የፍቅር ምሳሌ / አዲስ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አጓጊ የፍቅር ትረካ ----- ሙሉ ክፍል

  Рет қаралды 24,419

Seni Stories

Seni Stories

Күн бұрын

#ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
ሰኒStories
የፍቅር ምሳሌ / አጓጊ የፍቅር ትረካ ሙሉ ክፍል
enjoy my narration and comment your thoughts pls
አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
----- • የፍቅር አጥር ....... አዲስ ት...
----- • Video
በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

Пікірлер: 35
@edengenet
@edengenet Жыл бұрын
የእስከዛሬ ካቀረብሻቸው በጣም የሚከብድና ታራክ ነው በጣም ያሳዝናል እንዳዴ ሳስበው በዚህ ምድር ምንም ዘላቂ ፍቅር የለም ልክ እንደ ጠዋት ጤዛ ነው በነገራችን ለይ እስከዛሬ እንቺ ካቀረብሽልን ታሪክ ምን ተገነዘብኩ አንዳዶቻችን የአሜሪካ ኑሮ ወይም ህይወት እንደገነት አድርገን ነው ምናስባት ግን አሁን ሳስበው መጀመሪያው ትልቅ ተራራ ከተራራው በስተጀርባ በጣም ደስ የሚል ለማይት የሚያጓጓ በአረንጓዴ የተሞላ ነገር ግን እዛ ለመድረስ ተራራውን ለመውጣት የሚያስችል ትልቅ ጥንካሬ ትእግስት ብቻ ብዙ ነገር እንደራሴ ተረድቻለሁ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፍቅርን ከሰላም ጤናን ከእድሜ ጋር ይጨምርልሽ 🙏🙏
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው። ሠኒ ቆንጆ በርቺልኝ። ሕይወት እንደዚህ ሲመሳቀል እጅግ በጣም ያሳዝናል። እኔ ግን እላለሁ ወንዶች በአብዛኛው ተመሳሳይ ባህሪ አላቸው ሴት ታቅፈው ሌላ ሴትን ማለም የጋራ እሴታቸው ይመስለኛል። አይ ወንዶች!!!!!!!!
@yeabsra25212
@yeabsra25212 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ❤️👌ዋውው የኔ ቆንጆ በርቺ
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Жыл бұрын
ሁሉም ትረካዎች በዚህ ድምፅ ይተረክልን❤👌
@yonatanyonatan1128
@yonatanyonatan1128 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ትረካውም ተራኪዋም
@Meriyame-e5m
@Meriyame-e5m 10 ай бұрын
yallah betam kedabe new aziyben saldek alalefem mert gudegi ❤❤
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 Жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ትረካ
@zamzamzamazam-eh9tg
@zamzamzamazam-eh9tg Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
Absolutely amazing ,history
@genetm.6934
@genetm.6934 Жыл бұрын
Wow! That’s amazing story which is a big lesson to humans really thank u
@senistories
@senistories Жыл бұрын
Glad you enjoyed it!
@edengenet
@edengenet Жыл бұрын
የኔ ድምፅ መረዋ ዛሬ በእናቶች ቀን እሄ የመሰለ የታሪክ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን በተቻለሽ አቅም ቶሎ ቶሎ ብትመጭልን በናፍቆት እስከምን ሞት አጠብቂን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@teddyalex5107
@teddyalex5107 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
Very interesting history
@senistories
@senistories Жыл бұрын
Glad you enjoyed it
@Almaz-ls6lw
@Almaz-ls6lw 4 ай бұрын
❤❤❤
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Amazing and heartbreaking story thank you so much for sharing you are well appreciated
@senistories
@senistories Жыл бұрын
Thanks for listening
@FatimetHamza
@FatimetHamza 11 ай бұрын
Migermna astemari tarik newu
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
🙏❤
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 10 ай бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@sidulile7253
@sidulile7253 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Жыл бұрын
👍
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 Жыл бұрын
የሙዝቃው ድምፅ በጣም በዝቷል ቀንሱት በእረፍት ሰአት ስለምንሰማው በጣም ይረብሻ አንቺ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ጎበዝ ብቻ አይገልፅሽም በድምፅሽ ትተውኛለሽ በቃ በምናብ ተውኔቱውስጥ እንገባለን በሰመመን ስንተኛ ሙዚቃው ይረብሸናን ከዛ በዋላ በእረፍት ጊዜ ላንሰማው ነው እንዳንቀንሰው ድምፅሽን አንሰማውም ፕሊስ የሙዚቃውን ድምፅ ቀንሽው
@ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
@ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ Жыл бұрын
😊😅😊
@hanihanit727
@hanihanit727 Жыл бұрын
Maya ድምፅሽ❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Жыл бұрын
It’s sad the end ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Samaadres-o9h
@Samaadres-o9h Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@bameniasefaethiopia7715
@bameniasefaethiopia7715 Жыл бұрын
❤😢
@FaizaJemal-xw3iz
@FaizaJemal-xw3iz Жыл бұрын
ከታሪኩ ይልቅ በማሀል የምታስገቢዉ ማራዘሚያ ክላሲካል ይበልጣል ከቻልሽ አሰወግጅዉ በትክክል ትረካሽን ብቻ አቅርቢ ።
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
ሰኒኮ የማሂ ዲያሪን ሙሉ ክፍል የት ነው ማገኘው ጀምሬው ከተወሰነ ክፍል ቡሀላ ተቋረጠ መሰለኝ መስማት አልቻልኩም ❤pls ጠቁሚኝ
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 Жыл бұрын
Hello malhet search adirg youtube lay ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 Жыл бұрын
HELLO MAHLET NAWU YOU TUBE ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasilamen4384
@fasilamen4384 Жыл бұрын
Please don't use gosple classical..please
@mekades1239
@mekades1239 Жыл бұрын
😢😢😢😢
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ወፍ ዘራሿ ልዕልት | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem
53:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН