርክህ
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
ተክሌ ዶ/ር ወዳጄን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም የምወደው የብዙ እውቀት ባለቤትና ትሁት ሰው። ለዶ/ር አንድ ነገር ብጠይቀው ደስ ይለኛል አንተ በእግዚአብሄር አማኝ ሆነህ ከማያምኑ ጋር ህብረት አይከብድም?
@helengere5834
@helengere5834 Жыл бұрын
DR.ወዳጄነህ በጣም እማደንቅህ እምወድህ ጉበዝ አስተማሪ ነህ አደንቃሀለሁ am from eritrean❤❤❤❤
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Жыл бұрын
😢😢😢 ዶክተር ወዳጄነህ እረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
Dr ወዳጄነህ በስመአብ ገራሚ አስደማሚ የእውቀት ትልቅነት!! በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!! ያንተ ማነቃቃት እግዚአብሔርን በተመሮከዘ ነው!!!
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ቃላት የለኝም የእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እናስተውል ይህን ሰው አብልጠን ልናከብረው ልናመሰግነው እግዛብሔር በጤና በሰላም እንዲኖር መፀለይ ነው ያለብን እኔ በበኩሌ ብዙ ነው ከዶክተር ወዳጄ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Teklehaymanot! Please be respectful to your guests! Dr. Wedajenehi you are very matured❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ተክልዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልህ የኛ ተወዳጅ❤️❤️❤️ምንም አነቃቂ የሚባል ነገር የለም ከሰይጣን ነው
@misirben3240
@misirben3240 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ትሁት ሰው ነህ ዶ/ር ወዳጄነህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏🙏🙏 ገሞ አንጀቴን በላው ኡፍፍፍ አሁንም ይቅርብህ የኔ ትሁት ሰው አካባሪ በተለይ ከዳዊት ጋ አትስራ ባይ ነኝ በራስህ አንድ ሰውም ብታማክር ትህትናህ ይጋባል ❤
@desalegnstotaw7766
@desalegnstotaw7766 Жыл бұрын
ዶር ሙሉ የሆነ ሰው ይባርክህ ይጠብቅክ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን እየሰጠከን ይገኛል ።
@yonwake
@yonwake Жыл бұрын
❤ወዳጄነህ የኛ ወዳጅ እንወደሀለን❤❤
@nanidaniel719
@nanidaniel719 Жыл бұрын
❤❤❤ ዶክተርዬ የኔ ቆንጆ ስወድክ
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qKK1d6qAfqhoisU
@eluzema1654
@eluzema1654 Жыл бұрын
ፍጹም ኢትዮጵያዊ እና እጅግ ድንቅ ቃለምልልስ ነው እናመሠግናለን!!
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 319 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 2
34:30
Impact Seminars
Рет қаралды 157 М.
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24