የግእዝ ሥርዓተ ንባብ/ የግስ አወራረድ ክፍል -ሠ (pronunciation of verbs and adjectives in Geez)

  Рет қаралды 6,336

Zetsion-ዘጽዮን

Zetsion-ዘጽዮን

Күн бұрын

✍ቀጣዩ ርዕስ(ክፍል -ሠ)=የግስ አወራረድ(formation of nouns adjectives from verbs)
✍በየሳምንቱ ዓርብ ዓርብ ቪድዮ ይለቀቃል
✅ቅኔ ይቀፅሉ ፡ይስሙ
✅ልሳነ ግዕዝ ያጥኑ
✅ቅዳሴ ደብረ ዓባይ ይማሩ
✅እና መዝሙራትን ያዳምጡ
👍የሚለቀቅው ቪድዮ እንዲደርሳችሁ subscribe በማድረግ ፤ በምትፈልጉት መልኩ እንዲዘጋጅላችሁcomment እና like በማድረግ ብቻ ተባበሩን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
you tube: www.youtube.co....
💚💛❤
#ልሳነግእዝ#የቅኔቅጸላ# ማህበርቀለም#ቀዳሜልሳናት#geezlanguage
🙏🙏🙏ተመነይኩ ለክሙ ሠናየ ሰንበተ!!!
🙏🙏🙏ያብጽሐነ ለዛቲ ዕለት በሰላም ወበጥዒና!!!

Пікірлер: 17
@እግዚአብሔርብርሃንየ
@እግዚአብሔርብርሃንየ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወሳኝ ትምህርት ነው ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ መ/ር
@kidanehaile2240
@kidanehaile2240 Жыл бұрын
Kale hiwet yesmaalna
@MasteAbera
@MasteAbera 23 күн бұрын
ቆነጆ
@mulugetakidist5374
@mulugetakidist5374 3 жыл бұрын
መምህር በጣም እየተከታተልኩህ ነው ፀጋው ያብዛልህ::
@ስንክሳር-ሰ2ዠ
@ስንክሳር-ሰ2ዠ 3 жыл бұрын
ይስማዕከ እግዚአብሔር በዕለተ ምንዳቤከ ወይቁም ለከ ስሙ ለአምላከ ያዕቆብ ወይፈኑ ለከ ረድኤተ እመቅደሱ ወእምጽዮን ይትወከፍከ ወይዝክር ለከ ኲሎ መሥዋዕተከ ወያጥልል ለከ ቊርባነከ የሀብከ እግዚአብሔር ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኲሎ ሥምረተከ
@Zetsion
@Zetsion 3 жыл бұрын
ለይኩን በከትቤለኒ ወንድሜ
@abenezertsegaw5790
@abenezertsegaw5790 2 жыл бұрын
የሠራሀቸው ስራዎችህ እጅግ ያምራሉ መምህር ቀጥልበት የቀሩትን የቅኔ ቀለም አቆጣጠር እና አገባብ በተጨማሪ ስራልን
@milliontesfay1523
@milliontesfay1523 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ግልጽ ትምህርት ነው ። በቀጣይ ደሞ በኣለፈው ክፋል የተቃረጠ የ ቅኔ ጉባኤ ቃና ክፋል እንጠብቃለን ።
@aklilusorri1877
@aklilusorri1877 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። የሴሰየ,የክህለ እና የጦመረ ርባታ አልተጫነም?
@Zetsion
@Zetsion 3 жыл бұрын
እሺ እንቀጥላለን...
@goitomberihu2129
@goitomberihu2129 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያለፈን እንዴት ማግኘት እንችላለን
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
ከቻናሉ
@እግዚአብሔርብርሃንየ
@እግዚአብሔርብርሃንየ 2 жыл бұрын
ክፍል ረ አጣሁት እስኪ ተባበሩኝ
@tioummucheye
@tioummucheye Жыл бұрын
ቀጥልበት እንጅ መምህር ምነው ጠፋህ
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
ጊዜ...
@MenberuEsunew
@MenberuEsunew 6 ай бұрын
ክፍልረ የት ነው
@Zetsion
@Zetsion 6 ай бұрын
@@MenberuEsunew ዛሬ ይለቀቃል
አርእስተ ግስ ዘልሳነ ግእዝ በቀላል ዘዴ
16:38
Washera Media - ዋሸራ ሚዲያ
Рет қаралды 4,2 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ግስ ማውረድ (ወደሰ፣ተንሥአ፣ኖለወ)
10:17
Yibeltal Zewdu
Рет қаралды 1,3 М.
ዐቢይ አገባብ/ሰዋስው/ ቅኔ
9:33
Zetsion-ዘጽዮን
Рет қаралды 11 М.
ግዕዝ ቋንቋን እንማር የግዕዝ ቅኔ ታሪክ እና ሕግ ቅኔና ታሪካዊ አመጣጡ
7:27
ሰማያዊ ዜማ semayawi zema ዘኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 65
የልሣነ ግእዝ የሥርዓተ ንባብ ሥልጠና
22:07
አውደ ጥናት ዘግእዝ/Awde Tinat ZeGeez
Рет қаралды 18 М.
ን ፒራሚድ ዝሰርሑ ህዝቢ ተረኺቦም!
47:35
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 143 М.
የግስ አወራረድ /ክፍል -ሠ
13:34
Zetsion-ዘጽዮን
Рет қаралды 4,8 М.
ኑ የግእዝ ቋንቋን እንማር
27:51
We belong to Christ- ንሕነ ዘክርስቶስ
Рет қаралды 6 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41