KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አምባሳደሩ በአዲስአበባ ታሰሩ፣ "በአውሮፕላን አልወጣሁም" እስክንድር፣ የፓርላማው አዲሱ ሹመት፣ ምክር ቤቱ ስለድርድሩ፣ የትራምፕ ውሳኔ በኢትዮጵያ| EF
18:19
ለሁሉም አይነት ቆዳ በሩዝ ውሃ አፅዱት አስገራሚ ውጤት ታያላችሁ #በተለይ ማዲያት ያለባችሁ ተጠቀሙት
12:15
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
የሆድ ቦርጭ Belly fat .....LIVE በደማችን ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ያስተካክላል የደም ግፊት ይከላከላል
Рет қаралды 45,078
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 130 М.
Elsa Beauty NT
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@ruthelias9956
Жыл бұрын
ኤልሲ ስከታተልሽ 6 ወር ሆኖኛል የጎመኑን ውሀ ለማዲያት ብዬ ስጣው በ1ወር ሁለት ኪሎ ቀንሻለሁ ከዛ ግን ከአንድ ወር በኋላ ማዲያቴ ለውጥ አላሳየኝም ብዬ አቁሜው ነበር አሁን ግን አንደገና ጀመርኩትና ፊቴንም በትሪትመንቱ እየተንከባከብኩት ገና 1ወር ሳይሞላኝ ፊቴ አየለቀቀልኝ ደስ ብሎኛል
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ የኔ ቆንጆ አዎ መታገስን የመሰለ የለም አየሽ ውጤት አገኘሽ አመሰግናለሁ
@emeeme7779
Жыл бұрын
ሰላም እህቴ! ስለተሳካልሽ እ/ር ይመስገን! እባክሽ እንዴት እንደሚጠጣና እንዴት ለፊትሽ እንደተጠቀምሽው ጻፊልኝ ።
@ruthelias9956
Жыл бұрын
@@emeeme7779 ሰላም ሰላም የጎመኑን ውሀ ጠዋት ባዶ ሆዴ እጣለሁኝ ከ30-ደቂቃ በኋላ እመገባለሁ ፊቴንደግሞ ኤልሲ የምትሰራቸውን ትሪትመንቶች እቀባለሁ 20-30ደቂቃ አቆይቼ እታጠባለሁ ከዛ ኮኮናት ኦይል እቀባለሁ
@rahilrahi9182
Жыл бұрын
ቦርጭ አለብኚ
@tsedaleberhanu975
Жыл бұрын
Rob erd AA yet ygegnal?
@kelemuakete8189
Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ አቤት እርጋታሽ የእውነት ሰው ለመርዳት የተነሳሽ ሴት ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@HamctMcsfn
Жыл бұрын
በጣም የተረጋጋሸ ሴት የሴት እነት ውበት ከርጋታ ጋር ኡፍ ፈጣሪ ይጨምርልሸ። ሁሌም እመሪ እኛም ይመርብን
@ALEMNESHKIDANWOLD
7 ай бұрын
ይሰማል ኤልሲዬ
@elsabeautynt
7 ай бұрын
እሺ ተባረኪ
@adebebechebezabih3382
Жыл бұрын
ኤልሲ መልካም ሠዉ ነሽ የሃቅ ሰዉ አላየሁም እንደአንች አይነት መልካሞችን ያብዛልን ፕሮግራምሽን እየተከታተልኩ ነው ከሞላ ጎደል አድናቂሽ ነኝ❤❤❤
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@BeletishGmariam
Жыл бұрын
እህት ተባረኪ
@emadsony4240
Жыл бұрын
ኤልሲ መልካም ሴት ተባረኪ እናመሰግናለን❤🙏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
@SeblaGebraslasa
2 ай бұрын
በጣምእወድሻለሁ ❤
@maerimadam3227
Жыл бұрын
ኤሌሳየ ካፈላን በአላ ቀረፍውን እንጥለዋለን ወይሰ ውአው ውሰጥ እንመሌሰዋለን ❤❤❤❤
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ጠዋት ያፈላነውን ማታም መልሰን ራሱን እናፈላዋለን ግን ውሃ ከተዘፈዘፈው ውሰጂ
@sineeyasu9520
Жыл бұрын
ኤልሲዬ አንቺኮ መልካም ስጦታችን እድምጤና ይስጥሽ
@AsAs-sz3nv
Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ኤልሲዬ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን ያንቺም የኔ ቆንጆ
@birehaneKebede-qr2np
Жыл бұрын
ሰላም ነሽ እውነት ያጠፋል ዘፋዝፈን እናሳድረዋለን
@azebzemuy2024
Жыл бұрын
Elsi shekor MyGod bless you ❤❤❤🙏🙏🙏l am from Eritrea gobez neshe
@elsabeautynt
Жыл бұрын
My beautiful sister from Eritrea i love you. thank you dear
@SalamChinnia
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ
@mesertmesert8053
Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኤልሲ የኔ ባለ ውለታ ኑርልኝ ፉቴን ባየሁ ቁጥር አንቺን ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ጤና ይስጥሽ ሙሽራ መሰልኩልሽ ማዲያቴ ድራሹ ጠፋ እውነት ተባረኪልኝ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እንኳን ጠቀመሽ የኔ ቀሪ ደስታ እሱ ነው
@mesitesfaye6849
Жыл бұрын
Please help me ,am also sefer with the same problem
@gentmelky
Жыл бұрын
ምክርሽን እወደዋለሁ
@debreworkafeworki6778
Жыл бұрын
It's absolutely true, and it works properly because I always use it . Thanks konjo
@adanechtesema9939
Жыл бұрын
Ktfwen
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Thank you dear, bless you
@elsabeautynt
Жыл бұрын
awo kerefa tetekemew
@abetyeamlaksira9912
Жыл бұрын
ለኔ ግን አልሰራም፣ ሁለት ሳምንት ተጠቀምኩ። አሁን ቢቸግረኝ ጠዋት የቀረፋ፣ ማታ የዝንጅብልና እርድ ትሪትመንቱን እያደረግሁ ነው።
@markosbelachewtome4133
11 ай бұрын
በርቺ የምትሰሪው ስራ መልካም ለብዙ ሰዎች ቢዳረስ እጅግ ጠቃሚ ነወ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተባረክ
@mhiertnegussie6529
Жыл бұрын
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@delinahagos4961
Жыл бұрын
Seleme
@ZeharaAhmed-ek3hd
5 ай бұрын
ይሰማል አትጨናነቄ ያለችበት ቦታ ነው
@alem5097
Жыл бұрын
ኤልስዬ. ቁንጅት. ብለሻል. እግዚአብሄር. ይባርክሽ.
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ደግ እህት
@Kedria-y4w
Жыл бұрын
እንዴት ነሽ ኤልሳ ስለምታቀርቢል ትርትመንቶች በጣም እናመሰግናለን
@elsashewangzaw1200
Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለሚያጠባ ሰው ይሁናል። በጣም ኪሎ ጨምሪያለሁ ወልጂ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ቀረፋ ጠጪ ይሆናል እሺ እርዱን ግን ማጥባት ስታቆሚ
@elsashewangzaw1200
Жыл бұрын
@@elsabeautynt እሺ እግዛብሔር ያክብርልኝ
@helenyonas2475
Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም መልካም ሴት ነሽ ንግግርሽ ❤ተባረኪ
@tgethiopia381
Жыл бұрын
አንችማ ምስጋና እንጂ ስድብ መቼም አይገባሽም🙏🙏🙏
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@NebiyatFetene-jz1nb
Жыл бұрын
ኤልሲ ስላወኩሽ በጣም ደስብሎኛል
@NN-sisters.
Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@FEyruzaMOhmmed
2 ай бұрын
ይታያል ❤ኤሊሲ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ተባረኪ
@aberashayele66
Жыл бұрын
ኤልስዬ ተባረክ የምታቀርብልን ነገር የምጠቅም ስለሆነ ተባረክ ሳልልሽ አላልፍም።
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ደግ አሜን አንቺም ተባረኪ
@misganawasefa8036
Жыл бұрын
Elisi ewedishalehu ye eriduni alayehutim enideti agengewalewu
@nardosfissha4247
Жыл бұрын
አደራ መፍተሄ ንገሪኝ በጣም ያስጠላል
@banchikasaeh6624
11 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ አራትዎርይሆናል የጥቅሉውሀ አለቀቅለኝም
@AzebWoldemichal
8 ай бұрын
ኤልሲ ሰላም ይብዛልሽ
@elsabeautynt
8 ай бұрын
አሜን
@Yewhanagetnetemrie
7 ай бұрын
ኤሊሲዬ እኔ ከወለድኩ 4 ወሬ ነው ግን አጠባለሁ ምን ትመክሪኛለሽ እንድቀንስ እባክሽ❤❤❤❤❤❤
@TibarkAduga
Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ
@ElsabetWondemu
Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@amsaleTamiru
Жыл бұрын
yena wede tekmy tmhert sechenena borcachen ykense alsyaaaa
@georgessaroufim7733
Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ጊዜሽን መስዋእት አድርገሽ ያለሽን እውቀት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ተባረኪ
@Haymi-ku6zu
9 ай бұрын
እማ፣ኤልሳየ፣ግንባሬላይና፣አፋጨየለይ፣ሽተርሽተር፣አወጣብኝ፣ምንይሻለኛል፣እማ
@MG-uj4cd
Жыл бұрын
ኤልስየ ተባረኪ የጌታን ስም አብረሽ ስለምታነሺ በጣም አከብርሻለሁ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን አንቺም ተባረኪልኝ እኔም አከብርሻለሁ አመሰግናለሁ
@TebleyShefraw
Жыл бұрын
ኤልሥዬ ሰላም ነዉ ሻይ ቅጠል ይጨመራል ወይ
@abiavi43
7 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ❤
@elsabeautynt
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@elephantkidschannel55
Жыл бұрын
ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ቦርጭና ውፍረት ሞክረዋለው
@rahelbesemay9514
Жыл бұрын
በጣም ጥር ነገር የምታቀርቢ እናመሰግናለን ለልጀ የምጠቀመው በአብዛኛው የአንችን ውህድ ነው የምጠቀመው ምርጥ ሰው
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የኔ ደግ እህት ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@fantuGeberi
8 ай бұрын
ይስማል ኤልሲ
@elsabeautynt
8 ай бұрын
እሺ የኔ ደግ
@Biruk-m7r
5 ай бұрын
Thank you for your help my sis, please tell us fat foods to decreas belly fat
@elsabeautynt
5 ай бұрын
Sure, thank you dear
@rggdhhd2248
10 ай бұрын
ሰላም ነው ኤልስ
@ngstiyanet8866
8 ай бұрын
tebareki ❤❤❤. brawa
@adebebechebezabih3382
Жыл бұрын
የሰማል በጣም ጥሩ ነዉ የሰማሁት ነዉ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@WeynishetTaye-r6x
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ርስ ነዉ ነምር የነ ዉደ ኢልስ እነን ያስቼገርኝ የከወልድ ቦሀላ የመጣብኝ የሆድ ላይ መስመር መስመር ያለዉ እንደት ላጥፋዉ
@honeymoonhabte3939
Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ደስ የምትይ ምክርሽን ወድጄዋለው አሁን ግን የምጠይቅሽ ስለራሴ ነው ኪሎ ለመበነስ ፈልጌ ነው መውሰድ ያለብኝን እዶትነግሪኝ ነው A_ነኝ የደም አይነት ቡዙ ነገር ሞክራለውእቢአለኝ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
የደም አይነት አመጋገብ አዲሱ ጥናት ውድቅ አርጎታል የኔ ቆንጆ እሺ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ኪሎ ለመቀነስ ተጠቀሚበት
@tsegekaleb6378
Жыл бұрын
ኤልሲ አመጋገባችን እንዴት ነው ቅርስ ምሳ እራት ምንድን ነው የምንመገበው
@TsegeLamessa-ht4np
Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ
@ZemedZewdu-g9i
Жыл бұрын
ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል
@Ghabel-st7wf
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ቦርጭ በጣም ተቸግርኩ
@YeneyalemTsehay
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በስች
@YidenekuMaru
9 ай бұрын
Elsiye wow nesh
@elsabeautynt
9 ай бұрын
tebareki
@leylaadisu6653
Жыл бұрын
kerfa powder yehunal enda else
@ZeharaAhmed-ek3hd
5 ай бұрын
ድምቅ ሴት ነሽ ያቆይሽ ኤልሲ ይጨምርልሽ
@elsabeautynt
5 ай бұрын
አሜን
@MedinanTemamm-sr3lv
Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@WubiteAwoke
Жыл бұрын
ውፍረት ለመቀነስም የሚጠቅም ንገሪን
@MameChurunet
Жыл бұрын
በጣምነውየማመሠግንሽ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@addisalemabdisa7112
Жыл бұрын
ተባረክ መልካም ነገር መከሪሽን
@ElasNegash-yi7tb
8 ай бұрын
ይሰማል በደብ
@elsabeautynt
8 ай бұрын
ተባረኪ
@זנאנשאיילה
Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
@elsabeautynt
Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
@nefisamohammed3414
Жыл бұрын
እኔግን ሽር እያርኩ ነው ውዴ❤🎉
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ተባረኪ
@ElizabethHaylemichel
11 ай бұрын
እኔ ጋ ይሰማል እህቴ ቀጥይ
@mehubnegash8569
Жыл бұрын
Elsiye 👌👌
@mamisolo9531
Жыл бұрын
ኤሲየ በጣም ነው እምንወድሽ ተባረኪ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
እኔም ወድሻለሁ ተባረኪልኝ
@YirgalemDesye
Жыл бұрын
Yene wd elsa nurilgn berchi betam enamesegnalen
@elsabeautynt
Жыл бұрын
Amen
@RahmaAdam-bm2eg
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ቃላት የለኝም ይህን ስታቀርቢ ስኳር አለብኝ እንደት ነው የማረገው ስል ለስኳርም ጡሩ ነው ስትይ ደስ አለኝ
@ameleworkharegu
Жыл бұрын
ስላም ነው እባክሸ ሰለ ጥፍር መሰነጣጠቅ ብትነግሪኝ በጣም ተችግሬአለሁ።
@yordibekele6990
Жыл бұрын
ይሰማል ቆንጅየ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
እሺ እህቴ ተባረኪ
@genetdagnachew2123
Жыл бұрын
ዛሬ በጣም አምሮብሻል
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@YoditTilahun-um2iw
Жыл бұрын
በጣም የተቸገርኩበት ነገረ ቦርጭ ነው
@amsaleTamiru
Жыл бұрын
ksnte dekaka buhala new mgib ymbelaw?
@engidasewdesta3274
Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ዘመንሽ ይባረክ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@meskeremabebe3285
Жыл бұрын
ኤልሲዬ የምወድሽ ምንቦጣሽ በጥፊ አንቺን ኤልሰሐዬ አስቸማሪያችን ❤😘
@ftsumyeenatuteni6407
Жыл бұрын
ኤልሲ እባክሽን ይሄን ልትመልሺልኝ ትችያለሽ ለሚያጠባ እናት ይሆናል?
@BurhanAdemasu
Жыл бұрын
Yenae tehute aleseyae bexame new mewedeshe adise gebe nege yeborechune esete mokerewena enegereshalew beterefe fexare edemashen yarezemew
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ቪዲዮ አለ
@Yetnayetendalemaw
Жыл бұрын
Elseye konjo anchin mesmat sus honobegnal gena yalshiwun salarg new meftehe yagegnew yahil misemagn. Betam new desssss emeteyiw
@GurshaNegash
Жыл бұрын
Selam byalhu kerfawu yzfzefnwun wuha emnaflawu slalgbaghi nwu
@shhenry2393
10 ай бұрын
ይሰማል እየሩስ ነኝ
@elsabeautynt
10 ай бұрын
ተባረኪ
@BirhaneAyalew
Жыл бұрын
እንዴት ነሽ ኤልሲ እርድ ጀምሬአለው አንዳንዴ ሎሚ ቢበዛ ኢፌክት አለው ወይ
@AddiseWorek
Жыл бұрын
የኔ ማር ድምፅች ስወደው
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@FegegtaNegash
6 ай бұрын
ሐይ በርቺ
@elsabeautynt
6 ай бұрын
እሺ የኔ ደግ
@abitiwendi3975
10 ай бұрын
ስጣም ጣፋጭ ነው
@zinashkassim9776
Жыл бұрын
Elsa you are a good person ❤❤❤❤❤❤
@zumaiadrees2464
Жыл бұрын
ቬዶው ረዘመ ኤልሥየ መዳም ሥራ አለብኝ
@Aboste-y5k
Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ
@gentmelky
Жыл бұрын
አንወድሻለን
@genetsemera6116
Жыл бұрын
ይሰማል ጥሩ እርህሰ ነው ይዘሸ ይመጣሸው ሰዚህ ቆጠይ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@NebiyatFetene-jz1nb
Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ የኔ እህቴ። ቀረፋ ዘፍዝፌ አደርኩ ከዛ ጠዋት ላይ አፍልቼ አንድ ብርጭቆ ላይ ግማሽ ሎሚ 🍋 ጨምቄ በባዶ ሆዴ ጠጥቻለው ግን እኔ ሎሚ በጣም ነው የምጠላው እና ሎሚ 🍋 ሳልጨምር መጠጣት ይችላል ወይ ,
@elsabeautynt
Жыл бұрын
ቀረፋውን መጠኑን ሳታበዢ እሺ ትችያለሽ
@MisganaAsefawossen
Жыл бұрын
የጭንቅላት። ቆዳ ድርቀት። አስ አለብኝ። ብዙ። መድሀኒት ተጠቅሜያለው ግን ለውጥ አጣሁ። እባክሽን። ምን ላድርግ። የፌቴም። ቆዳ ደረቅ ነው ምን ላድርግ
@smms6004
Жыл бұрын
ኤልሲየ የኔ ውድ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ መልካም እኔ ኪሎየ 55/ ነኝ ግን ቦርጭ አለኝ አሁን እየተጠቀምኩ ነው ለውጥ አትቻለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደግሞ ማዲያቱን እሞክረዋለሁ 25:32 25:34
@elsabeautynt
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@בפקדבטרגאוו
Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@mimoaj3798
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
አሜን እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@TebleyShefraw
Жыл бұрын
ኤልስዬ ቆንጆ
@تنب-ق8ز
Жыл бұрын
ሰላም ነዉ እህቴ እባክሽ የስልክ ቁጥር ላክልኝ
@sineeyasu9520
Жыл бұрын
አዎ ይሰማል
@RehobotAbebe
Жыл бұрын
እዴት ነሽ ኤልሲዬዬዬ ጥየቄ አልማለስሺኛም
@tsenagirum3276
Жыл бұрын
ፅና ነው
18:19
አምባሳደሩ በአዲስአበባ ታሰሩ፣ "በአውሮፕላን አልወጣሁም" እስክንድር፣ የፓርላማው አዲሱ ሹመት፣ ምክር ቤቱ ስለድርድሩ፣ የትራምፕ ውሳኔ በኢትዮጵያ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 20 М.
12:15
ለሁሉም አይነት ቆዳ በሩዝ ውሃ አፅዱት አስገራሚ ውጤት ታያላችሁ #በተለይ ማዲያት ያለባችሁ ተጠቀሙት
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 68 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
9:58
ገራሚ ውጤት እያስገኘ ነው ሽበት እስኪጠፋ አናቋርጥም//my 3rd around challenge
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 3,7 М.
10:32
የአንገታችን የሚገርም ነው// የእንቁላል ፈሳሹን ከምን?
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 8 М.
12:58
ቆዳችሁ ለሚደርቅ ለማዲያት ላለባችሁ ለጠፋላችሁ ባጠቃላይ እንዳይሸበሸብ// anti wrinkle, dry skin, melasma
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 12 М.
1:10:01
ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት | #ethiopia #dawitdreams@dawitdreams @bilinetsiweightloss7608
Dawit Dreams
Рет қаралды 320 М.
25:56
100% ማድያትን እንደሚያጠፋ እርግጠኛ ነኝ! ኤልሳ ከአሜሪካ..Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 568 М.
21:55
ክብደት ለመቀነስ ምግብ መብላት ሳታቆሙ ስፓርት ሳትሰሩ በቀላሉ ሁሉንም ሰምታችሁ ጀምሩ #weight lose #wrikle
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 30 М.
2:04:00
ክብደታች ለመቀነስ መመገብ ያለብን #what should we eat to lose weight?
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 13 М.
27:48
How much water should I drink a day? - The Food Chain podcast, BBC World Service
BBC World Service
Рет қаралды 92 М.
12:11
ማዲያት ሳናጠፋው የትም መሔድ የለም በርቱ
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 140 М.
34:55
የ 1ወር ቻሌንጅ! የማይታመን ለውጥ .. ኤልሳ ቢውቲ Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 187 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН