የጉሮሮ ካንሰር

  Рет қаралды 9,995

Addis Media Network-AMN

Addis Media Network-AMN

Күн бұрын

የጉሮሮ ካንሰር በዋነኝነት ከ60ዎቹ እድሜ ጀምሮ የሚከሰት የህመም አይነት ነው፡፡
ህመሙ ወደ ሰውነት ሳይሰራጭ በጊዜ ከታከመ መዳን የሚችል መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡
Addis Media Network is City Media Channel Producing news, Program and various types of contents to be transmitted via television, radio and different Social media Plat forms.
Please follow us here!
#ዜና #addisababa #ethiopia
ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
KZbin ➲ bit.ly/3itThRr
Telegram ➲ bit.ly/3W4puw9
Facebook ➲ bit.ly/3CJVgI8
Twitter ➲ bit.ly/3IKQ3TZ
AMN - መጋቢት 25/2016 ዓ.ም

Пікірлер: 35
@AaAa-iq7bl
@AaAa-iq7bl 5 ай бұрын
እናቴ 75 አመቷ ነው ከጥቂት ወራት በፊት ጉሮሮየ ያመኛል ትለኝ ነበረ ብዙ ግዜ ህክምና አስወሰኳት በሽታው አይገኝም ነበረ አሁን ግን አንተ እዳልከው አስመረመርኳት በሽታው ተገኘላት የጉሮሮ ካንሰር ነው አሉን ምግብም አትበላ መጠጥም አትጠጣም ምራቋንም መዋጥ ከልክሏታል መቆምም አትችል አድ እጇንም በጣም ያመኛል ትላለች የምግብ መርፌ ብቻ ነው የምትጠቀመው ሰውነቷን ጨርሶታል በጣም ከስታለች እናቴን ኦፖረሺን ባስደርጋት ትተርፍልኛለች ወይ ተባበረኝ ዶክተር🙏😥 እናቴን ታየኋት 14 አመቴ ነው😭
@SururSurur-xc6zv
@SururSurur-xc6zv 2 ай бұрын
አለህ አፍየወን ይስጠት
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
አረ ሂጂ ዶክተር ስበብጂ አዳኝ አይዴለም
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr Ай бұрын
አላህ ያሽራቸው😢
@መዳኒት-ኈ3ገ
@መዳኒት-ኈ3ገ Ай бұрын
የኔ ውድ በበየት ባገኘሁሽ?
@Mariam-s6x3r
@Mariam-s6x3r Ай бұрын
አላህ እናትሽን ጤናቸውን ይመልስላቸው
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 2 ай бұрын
Thank you Dr
@HanaBekele-p2r
@HanaBekele-p2r 9 ай бұрын
ጨጉዋራሽ አሲድ ወደ ጉሮሮ ይረጫል ተብያለሁ Dr ምንም አልኮል ሲጋራ አልጠቀምም ግን ጎሮሮዬን ያመኛል በጣም ደረቅ ሳልም አለዉ be endoscopy ታየሁ ምንም አለርጂ ነዉ ተብያለሁ ግን 2ወር ሊሞላኝ ነዉ አልተሻለኝም
@MahitaMahita-k4v
@MahitaMahita-k4v 12 күн бұрын
ዶክተር እባክህ እርዳኝ የጉሮሮ መድረቅ እና የአክታ መጣበቅ ወይም መድረቅ አለብኝ አሁን ደግሞ እብጠት አለው አንዳንዴም በጣም ይወጋኛል ምን ላድርግ እባክህ
@HmHM-r2f
@HmHM-r2f 2 ай бұрын
Doctor Salam idime 24 new goror bexam yameyinal himem kejemere 8 wori honuwal akim bet hije never gin min indehone alawokum gera gebayin milarg??
@berhanuliranso7732
@berhanuliranso7732 21 күн бұрын
አድራሻችሁ ዬት ነው?እህቴ ከዚህ አይነት በሽታ ከተማማች ሁሌት ወሯ ነው።መናገር መዋጥና አፍ መክፈት አትችልም ብዙ ቦታ ለህክምና ወስደናታል ግን ምን ለውጥ አይታይም።
@rahmahrahmah3158
@rahmahrahmah3158 2 ай бұрын
😢😢😢😢ያረብ❤❤❤
@Aster14-y1s
@Aster14-y1s 17 күн бұрын
❤❤❤
@rozii-k1o
@rozii-k1o 4 күн бұрын
😢😢
@TaybaMastfa
@TaybaMastfa 6 ай бұрын
ወድሜ ሓበረታ አናበረታታሀለን
@TegstGondr
@TegstGondr Ай бұрын
ዶክተር፡ተባበርኝ፡እኔን፡ከጀመርኝ፡3አመት፡ሁኖኛል፡ቀዝቃዛ፡ሲሆን፡ያስከኛል፡ያብጣል፡አንድ፡ጎኑ፡፡አልፎ፡አልፎ፡ያሳከኛልም፡ያብጣልም፡ወዲያዉኑ፡ይጠፋል፡መልስልኝ፡አደራህን፡፡
@KsaSaudi-o4l
@KsaSaudi-o4l 6 ай бұрын
ሰላም ዶግተር እባኮ አንዲ ልጅ ታማብን ግን መፍቴ የለውም ብለው ከጥቁር አንበሳ ሆስቢታል ወታ ሞቷን እየጠበቀች ነው ህክምና ካለው ቢነግሩኝ እባኮት
@SalmannSalm
@SalmannSalm 15 күн бұрын
ካበጠ6ወሩነው,አልጠፋም
@ethiohunter-n8w
@ethiohunter-n8w Ай бұрын
ጉረሬየንያመኛለይበላኛል
@TaybaMastfa
@TaybaMastfa 6 ай бұрын
አነ አናቴ ጉሮሮዋን አጢ ታማለች ታየህዉ ቶሎ መልስልኝ አናእድሚዋ60. ነዉ አና እስኪ ንገረኝ ቁጥረ አስቀምጥልኝ
@Kecho12-H
@Kecho12-H 2 ай бұрын
የኔን ነጠቀኝ እሱ በሽታ ከዛ እኔ ላይ ዕጢዉ ተፈጠረ😢😢😢😢😢😢
@kedijamohammed-u3y
@kedijamohammed-u3y 2 ай бұрын
እህቶቸ እጢ ከሆነ ቶሎ ህክምናውሰዱና አሶጡላት ወንድሜ ወዴካሰር የተቀየረበት እጢነው ሳይታወቅ
@kedijamohammed-u3y
@kedijamohammed-u3y 2 ай бұрын
​@@Kecho12-Hውዴ እጢ ካለብሽ አሶጪ ይቀየራል ወዴካሰር ወንድሜን ነጥቆኛል ሳናስተውለው
@Kecho12-H
@Kecho12-H 2 ай бұрын
@@kedijamohammed-u3y አወ አለብኝ እናቴን ነጠቀኝ ከዛ በዘር ይመጣል አሉ ይሄዉ እኔንም እያሰቃዬኝ ነወ ያለሁት ስዴት ነዉ ብዙ ህክምና ተመላለስኩ ትንሽ ነዉ አሉኝ ለማስወጣት ግን በጣም እዬጎዳኝ ነዉ ለወንድምሽ ነፍስ ይማር ግን የሱ ህመም ስሜት ምንድን ነበር እኔ ልቤ እና ትንፋሽ ያጥረኛል 🥺🥺🥺
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
እጢ ወዴካሰር ይለወጣል ችላ አትበሉ ጎረቤታችን ተቀይሮባት ሞታለች አላህ ይረሀማት
@Siraak-q3u
@Siraak-q3u Ай бұрын
10Q
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
አሳሳቢ የሆነው የሳንባ ካንሰር በሽታ
5:46
Fana Television
Рет қаралды 4 М.
Islamic Ruqyah for Healing and Peace | Play While Sleeping
1:59:06
Everyday Ruqya كل يوم رقية
Рет қаралды 13 МЛН
Staphylococcus aureus
14:46
Osmosis from Elsevier
Рет қаралды 721 М.
የጭንቅላት ካንሰር ህመም ምንነት
3:08
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 22 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН