የፌደራል የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ

  Рет қаралды 4,464

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 5
@MohammedAhmed-dg7ee
@MohammedAhmed-dg7ee 7 ай бұрын
Annual Expenditure of one city greater than annual revenue of most city in our country .... They are depend on Fedral or regional subsidy ,in order to change this ,our country economic policy should be analyzed . Every and each expenditure should be source of double income
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er 7 ай бұрын
ሁሉም ባለስልጣን የዘረፉት ንብረት ይወረስ የሚል አዋጅ ስንጠብቅ ደሀውን ህዝብ ንብረትህን ታክስ ትከፍላለህ የሚል የቀውስ ግዜ
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 7 ай бұрын
አታስብ ሌላ የውጭ ድርጅቶች እየገባ ስለሆነ ምንም አናመጣም.....
@girmamarkosmadebo6735
@girmamarkosmadebo6735 7 ай бұрын
ደሰሌኝ አትናደድ
@adonawitsamuel
@adonawitsamuel 7 ай бұрын
የፓርላማ አባላቱ ጥያቄ ተገቢ ነው። ባለስልጣናቱ በመንግስት ቤት በነፃነት ስለሚኖሩ የህዝብ ጭንቀት ግድ አይሰጣቸውም። የመሬት ግብሩ የዛሬ አመት መሻሻል ተከትሎ የቢሮ ኪራይ ላይ መቶ ሃያ ፐርሰንት ነበር አከራዬቻችን የጨመሩብን። በካሬ 400 እንከፍል የነበረው ወደ ስምት መቶ ሰማንያ ነበር የሰቀሉት። ሰሞኑን የአከራይ ተከራይ መመርያ ማስፈፀም መጀመሩን ተከትሎ 10ሺ ሲከራይ የነበረ አራብሳ ዲያስፓራ ሰፈር የሚገኝ ሱቅ ላይ ሁለት መቶ እጥፍ ጨምሮ 30ሺ ክፈሉ የተባሉ እንዳሉ አውቃለሁ። 15ሺ የመኖርያ ቤት ኮንደምንየም ተከራይተው የነበሩት ላይ ደግም ወደ 25ሺ ከፍ ያደረጉ እንዳሉ አውቃለሁ። ይሔ የንብረት ግምት አዋጅ ሲፀድቅ ደግሞ ይበልጥ ይሰቀላል። ዞሮ ዞሮ መጨረሻ ላይ ህይወቱ ሲዖል የሚሆነው ያው የፈረደበት ደሐ ነው። ይልቅ ከ15 ቢሊየን ብር በላይ በእየ አመቱ የሚባክነውንና በዋና ኦዲተር የሚቀርበውን ሌብነት ብትቆጣጠሩ አይሻልም። ለነገሩ ያለፉትን 10 አመታት ተመሳሳይ ሪፓርት ቀርቦ አንድም የተጠየቀ ባለ'ሰይጣን አላውቅም። (እነዚህን ባለስልጣን ለማለት ስለምቸገር ነው) ...
የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ይዘት
5:04
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
የንብረት ታክስ አዋጅ መፅደቅ
7:51
Fana Television
Рет қаралды 3,2 М.
የስማርት ፖል አምራቾች በኮሪደር ልማቱ
5:55
Fana Television
Рет қаралды 4,4 М.
የመሬት ካሳና ግመታን የተመለከተው አዋጅ
5:52
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН