የዶሮ እርባታ የቤት አሰራር መስፈርቶች ! የብዙ ሰው ጥያቄ በዚህ ቪዲዮ መልስ ያገኛል

  Рет қаралды 110,097

Aynishet farms

Aynishet farms

Күн бұрын

Пікірлер: 209
@hkeesam4008
@hkeesam4008 2 жыл бұрын
ክሠድት መልስ ይህ ሥራ ነው ምኞት ነው እግዚአብሔር ያሣካልሽ በሉኝ
@solomongudisa8460
@solomongudisa8460 2 жыл бұрын
አተታክ በዛ መልክትህን አጠር አጠር አርገው
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
ያሳካልን ያረብ። የኔም ምኞቴነው
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ Жыл бұрын
አኔም❤
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 Жыл бұрын
ጠንካራ ከሆንሽ ፈጣሪ ስለሚረዳሽ ይሳካልሻል አይዞሽ።
@Tigist-s3u
@Tigist-s3u Жыл бұрын
አይዞሽ ይሳካልሻል ግን በእውቀት መሆን አለበት ,ትለወጭበታለሽ
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
ቶሎ አጠር አድርገህ ፍሬ ሀሳቡን ብቻ አቅርብልን በቻልከው መጠን ውድም ስለቤት አሰራር ከሆን ስለሱ ብቻ አውራን እሺ ካጠፋው ይቅርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@hakitube9299
@hakitube9299 3 жыл бұрын
በያ አው አዛ አረገን
@munaahmed6033
@munaahmed6033 3 жыл бұрын
አባቴ አንተ መልካም ስው ነህ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥ እኔ ኢንሻ አላህ ከአረብ ሀገር እንደገባሁ ቀጥታ ለስልጠና አንተ ጋር ነው ምመጣው ኢንሻ አላህ ገንዘብ ይዥ ምን ግራ ገብቶኝ ነበር ምን መስራት እንዳለብኝ
@ኣባቴሂወቴ
@ኣባቴሂወቴ 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥልን ስፈልገው ነበር ምርጥ ነህ እናመሰግናለን
@AffectionateCamperVan-ff3ck
@AffectionateCamperVan-ff3ck 5 ай бұрын
ያለኝ ቦታ ቆላ ስለሆነ ምን ዓይነት ቤት መሥራት አለብኝ
@TeweldeasegedTeweldeaseged
@TeweldeasegedTeweldeaseged 8 ай бұрын
በጣም ነዉ ያናደድከኝ ምን ታራዝሞዋለ ምትቅ ከሆነ ወደ ገድለዉ ግብ
@MatiMatina
@MatiMatina Ай бұрын
ተረጋጋ እንጅ እንዴ እኔም ያሉ አሉ ቀስ ብሎ ምገባቸዉ 👌
@meronleul9046
@meronleul9046 2 ай бұрын
Thank you!
@RahelGebrie
@RahelGebrie Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ስለ መረጃህ በጣም አመሰግናለው እኔም የዶሮ ቤት ሰርቼ ነበር ፎቶውን እልክልሀለው አስተያየት ትሰጠኛለህ ምክርህን እፈልጋለው
@Zakir-x1h
@Zakir-x1h 4 ай бұрын
የዶሮ ቤት አሰራራ እንዴት ነው
@MatiMatina
@MatiMatina Ай бұрын
Please tell me,እንቁላል ታይ ዶሮ እርባታ ቤት መስራት ፈልጋለዉ ቦታዉ ቁመቱ 12m, ስፋቱ 6m ይሆናል እናም (ምስራቅ-ምዕራቡን ) አየር ዝዉዉር ማስተላለፍ ይችላል አሁን እንዳስተማርከን ሁኔታ ያ ማለት 12m ቁመት ያለውዉ ወደ ሰሜን ደቡብ ነዉ :: የሀገሩ አየር ወይን-ደጋማ ነው እዝህ ቦታ ስንት ዶሮዉችን ማርባት እችላልለዉ እናም የቤት ቁመቱን ስንት ብሆን ይሻላል ምክንያቱም የቦታዉ መግብያ አንድ ብቻ ነዉ ሶስቱ ጎን ላይ ሌሎች ቤቶች አሉበት 🙏please bro🙏
@abebagebeyehu4691
@abebagebeyehu4691 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ገለፃህ በጣም ተመችቶኛል እኔ የዶሮ ስራ መስራት እቅድ አለኝ ምን ትመክረኛለህ
@ሐይልየስላሴ
@ሐይልየስላሴ Жыл бұрын
የአበሻ ዶሮ እና የፈረዶቹ ዶሮች ምድነው ልዩነታቸው ? ነው የእቁላል ብዛት ኑሮት ነው
@fitsumtadious3069
@fitsumtadious3069 11 ай бұрын
400 yea emkulalal doro lemesrat bate alege fersay legasihon akabbi ne w batu tesertwal endat modifay merge ychala ? tank you for every information you gave us.
@poultryfarminethiopia9613
@poultryfarminethiopia9613 11 ай бұрын
Telegram lay lakleg
@MntesnotDesalegn
@MntesnotDesalegn Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@birahanubire7629
@birahanubire7629 Жыл бұрын
የዶሮ እርባታ አዲስ አበባ ወንዝ ዳርቻ ቅዝቃዜ ችግር የለውም ወይ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
ከሰደት ሰመለሰ ዶሮ ማርባት እፍልጋለው
@Adubaba-sz4jq
@Adubaba-sz4jq Жыл бұрын
እኔ ያለውት ድሬደዋ ነው ቦታው ሞቃታማ እና መስራት ያሰብነው የእንቁላል ዶሮዎች ነው እና ብትመክረኝ ብዬ ነበረ
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ ወንድማችን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን
@Afecom_systems
@Afecom_systems Жыл бұрын
እረ ቶሎ ወደገደለው ግባ እንዴ 10 ደቂቃ ሙሉ ሌላ ነገር 🙏🙏
@MatiMatina
@MatiMatina Ай бұрын
በዙ ባወክ ቁጥር እንዴ እዉቀትህ ያህል ታወራለህ ወንድማችንም ያጋራን እዉቀቱን ነዉ 👌🙏
@Woinshet-s8c
@Woinshet-s8c 4 ай бұрын
እናመሠግናለው ወድሜ
@Amel-xf5bv
@Amel-xf5bv 9 ай бұрын
1 የዶሮ እስኬጅ ጥቅም እንዳለው ጉዳት ይኖረዋል እንቁላል ጣይ ልጀምር ነው 60 ካሬ ላይ በምን አይንት የቤት አሰራር መሆን አለበት
@soe96563
@soe96563 Жыл бұрын
thank you I will come soon for the 3 days training
@FerinaTijo
@FerinaTijo 6 ай бұрын
Le mabrariyaw inamaseginallen inna yallen bota bttm tinish new le menoriya kirbnewna mn ladrig bttm guest allege gin capital bzum ylgnm tekerayiche lemesrat
@tarekegnwoldesalfako4730
@tarekegnwoldesalfako4730 2 жыл бұрын
በመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚሰራ ቤት ምን አይነት መሆን አለበት??
@MatiMatina
@MatiMatina Ай бұрын
አዉ እሄም እንደእኔ ሃሳብ ጥያቄሄ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saeidngatu2711
@saeidngatu2711 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም 👍👍👍👍👍
@WondimuWolde-j6c
@WondimuWolde-j6c Жыл бұрын
ከዶሮ እርባታ ጎን ለጎን የከብት እና የፍየል እርባታ ቢስራ ምን ጉዳት ይኖረዋል?
@berhanuhaile2888
@berhanuhaile2888 6 ай бұрын
ወደ ዋናው ጉዳይ ለመግባት በጣም ትቸገራል ።ሰዓቱ አለቀ
@MatiMatina
@MatiMatina Ай бұрын
🙄🙄ለምሰማለት ሰዉ ይመስለኛል abuko
@MatiMatina
@MatiMatina Ай бұрын
እዝህ ጋ ቁም ነገር እያወራ አንተ ለማይረባው tikitok ገዘክን ታጠፋ የለምን 🙄
@derejebelayexcavatorcrushe5672
@derejebelayexcavatorcrushe5672 3 жыл бұрын
አመሠግናለው ወንድማችን ጥያቄዬ:- 1, የዘመናዊ ዶሮ እርባታ የቤት አሰራር ተደራራቢ ቤትን ያበረታታል ወይ ከሳይንሱ አኳያ እንዴት ነው ?
@RakikYaregal-fr9uf
@RakikYaregal-fr9uf Жыл бұрын
እሽ ሰላም ወድሜ ይትነዉ አደርሽዉ
@habtomamel9055
@habtomamel9055 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው 15ሜትር በ8 ሜትር በሆነ ቤት ውስጥ ስንት የዕንቁላል ዶሮ ማርባት እችላለሁ?
@FirewTefera-g4c
@FirewTefera-g4c 3 ай бұрын
እነ አድስ ጀማር ነኝ እናየስጋ ዳሮ ፈለገ ነበር
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
በአጭር ብታስረዳን ጥሩ ነው ጊዜ ወርቅ ነው
@berisozewdie8718
@berisozewdie8718 3 жыл бұрын
ጥሩ ተትምህርት ነው
@fathumaali1560
@fathumaali1560 Жыл бұрын
ሰፋርጉ ማለት ማሰብ ማለት ምድነው
@ሐበሻዊትዩቱብTube
@ሐበሻዊትዩቱብTube 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ትንሽ ስለ ሀበሻ ዶሮዎች እምታውቀው ነገር ካለ ትንሽ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል በተረፈ በርታ ።
@fitsumtadious3069
@fitsumtadious3069 11 ай бұрын
I am follow your chanal the last one years. I will start after two months and I will ask you how can I start?
@tigestbalay8260
@tigestbalay8260 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ማወቅ የምፈልገው ነው
@emranemran7086
@emranemran7086 3 жыл бұрын
አይንሽት ጎበዝ ለስራ ያለህ ፍላጎትና ጥንካሬ ግሩም ነው ማሻአሏህ ብያለው ጎበዝ ታታሪ ወጣት ውስጤ ነው በርታ እኔ የዶሮ ስራ ውስጤ ፍቅሩ እንዲኖር አድርገህኛል እና ኢትዮ ስመጣ ይህንን ስራ ካንተ ውጪ የማማክረው የለም ስዎች ግን ትገርሙኛላችሁ እያያችሁ like ለምን አታደርጉም ብር አትከፍሉ ይሄኔ prank ምናምን እያለ ቢቀባጥር ስለማይጠቅም ነገር ትሰበሰቡ ነበር ለነገሩ ሰው መጥፊያውን ነው የሚቀለው
@poultryfarminethiopia9613
@poultryfarminethiopia9613 3 жыл бұрын
👍👍
@yenebrqiyesus596
@yenebrqiyesus596 2 жыл бұрын
ቁጥርከን ብሰጠን 🙏
@firomsamekonnin6163
@firomsamekonnin6163 2 жыл бұрын
Thanks so much 🙏
@AlemsegedAbate
@AlemsegedAbate Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ለመጀመር ሀሳብ አለኝ።
@sabaasefa6657
@sabaasefa6657 2 жыл бұрын
ስለዚ መሬቱ ጀታታ መሆን አለበት?
@DastaGaenore
@DastaGaenore Жыл бұрын
ይህን.ሥረ.ለመጀመር..ፈልገገለሁ.የተሠረቤትም.አለኝ.ቦታም.አለኝ.የተሟለ..መሠረተ.ልመት.ይጎልብኘል.በቅረቡ.የሟለሉ.የዕንቁለል.ዶሮንነ.ቄቦቹን.ፈልገለሁ።ቦታው.የት.ነው?
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሰጠህን መረጃ
@ትርሲተማርያም
@ትርሲተማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ 1 ወር በኃላ ሀገር እገባለው ግን ሁሌ ነው የምከታተለው እናም ለመስራት እፈልጋለው ቦታ አለኝ እንዴት መስራት እዳለብኝ ብትተባበረኝ ስመጣ ፓኬጁንም እወስዳለው
@yohaneshafa3056
@yohaneshafa3056 3 жыл бұрын
selam btm arif mereja new yakerebkew gn meretu afer new siminto new mihonew?
@liyushow5685
@liyushow5685 3 жыл бұрын
Ine yalewut fiche selale nw ezi demo yiberdal silezi min ayinet bet bi sera yishalegnal be 700 doro mejemer ifelgalewu ke yet agegnalewu bro please melsilgn
@memealmeme8946
@memealmeme8946 6 ай бұрын
እኔ ይህንን ስራ ምስራት እፈልጋለሁ ብታውም አለኝ ግን እውቀቱ ግን የለኝም እስቲ አማክሩኝ ስደት ይብቃኝ🙏
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
SHALOM ! ስላካፈልከን እናመሰግናለን የት አከባቢ ነው ቦታው እባክህ ?
@zakiraniwarnurishifa6650
@zakiraniwarnurishifa6650 3 жыл бұрын
በገጠር መኖሪያ ቤት አከበብ ምን ችግር አሌ ሌላ አንድ ገለጣ ቦታ አሌኝ ወጣ ብሎ ለእቁለል ጠይ ዶሮ ነው ምፋልገው
@setotamelekotmesfin4863
@setotamelekotmesfin4863 3 жыл бұрын
hello.. first i want to tankyou for ur all informations on the behalf of this channal viewers i wanna say keep it up... and i have a question .. how much does it matter ' girgdawn bechika binaregew'?
@bezawittilahun9552
@bezawittilahun9552 2 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ቤቴ ፎቅ ነው 3ኛ ፈቅ ለይ ስፋቱ 3*9የሆነ ቴራዝ ቦታ አለኙ በዚህ ቦታ መሥራት ይቻላል! ከተቻለ በ27 ካሪ ስንት የእንቁላል ዶሮ ማርባት ይቻላል አመሰግናለሁ ፣
@ermiaswogayehu185
@ermiaswogayehu185 3 жыл бұрын
ለ ድሬዳዋ ነዉ የዶሮ እርባታ የፈለኩት አየሩ ሞቃታማ ነው ለመስራት ይሆናል ወይ እንቁላል ጣይና የሰጋ ዶሮ
@yemsrachsifraw8806
@yemsrachsifraw8806 Жыл бұрын
Men yahele bota yasefelegal 100 doro ?
@molofantay26
@molofantay26 3 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ጥያቄ ሰዳፋ ቤት ሰርቻለሁ ትርፍ ቤታ አለኝ እዛላ ቀልጠፍ ባለ አሰራር ማርባት እችላሁ ወይ ወድሜ ?
@WubalemWubalem-ek1fl
@WubalemWubalem-ek1fl 10 ай бұрын
ibaki ine sirawun iyeserawu new gin shelemetimat aschegeregn min yishalegnal mela belegn ibaki
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
በጣም.እናመሰግናለን
@huhjaj9123
@huhjaj9123 Жыл бұрын
ከስደት ስትመለስ አሳቢ እግዚአብሄር ከፈቀደ ጌታ ከካባቢ ነው ኖሩት
@lovemeaza1377
@lovemeaza1377 3 жыл бұрын
እንቁላል መጣል ሲጀምሩ ምን አይነት ቦታ ላይ ነው ሚሆኑ ?
@AbityTagese
@AbityTagese Жыл бұрын
30 ዶሮ የሚሆን ቤት ልገዛ ነበር ትንሽዬ የጣውላ ቤት ልገዛ ነው እንዴት ነው የምትለው ነገር አለ ወይ አከባቢው መተሀራ ነው?? ወንድሜ ስለምሰጠው ምክር አመሰግናለው በርታ
@ኩንፈየኩን-ተ6ኰ
@ኩንፈየኩን-ተ6ኰ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወዲሜ በርታ
@NebanebaNebyutamrat
@NebanebaNebyutamrat 7 ай бұрын
Ye enkulal doro mejemer felge new yalehut keketema wchi new wede chancho akababi tnshi nfas ybezal ayeru yetewesene menderochi alu akababew lay gn tktk yale adelem
@demissinte5374
@demissinte5374 Жыл бұрын
መኖ አዘጋጃጀቱን ብታካፍልኝ ደስ ይለኛል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
ቦታው የትናው
@readseead6590
@readseead6590 Жыл бұрын
500 የእንቁላል ዶሮ ለማርባት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገኛል የምሰራውስ ቤት ምን ያክል መሆን አለበት ስፋቱ ወይም ስንት ቅጠል ቆርቆሮ ?? እናንተ ደሴ ማምጣት ትችላላችሁ?
@Eyosi-u9b
@Eyosi-u9b Жыл бұрын
ጥሮ ትምህርት ወሰጃለሁ አሁን ለግዜው ጋምቤላ ነው ያለሁት ግን ኮምቦልቻ ካልከውም የአየር ፀባይ በቅር ብቀን ከጎናችሁ ነኝ የቤት አሰራሩንም በደንብ ተርዲቻለሁ
@wasihunfanthun2643
@wasihunfanthun2643 3 жыл бұрын
እርጥበት ያለው ባታ ነው ያለኝ እንዴት ልስራ የወተት ላም አለ ቦታው ላይ ምን ላድርግ?
@vvtsr9867
@vvtsr9867 Жыл бұрын
እሸ የኔ ቦታ ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው ብሰራበት እችላለሁ ንገረኝ እስኪ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
ቦታ ይኑርሽ እንጂ በማንኛውም ቦታ ሁሉም ነገር ይቻላል
@vvtsr9867
@vvtsr9867 Жыл бұрын
@@world12384 ኢሻአላልህ ግንኮ መብራት የለም ያለሁበት
@beatalemariamny7312
@beatalemariamny7312 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ የልብህን ሐሣብ ሁሉ ይፈጽምልህ በቅርብ ቀን የዶሮ እርባታ ለመጀመር ሕዝብ እለኝ ፡
@NatiShanka
@NatiShanka 6 ай бұрын
Enamesegenaln
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 3 жыл бұрын
የሥጋ ዶሮ ለማርባት ምን ያስፈልጋል
@ydhrhuruhdhdhhdh7584
@ydhrhuruhdhdhhdh7584 3 жыл бұрын
የት ነው አድራሻችሁ
@samrawityilmanadew8304
@samrawityilmanadew8304 Жыл бұрын
Le 100 Doro mn yahil capital ena bet yasifeligal le jemari .... beterafe arif new amesegenalehu
@bezuworku5361
@bezuworku5361 10 ай бұрын
Bet aseraruen bedenbe yebraralen
@etaferahumamo9085
@etaferahumamo9085 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ የእንቁላል ድሮ የማርባት ፍላጎት አለኝ ግን ማርባት የምፈልገወ ከመኖሪያ ቤቴ ነው ቦታ አለኝ ወደጎን 4 ሜትር ስፋት እና 5 ሜትር እርዝመት ያለው ቆረቆሮ በቆርቆሮ የተሰራ ቤት አለኝ ወለሉ ሊሾመሆን አለበት ወይ ምን ያህል ደሮስ ማርባት እችላለሁ
@mnmnnasra6764
@mnmnnasra6764 Жыл бұрын
የት ነህ የለህበት ቦታ ንገራን እኔ ጅማ ነዉጨየምኖራዉ
@NuruNuruahmde-g1w
@NuruNuruahmde-g1w 3 ай бұрын
የት ናችሁ
@hayate4909
@hayate4909 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yosefhadgu5126
@yosefhadgu5126 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ በረከቱ ያኣብዛልህ በጣም የተመኝሁት ስራ ቢኖር የደሮ እርባታ ነው ግ ን ግንዛቤ የለኝም በደንብ ምታሠለጥነኝ ከሆንክ ከመቐለ ልመጣ ነበር ምክንያቱ ስራውን የመጀመር እቅድ ኣለኝ ግን ድፍረት ኣጣሁኝ ስለዚህ መጥቼ ስልጠና ልውስድ
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
ምነው አካበድከው ለስንት ቀን ነው 4 ሽ
@hghd6563
@hghd6563 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@martatsefaye6474
@martatsefaye6474 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እሽ እኔ ለምሳሌ ግቢዬ ውስጥ ቦታ አለኝ እና መስራት እፈልጋለሁ ስልጠናው ለምሳሌ ቤታችን እሩቅ ከሆነ እንዴት ነው ተምላልሰን የምንማረው ?
@halimahalima5578
@halimahalima5578 3 жыл бұрын
Wondimee bexam ameseginalehu yihen siraa lemesrat bexam filagotee cemeree fexarii yixebiqih
@SelamuBatala
@SelamuBatala 2 ай бұрын
Meno mazegajt enidet nw
@KokobeSeberew
@KokobeSeberew 11 ай бұрын
Tlk bet wst endet new doro marbat yemnchlew
@meteku7301
@meteku7301 2 жыл бұрын
ለ 100 ዶሮ ስንት በሥንት ቤት ያስፈልጋል እናም ያለሁበት ቦታ ቁሚ የአየር ንብረት የለዉም ስለዚህ ምን አይነት ቤት ይሁን ግን ገና አልጀመርኩም ግንዛቤዉ ኖሮኝ ለመጀመር ነዉ
@classicaltubenature8766
@classicaltubenature8766 3 жыл бұрын
wede welkite akababj lenesrat mn aybet bet yasdrlgak.. and ke wha lku bwlay yalew mereb yet new migegnew
@MafiBar-qk1tx
@MafiBar-qk1tx Жыл бұрын
Trust yegedelge menew ante 4500 er Shem ezi trust gar 1300 ale
@AbduAbdu-dg1to
@AbduAbdu-dg1to 2 жыл бұрын
አሳጥረው እና ሁሌቴ ብሰራይሻላል
@mezgebabuden643
@mezgebabuden643 Жыл бұрын
አጠር አድርገህ ወደ ፍሬ ሀሳቡ ግባ
@huhjaj9123
@huhjaj9123 Жыл бұрын
ዛሬ ጀምሮ ደንበኛ ሆኛለሁ ምክር ያስፈልገኛል
@አሰቴርእሸቴ
@አሰቴርእሸቴ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@kidistbegashaw-hc6jo
@kidistbegashaw-hc6jo Жыл бұрын
በመኖሪያ ቤት አካባቢ ለመስራት አስቤያለሁኝ
@MihertGirma-ts7hq
@MihertGirma-ts7hq Жыл бұрын
ሰላም
@HiwotBekele-e6e
@HiwotBekele-e6e Жыл бұрын
Awon ekolal yemitel ye 3 wer kab doro eflgalew
@ayalewbokila6792
@ayalewbokila6792 2 жыл бұрын
Asbalit akebabi yihonal bota /mengedi lay
@ethiopiaabunepetros3481
@ethiopiaabunepetros3481 Жыл бұрын
የቁላልጣይ እፈልጋለሑ
@hkeesam4008
@hkeesam4008 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ብርታ ጎብዝ ነህ
@beilngashow6496
@beilngashow6496 2 жыл бұрын
ግን አዉሪ ይገባል ክፍት ነው ከላይ
@entertainment0182
@entertainment0182 3 жыл бұрын
ዮትበር ነኝ ዶሮ ልጀምር ነው ምን ትመክረኛለህ አዋራኝ
@kumeyalayewyibeltal1448
@kumeyalayewyibeltal1448 Жыл бұрын
Meratoe mene mehene albete
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 жыл бұрын
እውነት ደስ ሚል ነገር ነው
የ200 ዶሮ መነሻ  ካፒታል እና በራዊ የተጣራ ገቢ ሙሉ መረጃ
19:26
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 13 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
በ6 ወር ሀብታም መሆን ይቻላል? አይቻልም!
45:08
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 24 М.
የዶሮ ቤት አሰራር -Masamo chicken farm .
9:53
Masamo Chicken Farm
Рет қаралды 10 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН