የጎዳና ላይ ስብከተ ወንጌል፡ ዕድል ወይስ ተግዳሮት?

  Рет қаралды 2,864

Mekar Wegoch | መካር ወጎች

Mekar Wegoch | መካር ወጎች

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 3 ай бұрын
በዚህ ዘጋቢ ፊልም በመሳተፌ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ለበረከት ይሁን🙏🏾 መካር ወግ ድንቅ ስራ!
@ashujajura
@ashujajura 3 ай бұрын
ያንተ መሳተፍ ትርጉም ያለው ያደርገዋል! በርታ ወንድም!
@YeMekarWegoch
@YeMekarWegoch 3 ай бұрын
ግብዣችንን ተቀብለህ ጠቃሚ ሐሳቦችህንና ተመክሮህን ስላጋራሄን መካር እጅግ አድርጎ ያመሰግንሃል፡፡ በአገልግሎትህ ሁሉ የክርስቶስ ጸጋ ይብዛልህ!
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 3 ай бұрын
Abrish I am excited to see you in this documentary film bertalign I follow them usually and love their programs.
@myflavor228
@myflavor228 3 ай бұрын
መካሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አገልግሎታችሁ እንደ ስማችሁ! 🙏
@Inner-i6z
@Inner-i6z 3 ай бұрын
ጠቃሚ ነው!
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 3 ай бұрын
ይህ ድንቅ ምክር ነው። የእግዚአብሔር ሥራ በእ/ር መንፈስ እንጂ በሥጋ ሀይል ብቻ አይሠራም። ደግሞም ወንጌል ያለተቃውሞ አይሠራም።እኛ ብቻ እንቅፋት እንዳንሆን ጥንቃቄ እናድርግ።
@ashujajura
@ashujajura 3 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው!
@addisr2023
@addisr2023 3 ай бұрын
Tebareku Betam tekami meker new
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 3 ай бұрын
በሌሎች ሀገራት በግብረ ሰዶም የኩራት ዝግጅቶች፣በጠንቋዮች ዝግጅት ላይ ሳይቀር በብዙ ተቃውሞና ከህግ አስከባሪዎች ጋር የሚደረግ ግብግን ተቋቁመው ይሰብካሉ።እንደተባለው በእኛ በኩል መስተካከል የሚገባው ነገር ይስተካከል እንጂ የሰዎች መስማት አለመፈለግ የሚቀር አይደለም።ጌታ ኢየሱስ መምጫው ደርሷል የሚለው በየአቅጣጫው እየተሰማና ምልክቶች በብዛት እየታዩ ባለበት ጊዜ አብዝቶ መስበክ አስፈላጊ ነው። በበቂ ዝግጅት፣በፀሎት ፣በአንድ ልብ በመሆን ቤተ ክርስቲያን ከአዳራሽ የምትወጣበትና ወንጌል ስብከት ላይ የምታተኩርበት ጊዜ እንደሆነ አምናለሁ። ጠቃሚ ውይይት ነው። ተባረኩ
@mintesnottesfaye5447
@mintesnottesfaye5447 3 ай бұрын
ብስል ያለ፣ ሚዛናዊ ሥራ ነው።
@dawitmo4331
@dawitmo4331 3 ай бұрын
Good point 🤌
@Bekalu-c2y
@Bekalu-c2y 3 ай бұрын
In Kenya Nairobi..... they have a place where everyone goes and discuss about the Bible.... not disturbing the community....we can learn from them
@abebayebitew8322
@abebayebitew8322 3 ай бұрын
አገልግሎታችን ፍሬያማ እንዲሆን የሚረዳ ትምህርት ሰጪና የሚያነቃ ጥንቅር ነው። ከተሳታፊነቴ ባሻገር ብዙ ቁምነገር ጨብጨበታለሁ።
@merydan
@merydan 3 ай бұрын
Have any of you tried reaching out to the people who preach the gospel in the streets and equipping them in their good work? if all you do is point out their mistakes and get annoyed about street preaching like the enemy does, how does that help? 🤨
@abebayebitew8322
@abebayebitew8322 3 ай бұрын
@@merydan Watch again please!!
“ጭብጨባ የጨፈለቀው” I ወግ በአሳየኸኝ ለገሰ
12:07
Mekar Wegoch | መካር ወጎች
Рет қаралды 1,6 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 101 М.
Անհուսությունից դեպի հաղթանակ` ընդամենը մեկ տարում.  ո՞րն է գաղտնիքը
1:38:10
ተሓድሶው! አጭር ታሪክ I A Brief History of Reformation I Asayehegn Legesse
26:25
Mekar Wegoch | መካር ወጎች
Рет қаралды 9 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН