የጉልበትና መገጣጠሚያ ህመሞችን የሚቀንሱ ምግቦች | Foods To Reduce Knee & Joint Pain

  Рет қаралды 71,936

ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
ጠቃሚ ነገር እንዳገኛችሁበት ተስፋ እናደርጋለን!! በተጨማሪም Join us on: KZbin: bit.ly/3inH8Jf​ Facebook: facebook.com/ZafTipsFanPage​ Instagram: instagram.com/zaf_tips/​ TikTok: bit.ly/38VMIiU​ Telegram: bit.ly/3qwFuHR
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 3 жыл бұрын
Thanks. God bless u.
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 3 жыл бұрын
እባክህ ወንድም እባክህ እርዳኝ ጉልበቴ አጥንቴ ወዴውጭ ወጥቶ አብጧል በጣምማመኛል ቁጭ ብድግ ሥልም ይጮሀል
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ረጋ ባለ መንፈስ ስለምትገልፀው አመሰግናለሁ good job well done 👍
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 እህታችን አቅሌሲያ! ጠቃሚ ነገር አግኝተሽበታል ብለን ተስፋ እናረጋለን:: ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
ድምፅህ እና የአነጋገር እርጋታህ ደስ ይላል ይመችህ ያገር ልጅ እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 Leyo 🙏🏼 በጣም እናመሰግናለን Please SHARE and SUBSCRIBE so that others can benefit from our contents.
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለዉ
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
Please SHARE and SUBSCRIBE 🙏🏼
@eexx6040
@eexx6040 3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا الله يطول عمرك يخي
@bucheqa-1069
@bucheqa-1069 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@EndalkTadele
@EndalkTadele 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@zaftips
@zaftips 4 ай бұрын
🙏🏼 ❤️
@RahwaGidey-c2n
@RahwaGidey-c2n 3 ай бұрын
Thanks ❤
@zaftips
@zaftips 3 ай бұрын
🙏🏼
@zzaa3693
@zzaa3693 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጋም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 እህታችን! ጠቃሚ ነገር አግኝተሽበታል ብለን ተስፋ እናረጋለን:: ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ
@fikrubirgu1233
@fikrubirgu1233 Жыл бұрын
አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ከሌሎች ባለሞያዎች አንፃር ቲማቲም ድንች ባቄላ የመሳሰሉት ለእኔ እነዚህ የሚያባብሱ እነደሆኑ ነው የገለፁልኝ እና የማንኛችሁ ነው ትክክል
@mullerhailu8712
@mullerhailu8712 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለው
@cornerinfo7527
@cornerinfo7527 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼
@sayedahmada2590
@sayedahmada2590 6 ай бұрын
እናመግናለን
@zaftips
@zaftips 6 ай бұрын
🙏🏼
@ehit2toooy933
@ehit2toooy933 9 ай бұрын
እናመሰግናለ በጣም
@zaftips
@zaftips 9 ай бұрын
🙏🏼
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኛ፣መልካም፣ወንድም፣እግዝያብሔር፣እድሜናጤናውን፣ያድልልን
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
አሜን ትግስት! ሌሎችም ሰዎች በእንደዚህ አይነት መረጃዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ!
@fasikaasfaw4386
@fasikaasfaw4386 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Fasika 🙏🏼
@yabudenbu3238
@yabudenbu3238 Жыл бұрын
Thank you doctors!!
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 🙏🏼 በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። ጠቃሚ ነገር ስላገኘሽበት ደስ ብሎኛል። እግዜር የማርሽ 🙏🏼
@tigistayalew5535
@tigistayalew5535 Жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም አመሰገንኩህ
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Tigist
@fafi5397
@fafi5397 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው እንደምጠቀምበት በጣም ርግጠኛ ነኝ አመጋገብ ችግር አለብኝ አስተካክላለው
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
ሌሎችም እንዲጠቀሙ ቪድዮዎቻችንን SHARE እናድርግ
@jjf7005
@jjf7005 2 жыл бұрын
እናሜሰግናለን
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
🙏🏼
@YeneworkShitahun
@YeneworkShitahun Ай бұрын
Enem,betam,yamegnal,stegnam,yakatleyan,hkmnas.alew,
@zaftips
@zaftips Ай бұрын
በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። የምመክረው orthopadist or physiotherapist ጋር ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን ነው። እግዜር ይማርህ 🙏🏼
@HelloTubeHT
@HelloTubeHT 3 жыл бұрын
Thanks a lot!!
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
You're welcome!
@አማረችምህረቴ
@አማረችምህረቴ Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለትምህርት አናመስግናለን ጥይቄ ነበርይ
@FgCj-eb3yx
@FgCj-eb3yx Жыл бұрын
እናመሰግናል
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@HermelaZegey
@HermelaZegey Жыл бұрын
እናመሰግናለን አኔንም በጣም ነው እሚያመኝ ከጎልበቴ መታጠፊያ ላይ 😢
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 🙏🏼 ቪድዮው ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክሪ ለውጥ ታይበታለሽ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@almazwube2807
@almazwube2807 3 жыл бұрын
Thank you
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 ጠቃሚ ነገር አግኝተሽበታል ብለን ተስፍፋ እናረጋለን:: ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ
@fatumamuhammed5271
@fatumamuhammed5271 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 ጠቃሚ ነገር አግኝተሽበታል ብለን ተስፍፋ እናረጋለን:: ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ
@kemilamuhe4595
@kemilamuhe4595 3 жыл бұрын
ጠንክር
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 Жыл бұрын
Enamsgnaelene doktre btrgga mfse astmarekene alah ii ktga yhijene 🙏🙏🙏🙏👍😍
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@tsehaytesema1477
@tsehaytesema1477 8 ай бұрын
😢😂😂❤😊😮😢🎉😂❤ ማ 😊​@@zaftips
@iloveethopia
@iloveethopia Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድም እኔ በጣም ተቸግሬአለሁ በመገጣጠሚያ ህመም
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@josejohn1944
@josejohn1944 Жыл бұрын
ትከበራለህ❤
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@ሳራቱአብዱ
@ሳራቱአብዱ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንዶክተር
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
ሳራ 🙏🏼 ! ሌሎችም ሰዎች በእንደዚህ አይነት መረጃዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ!
@HadsanFsh-n2t
@HadsanFsh-n2t 20 күн бұрын
በናትይናርብበሺታአልኛመዱንትንገርኛእሺ❤❤❤
@zaftips
@zaftips 3 күн бұрын
መፍትሄዎቹን ለመተግበር ሞክሪ አይዞን እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@SeadaSeid-t8x
@SeadaSeid-t8x 2 ай бұрын
D.r እኔ አንድ ወር ሞላኝ ጉልበትሽ ወሀ ይዞል ከተባልኩ ከጉልበቴ በታች እንደ ሽፍታ ወጣ አሁን ላይ ከጉልበቴ እስከ ውስጥ እግሪ ያቃጥለኛል በተለይ ስቆም እባክህ ማቆም ያለብኝንና መጠንቀቅ መጠቀም ያለብኝ ካለ እባክህ ንገረኝ😢😢😢
@zaftips
@zaftips Ай бұрын
በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። ከመቆም ጋር የተገናኘ የተሰራ ቪድዮ አለልሽ እሱን እይው። በዋናነት የምመክረው orthopadist or physiotherapist ጋር ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን ነው። እግዜር ይማርሽ🙏🏼
@sayedahmada2590
@sayedahmada2590 6 ай бұрын
እኔም ያመኛል ጉልበቴን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@zaftips
@zaftips 6 ай бұрын
እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@bedogonji5876
@bedogonji5876 3 ай бұрын
I think this is rheumatoid arthritis?
@zaftips
@zaftips Ай бұрын
🙏🏼
@wubitseife1672
@wubitseife1672 9 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ተረከዜ ወደ ውስጥ በጣም ይወጋኛል ተነስቼ ስራመድ እያመመኝ ነው ከነርቭ ጋር ይገናኛል?
@zaftips
@zaftips 9 ай бұрын
በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። ከመወሰንሽ በፊት እስቲ ይሄን ቪድዮ እይው እና እናወራለን። የተረከዝ ህመም (ምልክቶች ፣ መነሻ ምክንያቶች እና መፍትሄዎች) - Heel Pain (Symptoms, Reasons/causes and Solutions) kzbin.info/www/bejne/iXmWl5SMebGFgtU
@wubeyeeyesus8546
@wubeyeeyesus8546 2 жыл бұрын
good
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
🙏🏼 SHARE this video, others can benefit from our contents
@ehit2toooy933
@ehit2toooy933 9 ай бұрын
እናመሰግናለ አሳን የሚተካ ምግብ ካለ አሳ ለማይበላ
@zaftips
@zaftips 9 ай бұрын
አሳን ለመተካት ሰሊጥ ፣ ቺያ ሲድ ፣ እንጆሪዎች ፣ ቅጠላ ቅጠሎች ፣ ለውዝ ፣ ወይራ ዘይት እና የመሳሰሉት
@senikebede657
@senikebede657 3 жыл бұрын
ኮክተርዬ፡ደምረኝ፡እኔ፡ያልከውን፡በሙሉ፡እበላለው፡ግን፡ለውጥ፡አላየውም፡እባክ፡እርዳኝ፡እጄን፡ያመኛል፡እክምና፡መኤድ፡አልችልም፡ያለውበት፡አይፈቅድልም፡እባክ
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
ሰላም Seni, ያለሽበት ሁኔታ ከባድ ነው የሚያምሽን እጅሽን በተቻለሽ አቅም ህክምና እስክታገኚ ድረስ ብዙ ጉልበት የሚስፈልገው ስራ ባትሰሪበት ነው:: በጤነኛው እጅሽ ለመስራት ሞክሪ:: የህክምና ባለሙያ ጋር ቶሎ ሄደሽ መታየት የምትችይበትን መንገድ ቶሎ አመቻቺ:: እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@كونفيكون-ف4ظ
@كونفيكون-ف4ظ Жыл бұрын
እረዶክተረመፋትሄካለህጉሌበቴንከሆላበኩልበጣምየመኛልሰልትነዉየሚያሰገኝመታጠፌያየንእግሬንቁረጭምጭምቴንምየመኛልግንበጣምየጠናብኝጉልበቴንነዉምንድነዉመድሀኔቱበሰደትተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት የምን ዶክተር ጋር እንደሄድሽ ባላውቅም እኔ የምመክርሽ ነገር ከአጥንት እና መገጣጠሚያ ጋር በተገናኘ የአጥንት ዶክተር(orthopedist) ወይም ፌዚዮቴራፒሰት ጋር ሄደሽ እንድትታዪ እመክርሻለው። በተጨማሪም በትእግስት እዚህ ቪድዮ ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክሪ ለውጥ ታይበታለሽ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@madina8631
@madina8631 Жыл бұрын
ዳክተር ባአላህ እናቴ ታማብኝ አመት አለፈት ደሤ ሂዳ መርፌ ወጎት ትምትብኛለች ብየ ፈራሁ ባአላህ መላ በለኝ
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
ሰላም መዲና በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም እናንተን ለማገዝ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃዎችን በፍላጎት ነው የማቀርብላችሁ:: ለእናትሽ የመገጣጠያ እና የጉልበት ህመም ደግሞ የምመክርሽ ነገር ቢኖር በዚህ ደረጃ ችግር ላይ ከሆንሁ እንደምንም ብለሽ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ብትታዪ እመክራለው:: ለአጥንት እና መገጣጣጠሚያ ህመሞች የአጥንት ዶክተር(orthopedist) ጋር ወይ ደግሞ ፊዚዮቴራፒስት ጋር ሂጂ:: እናትሽን እግዜር ይማርልሽ 🙏🏼
@KebedeBerhan
@KebedeBerhan 5 ай бұрын
🎉
@zaftips
@zaftips 5 ай бұрын
🙏🏼
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@demsewbefkad8182
@demsewbefkad8182 6 ай бұрын
ግራ እጀን ተሰቃየሁ በግራ በኩል ከተኛሁ ለደይቃወች ይደነዝዝና አልታዘዝ ይለኛል በጣም ተሰቃየሁ አትለፈኝ አጠባለሁ
@zaftips
@zaftips 5 ай бұрын
በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። ብዙ ጫና አታበዥበት የሚያምሽ እጅሽ ላይ። Orthopedist or physiotherapist የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ እንድታረጉም እመክራለው። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 Жыл бұрын
እኔ ጉልበቴን እስከውስጥግሪ ያመኛል እንደምዝረት ስሜት መደዘዝ ነገር ግራ ጎኔ እግሪ ብቻ ገባድ ነው! መፍቴው ምን ይሆን???😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት የምን ዶክተር ጋር እንደሄድሽ ባላውቅም እኔ የምመክርሽ ነገር ከአጥንት እና መገጣጠሚያ ጋር በተገናኘ የአጥንት ዶክተር(orthopedist) ወይም ፌዚዮቴራፒሰት ጋር ሄደሽ እንድትታዪ እመክርሻለው። በተጨማሪም በትእግስት እዚህ ቪድዮ ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክሪ ለውጥ ታይበታለሽ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 Жыл бұрын
@@zaftips እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር እኔ ዱባይ ነኝ እናም ሁለቴም ስሄድ ምርመራ አያደርጉም ምንሽን ነው የሚያምሽ ይላሉ ነግሪያቸው መርፊና መድሀኒት ብቻ ይሰጡኛል ግን ምንም መፍቴ የለውም እግሪ እንደመዛል ይላል!!!
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 Жыл бұрын
@@zaftips አሜን፫፫፫ በረዱ ማታ አድርጌ ጥሩ አደለም ለጉልበት አሉኝ።
@yayanew-e8x
@yayanew-e8x Жыл бұрын
ቫይታሚን ዲ ተመርመሪ
@RabiaEndris-v9q
@RabiaEndris-v9q 8 ай бұрын
ተሰቃየሁ ጉልበትህመም😢😢
@zaftips
@zaftips 8 ай бұрын
መፍትሄዎቹን ያለመሰልቸት ለመተግበር ሞክሪ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@Tina-g7q1x
@Tina-g7q1x 8 ай бұрын
Ene gulbete yinkuakual befit kurtemat na west geren makatel neber ahun degmo menkuakuat jemere gera gebagn mela belugn
@zaftips
@zaftips 8 ай бұрын
እዚህ ቪድዮ ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክሪ። ብዙ ለውጥ ታየይበታለሽ:: በዋናነት ምግቦቹ ላይ ትኩረት አድረጊ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@Taqst-e3u
@Taqst-e3u 11 ай бұрын
ሰላም በጣም ትክሻያን የመጠዝጠዝ ባሀሪ አለው ያለሁት ሀርብ ሀገር ነው ምን ማርግ አለብኝ
@zaftips
@zaftips 11 ай бұрын
ቪድዮው ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክሩ በተጨማሪም ከጡንቻ እና አጥንት ጋር በተገናኘ የአጥንት ዶክተር(orthopedist) ወይም physiotherapist ጋር ሄዳችሁ ተገቢውን ምረመራ አድርጉ።
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 3 жыл бұрын
በእንክብል የሚሰጡ መድሀኒት ንገረን
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
የመገጣጠሚያ ህመሞች በረዥም ጊዜ በጤናማ አመጋገብ እና ስፖርት እንዲድኑ እመክራለው:: መድሃኒት በአብዛኛው የማስታገስ እና ጊዜአዊ መፍትሄ ነው የሚሰጠው:: ግዴታ ከሆነና መድሃኒት መውሰድ ካለብን የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ካደረግን በኇላ ቢሆን ጥሩ ነው::
@selmanewfkkd300
@selmanewfkkd300 6 ай бұрын
እረ ዶክተር የደረት ህመም አሰቃየኝ መፍተሄ ካለ
@zaftips
@zaftips 5 ай бұрын
በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ እንድታረጉ እመክራለው። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 2 жыл бұрын
ሠላም ፕሊስ ጥያቄነበረኝ የመህፀን እጢ እብጠቱ እያሠቃየኝ ነው ወደሌላ ካንሠር አይቀይረውም ህክምና ወሠደችኝ አሠሪዬ ለውጥ የለውም እንዳልተሻለኝ ነገርኳት ምላሽ የለም ምክርህን ለግሠኝ
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እኔ በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም የምመክርሽ ነገር ቢኖር ግን እንቺ ስትኖሪ ነው ሉ ነገር የሚኖረው እና በተቻለሽ አቅም የህክምና እርዳታ የምታገኚበትን መንገድ መፈለግ አለብሽ:: አሰሪሽ እንደሆነ አንድ ነገር ብትሆኚ በሌላ ለመተካት ነው የምትሯሯጠው እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 2 жыл бұрын
እሺ አመሠግናለው ስለምክርህ
@almazwube2807
@almazwube2807 3 жыл бұрын
በጉልበትህመምበጣም ነው የምስቃየው እንተ የነግርከን ምግባች እሞክራለሁ ስጋስ እንቁላል ደሮ መብላት ይቻላል ?
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
እንቁላልና ስጋ መመገቡ መጥፎ ሆኖ ሳይሆን በይበልጥ እዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠቀሱት ምግቦች በጣም ለመገጣጠሚያ ህመም አስፈላጊ ስለሆኑ ነው
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 7 ай бұрын
ቸኮሌት ከምድነው የሚስራው
@zaftips
@zaftips 7 ай бұрын
ካካዎ ከሚባል ነገር ነው የሚሰራው። ተጨማሪ ነገሮች እንደ ቸኮሌቱ አይነት ይጨመራሉ ለጣእም እና አይነት - ስኳር ፣ ቫኒላ፣ ቡና ፣ የተለያዮ የፍራፍሬ ጣእሞች…..
@AlemsegedHailu
@AlemsegedHailu 3 жыл бұрын
🙌
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
👍❤️
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
Please SHARE and Subscribe 🙏🏼
@fatumaibrahim3036
@fatumaibrahim3036 9 ай бұрын
9:34 9:35
@zaftips
@zaftips 8 ай бұрын
🙏🏼?
@BK-rw6pt
@BK-rw6pt Жыл бұрын
የለውዝ ቅቤ እንዴት ነው ወይስ ጥሬውን ይሻላል ???
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
ከተገኘ እራሱን ለውዙን መመገቡን እመክራለው:: የለውዝ ቅቤ በአብዛኛው ተጨማሪ ስኳር ስለሚገባበት ተመራጭ አይደለም::
@temesgenbuche
@temesgenbuche 11 ай бұрын
እኔ ጉልበት ያመኛል ዶክተር ሥጋ ነክና ዓሣ እንዳትብላ ተባልኩኝ አንቴ ምን ትመክሬክ
@zaftips
@zaftips 11 ай бұрын
ቪድዮው ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክሩ በተጨማሪም ከጡንቻ እና አጥንት ጋር በተገናኘ የአጥንት ዶክተር(orthopedist) ወይም physiotherapist ጋር ሄዳችሁ ተገቢውን ምረመራ አድርጉ።
@zzaa3693
@zzaa3693 3 жыл бұрын
ኧረ እኔ ውስጥግሬና ቁርጭምጭሚቴ አካባቢ በጣም ነው ህመም እሚሰማኝ ቲንሽ ቁጭብዬ ስነሳ ወይም ተኝቼ ስነሳ በሁሉም ሰአት ቆሜ ስራ በምሰራበት ሰአት እራሱ በጣም ያሐኛል ምን ላድርግ ምክር ስጠኝ
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
እግዜር ይማርሽ 🙏🏼 እስቲ እነዚህን ቪድዮዎች እያቸው kzbin.info/www/bejne/iXmWl5SMebGFgtU kzbin.info/www/bejne/gJKapJqrmb2Fpsk
@fetufeture1139
@fetufeture1139 3 жыл бұрын
እስኪ እሪህ የሚባለውን ይመርመሩ
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 በቅርቡ እናዘጋጃለን አስፈላጊውን መረጃ ከሰበሰብን በሗላ
@yayanew-e8x
@yayanew-e8x Жыл бұрын
ቫይታሚን ዲ ተመርመሩ
@jameladarmaga4695
@jameladarmaga4695 2 ай бұрын
ወሏሂ ልክ እንዴኔ ነው ህመምሽ😢
@HadsanFsh-n2t
@HadsanFsh-n2t 20 күн бұрын
ሀይሰላምነው
@zaftips
@zaftips 3 күн бұрын
✌️
@ፍቅርህአሸነፈኝ-ለ2ጘ
@ፍቅርህአሸነፈኝ-ለ2ጘ 2 жыл бұрын
እኔ ወላሂ በመገጣጠሚያ እጀን ልሞት ነው. በሰው አገር
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
እግዜር ይማርሽ 🙏🏼 ቪድዮ ውስጥ የተጠቀሱትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክሪ
@سارهمحمد-ف5ج7ه
@سارهمحمد-ف5ج7ه 11 ай бұрын
እኔም በጣም እያመመኝ ነው
@zubadaherden3674
@zubadaherden3674 3 жыл бұрын
ዶክትረ ይድም ስር ስብሥበ ብሎ እንድ ሚታይ ክጉልብቴ ኻላ አል ያመኛል መንሴው ምንድነው መፋቴሄውስ ምንድነው? ድም ስሮቱ ጥቁሮ ስብስብ ብሎ ነው ያልው አንዳንዴ ያሣክክኛል
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
ሰላም ዙባዳ ይህ ችግር የሚከሰተው ደም አመላላሾቹ (valves with in the veins) ሲዘጉ ነው:: በአጭሩ ይህን ችግር ለማስወገድ ማድረግ ካለብሽ ነገሮች መካከል ስፖርት መስራት ኪሎሽን ማስተካከል የምትለብሽውን የልብስ አይነት ማስተዋል ሂል ጫማ አለማድረግ እግሮችሽን ከፍ በማድረግ እረፍት መስጠት ረዥም ሰአት መቆም/መቀመጥ ማስወገድ ከብዙ በጥቂቱ 🙏🏼
@zubadaherden3674
@zubadaherden3674 3 жыл бұрын
ብጣም ነው ማመስግነው ኑረልን
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 እህታችን! ጠቃሚ ነገር አግኝተሽበታል ብለን ተስፋ እናረጋለን:: ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ
@mulu-p7q
@mulu-p7q Ай бұрын
አይ እኔስ ጉልበቴን ሊሻለኝ አልቻለም ሰርጀሪም ሆኘ ለውጥ የለውም 😢
@zaftips
@zaftips Ай бұрын
በየቀኑ በትኩረት ቀስ በቀስ ትንንሽ ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ። በተለይ የተጎዳው ጉልበት ላይ ጫና አለማብዛት። በተጨማሪም orthopedist or physiotherapist ጋር ተገቢውን ክትትል ማድረጉን እመክራለሁ
@kiyuzelalem9873
@kiyuzelalem9873 3 жыл бұрын
ወንድሜ ለወለምታ መፍትሄ ካለህ ቁርጭምቴ ላይ እግሬ ውልቅ ይልብኛል
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
ሰላም ኪዩ የእግር ችግር በጣም ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ስለሆነ በተቻለሽ አቅም አቅራቢያሽ የያለ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ብትታይ እመክራለው:: ለጥንቃቄ ደግሞ ያመመሽን እግርሽን ባትነካኪው እና ቶሎ የህክምና እርዳታ ብታገኚ ጥሩ ነው:: እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@kiyuzelalem9873
@kiyuzelalem9873 3 жыл бұрын
@@zaftips እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት ዘለው መከፉፈት ነው ሚፈልጉት ለዛ ነው ህጻን እያለው ነው የጀመረኝ ስሮጥ ወለም ይለኛል አንዳዴ ደረጃ ስወርድ ነው እባክህ መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
አይዞን 🙏🏼 ህክምና ማድረግ የምትችበት ሁኔታ ብታመቻቺ ጥሩ ነው:: አንቺበጤና ስትኖሪ ነው ሁሉ የሚኖረው:: አሰሪዎችሽ በጣም መታመምሽን ቢያውቁ ለነሱ ቀላል ነው ሌላ ሰው መቅጠር:: እስከዛው ግን በተቻለሽ አቅም የሚያምሽ እግር ላይ ጫና አታብዥበት::
@kiyuzelalem9873
@kiyuzelalem9873 3 жыл бұрын
@@zaftips እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@meazagetu4809
@meazagetu4809 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@khalilcell8560
@khalilcell8560 2 жыл бұрын
እንማሰግናሌን ዶክቶር እኔ። ጉልበቴ ትከሸዬን። ዋገቤን ሁሉም ሰውናቴ። ያማኛል አከም ቤት እጄ ናበራ ማዳንት ሰጡኝ ምንም ፈይዳ። ኤለም
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም! የመገጣጠሚያና የአጥንት ችግሮችን ለመፍታት ትእግስት ያስፈልጋል:: ያለመሰልቸት ቪድዮዎቹ ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር መሞከር:: በተጨማሪም የአጥንት ስዶክተር(Orthopedist) ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረግ እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@khalilcell8560
@khalilcell8560 2 жыл бұрын
@@zaftips እሽ
@አሊሾይቱብ
@አሊሾይቱብ Жыл бұрын
እረ እኔ እየተሰቃየሁ ነው ጉል በትና ቁርጭምቴ ወገቤን መፍትሄ ምድን ነው
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
ቪድዮው ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር ይሞክሩ እግዜር ይማሮት 🙏🏼
@RugfFghfg
@RugfFghfg Жыл бұрын
ደክተር እረ እኔ ጉልበቴን ልሞት ነው1ወር ሆነኝ ያቃጥረኛን ይደነዝዛን ባይታሜንB12እጥረት አለብሽ ታባልሁ መዲኒት እየወሰድሁ ነው
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
ሰላም በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። በትእግስት እዚህ ቪድዮ ውስጥ ያሉትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክር። በተጨማሪም ከአጥንት እና መገጣጠሚያ ጋር ላሉብሽ ችግሮች የአጥንት ዶክተር ወይም ደግሞ ፊዝዮቴራፒስት ጋር ሄደሽ ለመታየት ሞክሪ። እግዜር ይማርሽ🙏🏼
@jjf7005
@jjf7005 2 жыл бұрын
እግሬንጣቶቸንእናጥፊሮቸነየሚያቃጢለኝ
@አማረችምህረቴ
@አማረችምህረቴ Жыл бұрын
አች ይህ በሽታ እኔነም እያቃጠለይነው ጥፍራን ሁላ ነው እሚበላይ መፍትኔ ከሰማሽ ንገርይ
@getecherkosie1590
@getecherkosie1590 3 жыл бұрын
👍💛💚❤👍👍
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
Please SHARE and SUBSCRIBE 🙏🏼
@ahhajw6507
@ahhajw6507 2 жыл бұрын
ደንደሴንናትከሻየንበጣያመኛልመፍትሄ
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
እስቲ ይህን ቪድዮ እይው kzbin.info/www/bejne/laq0pYOrjJp1eLs
@samuelsitotaw9912
@samuelsitotaw9912 2 жыл бұрын
ወገቤን ያመኛል ማቃጠሉን አልቻልኩትም
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
እግዜር ይማርህ 🙏🏼
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
ከምግቡ ውጭ ቫይታሚን ምንምን እንውሰድ
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
በምግብ ከምናገኛቸው ንጥረነገሮች በተጨማሪ Supplement(አጋዥ) ታብሌቶችን መውሰድ ይቻላል::
@abbaanana9598
@abbaanana9598 7 ай бұрын
ሰውነቴ ቁጭብየ ስነሳ ይቆቆል
@zaftips
@zaftips 7 ай бұрын
ትክክለኛውን ቪድዮ ነው ያገኘሽው። በተጨማሪበደግሞ orthopedist ወይም physiotherapist ጋር ሄደሽ ለመታየት ሞክሪ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
@አሊሾይቱብ
@አሊሾይቱብ Жыл бұрын
እረ ማቃጠሉ ወደር የለውም
@ashurah7673
@ashurah7673 Жыл бұрын
አይዞሺ ማማዬ
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 Жыл бұрын
እኔስ ወለህ ማሞቴነዉ መቀጠል መጠዝጠዘ እነደ ኡረገትነዉ የመየደረገኜ አቅም አጠዉ ወለህ የህፀነ ሀቅም ዬለኜ መደም በትነዉ የመስረዉ ዘሬም ስረለቅቅ ነጌ ኤሄደለዉ የኔስ ምኑ ይወረል ጥሪሴ ሁሉም የመኜል
@ashurah7673
@ashurah7673 Жыл бұрын
@@hamdkhan2777 ስልክሺን አስቀምጪልኝ እናውራ
@ashurah7673
@ashurah7673 Жыл бұрын
ስፖርት ስሪስኪ
@MuluBurkaBulbula
@MuluBurkaBulbula 2 ай бұрын
እናመስግን ።
@zaftips
@zaftips 2 ай бұрын
🙏🏼
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
Hirut 🙏🏼 ! ሌሎችም ሰዎች በእንደዚህ አይነት መረጃዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ!
@HadsanFsh-n2t
@HadsanFsh-n2t 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@zaftips
@zaftips 3 күн бұрын
🙏🏼
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips 9 ай бұрын
🙏🏼
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
የጉልበት ህመም መፍትሔዎች
12:17
Sodere TV
Рет қаралды 77 М.
Peripheral Neuropathy Home Remedies [Leg & Foot Nerve Pain Treatment]
16:19
Michigan Foot Doctors
Рет қаралды 2,9 МЛН
የእግር መዳፍ ህመም ብዙዎችን የሚያሰቃይ በሽታ
4:03
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.