የግቢየን አጥር እያጠርኩ ነው / አሽዋ / ሲሚንቶ / የግንብ ድንጋይ / የባለ ሙያ ዋጋ ዝርዝር መረጃ

  Рет қаралды 1,885

ወሎ ጊራና ቲዩብ

ወሎ ጊራና ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@ወሎጊራናቲዩብ
@ወሎጊራናቲዩብ 2 ай бұрын
መረጃ ለማወቅ ሀሰን ሰይድ 0945748450
@GhfHg-g8p
@GhfHg-g8p 2 ай бұрын
ወዲሜ ጊራና ፓላን የወጣ 3 ክላስ ቤት ያለው ካገኘህ አሳየኝ እስቲ ዋጋውጋ መግዛት ፋልጌ ነበረ
@GhfHg-g8p
@GhfHg-g8p 2 ай бұрын
ጊራና ህጋዊ ቤት ብገዛ ወዲያውኑ ሰም ማዛር እችላለሁ ወይ መልስልኝ አደራ።
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 2 ай бұрын
እኔ ቡለኬት አስገብቸ ፍቃድ ሳላስፍቅድ ስርቸ እያሳስብኝነው ውላሂ😢😢
@Chvgu
@Chvgu 2 ай бұрын
ባዱ ቦታ አለ እዴ ለቤት መሥራ ነው 🎉🎉 እና እሥከሥት ይገኛል ወንድም ብዙ ግዜ ጠይኩህ አመልሥም እና መሽአላህ ያመራል በርታ አይዞህ
@Rqpaya
@Rqpaya 2 ай бұрын
​@@HaySss-lx6keማለት ህገወጥነው
@በስደትያለቀልጂነት
@በስደትያለቀልጂነት 2 ай бұрын
አንተማ ከዘመኑ ወንዶች አደለህም ጀግና ብየሃለሁ በሰላም በአፊያ የምትኖርበት አላህ ያድርግህ።
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
እዴዝህ ሰፋያለ አላማ ያለው ወዲ በቤት በኩል ዴስይላል አሉጂ እያለሰራነው 😢😢እሚገበገቡ
@Rqpaya
@Rqpaya 2 ай бұрын
ያጥሩን ስንት እደሚጨርስ ብትነግረን ምንቺግር አለው ሚስጥር አደረከው
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ውድልጅ እድህነው
@oumezikra3506
@oumezikra3506 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@tube-qb6xp
@tube-qb6xp 2 ай бұрын
ማሻአሏህ
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 2 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል አላህ አመለሧሊህ ተቅይ ሃፊዘል ቁርአን የሆኑ ልጆች የሚያድጉበት ጠቃሚ ያደርግላቸው። ሁለት መቶ ካሬ ነው
@ወሎጊራናቲዩብ
@ወሎጊራናቲዩብ 2 ай бұрын
አሚን
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 2 ай бұрын
የምፈልገዉ መረጃ አመሰግናለሁ
@Rqpaya
@Rqpaya 2 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ ቤትህም ግቢህም ያምራል ጀግና በርታ
@zemzem-oj5mb
@zemzem-oj5mb 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@marifazw7969
@marifazw7969 2 ай бұрын
መሸአላ በጣም ያምራል
@twaibaabdu930
@twaibaabdu930 2 ай бұрын
አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን ያረብ
@ssaa4401
@ssaa4401 2 ай бұрын
ጎበዝ
@AaBb-rc8nf
@AaBb-rc8nf 2 ай бұрын
ጀግና ነህ
@OmNof-vx4sq
@OmNof-vx4sq 2 ай бұрын
ما شاء الله
@twaibaabdu930
@twaibaabdu930 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@AzizaSeid-k9m
@AzizaSeid-k9m Ай бұрын
መረጃዉ በጣም ጥሩና ስፈልገዉ የነበርኩት ነዉ ነገር ግን ዋጋዉን ስላልነገርከን ቅር ብሎናል
@ወሎጊራናቲዩብ
@ወሎጊራናቲዩብ Ай бұрын
አንድ መቶ ስልሳ ሺህ ብር አካባቢ ፈጅቷል
@yvbggh205
@yvbggh205 2 ай бұрын
ማሻአላህ ወድሜ ሀሠን አብሽ በርታ ቤቱን በሰላም በፍቅር የምኖርበት ያድርግህ
@ወሎጊራናቲዩብ
@ወሎጊራናቲዩብ 2 ай бұрын
አሚን
@jxjddjsrjrje9451
@jxjddjsrjrje9451 2 ай бұрын
ዋው አካባቢው ጊቤያችሁ ስያምር ያሲኖ አተ እምታመጣቸው ወንድሞች የኮርኒስ ባለሞያወቹ ቤቴን እየሰሩ ነው ከተበላሸ ከአንተ እራስ አልወርድም ጊራና ድረስ ነው የምመጣው እሽ😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
የትነሽ 😂
@jxjddjsrjrje9451
@jxjddjsrjrje9451 2 ай бұрын
​@@wgwgwsvgay4617 ቤቴ ነው ውርጌሳ እኔ ነኝ ኢማራት
@ወሎጊራናቲዩብ
@ወሎጊራናቲዩብ 2 ай бұрын
ማነው ባለሙያው?
@jxjddjsrjrje9451
@jxjddjsrjrje9451 2 ай бұрын
​@@ወሎጊራናቲዩብ ወንድሜ እዛው ስላለ እሱ ነው የሚያሰራው ያናገራቸውም እና ስሙን ነግሮኝ ነበር አብዱ ነው መሰል ያለኝ ቆይ እጠይቀዋለሁ እስኪ ግን እሚሰሩትን ቤቶች አንተ በኢቱብ እንደምታስተዋውቅላቸው ነግረውታል
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
ዴስይላል ግን ቢጨረስግቡ ላይዲረስመሻአላ
@haooaadam5593
@haooaadam5593 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 11 күн бұрын
እኔምልህ 82 ቆርቆሮ ተሠርቾበታል መሬቱ 220ካሬ ነው አጥር ለማሣጠር በግብ ስንት ይፈጃል
@ሦፊ
@ሦፊ 2 ай бұрын
80 ቆርቆሮ ለማስገረፍ ምን ያክል ይፈጅብኛል
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
አየ ሰላምየለ ምንዋጋአለው ወጣቱ እያለቀነው
@aishaaaa4217
@aishaaaa4217 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እናማ እሰመጨረሻ ው አሳው ቀን አፌን ከፍቸ በው ስጥ ትላለህ እይ ወድሜ ተከታይ እሚበ ዛው እሰመጨረ ሻስታይ ነው ይሄ የኔ አስተ ያየት ነው
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 2 ай бұрын
ፓፓየዉን ወፍ ከሚበላዉ ለእኔ ብልክልኝ
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 2 ай бұрын
ዛሬ አንዴነኝ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 2 ай бұрын
በለው የግቢው ጠጠር የጊራና ወልካ ይውጠው የለ ድካም ትርፍ
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 2 ай бұрын
እስከመጨረሻዉ አፌን ከፍቼ አዳምጪ ዋጋ በዉስጥ ብለህ ቁጭ አይ
@saada-qb2yc
@saada-qb2yc 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@aishaaaa4217
@aishaaaa4217 2 ай бұрын
😂😂😂 እደኔ
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg 2 ай бұрын
😂😂😂😂እኔ ደግሞ ያችን ኮሜንት አይቸ ተገላገልኩ
@آمنهآمنه-ش9خ
@آمنهآمنه-ش9خ 2 ай бұрын
እኔም​@@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 2 ай бұрын
ክክክክክክክ እኔም
@marifazw7969
@marifazw7969 2 ай бұрын
ለምን በውስጥ ትላለህ በዝሁ አትነግረንምደ ተመልካች ብለህ ተለቀክ በዝሁ ተከታዮችህ መረዳት አለብን የሚፈልግ ያሰራል አይይይ
@ssaa4401
@ssaa4401 2 ай бұрын
ቀታይ ስራልይ ንቸፈጀዉን
@DhgdGdgh
@DhgdGdgh 2 ай бұрын
ለምን በዙሁ አትናገርም እደሌሎቹ ይቱበሮች በዙሁ ትናገራለህ ብየ ማዳመጤ
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj 2 ай бұрын
ቅጠላቅጠሉ በዛ ደጃፉን ፎርም አሳጥቶታል ሲቀጥል እህል ምናምን አታሰጡም 😂
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 2 ай бұрын
😅😅😅አሳቅሽኝ እህቴ እህል አይበሉም እነሱ እደኛ እደበፊቱ ከደጃፉላይ አህል አስጥቶ ቁጭ የለምኮ አሁላይ እደነውር ነው የሚያውት 😅😅
@mermamohammed2882
@mermamohammed2882 2 ай бұрын
@@hosenhosen6687 መችጀምሮነው አችውነውርየሆነው ለነገሩያላርሱትንከየትመቶያሰጡታል።እኔግንአሰጣለሁሆ
@semiraebrahiml987
@semiraebrahiml987 2 ай бұрын
እና እዴት ነው የሚደረገው ​@@hosenhosen6687
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 2 ай бұрын
@@hosenhosen6687 እ እና ፀሀይ ሳይመታዉ ነዉ የሚፈጨዉ
@Saada-f5l
@Saada-f5l 2 ай бұрын
እህ ይህ ኮሜንት አሳቀኝ 😂
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
የምንጣፍ ዋጋ በኢትዮጵያ|| #Lebereket_Review
5:34
ለበረከት LEBEREKET
Рет қаралды 2,7 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН