የፈተና ዉጤት///የ12ክፍል//የልጆቸ የፈተና ዉጤት ያሳዝናል💔

  Рет қаралды 15,381

የአባይ ልጅ ابن النيل

የአባይ ልጅ ابن النيل

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@zedusman
@zedusman 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የአለማችን ጀግነዋ እናት ነሽ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
@fuzeyafuzeya6152
@fuzeyafuzeya6152 2 жыл бұрын
ምርጥ እናትነሽ ላኪን የሼርአዊይ እውቀት ቢጨመርበት የበለጠ ያምራል የልጆችሽም ያንችም ህይወት. እኛምለልጆቻችንን እንደዚህ አድርገን የምናስተምር እንሁን. በርች ዲን አስተሚርያቸው. ጀግና ነሽ በርችልኝ. ደምርኝም
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
ሴቷን ልጅ ሂጃብ አልባሻት እህት ደርሳለች ይህን ጊዜ አልብሻት. ቦሀላ እቢ ልትልሽ ትችላለች ሂጃብ የሙስሊም ሴት መገለጫ ነው እህቶች ልጆቻችሁን በኢስላም ስርአት አሳድጉ በተለይ ሴቶችን. ልጅ ሁነው የምጨቁኗቸው ሊመስላቸው ይችላሉ ግን. እመኑኝ እራሳቸውን ሲውቁ ያመስግኖችኋል ‼‼‼‼
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር አድስ ስለሆነባቸው ነው ይለምዳሉ ኢንሻ አሏህ እገዣቸው ውደዋ
@emanl0ve89
@emanl0ve89 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጆችሽ ስነ ስረአታቸው አላህ ያሳድግልሽ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድም እህቶቺሺ ናቸው የሚመሰሉት ልጂ በልጂነት የሚባለው ልከ ነው አላህ ያሳድግልሺ 💐💐💐💐💐
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 2 жыл бұрын
አብሽሪ እሙ ከሊል አሁን ለሀገሩ አዲስ ስለሆኑ ነዉ
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 2 жыл бұрын
ሴቷ ልጅ ሂጃብ ልበሽ የኔ ውብ የኔ ዛጎል አይን💚
@ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
@ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በርቱልኝ ቤተሰቦች
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ናቸዉ እር አይዞሸ❤❤😍
@mdet7035
@mdet7035 2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@زينبعمر-ذ6ع
@زينبعمر-ذ6ع 2 жыл бұрын
አቺ ለበሊባ ልጆችስ ዝም ያሉ በጣም ስርአት ያላቸው ናቸው አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሰውልሽ ተደሰቺ አለሜዋ መችም ለማሳደግ ያየሽው ውጣ ውረድ መገመት አያቅትም የውም ካለ አባት ማሳደግ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 жыл бұрын
አይኔ አብሺሩ ማሮቸ አላህ ያሳድጋችሁ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 жыл бұрын
መሻአላህ ሀየቲ
@merriam6681
@merriam6681 2 жыл бұрын
ሥወድሽ የኔ ልዩ አላህ ያሳድግልሽ ማማየ ለቁም ነገር ያብቃቸዉ
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህታለሜ
@lubabayesuflubabayesuf8622
@lubabayesuflubabayesuf8622 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
ሀባይቤ አላህ የደረሰለቸሀ 💚💚💚
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 2 жыл бұрын
ማሻአላህአብሺሪ አዲስአይደሉ ለሀገሩምለሰዉም ስለዚህ አበሺሪያቸዉ አታሥደግጫቸዉ ኢንሻአላህ በሁለተኛዉ ጡሩዉጤትያመጣሉ
@ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ
@ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ Жыл бұрын
የአባይልጅ❤
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 2 жыл бұрын
በርች ጀግና እናት
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
አባይ ልጆችሽን አስጠንያቸው 💚💛❤
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 2 жыл бұрын
አሰላምዋሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክልነሽ እህት
@ZamzamAdam-bk3ng
@ZamzamAdam-bk3ng 2 жыл бұрын
አይዞሽቤከፍምበገርላይክብርነው ከዝህከደረሽያልፍል
@eberahimebalai4527
@eberahimebalai4527 2 жыл бұрын
መሻአላህ ጅግና እናት ነሺ ግን ሴቷን ልጅ ሂጃብ ትልበስ አስለምጃት
@እያሙወዳጅእያሙወዳጅ
@እያሙወዳጅእያሙወዳጅ 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ብርሁኑ ነጋ ነው መሰል አላለችም 😂😂😂😂አይዞሽ
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ 2 жыл бұрын
ታድለሺ ማራምን ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሺ
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እማ
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 2 жыл бұрын
አይዞሺ ይለምዳሉ አማርኛ ቀላል ነው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
ክክክ አለሜዋ ብረሀኑነጋነውየፈተናችሁ አሳቅሽኝ በይሴትልጂሽን ሂጃብ አልብሻት
@saadasaeed3888
@saadasaeed3888 2 жыл бұрын
በርችልኝ የእኔ እናት
@rimanadem4142
@rimanadem4142 2 жыл бұрын
ወይ ሚስኪኖች እረ ቃንቃ አለማወቅ ከባድ ነዉ እያወቁ እንደማያዉቁ ዶንቆሮ ነዉ እሚያስመስለዉ
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ታቤላው ወላሂ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 2 жыл бұрын
አች ጀግና ሴት ነሺ በዲናቸውም ይጠክሩ ሴቷ ለጂሺ አባያ ትልበስ ፀጉሯን ለምን ታሳያለች
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እዉዴ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ገናልጅ ናት ብላለች
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 2 жыл бұрын
@@tube-ms3iq አይ ገናናት እሺ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
አብሽሩ በያቸው አሁን እኮ በግልም መውድልድው ይችላላ
@marrtube9521
@marrtube9521 2 жыл бұрын
ማለሽ እህትዋ አሁን ይለምዳሉ አስተምሪያቸዉ
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እማ
@marrtube9521
@marrtube9521 2 жыл бұрын
@@sebletube7412 demerkushi demrigni
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
@@marrtube9521 እሺእህታለሜ
@samerasamera4475
@samerasamera4475 2 жыл бұрын
መሰሻ አላህ ግን አስጠኛቸዉ
@ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
@ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 2 жыл бұрын
አብሽሪ እስካ ምለምዱት ነው ደሞ ሸርብ አልብሻት
@nawamaws8356
@nawamaws8356 2 жыл бұрын
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 2 жыл бұрын
ከባድ ነው ልጆች እውጭ አገር ማሳደግ አብሸሩ
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 2 жыл бұрын
@@sebletube7412 እሸ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 2 жыл бұрын
አይየዘድሮዉፈተና
@merriam6681
@merriam6681 2 жыл бұрын
ሥረአት አላቸዉ ልጆቹ
@rakold8482
@rakold8482 2 жыл бұрын
ብራሃኑ ነጋ የኛ መምህራ ይሆንዴ
@Liviishere
@Liviishere 2 жыл бұрын
አይዛሽ ያሻሽይላሉው
@ነጃትኡመር
@ነጃትኡመር 2 жыл бұрын
አዪዝማሬዊ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 2 жыл бұрын
መጀመሪያ በጊዜ ኢቲዮ ቢገቡ ይለምዱ ነበር
@samerasamera4475
@samerasamera4475 2 жыл бұрын
6 ነዉ
@ሞሚነኝየጋሸናዋ
@ሞሚነኝየጋሸናዋ 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@Zabiba85
@Zabiba85 2 жыл бұрын
ልብስሽን፣ከየት ነው የገዛሽው ሲያምር
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
😌😌አይዞችሁ😥😥
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ የኔዉድ ❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
@@የአባይልጅ 😍😍😍
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@zdayoutub3287
@zdayoutub3287 2 жыл бұрын
ሥንተኛአ ክፍል ናቸው
@sattuzizzuiz8840
@sattuzizzuiz8840 2 жыл бұрын
ወይብርሀኑነገ ክክክ
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@tube-cw3po
@tube-cw3po 2 жыл бұрын
ኢንባሲ አልተማሩም እንደ?????
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ብረሀኑ ነገ😂😂😂😂😒❤❤
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
ያኢላሒ ፀጉርሽ ምንድነዉ አኡዙ ቢላሕ ሢቀጥል እጅጌ ሙሉ ልብሥ መልበሥ ሐራም ሑኖብሻል እዴ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ሻኛ ያላት ሴት
@fafesied2564
@fafesied2564 2 жыл бұрын
እኔራሡ ልነገራትነበር ከለማዊትምህርይልቅዲናውይላይተጨነቂ የግመልሻኛ አስመስለሽ ፀጉርሽንአስተካክይ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 жыл бұрын
እረ ወላሂ ድሮ ቪደወስትሰራ አንድ ነገር አታደርግም ፀጉሯላይ አላህ እደኸለቃት እርቃኖን አይቸሙስሊም አይደለችም ብየ ነበር የስምሙስሊም ሆናቁጭ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
@@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 😢 ቪድዮዋን አየሁት ወላሂ ያሳዝናል. እኔ ደግሞ ልጆን ብቻ ነው ብዬ ነበር ጉድ ነው ልብ ይስጠን እንኳን አሁን ብዙ ባውቅንበት ኢትዮ ሁኝ ልጅ ነኝ ትምህርት ቤት አንድ ቀን ሳላደርግ ረስቸው ብሂድ. ስቅስቅ ያለኝ እስከ አሁን አይረሳኝም
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
እናንተ ማን ናችሁ አባይን የምትኮንኑት እሱስ ምን አደረገች እቤት ውስጥ ነው እኮ ያለችው ፀጉሯ አልታዬ ቢጃማ ነው የለበሰችው አይ ሐበሻ እንዳው ይሻላችሗል እራሳችሁን ሳታዩ ሊላ ሰው ልታስተምሩ ትነሳላችሁ ቲሽ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ 2 жыл бұрын
የኔማሮቺ ተግዘዋል አይዞቺሁ
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 жыл бұрын
አማርኛ ቋንቋ አለመቻል ይለወጣን ብየ አምናለሁ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾አመሰግናለሁ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
@@የአባይልጅ በጣም ጎበዞች ናቸው ከምር አማረኛ በትንሽ ግዜ ይለምዳሉ አብሽሪ የኔ ቆንጆ ልጆችሽ ስነ ስርአታቸው በጣም ደስ ይላል 💚💛❤
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ከባድ ነዉ ግን ማርየ
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እማ
@ወሎገራገሩ-ተ4ቨ
@ወሎገራገሩ-ተ4ቨ 2 жыл бұрын
ፀጉርሽን ለምን ከመርሽው በወጉ እሰሪ ይቅርታ በጣም ያስጠላል
@Nuratube420
@Nuratube420 2 жыл бұрын
አለሜዋ ብርሃኑ ነጋ ነበር እንዴ😁😁
@Mነኝየቦርናዋ
@Mነኝየቦርናዋ 2 жыл бұрын
አብሽሩ ያው አማረኛ ቡዙም ስላልሆኑነው
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ
@Mነኝየቦርናዋ
@Mነኝየቦርናዋ 2 жыл бұрын
@@sebletube7412 እሽ ደመርኩሽ
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 2 жыл бұрын
ለምን ስገቢ ሠላም አትይም🙄🙄🙄 ሌም ዘዉ ነዉ የምትይዉ
@Muslimtube947
@Muslimtube947 2 жыл бұрын
አህለን ♥ የወንዜ ልጅዋ ሸር አድርጊልኝ እስኪ 😞
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህቴ
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 2 жыл бұрын
ሰብሊ ደምሪኝ እመልሳለሁ😘
@ሉሉ-ኰ1ጠ
@ሉሉ-ኰ1ጠ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ባንችም በነሱም አይፈረድ ይለምዳሉ
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ሲጀመር በአማረኛ አይወድቁም
@azizaali6446
@azizaali6446 2 жыл бұрын
አለሜ ዋ የሀበሻ ችግርልጆቻችውን ራሳቸውን ቋንቋ ዓለም ስተማራቸው ነው ስለዚህ ቀስ ብለው ይመራሉ
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 жыл бұрын
እህት አለም በትክክል ናፍቃችሁኛል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@haytomer6221
@haytomer6221 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ ሰዉዲ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ እባሲ ያሰተምራሉ አማረኛ
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
አማረኛ 18👈ካመጡ አሪፍ ነዉ😳😳😳
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እማ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ሀገርገብትዋልደ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 жыл бұрын
@@fatimanigus3261 አወ
ዳቦ ቤት///የ90ዎቹ ትዝታ😋@seifuonebs @yetenbitube1
8:55
የአባይ ልጅ ابن النيل
Рет қаралды 4,8 М.
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
أسبوع في الجامعه🤯
9:35
Vlogs by Eth
Рет қаралды 151
ጽናት || ክፍል 26 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:04
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 107 М.
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН