የጌታ ድንቅ ስራ ፤ ከካንሰር ሕመም ተፈወስኩ | Pastor Ali Omer

  Рет қаралды 5,474

Pastor Ali Omer

Pastor Ali Omer

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@TirhasAbrha-u5y
@TirhasAbrha-u5y 8 күн бұрын
awo indgena amlak new awo inyem tebikeni biloni iyetbkut new geta hoy itebikh alhu amen
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 ай бұрын
ቤተሰቦቼ ለኔም ፀልዩልኝ በጣም ቸግሬአለሁ የሲልደር ማፅጃ እጄ ላይ ፈሶብኝ ቆሰለ ሆስፒታል ሄጄ የሚቀባ የሚዋጥ ሰተዉኝ ቁስሉ ጠፋ ግን በዉሀ እና ሳሙና ስታጠብ በጣም ያሳክ ከኛል እድገና ሆስፒታል ስሄድ ከዉሀ እና ሳሙና እራቂ ያሉኝ እዴት ከዉሀ እና ሳሙና እርቃለሁ የእጄ የቀድሞ ጤንነቱ እዲመለስልኝ ፀልዩልኝ በጣም ተቸግሬአለሁ አላርጂክ የሆነብኝ መርዝ ከእጄ ዉስጥ እዲነቀል በጌታ ፀልዩልኝ ስደት ነኝ ጌታ ይባርካቹሁ
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 4 ай бұрын
በጌታ እየሱስ ስም ተፈወሽ እህቴ ❤❤❤❤
@አይደለም
@አይደለም 4 ай бұрын
ፈዉስ ከአረያ ይላክ😢😢😢😢😢
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 ай бұрын
@@eyesusgetanew7338 አሜንን ይሁንልኝ
@haregbabi546
@haregbabi546 4 ай бұрын
በ አየሱስ ስም መርዙ ይነቀል
@emuyedebebe2099
@emuyedebebe2099 3 ай бұрын
አንቺ ቤት የገባው እየሱስ እኛ ቤትም ይግባ በኢየሱስ ስም አባ በስቃይ ውስጥ ያለችውን እናቴን ፈውስልኝ😢😢😢😢😢😢
@ethiopiayimer379
@ethiopiayimer379 4 ай бұрын
ካንሰር ሰማ አልሞተም በህይወት እኖራለሁ አሜን
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 ай бұрын
Amen be eysus sem❤
@selametyalmanc9949
@selametyalmanc9949 4 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏Glory is JESUS❤❤❤🎉🎉🎉 Hallelujah🙏🙏🙏🙏🙏
@DrSamuelBeyene
@DrSamuelBeyene 4 ай бұрын
yegna amlak yendegena amlak simu yibarek🙌🙌❤❤
@NetsanetBezu
@NetsanetBezu 4 ай бұрын
Geta yichilal Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ChachiBishaw
@ChachiBishaw 3 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ለዘለአለም ❤
@Kumneger-pv4fn
@Kumneger-pv4fn 4 ай бұрын
ክብር ለወደደን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለኢየሱስ ይሁን
@makdaissak-he1og
@makdaissak-he1og 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል Jeremiah 20 አማ - ኤርምያስ 11: እግዚአብሔር ግን እንደ ኃያልና እንደ ጨካኝ ከእኔ ጋር ነው፤ ስለዚህ አሳዳጆቼ ይሰናከላሉ አያሸንፉም፤ አይከናወንላቸውምና በጽኑ እፍረት ያፍራሉ፥ ለዘላለምም በማይረሳ ጕስቍልና ይጐሰቍላሉ።
@emuyedebebe2099
@emuyedebebe2099 3 ай бұрын
ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 4 ай бұрын
እልልልልልልልል አሜን ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን ገና በአለም ሁሉ እየዞርሽ ትመሰክርያለሽ ታገለግያለሽ
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 4 ай бұрын
Glorrrrrrryyyyyyy to God .ehtoche tebarekulgn miskrnetachhu ybarkal. Congratulation🎉🎉🎉🎉
@FirehiwotNegash-v2q
@FirehiwotNegash-v2q 4 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሆን
@DestaYowhanes
@DestaYowhanes 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ የሱስ ይዩን ኣሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Jambo-k1s
@Jambo-k1s 4 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@jonathanbekele3889
@jonathanbekele3889 4 ай бұрын
Praise be the Lord Jesus Elelele 👏👏
@addiswoldesenbet305
@addiswoldesenbet305 4 ай бұрын
yes
@adanuugalataaadanuugalataa6655
@adanuugalataaadanuugalataa6655 3 ай бұрын
Wow yesus jirenyaa🎉🎉🎉🎉
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 4 ай бұрын
ቤትዬ እኔም በፍቅሩ ተቃጥያለሁ እንዳቺ ሆኜለሻለሁ ዜና አላይ ሌላ ነገር በጭራሽ አላረግም እስካሁን ስላላወኩት ይቆጨኛል ፍቅር ሰላፈሰሰብን ነዉ ቤትዬ ። ጌታ ድንቅ ነዉ እኔ ጆሬዉስት ሌላ ነገር አልቀላቅልም አንዳነዴ ቤት ስገባ ቀስ ብዬ ገብቼ ወደ ፀሎት እገባለሁ ከፍቼ ሰገባ ከሰሙኝ ጊዜ እንዳላቃጥል ሥራ ሠርቼ ሰመጣ ይናፍቀኛል ለዛነዉ ተደብቄ የምገባው ይፍቅር ይንካችሁ ። ወደ ጌታ ተጣበቁ
@genetbekele896
@genetbekele896 4 ай бұрын
Amen🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 ай бұрын
Aleye tebarek
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 4 ай бұрын
Yesssssss
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 4 ай бұрын
Amenn Amenn Amenn lante kbryhun Jesus ❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 ай бұрын
Ellllllllllllll amen geta yemsgn esyi❤
@kilaurgesa6580
@kilaurgesa6580 4 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeen❤❤
@EthioEthiopia-z7t
@EthioEthiopia-z7t 4 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት ወገኖች ኢየሱስ ሕይወት መድኀኒት ሙሉ የዳሰታችን ጥግ ነው መድኃኒት ተወልዷል የተባልን በከንቱ አይዴለም ድንቅ እጁን ድንቅ መድኀኒታችን በዓይናችን አይተናል ኢየሱሴዬ ሁሌም እወድሃለሁ ፖሰተርዬ ሁሌም እንደ ሚትለው ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ❤️❤️❤️❤️
@AlemineshZipo
@AlemineshZipo 4 ай бұрын
keberu hulu le geta becha yehun ❤❤❤
@MekedesKebede-l4w
@MekedesKebede-l4w 2 ай бұрын
Keberlayeses
@HanaWudineh
@HanaWudineh 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሌሉያ ያያያያያያያያያያያ ኢየሱስየ አንተን ጠርቶ ያፈረ ማንም የለም ኢየሱስዬ ወድሀለው ዘላለሜን ግዛው አንተ አዳኝ ነህ ሁሉ ነገራችን ነህ ፓኬጃችን ነህ እወድሀለው ኢየሱስዬ ምን እላለው ክበር ተመስገን ከፍ በል አባባዬ ሁሌ ካንተ ጋር ግዜዬን ማሳለፍ ይሁንልኝ ጌታ መንፈስ ቅድስ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 4 ай бұрын
ፓስተር አሊ ጌታ እግዛብሄርን እንዲህ አስገራሚ የሆነ የቤቴ ምስክርነት እንድንስማ ይንተም አስተዋፆ አለበት ምክንይቱም በትምህርትህ የልጅነቶን መብቶን እንድታውቅ ነው ይረካት እና አሁን እንደልጅ ሆና በነፃነት ስታወራ ስታምር ንግግሮ ሲጣፍጥ ጌታ እየሱሰ ዘመንሽን ይባርክ ጌታ እየሱሰ ፈውስሽን ይፅና ክርስቶስ ለእስራኤል የእስራኤል እሆናታለው ለመሀሎ ክብር እንዳለ ቤትዬ ይሄም ላንቺ ም እንዲሁ ነው:: ብሩክዬም ጌታ ይባርክህ በዚህ አገልግሎት በፀሎትም ላይ እካፈላለው እና በናተ ተባርኬለው ተባረኩ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏💐💐💐💐💐
@meseretengida2541
@meseretengida2541 4 ай бұрын
Glory to God!
@Natanandberket
@Natanandberket 4 ай бұрын
እልልልልልልልልል እሰዬ❤❤❤❤❤
@tsigeseyoumtsegaye2588
@tsigeseyoumtsegaye2588 4 ай бұрын
Keber le geta eyesus yihun
@aregashdenfago4312
@aregashdenfago4312 4 ай бұрын
Keber laysuse yehun
@addiswoldesenbet305
@addiswoldesenbet305 4 ай бұрын
god is great
@HffJhff-e2t
@HffJhff-e2t 4 ай бұрын
ክብር.ለእየሡሥ.ብቻ.ይሁንለት.አሜን.እንኳን.ጌታ.ፈወሠሽ.እህቴ
@lemlemmetaferia93
@lemlemmetaferia93 4 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!! ፓስተር አሊ ለኡኔም ፀልዩልኝ
@MimiTassew
@MimiTassew 4 ай бұрын
Kibr le eyesus yhunnnnnn
@rahelmelles3296
@rahelmelles3296 4 ай бұрын
Keber le Geta Eyesus . Eyesus benefsena besega yadenal ❤
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 4 ай бұрын
ጌታ እኮ ነው
@ExcitedBoardGames-kw3ir
@ExcitedBoardGames-kw3ir 4 ай бұрын
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሄር ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ላተ የኔ አባት
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 4 ай бұрын
Geta melkam new dink dink new Geta
@rahel977
@rahel977 4 ай бұрын
ሃሌሉያ ጌታ አንተ ትልቅ ነህ....
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 4 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 3 ай бұрын
አሜነ አሜነይብዛልሽ
@ethiopiayimer379
@ethiopiayimer379 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጌታ እባክህ እኔንም ለምሰክርነትህ አብቃኝ።
@roziroza3655
@roziroza3655 4 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏
@felekechkebede1694
@felekechkebede1694 4 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን
@AMARETIGNEh
@AMARETIGNEh 4 ай бұрын
kebar huhl leyss yehan
@ru5143
@ru5143 4 ай бұрын
ክብርርርርርር ሁሁሁሁሁሁሁሉሉሉሉሉሉሉ ለእየሱስስስስስስስስ ብቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻ ይይይይይይይይሁሁሁሁሁሁንንንንንንንንንንንን
@FirehiwotNegash-v2q
@FirehiwotNegash-v2q 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetbekele896
@genetbekele896 4 ай бұрын
Kibir kibir kibir leyesuuuuuuuus becha
@WEDIGOYTA-pg1yv
@WEDIGOYTA-pg1yv 4 ай бұрын
Keber Leyesus❤❤❤❤❤❤❤
@solomontesfay6648
@solomontesfay6648 4 ай бұрын
Keber leysus yeun
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር አምላካችን ይሁን እልልልልልልል አምላካችን ፈዋሽ አምላክ ነው
@amenyesus6316
@amenyesus6316 4 ай бұрын
Kibri nyesus ykun
@MartaAraya-t9z
@MartaAraya-t9z 4 ай бұрын
Kbr leyesus yhun
@djseg-eb3xl
@djseg-eb3xl 4 ай бұрын
ክብር ሑሉ ለእየሱስ ይሑን
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን
@mahikebede6020
@mahikebede6020 4 ай бұрын
ene misker negen holy spirit yimerale ....
@alemneshdemisse1835
@alemneshdemisse1835 4 ай бұрын
amen eyesus ye egeiziabiher lij geta nw eleleleleleleleeeeleleleleleleelelelelelelelelelelelelelelelelelelele kibir le egiziabiher yihun
@meseretengida2541
@meseretengida2541 4 ай бұрын
God is good all the time. All the time God is good!
@faridaf7782
@faridaf7782 4 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@annagola7570
@annagola7570 4 ай бұрын
ክብር ለየሱስ ጌታ ይባረክ
@saminap460
@saminap460 4 ай бұрын
ክብር ለየሱስ ይሁን አሜን ይሁንለት
@genetbekele896
@genetbekele896 4 ай бұрын
Almotim behiywot enoralehu yegzabherin sira enageralehu. Amen
@አይደለም
@አይደለም 4 ай бұрын
አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐✍️✍️✍️✍️✍️
@tibletshailmariam1564
@tibletshailmariam1564 4 ай бұрын
Almotem beheot enoralehi yEgzyabhirn kebr aweralu
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 4 ай бұрын
Kibr kibr le Eyesus yhun
@betheladmasu2689
@betheladmasu2689 4 ай бұрын
amen amen amen
@sophiakedir-kv3qf
@sophiakedir-kv3qf 4 ай бұрын
Kiber leyaus yhun
@HanaWudineh
@HanaWudineh 4 ай бұрын
አልሞትም በህይወት እኖራለው የእግዚአብሔር ን ስራ እናገራለው
@tsejesuse5598
@tsejesuse5598 4 ай бұрын
ጌታ ይበራክ ክብር ሁሉ ለእዬሱስ ይሁን
@NetsanetDebebe-if7nn
@NetsanetDebebe-if7nn 4 ай бұрын
እልልልልልልል ኤሉዬ ክብር ለጌታ ይሁን
@hannagossaye4536
@hannagossaye4536 4 ай бұрын
Kbr hulu le EYESUS bcha yhun Amen!!!!
@faridaf7782
@faridaf7782 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ዬ የእኔ ጌታ ብቻውን ለዘላለም ።
@mebratworkeneh2474
@mebratworkeneh2474 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን !!!
@HanaWudineh
@HanaWudineh 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየስ ይሁን
@wongeltadesse671
@wongeltadesse671 4 ай бұрын
May the glory be to the Almighty.
@fitsumseboka
@fitsumseboka 4 ай бұрын
Thanks God
@Msxtube
@Msxtube 4 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልልልልልልል
@dove-light1
@dove-light1 4 ай бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤
@saraabebe865
@saraabebe865 4 ай бұрын
Geta kebrune yewsede
@hallelujah1383
@hallelujah1383 4 ай бұрын
Glory to be God
@HanaWudineh
@HanaWudineh 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንንንንንንንን
@AyeKefe
@AyeKefe 3 ай бұрын
ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ እርሱ ይውሰድ
@EsayasEsayas-ys6uv
@EsayasEsayas-ys6uv 4 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስን ከመውደድ ውጪ ቃላት ሊገልፁለት አይችሉም።
@djseg-eb3xl
@djseg-eb3xl 4 ай бұрын
ሰምተናል
@MarkiyaEshetu
@MarkiyaEshetu 4 ай бұрын
Er yehn GETN minlblwe😮😮😮😮keber lgeta
@abebaokubagzi7559
@abebaokubagzi7559 4 ай бұрын
Hei paster Ali le Helen birr leklat medres alndresun alwekum plz contact me ❤
@addismebaratu216
@addismebaratu216 4 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@Mimi-s2v2d
@Mimi-s2v2d 4 ай бұрын
Glory to God
@bekelutegere7756
@bekelutegere7756 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤❤❤
@meskiEmmnuel
@meskiEmmnuel 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን
@yayeneshetwoldeyes8913
@yayeneshetwoldeyes8913 4 ай бұрын
ክብር ለየሱስ ይሁን
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለአየሱስ ይሁን
@yatayata-l6e
@yatayata-l6e 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለየሱስ ይሁን
@ethiopiayimer379
@ethiopiayimer379 4 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН